ለመሆኑ ግድያው እንዴት ተፈጸመ?
(በቢቢሲ)
ጥቃቱ ሲፈጸም በስፍራው የነበሩ እና ከጥቃቱ በሕይወት ያመለጡ ሁለት ነዋሪዎችን ቢቢሲ አነጋግሯል።
ቢቢሲ ያነጋገራቸው አንድ የዓይን እማኝ የተጠራው ስብሰባ ላይ እንደነበሩና ከጥቃቱ አምልጠው አሁን ዲላ ተብሎ በሚጠራ ስፍራ እንደሚገኙ ይናገራሉ።እኚህ አርሶ አደር እንደሚሉት ታጣቂዎቹ በኃይል ሰዎችን ወደ ስበሰባው እንዲመጡ ማድረጋቸውን እና በስብሰባው ላይ "አርሶ አደር ነን የምናውቀው ነገር የለም ስንላቸው ዛሬ ጭጭ ነው የምናደርጋችሁ መውጫ የላችሁም አሉን" በማለት የተፈጠረውን ይገልጻሉ።የዓይን እማኙ እንደሚሉት ነዋሪዎቹ በቅድሚያ በትምህርት ቤት አዳራሽ ውስጥ እንዲገቡ መደረጋቸውን ነው።አዳራሽ ውስጥ ታጣቂዎቹ 'የጦር መሳሪያ አምጡ' እንዳሏቸው ያስረዳሉ።"መሳሪያ የለንም ሌላ ነገር ከፈለጋችሁ እንስጣችሁ" እንዳሏቸውም እኚህ የዓይን እማኝ ይናገራሉ።
ከዚያም ከአዳራሹ እንዳስወጧቸው ይናገራሉ።የዓይን እማኙ አክለውም ከአዳራሹ ካስወጧቸው በኋላ፤ "መትረየስ አጠመዱ፣ ክላሽም አጠመዱ።ሽማግሌዎች ኧረ የነፍስ ያለህ ቢሉ አናውቅም አሉ።ጥይት አርከፈከፉብን።ሰው እንዳለ ወደቀ።የሞተው ሞተ።እንዳው ዝም ብለን ደመ ነፍሳችንን ብትንትን አልን" ብለዋል።አክለውም "መጀመሪያ ኮማንድ ፖስት ሲጠብቀን ስለነበረ ነው እንጂ እኛም አንቀመጥም ነበር። እነሱ ልንሄድ ነው ተዘጋጁ ሳይሉን ቅዳሜ ድንገት ወጡ። ባዶ መሆናችንን ሲያውቁ ማታ ገቡ፤ የቤት እቃ፣ ስልክ ወሰዱ። እሁድ ሸኔዎቹ መጥተው አደጋ አደረሱብን" ሲሉም ተናግረዋል።እሳቸው ከ50 በላይ አስክሬን እንዳዩ እንዲሁም ቤት መቃጠሉንም ይናገራሉ
ተጨማሪ👇👇👇
https://bbc.in/3emjXg6
@YeneTube @FikerAssefa

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 560 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ፡፡
ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 5,364 የላብራቶሪ ምርመራ 560 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስትር ተናግሯል፡፡ባለፋት 24 ሰዓታት የ5 ሰዎች ሕይወት አልፏል፤ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርን 1,494 አድርሶታል።በሌላ በኩል በትናንትናው ዕለት 849 ሰዎች ማገገማቸው የተነገረ ሲሆን ይህም ከበሽታው ያገገሙ ሰዎችን ቁጥር 55,254 አድርሶታል፡፡በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 97,502 ደርሷል፡፡

በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ከትናንት በስቲያ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን በንፁሃን ዜጎች ላይ በተፈፀመው ዘርን መሰረት ያደረገ ግድያ ማዘኑን ማምሻውን በፌስቡክ ገፁ ላይ ባሰራጨው መልዕክት አስታውቋል። መንግስት ግልፀኝነት በተሞላበት መንገድ የደረሰውን ጥፋት እንዲያጣራም ጠይቋል። ከዚህ ባለፈ አጥፊዎቹ ለህግ እንዲቀርቡ፣ መንግስትም ዜጎቹን የመጠበቅ ሃላፊነቱን እንዲወጣ በመግለጫው አሳስቧል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
በምዕራብ ወለጋ ጉሊሶ ወረዳ ከደረሰው የጅምላ ግድያ በኋላ አሁንም በአካባቢዉ የሚኖሩ የአማራ ብሔር ተወላጆች ስጋት ላይ እንደሚገኙ ለዶይቸ ቬለ ገለፁ።
ነዋሪዎቹ እንደሚሉት በአካባቢው «ልዩ ሀይል» ቢሠፍርም ነዋሪዎቹ ሊረጋጉ አልቻሉም።የሟች እና የቆሰለው ሰው ቁጥርም ትናንት ከተገለፀው እንደሚበልጥ ነዋሪዎቹ አስታዉቀዋል።ባለፈዉ ዕሁድ በርካታ ሠላማዊ ሰዎች በታጣቂዎች በተገደሉበት በጉሊሶ ወረዳ ልዩ ሀይል መስፈሩን የገለፁት አንድ የአካባቢው ነዋሪ እንደሚሉት ህዝቡ አሁንም በከፍተኛ ስጋት ውስጥ ይገኛል።«ነፍጠኛ ናቸው እነዚህ እየተባለን ነው» ልንረጋጋ አልቻልንም ይላሉ።ልዩ ኃይሉ ታጣቂዎቹን ለማሰስ ጫካ ገብቷል የሚሉት እኚሁ የአካባቢ ነዋሪ በተለይ የአማራ ተወላጆች ዛሬም የተገደሉባቸውን ሰዎች እየቀበሩ እና የቆሰሉትንም እያስታመሙ ይገኛል። እሳቸው እንደሚሉት እስከ ዛሬ ቀትር ድረስ 60 ሰዎች ተቀብረዋል ከ 20 እስከ 30 የሚሆኑ ደግሞ ቆስለዋል።
በምዕራብ ብቻ ሳይሆን ምስራቅ ወለጋ አሙሩ በተባለችው ወረዳም ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ሰዎች እየተለዩ በማንነታቸው እየተገደሉ እንደሆነ ሌላው ለደህንነታቸው ሲባል ስማቸውን እንዲገለፅ ያልፈለጉ የአካባቢው ነዋሪ ገልጸዋል። ታጣቂዎች በሰነዘሩት ጥቃት ወንድማቸውን እንዳጡም ተናግረዋል።« ታፍነን ነው ያለነው። ዙሪያውን እነሱ ናቸው» ጥቃት ፈፃሚው ኦነግ ሸኔ የተባለው ታጣቂ ኃይል ይሁን አይሁን ርግጠኛ ባይሆኑም ጥቃት ፈፃሚዎቹ ኦሮምኛ የሚናገሩ ሰዎች ናቸው ሲሉ ለዶይቸ ቬለ ተናግረዋል።እናት እና አባቴ ናቸው እንጂ ከጎጃም የመጡት እኔ እዚህ ነው ተወልጄ ያደኩት የሚሉት እኝሁ የምስራቅ ወለጋ ነዋሪ ብዙ ሰዎች በስጋት የተነሳ እቤታቸው እንደማያድሩ ገልፀዋል።
Via DW

እንደምን አመሻችሁ ?
ህመማችሁ ህመማችን ነው!!
ወለጋ ላይ እንደተከሰተው ብሄርን መሰረት ያደረገ ጥቃት እንዳይፈፅሙ በአከባቢያችሁ ላይ #ስጋት ካሎት በማንኛውም ሰዐት በ @Fikerassefa ላይ ቢልኩ ለሚመለከተው አካል መረጃውን በማድረስ እንዲሁም ለህዝብ ይፋ በማድረገ የሚከሰተውን እልቂት መቀነስ እንዲሁም ማስቀረት እንችላለን።
በማንኛውም ሰዐት መረጃዎችን እና ጥቆማዎችን ለመላክ @Fikerassefa ይጠቀሙ።
#የናንተው_የኔቲዩብ

መቐለ ከተማ የተለያዩ መረጃዎች እየደረሱን ይገኛሉ ነገር ግን መረጃውን ከምንጩ ለማጣራት ያደረግናቸው ጥረቶች አልተሳኩልንም።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የህውኃት አመራር እና አክቲቪስቶች ከምሽቱ አምስት ሰዕት በኃላ ያጋሩትን መልክት አብረን አያይዘናል።
ፎቶ 1- የህውኃት አመራር :- ጌታቸው ረዳ
ፎቶ 2- የሆርን አፌርስ ፅሀፊው :- ዳንኤል ብርሃኔ
@Yenetube @Fikerassefa

ሰበር ዜና!!
ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ በሰሜን ኢትዮጵያ በኩል ጦርነት መጀመሩን ተናገሩ።
ጠቅላይ ሚንስትሩ በፌስቡክ ገጻቸው ተከታዩን ብለዋል:
"ሕወሐት በትግራይ በሚገኘው የመከላከያ ካምፕ ላይ ጥቃት አድርሷል።ሰሜን ዕዝንም ለመዝረፍ ሙከራ አድርጓል።ይህ ሠራዊት ከሃያ ዓመታት በላይ የትግራይን ሕዝብ ሲጠብቅ የቆየ ሠራዊት ነው።በቦታው የሚገኘውም የትግራይን ሕዝብ ከጥቃት ለመከላከል ነው።ሕወሐት ግን እንደ ባዕድና እንደ ወራሪ ሀገር ሠራዊት ቆጥሮ፣ የመከላከያ ሠራዊቱን ለመምታትና ለመዝረፍ ተነሥቷል። በዳልሻሕ በኩልም ጦርነት ከፍቷል።
መንግሥት የትግራይ ሕዝብ እንዳይጎዳ በማሰብ፣ ጦርነት እንዳይፈጠር የትእግሥቱ ጫፍ ድረስ ታግሷል።ጦርነት የሚቀረው ግን በአንድ ወገን ፍላጎት ብቻ አይደለም።
የመከላከያ ሠራዊታችን በኮማንድ ፖስት እየተመራ ሀገሩን የማዳን ተልዕኮውን እንዲወጣ ትእዛዝ ተሰጥቶታል።ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል።ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል።
የኢትዮጵያ ሕዝብ ነገሮችን በሰከነ መንፈስ እንዲከታተል፣ በየአካባቢው ሊከሠቱ የሚችሉ ትንኮሳዎች በንቃት እንዲቃኝና ከመከላከያ ሠራዊታችን ጎን እንዲቆም ጥሪ አቀርባለሁ።"
-ጠቅላይ ሚ/ር አብይ አህመድ

YeneTube
ሰበር ዜና!! ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ በሰሜን ኢትዮጵያ በኩል ጦርነት መጀመሩን ተናገሩ። ጠቅላይ ሚንስትሩ በፌስቡክ ገጻቸው ተከታዩን ብለዋል: "ሕወሐት በትግራይ በሚገኘው የመከላከያ ካምፕ ላይ ጥቃት አድርሷል።ሰሜን ዕዝንም ለመዝረፍ ሙከራ አድርጓል።ይህ ሠራዊት ከሃያ ዓመታት በላይ የትግራይን ሕዝብ ሲጠብቅ የቆየ ሠራዊት ነው።በቦታው የሚገኘውም የትግራይን ሕዝብ ከጥቃት ለመከላከል ነው።ሕወሐት…
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በአማራ ክልል በዳንሻ በኩል ጥቃት መፈጸሙን ገለጹ።በዳንሻ በኩል በአማራ ክልል ላይ የፈፀሙት ጥቃት በአማራ ክልል በነበረው ኃይል ተመክቷል ብለዋል።ዛሬ አነጋግ ላይ በብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ የቀረቡት አብይ፤ በመቀሌ እና በሌሎች አካባቢዎች፤ በመከላከያ ሰራዊት ላይ ተመሳሳይ ጥቃት መሰንዘሩን አስታውቀዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
አዋሬ 4 ኪሎ ቤተ መንግስት ስር ያለው አዋሬ ገበያ እሳት ተነስቷል::
በቦታው ከሁለት ያልበለጡ የእሳት ማጥፊያ መኪኖች ደርሠው የነበረ ቢሆን አንዱ መኪና በቂ ውሀ አልያዝኩም ብሎ ለመመለስ ተገዷል ። በዚህም በቦታው ካሉት ወጣቶች ጋር መጠነኛ አላግባባት እንዲፈጠር አድርጓል።በአሁኑ ወቅት ከ 4-5 የሚደርሱ መኪኖች እሳቱን በቁጥጥር ስር ለማዋል እየጣሩ እንደሚገኙ ባልደረባችን ኢትዮ ኤፍ ኤም ዘግቧል።

👍1
YeneTube
አዋሬ 4 ኪሎ ቤተ መንግስት ስር ያለው አዋሬ ገበያ እሳት ተነስቷል:: በቦታው ከሁለት ያልበለጡ የእሳት ማጥፊያ መኪኖች ደርሠው የነበረ ቢሆን አንዱ መኪና በቂ ውሀ አልያዝኩም ብሎ ለመመለስ ተገዷል ። በዚህም በቦታው ካሉት ወጣቶች ጋር መጠነኛ አላግባባት እንዲፈጠር አድርጓል።በአሁኑ ወቅት ከ 4-5 የሚደርሱ መኪኖች እሳቱን በቁጥጥር ስር ለማዋል እየጣሩ እንደሚገኙ ባልደረባችን ኢትዮ ኤፍ ኤም ዘግቧል።…
አዋሬ 4 ኪሎ ቤተ መንግስት ስር ያለው አዋሬ ገበያ ተነስቶ የነበረው እሳት በቁጥጥር ስር ውሏል።የደረሰውን የጉዳት መጠንና የአደጋውን መንስኤ ለማወቅም ምርመራ መጀመሩ ተገልጿል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ልዩ ሀይል አባላት ወደ ኤርትራ መሸሻቸውን የኤርትራ ፕሬስ ፌስቡክ ገፅ ዋቢ አድርጎ EBC ዘግቧል።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በአዲስ አበባ ማንኛውም አይነት የፀጥታ ችግር የሚፈጥሩ እንቅስቃሴዎችን ስታስተውሉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ስልክ ቁጥሮች ማመልከት ትችላላቹ ሲል መልዕክት አስተላልፏል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
ዓለምአቀፍ የትግራይ ምሁራን ማህበር በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጠ!
ዓለምአቀፍ የትግራይ ምሁራን ማህበር የተሰኘው ድርጅት በትላንትናው እለት በፌደራል መንግስት የታወጀውን ጦርነት እንደሚያወግዝና አሁንም ቢሆን አለመግባባቶች ከሀይል ይልቅ በውይይት መፈታት ይኖርባቸዋል ብሎ እንደሚያምን በዛሬው እለት ባወጣው መግለጫ አስታወቀ።
ማህበሩ በክልሉና በፌደራል መንግስት መካከል የተፈጠረው ግጭት ለአለመግባባቱ መፍትሄ ከመስጠት ይልቅ በአገሪቱ እንዲሁም በአፍሪካ ቀንድ ያለውን ሰላም እንዲሁም ሰብዓዊ ችግግር ሊያባብስ ይችላል ያለ ሲሆን በደብዳቤው የሀይል እርምጃ እንዲቆም ለመንግስት ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።
በተጨማሪም ማህበሩ ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ በአፋጣኝ በአገሪቱ ለሚገኘው ችግር መፍትሄ የሚሆን የምክክር መድረክ እንዲያዘጋጅ፣ ግጭቱ የሚመለከታቸው አካላት የተኩስ ማቆም እንዲያደርጉ እንዲሁም አለአግባብ የታሰሩ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ የሚገባውን ሚና እንዲጫወት ጥሪውን አቅርቧል።
ዓለምአቀፍ የትግራይ ምሁራን ማህበር የተሰኘው ማህበር የተመሰረተው በ2005 ዓ.ም ሲሆን በስሩ ከሰባቱም አህጉራት የተውጣጡ የትግራይ ተወላጆችን ያቀፈ ማህበር እንደሆነ በመካነድሩ ላይ የሰፈረው መረጃ ይገልፃል። ድርጅቱ አላማው በክልሉ የሚገኘውን የትምህርጥ ጥራት በማሳደግ የትግራይ ምሁራንን ትስስር ማሳደግ ሲሆን ከመቀሌ ዩንቨርስቲ፣ ከትግራይ ክልል የትምህርት ቢሮና ከትግራይ ክልል መስተዳደር ጋር የተለያዩ ጥምረቶች እንዳሉት ከድርጅቱ መካነ ድር መረዳት ይቻላል።
[Addis Zeybe]

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የትግራይ ልዩ ሃይል በሰላም ወደ ክልሉ ከገባ የህይወት ዋስትና እንደሚሰጡ አስታወቁ።
ርዕሰ መስተዳድሩ በፌስቡክ ገጻቸው እንዳሉት "ሀገርና ወገን ወዳድ የትግራይ ልዩ ኃይል እና ሚሊሻ ተገደህ እንደምትዋጋ እናውቃለን:: በሰላም ወደ አማራ ክልል ከገባህ ለህይወትህ ዋስትና እንደምንሰጥህ አውቀህ የሚጠበቅብህን አድርግ" ሲሉ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
ርዕሰ መስተዳድሩ በፌስቡክ ገጻቸው እንዳሉት "ሀገርና ወገን ወዳድ የትግራይ ልዩ ኃይል እና ሚሊሻ ተገደህ እንደምትዋጋ እናውቃለን:: በሰላም ወደ አማራ ክልል ከገባህ ለህይወትህ ዋስትና እንደምንሰጥህ አውቀህ የሚጠበቅብህን አድርግ" ሲሉ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
ወደ ሰሜናዊ የኢትዮጵያ ከተሞች፣ ማለትም ወደ ጎንደር፣ መቐለ፣ ሽረና አክሱም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይደረጉ የነበሩ በረራዎች ላልተወሰነ ጊዜ ተቋርጠዋል ሲል ፎርቹን ዘግቧል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ህብረተሰቡ የተለየ አጠራጣሪ ጉዳይ ሲገጥመው በተለመደው የስልክ ቁጥሮች መረጃ እንዲያደርሱት ለህ/ቡ መለእክቱን አስተላልፏል፡፡
የፖሊስ የመረጃ ስልክ ቁጥሮች:
ፖሊስ ኮሚሽን 025 111-16-00
025 111-52-11
መልካ ጀብዱ ፖ/ጣቢያ-----025116-01-76
ሳቢያን -------------- 025-111-39-57
ጎሮ------------------- 025-111-70-15
ሀሎሌ/ጀርባ/----------- 025-211-23-24
ከዚራ----------------- 025-111-17-13
ገንደ ቆሬ------------- 025-111-15-36
አዲስ ከተማ------------ 025-111-16-20
መጋላ ----------------- 025-111-05-97
አፈተ-ኢሳ-------------- 025-111-17-96
ለገሀሬ------------------ 025-112-61-10
ፖሊስ መሬት-------------025-112-60-35
ቢያዋሌ---------------025-890-52-28
ዋሂል-----------------025-890-52-37
ቃልቻ-----------------025-890-52-31
ጀልዴሣ---------------025-890-52-36
@YeneTube @FikerAssefa
የፖሊስ የመረጃ ስልክ ቁጥሮች:
ፖሊስ ኮሚሽን 025 111-16-00
025 111-52-11
መልካ ጀብዱ ፖ/ጣቢያ-----025116-01-76
ሳቢያን -------------- 025-111-39-57
ጎሮ------------------- 025-111-70-15
ሀሎሌ/ጀርባ/----------- 025-211-23-24
ከዚራ----------------- 025-111-17-13
ገንደ ቆሬ------------- 025-111-15-36
አዲስ ከተማ------------ 025-111-16-20
መጋላ ----------------- 025-111-05-97
አፈተ-ኢሳ-------------- 025-111-17-96
ለገሀሬ------------------ 025-112-61-10
ፖሊስ መሬት-------------025-112-60-35
ቢያዋሌ---------------025-890-52-28
ዋሂል-----------------025-890-52-37
ቃልቻ-----------------025-890-52-31
ጀልዴሣ---------------025-890-52-36
@YeneTube @FikerAssefa