በቀን እስከ 400 ናሙና ተቀብሎ የመመርመር አቅም ያለው የድሬደዋ ኮቪድ- 19 የላቦራቶሪ ምርመራ ማዕከል አግልግሎት መስጠት ጀመረ!
በቀን እስከ 400 ናሙና ተቀብሎ የመመርመር አቅም ያለው የድሬደዋ ኮቪድ- 19 የላቦራቶሪ ምርመራ ማዕከል የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ እና የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አህመድ ቡህ በተገኙበት በዛሬው ዕለትተመርቆ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ከጤና ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
#ETV
@YeneTube @FikerAssefa

በመገናኛ ብዙሃን ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወያዩ!
የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን በመገናኛ ብዙሃን ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር የውይይትና የግብአት ማሰባሰቢያ መድረክ አካሂዷል።በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ዘርፍ የሚመራበት ራሱን የቻለ ፖሊሲ ባለመኖሩ ዘርፉን በብቃትና በጥራት በማስፋፋት ለዜጎች ትክክለኛ መረጃን ለማድረስ ባለመቻሉ ምክንያት ፖሊሲው እንዳስፈለገ በመድረኩ ተገልጿል።በረቂቅ ፖሊሲው ዙሪያም ከዚህ ቀደም 5 የውይይት መድረኮች የተደረጉ ሲሆን የአሁኑ የ6ኛው ዙር የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ተወካዮቻቸው፣ የሚዲያ ባለሙያዎች፣ የመንግስት አመራሮችን ያሳተፈ የውይይት መድረክ ነው።በውይይቱ የተሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ረቂቁን ለማየት በቂ ጊዜ አልተሰጠንም ሲሉ ለብሮድካስት ባለስልጣን ክሳቸውን አቅርበዋል።በቅርቡ ይፀድቃል የተባለው ፖሊሲ ለፖለቲካ ፓርቲዎች ለውይይት የቀረበው በሚኒስትሮች ምክር ቤት በመታመኑ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬከተር ዶክተር ጌታቸው ድንቁ ገልፀዋል።