የደቡብ ሱዳን ሙርሌ ታጣቂዎች ባለፉት 60 ቀናት ውስጥ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር በመግባት ዘጠኝ ህፃናትን አግተው እንደወሰዱ የጋምቤላ ክልል አስታወቀ።
ታጣቂዎቹ ከህጻናቱ በተጨማሪም ሁለት ሰዎችን ገድለው ከ80 በላይ እንስሳትን ዘርፈው እንደወሰዱም ተገልጿል።
ከደቡብ ሱዳን ድንበር ተሻግሮ የሚመጣው ይህ ታጣቂ ቡድን በጋምቤላ ክልል በኑዌር እና በአኝዋ ዞኖች ባለፍት ሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ ዘጠኝ የሚሆኑ ህፃናትን ማገቱ ተነግሯል፡፡
በተጨማሪም ቡድኑ የሁለት ሰዎች ህይወት እንዲያልፍ ማድረጉ የተነገረ ሲሆን ከሰማኒያ በላይ የሚሆኑ ከብቶችም መዘረፋቸውን የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ምክትል ዘርፍ ሃላፊ ኦቶው ኦኮት ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግረዋል፡፡
ቡድኑን ለመቆጣጠርና ሌላ ጉዳት እንዳያደርስ ለማስቻልም ለተለያዩ የፀጥታ አካላት መመሪያ ተሰጥቶ ስፍራው ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ይገኛል ብለውናል፡፡
በተጨማሪም ክልሉ በድንበር በሚዋሰንባቸው አምስት ቦታዎች ላይ የተለየ ጥንቃቄ በመደረግ ላይ እንደሚገኝም ተነግሯል ፡፡
የኮሮና ቫይረስ የሚያመጣውን ጉዳት ከግምት ውስጥ በማስገባትም በታጣቂ ቡድኑ ታፍነው የተወሰዱ ህፃናትን ለማስመለስ ከደቡብ ሱዳን መንግስት ጋር ለመነጋገር እቅድ መያዙን አቶ ኦኮት ተናግረዋል፡፡
Via:- Ethio FM
@Yenetube @Fikerassefa

ትላንት ሀዋሳ በተለምዶ አረብ ሰፈር ተብሎ የሚጠራ አከባቢ ያሉ ሙስሊም ወጣቶች
የረመዳን ፆምን ምክንያት በማድረግ
ከህብረተሰቡ የሰበሰቧቸውን ዘይት : ሳሙና : ዱቄት : የመሳሰሉትን ለ150 ቤቶችለ አከፋፍለዋል።
@Yenetube @Fikerassefa
የረመዳን ፆምን ምክንያት በማድረግ
ከህብረተሰቡ የሰበሰቧቸውን ዘይት : ሳሙና : ዱቄት : የመሳሰሉትን ለ150 ቤቶችለ አከፋፍለዋል።
@Yenetube @Fikerassefa
ራይድ በኤሌክትሪክ የምትሰራ ተስላ ኤስ የተባለች መኪናን ወደ ኢትዮጵያ አስገብቷል።
የራይድ ትራንሰፖርት ቴክኖሎጂ ኩባንያን የሚያስተዳድረው ሀይብሪዲ ዲዘየን ተስላ ኤስ የተባለችውን የኤሌክትሪክ ሞዴል መኪና ወደ ሀገር ውስጥ ካህኖስ በተባለ ኢምፖርት ትሬድ ድርጅትአማካኝነት አስገብቷል።
መኪናዋ በአንድ ሙሉ ቻርጅ እስከ 400 ኪሎ ሜትር ትጓዛለች።
የመጀመርያ የገባችው መኪና ለሀይብሪድ ዲዛየን ድርጅት አገልግሎት ስራ ላይ የዋለች ሲሆን በቀጣይ ግን ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ አካላት በተግባር እየነዱ እንዲፈትሿትና የኤሌክትሪክ መኪናን ጥቅም እንዲረዱ ብሎም በሂደት ኢትዮጵያ ወደዛ አቅጣጫ እንድታመራ ታቅዷል ስትል የራይድ ትራንሰፖርት ቴክኖሎጂ ስራ አስኪያጅ ወይዘሪት ሳምራዊት ፍቅሩ ለፊደል ፖስት ተናግራለች።
Via:- Fidelpost.com

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በካርጎ ጫኝ አውሮፕላቹ የታንዛኒያን አበባ ምርት ወደ አውሮፓ ሊያጓጉዝ እንደሆነ APA የተባለው ዜና ወኪል ዘግቧል፡፡ ለዚሁ ተግባር አየር መንገዱ በሳምንት 3 ቀን ወደ ታንዛኒያ ይበራል፡፡ ትላልቅ አየር መንገዶች በኮሮና ወረርሽኝ ሳቢያ ወደ ታንዛኒያ ስለማይበሩ የሀገሪቱ አበባ ወጭ ንግድ ተቀዛቅዟል፡፡
Via:- AFP/ Wazema
@Yenetube @Fikerassefa
Via:- AFP/ Wazema
@Yenetube @Fikerassefa
ኬንያ ዛሬ 11 በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን በማግኘቷ ጠቅላላ አሃዙ 281 መድረሱን የሀገሪቱ ጋዜጦች አስነብበዋል፡፡ ጅቡቲ ደሞ ትናንት ብቻ 114 አዲስ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን እንዳገኘች ሆርን ዲፕሎማት ዘግቧል፡፡
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
የቶም ኤንድ ጄሪ ካርቱን ተከታታይ ፊልም ዳይሬክተር አሜሪካዊው ጌን ደኢች በ95 አመቱ ህይወቱ ማለፉ ዛሬ ተነግሯል።
Via:- AP/ Tsefay Getnet
@Yenetube @Fikerassef
Via:- AP/ Tsefay Getnet
@Yenetube @Fikerassef
በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ - ጃክ ማ ኢንሽዬቲቭ በእርዳታ የተሰጠው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መመርመሪያ ኪቶችና የህክምና መገልገያዎች እየተሰራጩ ነው፡፡
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ- ጃክ ማ ኢንሽቲቭ በመጀመሪያ ዙር በእርዳታ የተሰጠው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መመርመሪያ ኪቶችና የሕክምና መገልገያዎች እየተሰራጩ መሆኑን ገልጸዋል፡፡እየተሰራጩ ያሉ የህክምና ግብዓቶች ቫይረሱ መኖር አለመኖሩን ለመለየት የሚያስችል 20,089 መመርመሪያ ኪት (Detection Kit for 2019 Novel Corona virus (2019-nCoV) RNA (PCR-Fluorescence Probing) – plastic)፣ 47,950 N95 የፊት መሸፈኛ ጭምበል፣ 1100 መከላከያ ሙሉ ፐላስቲክ ልብሶች (Disposable protective clothing – plastic)፣ 52,000 የፊት መሸፈኛ ጭምበል፣ 1000 የፊት መከላከያ ፕላስቲክ (Face Shield Guardall – plastic) ናቸው፡፡
ይህ በመሰራጨት ላይ ያሉ ለኮቪድ-19 ኮሮና ቫይረስ ህክምና አገልግሎት የሚውሉት መመርመሪያ ኪቶችና የህክምና መገልገያዎች የመጀመሪያው ዙር ድጋፍ በኢትዬጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትውት ጥያቄ መሰረት ስርጭት እየተካሄደ መሆኑ ከኤጀንሲው የተገኘ መረጃ ያመለክታል::
Via MoHE
@YeneTube @FikerAssefa

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ድንገተኛ የልብ ቀዶህክምና እንዳደረጉን በአሳሳቢ የጤና ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ CNN ዘግቧል።
ፎቶ:The Sun
@YeneTube @FikerAssefa
ፎቶ:The Sun
@YeneTube @FikerAssefa
ወደ አማራ ክልል እንዲመለሱ ከተደረጉ ሰዎች ጋር በተያያዘ ሁለት የሥራ አመራሮች ከሥራ ታገዱ!
በአዲስ አባባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ይኖሩ የነበሩ እና ከአማራ ክልል የመጡ የቀን ሠራተኞችን እና ሌሎች የኅብረተሰብ ክፍሎችን ከክፍለ ከተማው እና ከሚቀበላቸው አካል ጋር ሳይነጋገሩ ወደ አማራ ክልል በመመለሳቸው በክፍለ ከተማው የወረዳ ስምንት የጸጥታ እና ሰላም ክፍል የሥራ ኃላፊዎች ከሥራ መታገዳቸው ተገለፀ። የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በላይ ደጀን ለአዲስ ማለዳ እንደገለጹት ተገቢውን ቅደም ተከትል ሳይከተሉ እና በደብዳቤው ውስጥ ”የጎዳና ተዳዳሪዎች“ ተብሎ የጠጠቀሰው ስህተት መሆኑን ገልጸዋል ።ዋና ሥራ አስፈጻሚው አያይዘውም የወረዳው አመራሮች ጉዳዮ እስኪጣራ ድረስ ከሥራ ገበታቸው መታገዳቸውን ጨምረው ገልጸዋል።
Via Addis Maleda

ቻይና በዉሃን ከተማ ከኮቪድ-19 ድነዋል አልያም ከሆስፒታል ወጥተዋል የሚለው አሃዝ ስህተት አለበት አለች። የቻይና ብሔራዊ የጤና ኮሚሽን እንዳለው የቫይረሱ መነሻ እንደሆነች በምትታመነው ዉሃን ከበሽታው ድነዋል ወይም ከሆስፒታል ወጥተዋል የተባሉት ሰዎች ቁጥር ከፍ ተደርጎ ሪፖርት ተደርጓል።
Via BBC
@YeneTube @FikerAssefa
Via BBC
@YeneTube @FikerAssefa
ማዳጋስካር የኮሮና ቫይረስን መድሃኒት አገኘው አለች!
የማዳጋስካሩ ፕሬዝዳንት አንድሪ ራጆሊና ሀገራቸው (በIMRA በኩል) ለኮሮና ቫይረስ በሽታ ፍቱን የሆነ ባህላዊ መድሀኒት አግኝተናል ሲሉ በይፋ አሳውቀዋል። የመጀመሪያው የክሊኒካል ፍተሻ አመርቂ ውጤት አምጥቷልም ብለዋል።ፕሬዘዳንቱ ባህላዊ መድሃኒቱ ለኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ታማሚዎች ብቻ ሳይሆን ሰዎች በኮሮና ቫይረስ እንዳይያዙም የማድረግ አቅም አለው ሲሉ ነው የተናገሩት። መክፈል ለማይችሉ ሰዎች በነፃ ይሰጣል፤ ለሌሎች ደግሞ በቅናሽ ይቀርባል ሲሉም ተደምጠዋል።
በማዳጋስካር የዚህ ባህላዊ መድሃኒት መገኘት ይፋ በተደረገበት ስነ ስርዓት ላይ የቻይና እና የደቡብ ኮሪያ አምባሳደሮች ተገኝተው እንደነበር የሀገሪቱ ሚዲያዎች ዘግበዋል።እስካሁን ድረስ በማዳጋስካር 121 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሲሆን 39 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል፤ ምንም ሞት አልተመዘገበም።በአሁን ሰዓት በዓለም ጤና ድርጅት የተረጋገጠ ምንም አይነት የኮሮና ቫይረስ በሽታን የሚፈውስ መድሃኒት የለም።
Via ማለዳ Media

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ወደ አሜሪካ ለኑሮ በቋሚነት የሚደረግን ጉዞ ላልተወሰነ ጊዜ እንደሚያግዱ አስታውቀዋል።
ፕሬዜዳንት ትራንፕ ቫይረሱን የማይታየው ጠላት የሚል ስያሜ የሰጡት ሲሆን÷ እገዳው የአሜሪካውያንን የስራ እድሎች የሚያስጠብቅ ነውም ብለዋል።
ፕሬዚዳንቱ በክልከላው ላይ ዝርዝር መረጃዎችን ከመስጠት ቢቆጠቡም፤ ለስራ እና የተማሪ ቪዛ ያላቸው ወደ አሜሪካ የሚጓዙ ሰዎች እገዳው አይመለከታቸውም ነው የተባለው።
ከዚያም ባለፈ በዚህ እገዳ የትኞቹ ፕሮግራሞች ሊጎዱ እንደሚችሉ የተገለጸ ነገር አለመኖሩም ነው የተነገረው።
በሌላም በኩል ተቺዎች ድርጊቱ የሀገሪቱ መንግስት ወረርሽኙን እንደምክንያት በመጠቀም ስደተኞች ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ ለማድረግ ያለመ ነው ብለዋል።
Via:- FBC
@Yenetube @FikerAssefa

የረመዳን ጾም ህዝበ ሙስሊሙ ከኮሮና ወረርሽኝ የሚጠበቅበት እና ወደ ፈጣሪው በጸሎት የሚመለስበት እንዲሆን ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር ኢድሪስ ጥሪ አቀረቡ
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ዑመር ኢድሪስ በዚህ ሳምንት የሚጀመረውን የረመዳን ጾም አስመልክተው ጦር ኃይሎች በሚገኘው ቢሯቸው መግለጫ ሰጥተዋል።
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ኡመር ኢድሪስ በመግለጫቸው እንዳሉት መስጅዶች በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ለምዕመናኑ ዝግ ቢሆኑም ህዝበ ሙስሊሙ ወሩን በተለያዩ የአምልኮ ተግበራት በቤቱ ሆኖ ወደ ፈጣሪው የሚቃረብበት ጊዜ እንዲሆን ጥሪ አቅርበዋል።
በወሩ ውስጥ መልካም ስራዎችን ማብዛትና የተለመደው መደጋገፍ ለኮሮና ቫይረስ በማያጋልጥ መልኩ መፈፀሙ ወቅቱ የሚጠይቀው መንፈሳዊ ተግባር መሆኑንም አስምረውበታል።
የረመዳን ጾም ራስን ከመጣው ወረርሽኝ በመጠበቅ የመጣው ፈተና እንዲነሳ ህዝበ ሙስሊሙ አበክሮ እንድጸልይም ጠይቀዋል።
በዚህ የረመዳን ወር ከቤት ውጭ የተለመደው ዓይነት የህብረት ሶላትም ሆነ መሰል የአምልኮ ተግበራት እንደማይኖሩም አመልክተዋል።
የዘንድሮው የረመዳን ጾም ጨረቃ ረቡዕ ምሽት ከታየች ሀሙስ እንደሚጀመርና፣ ይህ ካልሆነ ደግሞ አርብ ዕለት እንደሚጀምር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አስታውቀዋል ።
Via:- EBC

የሲኤንኤኑ ሪቻርድ ኩዌስት በኮቪድ-19 መያዙን አስታወቀ
የሲኤንኤኑ ቢዝነስ ዘጋቢ ሪቻርድ ኩዌስት በኮሮናቫይረስ መያዙን በትዊተር ገጹ ላይ አስታወቀ።
ሪቻርድ በኮሮናቫይረስ መያዙን ባረጋገጠበት ጽሑፍ ከበሽታው ምልክቶች ሳል ብቻ እንዳለበት በመጥቀስ እድለኛነቱን ገልጿል።
Via:- BBC
@Yenetube @Fikerassefa
የሲኤንኤኑ ቢዝነስ ዘጋቢ ሪቻርድ ኩዌስት በኮሮናቫይረስ መያዙን በትዊተር ገጹ ላይ አስታወቀ።
ሪቻርድ በኮሮናቫይረስ መያዙን ባረጋገጠበት ጽሑፍ ከበሽታው ምልክቶች ሳል ብቻ እንዳለበት በመጥቀስ እድለኛነቱን ገልጿል።
Via:- BBC
@Yenetube @Fikerassefa
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተነገረ
በኢትዮጵያ ባለፋት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ 745 የላብራቶሪ ምርመራ ሶስት (3) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተረጋግጧል። በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 114 ደርሷል።
@Yenetube @Fikerassefa
በኢትዮጵያ ባለፋት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ 745 የላብራቶሪ ምርመራ ሶስት (3) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተረጋግጧል። በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 114 ደርሷል።
@Yenetube @Fikerassefa
የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦
ታማሚ 1 - የ42 ዓመት ቻይናዊ የመኖሪያ ቦታው ሰበታ ዞን ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የለውም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያለው ግንኙነት በመጣራት ላይ ነው።
ታማሚ 2 - የ22 ዓመት ኢትዮጵያዊ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ፤ ጉዞ ታሪክ የለውም ፤ በስራው ባህሪ ለበሽታው ተጋላጭነት ያለው።
ታማሚ 3 - የ22 ዓመት ኢትዮጵያዊ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ከሳዑዲ የመጣና በለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበረ።

ሱማልያ በ 24 ሰዐት ውስጥ 73 አዲስ ኬዝ ተመስግቧል ። እስከዛሬ በሱማልያ 8 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘው ህይወታቸው ያለፉ ሲሆን እንድ ሰው አገግሟል።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
የነዳጅ ምርት ዋጋ በአሜሪካ ከዜሮ በታች ሆነ
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መስፋፋትን ተከትሎ የነዳጅ ምርት ዋጋ ማሽቆልቆል እጅጉ ማሽቆልቆል ከጀመረ ሰንባብቷል፡፡ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የአሜሪካ የነዳጅ አምራቾች ገዢ በማጣታቸው ምክኒያት ለግዢዎች ገንዘብ ከፍለው ምርቶቻቸውን እንዲወስዱ እያደረጉ ነው። በቫይረሱ ምክንያት በብዙ ሀገራት እንቅስቃሴ የተገደበ ሲሆን ይህም የሀገራት የነዳጅ ወጪ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ እጅጉን እንዲቀንስ አድርጎታል፡፡
የአሜሪካ የነዳጅ ዋጋ ማሽቆልቆል አሜሪካን ብቻ ሳይሆን አሜሪካን በሰሜን በኩል የሚያዋስኑ ሃገራት ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ ይገኛል።ካናዳ ለአሜሪካ ዋነኛ የነዳጅ አቅራቢ ሀገር ስትሆን በአሁን ሰዓት ግን የካናዳ ነዳጅ አምራች ኢንደስትሪዎች የነዳጅ ቁፋሯቸውን አቁመዋል፡፡ በዓለም ዙሪያ የነዳጅ ዘይት በአማካኝ በ0.93 የአሜሪካን ዶላር እየተሸጠ ሲሆን በኢትዮጵያ ደግሞ በ21.53 ብር ይገኛል፡፡
Via Addis Zeybe