በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ዙሪያ የአፍሪካ መረጃ!
➡️52 የእፍሪካ ህብረት አባላገራት ቫይረሱን ሪፖርት አድርገዋል።
➡️23,505 ሰዎች በቫይረሱ ተጠቅተዋል።
➡️1158 ሰዎች ተይዘው ሞተዋል።
➡️5833 ሰዎች አገግመዋል።
ምንጭ:CDC Africa
@YeneTube @FikerAssefa

ዐቃቤ ሕግ ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ላይ ክስ መሰረተ!
ዐቃቤ ሕግ በዛሬው እለት ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ላይ የጥላቻ ንግግርና የሃሰተኛ መረጃ ስርጭት አዋጅን በመጣስ ሀሰተኛ መረጃ በማሰራጨት ወንጀል ክስ መሰረተበት።
ተከሳሽ ያየሰው ሽመልስ የጥላቻ ንግግርን እና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣዉን አዋጅ ቁጥር 1185/2012 አንቀፅ 5 እና 7/4/ ስር የተመለከቱትን ድንጋጌዎች በመተላለፍ ተከሶ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ለልደታ ምድብ ችሎት ቀርቧል።
«ተከሳሽ መረጃዉ ሐሰት የሆነና የመረጃዉን ሐሰተኝነት እያወቀ ወይም ካለበት አጠቃላይ ሁኔታ አንፃር የመረጃዉን እዉነተኝነት ለማጣራት በቂ ጥረት ሳያደርግ በቀን 17/07/2012 ዓ.ም ኃላፊነት በጎደለው ሁኔታ መንግስት 200 ሺህ መቃብር ለኮሮና ቫይረስ ሟቾች እንዲዘጋጅ ትእዛዝ የሰጠ በማስመሰል በራሱ ስም በሚጠቀመዉ የማህበራዊ ሚዲያ (ፌስ ቡክ ገጽ) አማካኝነት የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር የሆኑትን ፎቶግራፍ በመለጠፍ ”200ሺህ የመቃብር ቦታዎች እንዲዘጋጁ መንግስት አዘዘ” በማለት በፅሁፍ የሐሰት መረጃን ያሰራጨ በመሆኑ በፈፀመዉ የሐሰት መረጃን ማሰራጨት ወንጀል» መከሰሱን የክስ መዝገቡ ያስረዳል፡፡
ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ነገ ሚያዚያ 14፣ 2012 ድጋሚ ፍርድ ቤት እንደሚቀርብ አሻም ቲቪ ከፌደራል ዐቃቢ ህግ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ዝናቡ ቱኑ አረጋግጫለው ብሏል። ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ በትላንትናው እለት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፤ ልደታ ምድብ፤ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት የ30 ሺህ ብር ዋትና ፈቅዶለት ነበረ።
Via ASHAM TV

ተጨማሪ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ላብራቶሪዎች ስራ ጀመሩ!
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 12 የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የሚያደርጉ ላቦራቶሪዎች በዚህ ሳምንት አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል።ይህን ተከትሎ የላቦራቶሪዎች ቁጥር 20 የደረሰ ሲሆን፤ ተጨማሪ አምስት ላቦራቶሪዎችም በቅርቡ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩም የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ተናግረዋል። በተጨማሪም የኮሮናቫይረስን የሚመረምሩ ላቦራቶሪዎች ቁጥር መጨመር ጋር ተያይዞ በጤና ጣቢያዎች ጭምር ከሳንባ በሽታና ሳል ጋር የተያያዙ ምልክቶችን ናሙና ወስዶ መመርመር እንደተጀመረ ለኢዜአ አስረድተዋል።

እንደጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ በአለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 2.5 ሚሊዮን ፣ በቫይረሱ ተይዘው የሞቱት ደግሞ 171 ሺህ ደርሷል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን
#ግራ_አጋቢው_ዘመን
የወባ ትንኞችን ከመግደል ሀሳቦችን ወደ መግደል፤
ከስራ አጥነት ወደ ስራ አልባነት እያመራን ነው… ምን ይሻላል?
ግራ አጋቢው ዘመን መጽሐፍ የሚሻለውን ነገር ሁሉ ያስነብበናል፡፡
መፅሐፉ እንዴት ከጀግንነት ወደለየለት ብሔርተኝነት፣
ከኃይማኖተኝነት ደግሞ ወደ ሽብርተኝነት እያመራን እንደሆነ ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል፤ #መጨረሻችንስ?
መልሱ ግራ አጋቢው ዘመን መፅሐፍ ውስጥ ይገኛል፡፡
#እንኳን_ወደ_ግራ_አጋቢው_ዘመን_መፅሐፍ_ግራ_ተጋብተው_መጡ!!
የእውነት ይሄ መጽሐፍ የዘመኑን ችግር ከነመፍትሔው እያሳየ አስተሳሰባችሁን ያሰፋዋል!!
#በየመጽሐፍት_መደብሩና_በአዟሪዎች_እጅ_ይገኛል!!

ጅቡቲ ዛሬ 99 አዲስ ተጠቂዎችን ያገኘች ሲሆን እስካሁን ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 945 ደርሷል፣112 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
ከ21 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ!
በሀገርቱ በተለያዩ የጉምሩክ ኬላ ጣቢያዎች ላይ ግምታዊ ዋጋቸው ከ21 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በአንድ ሳምንት ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ ከተያዙባቸው ቦታዎች መካካል መተማ፣ አዳማ፣ ባህር ዳር፣ ጅግጅጋ፣ ጋላፊ፣ ድሬደዋ፣ ሀረር፣ ሁመራ፣ ቦሌ አየር መንገድ፣ ሞጆ፣ አዋሽ እና ሌሎች የጉምሩክ ኬላ ጣቢያዎች ይገኙበታል።
ከተያዙት ህገ-ወጥ የገቢና ወጪ ዕቃዎች ውስጥም በሀሰተኛ ሠነድና በቱሪስት ስም የገቡ ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እቃ ይገኝበታል።በተጨማሪም የአዋቂዎችና ህፃናት አልባሳት፣ ሲጋራ፣ የተለያየ ዓይነት የወርቅ መፈለጊያ ማሽንነሪዎች፣ ሁለት የትራክተር መሪ፣ 7 ሺህ 362 የመትረየስ፣ የክላሽና የቱርክ ሽጉጥ ጥይቶች እንዲሁም ድንገተኛ ፍተሻ ተደርጎ በገቢ ዕቃ አወጣጥ ታክስ ሳይከፈል ሊጭበረበር የነበሩ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ናቸው የተያዙት። ስራውን በቆራጥነት በመስራት ኮንትሮባንድስቶችን በማጋላጥ ህገ ወጥ ዕቃዎቹ ለሀገርና ህዝብ ገቢ እንዲሆን ላደረጉ ለጉምሩክ ሠራተኞቻችንና ተባባሪ አካላት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ምስጋናውን አቅርቧል።
Via FBC

የኢትዮጵያ መንግሥት ለኤርትራዊያን ስደተኞች ስደተኛ ሕጉን ድንገት በመቀየር በተለይ ጥገኝነት ጠያቂ ወላጅ አልባ ታዳጊዎችን ለአደጋ አጋልጧል ሲል ሂውማን ራትስ ዎች ወቅሷል፡፡መንግሥት በቅርቡ በርካታ ኤርትራዊያን ስደተኞችን መመዝገብ አቁሟል፡፡ ለውጡ አዲሱን የሀገሪቱን ስደተኞች አዋጅ ይጻረራል፤ የተመድ ስደተኞች ድርጅት ስለ ለውጡ ከመንግሥት በይፋ አልተነገረውም፡፡
Via Wazema
@YeneTube @FikerAssefa
Via Wazema
@YeneTube @FikerAssefa
የስፔኑ ክለብ ባርሴሎና ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት ገንዘብ ለማሰባሰብ የእግር ኳስ ክለቡን ስቴድዬም ስያሜ ለሚቀጥለው የውድድር አመት ለሽያጭ አቅርቧል። በአውሮፓ ሰዎችን በማስተናገድ አቅሙ ትልቁ ስቴድዬም ካምፕ ኑ ባለቤት የሆነው ባርሴሎና በተመሳሳይ የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ በመሳተፍ ስሙ የሚነሳ ሲሆን ከዚህ በፊት በርከት ላሉ አመታት ሌሎች ክለቦች ከማልያ ስፖንሰር ገንዘብ ሲያገኙ ባርሴሎና ግን የዩኒሴፍ ስያሜና አርማ ማልያው ላይ እንዲቀመጥ ለድርጅቱ ይከፍል እንደነበር አይዘነጋም።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
የጅማ ዩኒቨርሲቲ የኮቪድ-19 ምርመራ ማዕከል ስራ ጀመረ!
የጅማ ዩኒቨርሲቲ የኮቪድ-19 ምርመራ ማዕከል በዛሬዉ እለት የሚጠበቀዉን ስታንዳርድና ግብዓት በማሟላት ስራ ጀምሯል፡፡ የምርመራ ማዕከሉ ሶስት ማሽኖች ያሉት ሲሆን አስፈላጊዉ ሰዉ ሃይል ስልጠናና ዝግጅት ተደርጎ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ የማዕከሉ ስራ መጀመር ወረርሺኙን ለመቆጣጠር እየተደረገ ያለዉን ሰፊ ርብርብ የሚያግዝ በመሆኑ ማዕከሉን በማቋቋምና ለአገልግሎት እንዲበቃ በትጋት ስትሰሩ ለነበራችሁ ሁሉ ዩኒቨርሲቲዉ ምስጋና ያቀርባል፡፡
ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ፌስቡክ ገጽ የተወሰደ

ከኮሮና ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ፣ በኮልፌ የሙስሊም መካነ መቃብር፣ ቀብር ለማስፈጸም የሚመጣ ሰው ብዛት ከ25 እንዳይበልጥ መወሰኑን የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አስታወቀ።
Via ELU
@YeneTube @FikerAssefa
Via ELU
@YeneTube @FikerAssefa
ሐሙስ ዕለት የኮሮናቫይረስ ክትባት ሙከራ በሰዎች ላይ ይጀመራል!
የዩናይትድ ኪንግደም የጤና ሚኒስትሩ ማት ሃንኮክ ዛሬ አመሻሽ ላይ በሰጡት መግለጫ ላይ ለኮሮናቫይረስ የተዘጋጀው ክትባት በዚህ ሳምንት ሐሙስ እለት በሰው ላይ ሙከራ ይካሄድበታል ሲሉ አሳውቀዋል። ሚኒስትሩ ጨምረውም መንግሥታቸው ለበሽታው ክትባት ለመስራት በሚያስችሉ ጥረቶች ላይ የሚችለውን ሁሉ ነገር እንደሚያደርግ በእርግጠኝነት ተናግረዋል።አክለውም ዩናይትድ ኪንግደም ለወረርሽኙ ክትባት ለማግኘት በሚደረጉ ምርምሮች ላይ “ከየትኛውም አገር ክትባት በላይ ከፍተኛ ገንዘብ” መድባ እየሰራች መሆኑን አመልክተዋል።
በዚህ መስክም ሚኒስትሩ ኦክስፎርድን ዩኒቨርስቲንና የለንደኑን ኢምፔሪኣል ኮሌጅን ጠቅሰው “ሁለቱም ፈጣን ውጤትን እያሳዩ ያሉ ተስፋ ሰጪ” ሥራዎችን እያከናወኑ መሆናቸውን አስረድተዋል።
Via BBC

#ትንቢተ_ፍጻሜ
እያንዳንዷን ቀን በጥንቃቄ እና በብልሀት መኖርን መዘንጋት የለብንም፡፡ እኛ የመጨረሻዎቹ የሰው ልጅ ፍጥረቶች መሆናችንን ተገንዝበን ይህችን ዓለም ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ እንደምንሰናበታት ባወቅን ጊዜ በእያንዳንዷ ቀናችን ጠንቃቃና ዝግጁ መሆን እንዳለብን መካሪ አያሻንም፡፡ ለሞት ከሚያበቁ በሽታዎች በርን ዘግቶ ማምለጥ፣ ከድንገተኛ መቅሰፍት እና ከወቅታዊ ወረርሽኝ ራስን በመሰወር የመጨረሻዋን ምድራዊ ሕይወት ኑሮ ጨርሶ ወደ ዘላለማዊ ቤታችን ጠቅልሎ ለመሄድ መጠንቀቅ የብልሆች ስራ ነው፡፡ ይህን እያሰባችሁ መኖር እንዳለባችሁ ለማስገንዘብ እወዳለሁ፡፡
#ሲልቪያ_ብራውን
#END_of_DAYS መጽሐፍ
#ትንቢተ_ፍጻሜ በሚል በአማርኛ ተተርጉሞ በገበያ ላይ ውሏል፡፡
*************
በክርስትና፣ በእስልምና፣ በጆሆቫ፣ በራስ ተፈሪያኖች… በሁሉም ኃይማኖቶች ስለዓለም ፍጻሜ የተነበየ መጽሐፍ፡፡
#ኢትዮጵያ_እና_የንጉሶች_ንጉስ_የሆኑት_አጼ_ኃይለስላሴም_በዚህ_መጽሐፍ_ውስጥ_ተጠቅሰዋል፡፡ ከትንቢተ ፍጻሜው ጋር ምን ያገናኛቸው ይሆን?
#እውን_እንደሚባለው_ዓለም_ፍጻሜዋ_አሁን_ይሆን? #ወይስ_ስንት_ዘመን_ትቆይ_ይሆን?
ተርጓሚ ራሴላስ ጋሻነህ
የመጽሐፈ ሔኖክ ኢትዮጵያዊና የስኬት ፍልስፍና መጽሐፍት ተርጓሚ

Forwarded from HEY Online Market
SAMSUNG:UHD TV(2019)
55 Inches TV
7 SERIES | RU7300
Price: 36,499
📌apple air play
Contact US
0953964175
0925927457
0910695100
@HEYOnlinemarket
55 Inches TV
7 SERIES | RU7300
Price: 36,499
📌apple air play
Contact US
0953964175
0925927457
0910695100
@HEYOnlinemarket
Forwarded from Adot printing and advertising
#ጥራትያላቸውንና ምርጫዎን የጠበቁ የፕሪንቲንግ ወጤቶች ሳይለፉ ሳይደክሙ!
#HighQuality Printing Products
#Adot is here to fulfill your demands!!
Contact US
0912949368
@adotprinting
#HighQuality Printing Products
#Adot is here to fulfill your demands!!
Contact US
0912949368
@adotprinting
በመቅደላ ወረዳ በግለሰቦች መካከል በተነሳ ግጭት የሰባት ሰዎች ህይወት አለፈ!
በደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ በግለሰቦች መካከል በተፈጠረ አለመግባባት የሰባት ሰዎች ህይወት ማለፉን የወረዳው አስተዳደር አስታወቀ። የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ተፈራ ሞላ ማምሻውን ለኢዜአ እንደገለፁት ችግሩ የተከሰተው ትናንት ከ8 ሰዓት ጀምሮ በወረዳው ቀበሌ 022 ኮሬብ ተብሎ በሚጠራው የገጠር ከተማ ነው።የችግሩ መንስኤ እየተጣራ ቢሆንም በሁለት ግለሰቦች መካከል በተፈጠረ አለመግባባት በተነሳው ግጭት የአንዱ ቤተሰብ አባላት ወንድማቸው በተቃራኒው ባለ አካል በተተኮሰ ጥይት ህይወቱ ማለፉን ተናግረዋል።በጉዳዩ የተበሳጩት የሟች ወንድሞች አለመግባባቱን ለማብረድ ወደ ቦታው ከሄዱ የፀጥታ አባላት ጋር በተደረገ የተኩስ ልውውጥ አራት ፖሊሶችን ጨምሮ በድምሩ የሰባት ሰዎች ሕይወት ማለፉን አቶ ተፈራ ገልጸዋል።የችግሩ መንስኤና የደረሱ ጉዳቶች በፖሊስ ተጣርቶ በቀጣይ ዝርዝር መረጃ እንደሚሰጥም ዋና አስተዳዳሪው አስታውቀዋል።
ምንጭ: ኢዜአ

አሜሪካ የነዋሪነት መታወቂያ ለሚቀጥሉት ስልሳ ቀናት እንደማትሰጥ አስታወቀች፡፡
ወደ አሜሪካ የሚመጣም ሆነ በሃገሪቱ የነዋሪነት ፍቃድ የሌለው ማንኛውንም አይነት ሰው መታወቂያዉን ለሚቀጥሉት ስልሳ ቀናት እንደማያገኝ ትራምፕ ያስተላለፍት ውሳኔ በዚያውም የሥደተኞችን ፍልሰት ለመቀነስ የሚደረገውን ስራ ለማገዝ እንደሆነ ተነግሯል፡፡
አሜሪካዊያን ስራቸውን እያጡበት ባለው በዚህ ፈታኝ ወቅት ማንም ወደ አሜሪካ ገብቶ የሓገሪቱን ዜጎች የቀጣይ የሥራ እድል ማጥበብ የለበትም ብለዋል ትራምፕ በቲውተር ገፃቸው ላይ ፡፡
ስራቸውን ያጡ አሜሪካዊያን እያሉ ከውጪ የመጡ ስደተኞችን ስራቸውን ሊወስዱባቸው አይገባም ይህም በጣም የተሳሳተ ሃሳብ ነው፤ ስለሆነም ስራቸውን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ያጡ የሃገሬ ዜጎች ስራቸውን ያገኛሉ ለዚህም ደግሞ የአሜሪካ መንግስት ግዴታ አለበት ሲሉ ተደምጠዋል፡፡
መጪው እሮብ ህጉ ፀድቆ ተግባራዊ ይሆናል ያሉት ትራምፕ ሁኔታው እየታየ ሊራዘም እንደሚችልም ተናግረዋል፡፡
በስደተኞችን ጉዳይ ላይ ባላቸው ጠንካራ አቋም የሚታወቁት ትራምፕ የኮሮና ባይረስ ስርጭት ለማስቆም እየሰራን ነው ብለዋል።
Via:- Ethio FM
@Yenetube @Fikerassefa

በጅቡቲ ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ የ5 ሰዎችን ህይወት ሲቀጥፍ በሺዎች የሚቆጠሩትን አፈናቅሏል።
- ጎርፉ በኮሮና ቫይረስ የተጠረጠሩትን ዜጎች ምርመራ እንዳያደርጉ ምክንያት ሀኗል።