በአማራ ክልል የትንሳኤ በአል የእንስሳት ግብይት በከተሞች መግቢያና መውጫ በሮች እንዲካሄድ ተወሰነ!
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የትንሳኤ በዓል የእንስሳት ግብይት በከተሞች መግቢያና መውጫ በሮች ላይ እንዲካሄድ መወሰኑን የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ለትንሳኤ በአል የእንስሳት ግብይት የሚካሄድበትን ቦታና ህብረተሰቡ ማድረግ ያለበትን ጥንቃቄ አስመልክቶ ዛሬ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል።የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ተዋቸው ወርቁ በሰጡት መግለጫ በክልሉ የሚገኙ የገበያ ቦታዎች የተጨናነቁ በመሆናቸው ለኮሮና ቫይረስ ስርጭት እንዳያጋልጡ ጥንቃቄ ተደርጓል።
Via ENA
@YeneTube @FikerAssefa

ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ አለመለቀቃቸው ተገለጸ
ለሦስት ሳምንታት በእስር ላይ የነበሩት ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ በፍርድ ቤት የዋስ መብታቸው ተከብሮላቸው እንዲለቀቁ የተወሰነ ቢሆንም አለመለቀቃቸውን ቤተሰቦቻቸው ለአዲስ ማለዳ አስታወቁ። ያየሰው ዛሬ ሚያዚያ 7/2012 በዋለው ችሉት በ25 ሽሕ ብር ዋስ እንዲፈቱ እና ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ ከእስር ቤት እንደሚወጡ ጠበቃቸው ለአዲስ ማለዳ ማስታወቃቸው የሚታወስ ነው። ይሁን እንጂ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ ያየሰው እንዳልተፈቱ ቅርብ ቤተሰቦቻቸው አስታውቀዋል።
Via:- Addis Maleda
@Yenetube @Fikerassefa

ጅቡቲ ዛሬ 72፣ ኬንያ ደሞ 9 በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎችን እንዳገኙ የሀገራቱ ዜና ምንጮች ዘግበዋል፡፡ የጅቡቲ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 435 ሲደርሱ፣ የኬንያ ደሞ 225 ሆኗል፡፡
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
ታንዛኒያ በ24 ሰዐት ውስጥ 29 አዲስ ኬዝ ተመዝግቧል ዛሬ ኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሁሉም ታዛናዊያን ናቸው። በአጠቃላይ በታንዛኒያ 88 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
ከኬኒያ ገብተው በዲላ ዩኒቨርስቲ የለይቶ ማቆያ ማዕከል ለ14 ቀናት የቆዩ 215 ዜጎች፣ የኮረና ቫይረስ ምልክት ባለማሳየታቸው ማሰናበቱን ዩኒቨርስቲው አስታውቋል። በለይቶ ማቆያ ማዕከሉ በአሁኑ ጊዜ 223 ሰዎች ይገኛሉ።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
ፈረንሳይ በቅርቡ የሞቱና እስካሁን ያልተቆጠሩ ሰዎችን ጨምሮ 1438 ሞት በ24 ሰዓት ውስጥ ሪፖርት አድርጋለች። ይህንንም ተከትሎ የሟቾች ቁጥር 17,000 አልፏል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
ግብፅ ባለፈው 24 ሰዓት ውስጥ 155 አዲስ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂና 5 በበሽታው የሞቱ ሰዎችን ሪፖርት አድርጋለች። ይህንንም ተከትሎ በሀገሪቱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 2505 ሲደርስ 183 ሰዎች ደግሞ ሞተዋል።553 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል።
ምንጭ:Daily News Egypt
@YeneTube @FikerAssefa
ምንጭ:Daily News Egypt
@YeneTube @FikerAssefa
እርማት ወስደናል!
የስራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ኮሚሽነር
ዶ/ር ኤፍሬም ተክሌ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት በአጠቃላይ በቀጣይ ሶስት ወራት 2 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ከስራ ገበታቸው ሊፈናቀሉ እንደሚችሉ #አዲስ_ማለዳን_ዋቢ አድርገን በገፃችን ላይ ያሰፈርነው መረጃ የተሳሳተ መሆኑ የስራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን የክቡር ኮሚሽነር ልዩ ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ #ሙሉእመቤት_አሸብር በተላከልን መረጃ መሰረት ዜናው ከገፃችን ላይ አንስተናል።

በሁሉም አቅጣጫ ከደቡብ አፍሪካ ጋር የምትዋሰነው ሌሶቶ አንድም የተረጋገጠ የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ሳይመዘገብባት ለቅድመ ጥንቃቄ ስትል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጃለች። በተጨማሪም በሀገሪቱ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የእንቅስቃሴ እገዳ ተላልፏል።
ምንጭ:CGTN
@YeneTube @FikerAssefa
ምንጭ:CGTN
@YeneTube @FikerAssefa
አፕል iPhone SE 2 የተባለ አዲስ ሞዴል አስተዋውቋል። ይህ ሞዴል ውጫዊ ገፅታው iPhone 8 የሚመስል ሲሆን ውስጣዊ ይዘቱ ከiPhone 11 ጋር ይመሳሰላል ተብሏል። መነሻ ዋጋውም በአንፃራዊነት ረከስ ያለ ሲሆን በአሜሪካ ገበያ $399 ፣በእንግሊዝ ደግሞ £419 ብቻ መሆኑን The Independent ዘግቧል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
ፖስኮ የተሰኘ እና መቀመጫውን በደቡብ ኮሪያ ያደረገ ብረታ ብረት ፋብሪካ በኢትዮጵያ ሥራ ለመጀመር የአዋጭነት ጥናት ሠርቶ ማጠናቀቁ ተገለጸ። ኩባንያው በኢትዮጵያ በሚጀምረው የብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ ቀደም በብረታ ብረት ፋብሪካዎች ይሠራ የነበረውን የብረት ምርት ማምረቻ ግብዓት እዚሁ ማምረት ይጀምራል ተብሏል።
Via:- Addis Maleda
@Yebetube @Fikerassefa
Via:- Addis Maleda
@Yebetube @Fikerassefa
ትራምፕ ቫይረሱ የከፋ ጉዳት ሊያስከትል የሚችልበትን ጊዜ አልፏል አሉ።
ትራምፕ ጨምረውም ቫይረሱ በቻይናዋ ዉሃን ከተማ ሳይሆን ከዉሃን ላብራቶሪ ነው የወጣው ስለሚባለው ያልተረጋገጠ ሪፖርት አሜሪካ ትመለከተዋለች ብለዋል።
Via:- BBC
@Yenetube @Fikerassefa
ትራምፕ ጨምረውም ቫይረሱ በቻይናዋ ዉሃን ከተማ ሳይሆን ከዉሃን ላብራቶሪ ነው የወጣው ስለሚባለው ያልተረጋገጠ ሪፖርት አሜሪካ ትመለከተዋለች ብለዋል።
Via:- BBC
@Yenetube @Fikerassefa
ዶ/ር ፅዮን ፍሬው በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ በሆነባት የአሜሪካዋ ኒው ዮርክ ነው የሚሰሩት።
ዶ/ር ፅዮን የኮሮናቫይረስ ይዟቸው እንዳገገሙ በትዊተር ገጻቸው ላይ አስታውቀዋል።
ስለ ኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ እንዲሁም ኢትዮጵያ በሽታውን ለመከላከል እየወሰደች ስላለችው እርምጃ ዶ/ር ፅዮንን BBC Amharic አናግሯቸዋል።
መስፈንጠርያውን በመንካት ሙሉውን ያንብቡ⬇️
https://bbc.in/3acI7WT

የብራዚሉ ፕሬዝዳንት "ከኮሮናቫይረስ ነፃ ነኝ "ያሉበትን የህክምና ማስረጃ እንዲያቀርቡ ተጠይቅዋል
"ባለፈው መጋቢት ወር ሁለቴ የኮሮኖቫይረስ ምርመራ አድርጌያለው ውጤቴም ከቫይረሱ ነፃ መሆኔን " ነው ያሳየው ያሉት የብራዚሉ ፕሬዝዳንት ጃየር ቦልሶናሮ ማስረጃቸውን ለህዝብ በ30 ቀን ውስጥ ይፋ እንዲያደርጉ በሀገሪቱ ኮንግረስ ተጠይቀዋል። ቦልሶናሮ አስከ አሁን በጉዳዩ ላይ ዝምታን መምረጣቸው ቫይረሱ ይኖርባቸው ወይ ይሆን? የሚል ግምት በብዙ ብራዚሊውያን ዘንድ ጭሯል ሲል ዘ ጋርዲያን ጋዜጣ ዘግቧል።
Via:- Tesfay Getnet

የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ለሀገር አቋራጭ፤ ለአነስተኛና መለስተኛ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭ ትራንስፖርተሮች በሙሉ የተሰጠ ማሳሰቢያ
"በሀገራችን የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመግታት ሲባል የሀገር አቋራጭ የትራንስፖርት አገልግሎት መቋረጡ ይታወቃል፡፡ይሁን እንጅ የሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በሚሰጡ ስድስቱም መናሀሪያዎች ዛሬ ሚያዚያ 8 ቀን 2012ዓ/.ም ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ጀምረናል፡፡ስለሆነም የሀገር አቋራጭ ፤ የአነስተኛና መለስተኛ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭ ትራንስፖርተሮች ተሸከርካሪዎቻችሁ አገልግሎት ለሚሰጡት ህብረተሰብ አስፈላጊና ንጽህናውን የጠበቀ አገልግሎት መስጠት ይጠበቅባችኃል፡፡
በዚሁ መሰረት
1ኛ) ለማህበራት ሰራተኞች፣ለአሽከርካሪዎች ፣ ለገንዘብ ተቀባዬችና ለረዳቶች፤ ጓንት፤ የአፍና አፍንጫ ማስክ፤ ሳኒታይዘር/አልኮል/ ማቅረብ
2ኛ) የጫኝና አዉራጅ ማህበራት እና የስነስርዓት አስከባሪ አደረጃጀቶች ለጫኝና አውራጅ እና ለስነ-ሥርዓት አስከባሪዎች ጓንት፤ የአፍና አፍንጫ ማስክ ማቅረብ
3ኛ) ተሸከርካሪዎቻቸውን ሥምሪት ከመውሰዳቸው በፊት ከመናሀሪያዉ አስተዳደር ጋር በመሆን የኬሚካል ርጭት ማካሄድ
በአጠቃላይ የኮረና ወረርሽን ለመከላከል ንጽህናውን የጠበቀ አገልግሎት ለህብረተሰቡ መስጠት ትውልድን እና ሀገርን የማዳን ጥሪ መሆኑን እየገለጽን ይህንን ያላሟላ ትራንስፖርተር ስምሪት ለመውሰድ የሚቸገር መሆኑን የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ጥሪውን ያቀርባል፡፡"
የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን

ኤድናሞል🙏
ኤድናሞል በCovid -19 ወረርሽኝ ምክንያት የሚያዝያ ወር 2012 ዓ.ም ወርሃዊ ክራይ ከክፍያ ነፃ ማድረጉን ሰምተናል።

ዓለም አቀፍ ተቋማት ከ23 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምግብ ነክ ምርቶችን ከቀረጥ ነጻ እንዲያቀርቡ ጥሪ ቀረበ!
የኢትዮጵያ መንግሥት በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ሊፈጠር የሚችለዉን ማኅበራዊ ችግር ለመቋቋም እና መሠረታዊ የሆኑ የምግብ ፍጆታዎች ላይ እጥረት እንዳያጋጥም፣ ዓለማቀፍ ኩባንያዎች 23 ሚሊዮን ኩንታል የምግብ ምርቶችን ከቀረጥ ነጻ እንዲያስገቡ ጥሪ አቀረበ።
Via Addis Maleda

በደቡብ ኮሪያ የተካሄደውን ምርጫ ገዢው ፓርቲ አሸነፈ።
የኮሮና ወረርሽኝ ደቡብ ኮሪያውያን ድምጻቸውን ለመስጠት ወደ ምርጫ ጣቢያ ከመሄድ አላገዳቸውም ነበር ሆኖም ግን ወደ ምርጫ ጣቢያ ሲያመሩ ጓንት እና ማስክ ማድረግ ግዴታቸው ነበር።
@Yenetube @Fikerassefa
የኮሮና ወረርሽኝ ደቡብ ኮሪያውያን ድምጻቸውን ለመስጠት ወደ ምርጫ ጣቢያ ከመሄድ አላገዳቸውም ነበር ሆኖም ግን ወደ ምርጫ ጣቢያ ሲያመሩ ጓንት እና ማስክ ማድረግ ግዴታቸው ነበር።
@Yenetube @Fikerassefa
በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ዛሬ እንደገና መጀመሩን የፌድራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታወቀ።
@YeneTube @Fikerassefa
@YeneTube @Fikerassefa
ኬንያ የአፍ ጭምብል የማያደርጉ ዜጎቿን መቅጣት ጀመረች።
በመዲናዋ ናይሮቢና ሌሎች ከተሞች የአፍ ጭምብል በማያደርጉ ሰዎች ላይ እርምጃ መወሰድ መጀመሩን የናይሮቢ ኮሚኒኬሽን ይፋ ማድረጉን KTN ዘግቧል።ትላንት ተግባራዊ መሆን የጀመረው ይህ ህግ የአፍ መሸፈኛ ያላደረጉ ሰዎች እስከ 20ሺ የኬንያ ሽልንግና በህዝብ መሰብሰቢያ ስፍራ ላይ ሳያደርጉ የተገኙ ሰዎችን ደግሞ እስከ 40ሺ ሽልንግ ይቀጣል።
የማስክ እጥረት መኖሮን የሚገልፁት የሀገሪቱ ነዋሪዎች የአንድ ማስክ ዋጋ መነሻ ዋጋ መቶ ሽልንግ መሆኑና መወደዱን በቅሬታ መልክ አንስተዋል። ከቀናት በፊት የናይሮቢ ገዢ ለነዋሪዎች የቁሳቁስ ድጋፍ እንደሚያደርግ መግለፁ ይታወሳል።በኬንያ እስካሁን 225 በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሲሆን 53 ሰዎች አገግመዋል 10 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ሳቢያ ህይወታቸውን አጥተዋል።
Via ASHAM TV