በአዲስ አበባ 1200 የምግብ ባንኮች ተቋቁመዋል። ኢ/ር ታከለ ኡማ በልደታና በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የሚገኙ የምግብ ባንኮችን ጎብኝተዋል።
ወደ ምግብ ባንኮቹ የተለያዩ የምግብ አይነቶች እየገቡ ሲሆን ማህበረሰቡ ድረስ የሚደርስ መዋቅርም ተዘርግቷል። የምግብ ባንኮቹ ከኮሮና ቫይረስ መከሰት ጋር በተያያዘ የምግብ ችግር ሊገጥማቸው ዜጎችን ለመደገፍ የተቋቋሙ ሲሆን የከተማዋ ነዋሪዎችም ድጋፍ እያደረጉ ይገኛሉ።
ኢ/ር ታከለ ኡማ ወቅቱ መረዳዳትንና ያለንን መካፈልን የሚጠይቅ እንደመሆኑ ነዋሪዎች የተቻላቸውን ድጋፍ ወደ ምግብ ባንኮቹ እንዲያስገቡ ጥሪ አቅርበዋል።
@Yenetube @Fikerassefa

የሙቀት መጠን ሲለኩ በመለኪያ መሳሪያውና በሚላከው ሰው መካከል ከ3-5 ሴንት ሜትር ርቀት ይጠብቁ! የተመዘገበውን የሙቀት መጠን ለተለካው ሰው ወዲያውኑ ያሳውቁ።
#ጤናሚንስቴር
@Yenetube @FikerAssefa
#ጤናሚንስቴር
@Yenetube @FikerAssefa
የትግራይ ክልል ከትናንት ከሰዓት በኋላ ጀምሮ በአሉላ አባነጋ የአውሮፕላን ማረፊያ በኩል ወደ ክልሉ የሚገቡ መንገደኞች ወደ ተዘጋጀላቸው ለይቶ ማቆያ ማዕከል ማስገባት መጀመሩን አስታወቀ።
በትናንትናው ዕለት ወደ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ የተደረጉት ተጓዦች በቁጥር 47 ሲሆን፤ ለ14 ቀናት ለይቶ ማቆያ ማዕከሉ ውስጥ እንደሚቆዩ ተነግሯል። በማቆያው የሚኖራቸውን ወጪ ሙሉ በሙሉ መንገደኞቹ ይሸፍናሉ ተብሏል።
Via BBC
@YeneTube @FikerAssefa

የኬንያ አየር መንገድ የኬኒያ መንግስት ለኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት አገልግሎት እንዲሰጥ ስምምነት ማድረጉን ተቃወመ
የኬኒያ አየር መንገድ የኬኒያ መንግስት በኮሮና ቫይርስ ምክንያት ስራ ያቆሙ የመንገደኛ መጓጓዣ አውሮፕላኖችን ተጠቅሞ ከጆሞ ኬኒያታ አለም አቀፍ አውሮፕላን በመነሳት ወደ አውሮፓ እና ኤዢያ ለዕቃ ማጓጓዣነት መጠቅም እንዲችል ለኢትዮጲያ አየር መንገድ ፍቃድ መስጥቱን ተቃወሟል፡፡
ቢዝነስ ደይሊ አፍሪካ እንደዘገበው በወረርሽኙ ምክያት ሁሉንም በረራዎች ያቆመው አየር መንገዱ ስምምነቱን የተቃወመው ለተፎካካሪው ያልተገባ የገበያ ብልጫ ይሰጣል በሚል ነው፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከወረርሽኙ በፊት ባለው ወቅት ስኬትን በመጎናጸፍ የበላይነቱን ቢያሳይም ሁለቱ አየር መንገዶች በአቪየሽን ኢንዱስትሪው ተፎካካሪ መሆናቸው አይዘነጋም፡፡
Via:- አዲስ ዘይቤ

በግብይት ቦታዎች አካላዊ መራራቅ እንዲጠበቅ ጠ/ሚ ዐቢይ አሳሰቡ
ግብይት ቦታዎች ውስጥ ኮቪድ-19ን ለመከላከል በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ደንብ መሠረት አካላዊ መራራቅ እንዲጠበቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሳስበዋል።
“ገበያዎች ለብዙዎች የገቢ ምንጭ በመሆናችው የማኅበረሰባችንን የኑሮ ደኅንነት ለማረጋገጥ ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፌስ ቡክ ገፃቸው፣”ሸማቾችም ለኑሮ ሸመታዎቻቸው በገበያ ላይ ጥገኛ ናቸው”ብለዋል።
ይሁን እንጂ “በገበያዎቻችን ውስጥ ኮቪድ-19ን ለመከላከል በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ደንብ መሠረት አካላዊ መራራቅን በማክበር የቫይረሱን ሥርጭት ለመቆጣጠር እያንዳንዳችን የራሳችንን ድርሻ ልንወጣ ይገባል” ብለዋል።
Via:- Walta

#Update
ጅቡቲ ባንድ ቀን 83 በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎችን በማግኘቷ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 298 እንደደረሱ ሆርን ዲፕሎማት በድረገጹ ዘግቧል፡፡ ኬንያ ደሞ ዛሬ 11 በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች እና የ1 ሰው ሞት ማስመዘገቧን የሀገሪቱ ጋዜጦች ዘግበዋል፡፡

እስካሁን ድረስ አንድም የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ሪፖርት ያላደረጉ ሀገራት:
1. ኮሞሮስ
2. ኪሪባቲ
3. ሌሶቶ
4. ማርሻል ደሴቶች
5. ሚክሮኔዥያ
6. ናውሩ
7. ሰሜን ኮሪያ
8. ፓላው
9. አሜሪካ ሳሞኣ
10. ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፕል
11. ሶሎሞን ደሴቶች
12. ታጂክስታን
13. ቶንጋ
14. ቱርክሜንስታን
15. ቱቫሉ
16. ቫኗቱ
ምንጭ: አልጃዚራ
@YeneTube @FikerAssefa
1. ኮሞሮስ
2. ኪሪባቲ
3. ሌሶቶ
4. ማርሻል ደሴቶች
5. ሚክሮኔዥያ
6. ናውሩ
7. ሰሜን ኮሪያ
8. ፓላው
9. አሜሪካ ሳሞኣ
10. ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፕል
11. ሶሎሞን ደሴቶች
12. ታጂክስታን
13. ቶንጋ
14. ቱርክሜንስታን
15. ቱቫሉ
16. ቫኗቱ
ምንጭ: አልጃዚራ
@YeneTube @FikerAssefa
በኢኳዶር በኮሮና የሞቱ ሰዎች አስክሬን በየመንገዱ እየተጣለ ነው!
በኢኳዶሯ ትልቋ ከተማ ጉዓያኪል ነዋሪዎች በኮሮናቫይረስ ምክንያት የሞቱ ዘመዶቻቸውን ሳይቀብሩ ለቀናት መቆየት ግድ ሆኖባቸዋል።የሟቾች ቁጥር ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳ መንግሥት የሚሞቱ ሰዎችን አስክሬን ለመቅብር ከአቅሙ በላይ ሆኗል።
Via BBC
@YeneTube @FikerAssefa
በኢኳዶሯ ትልቋ ከተማ ጉዓያኪል ነዋሪዎች በኮሮናቫይረስ ምክንያት የሞቱ ዘመዶቻቸውን ሳይቀብሩ ለቀናት መቆየት ግድ ሆኖባቸዋል።የሟቾች ቁጥር ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳ መንግሥት የሚሞቱ ሰዎችን አስክሬን ለመቅብር ከአቅሙ በላይ ሆኗል።
Via BBC
@YeneTube @FikerAssefa
በሀረር ከተማ ተቋርጦ የነበረው የታክሲ አገልግሎት በከፊል መጀመሩ ተገለጸ።
በሀረር ከተማ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ተቋርጦ የሰነበተው የታክሲ አገልግሎት በከፊል መጀመሩን የክልሉ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ገለጸ። የሀረሪ ክልል መንገድ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮው ሃላፊ አቶ ፈርሃን ዚያድ እንደገለጹት በክልሉ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የታክሲ አገልግሎት ተቋርጦ ቆይቷል።በአሁኑ ወቅት ግን የትራንስፖርቱ አገልግሎት በከፊል እንዲጀምር መወሰኑን ገልጸዋል።
በትራንስፖርቱ አገልግሎቱም ተሽከርካሪዎቹ በሙሉና ጎዶሎ ቁጥር ለህብረተሰቡ አገልግሎት ይሰጣሉ ሲሉም ተናግረዋል።በተለይ የታክሲ አሽከርካሪዎቹ ተሳፋሪዎቹ ከኮሮና ቫይረስ እራሳቸውን እንዲከላከሉ የሳኒታይዘር ካልሆነም ውሃና ሳሙና በማቅረብ አገልግሎት መስጠት እንደሚገባና በዚህም ስራ ላይ ቁጥጥር እንደሚደረግ ተናግረዋል።በፊት ከሚጭኑት የተሰፈሪዎች ቁጥር 50/100 ሀምሳ በመቶ መቀነስ እንደለበቸውም አስገንዝበዋል።
ምንጭ: የክልሉ መንግሥት ኮሙኒኬሽን

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ዙሪያ የአፍሪካ መረጃ!
➡️52 የእፍሪካ ህብረት አባላገራት ቫይረሱን ሪፖርት አድርገዋል።
➡️14,744 ሰዎች በቫይረሱ ተጠቅተዋል።
➡️793 ሰዎች ተይዘው ሞተዋል።
➡️2760 ሰዎች አገግመዋል።
ምንጭ:CDC Africa
@YeneTube @FikerAssefa
➡️52 የእፍሪካ ህብረት አባላገራት ቫይረሱን ሪፖርት አድርገዋል።
➡️14,744 ሰዎች በቫይረሱ ተጠቅተዋል።
➡️793 ሰዎች ተይዘው ሞተዋል።
➡️2760 ሰዎች አገግመዋል።
ምንጭ:CDC Africa
@YeneTube @FikerAssefa
የዩናይትድ ስቴትስ ደቡብ ምስራቃዊ ግዛቶችን በመታው ሃይለኛ ንፋሳማ ዝናብ ቢያንስ 18 ሰዎች ሞቱ።
ቴክሳስ፣ ሉዊዝያና፣ ሚሲሲፒ፣ ጆርጅያና ቴኒሲን የመታው ከባድ ዝናብና አውሎ ንፋስ መኖሪያ ቤቶችን አውድማል፤ 8 መቶ 60ሺህ ሰዎችን የኤሌክትሪክ አገልግሎት አሳጥቷል።
Via VoA
@YeneTube @FikerAssefa
ቴክሳስ፣ ሉዊዝያና፣ ሚሲሲፒ፣ ጆርጅያና ቴኒሲን የመታው ከባድ ዝናብና አውሎ ንፋስ መኖሪያ ቤቶችን አውድማል፤ 8 መቶ 60ሺህ ሰዎችን የኤሌክትሪክ አገልግሎት አሳጥቷል።
Via VoA
@YeneTube @FikerAssefa
ፈረንሳይ በ24 ሰዓት ውስጥ 574 ሞት ስታስተናግድ በሀገሪቱ እስካሁን የሞቱ ሰዎች ቁጥር 14,967 ደርሷል።
ምንጭ:France 24
@YeneTube @FikerAssefa
ምንጭ:France 24
@YeneTube @FikerAssefa
በባሕር ዳር፣ እንጅባራ፣ ቲሊሊና አዲስ ቅዳም ከተሞች ተጥሎ የነበረው የእንቅስቃሴ ገደብ ከነገ ጀምሮ ተነሳ።
በፌዴራል መንግሥት ደረጃ የተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ብቻ ተግባራዊ እንደሚደረግም የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ተመሥገን ጥሩነህ አስታውቀዋል።
Via:- AMMA
@Yenetube @Fikerassefa
በፌዴራል መንግሥት ደረጃ የተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ብቻ ተግባራዊ እንደሚደረግም የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ተመሥገን ጥሩነህ አስታውቀዋል።
Via:- AMMA
@Yenetube @Fikerassefa
ዶ/ር ሊያ ታደሰ :-
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ከፊት ለፊት ሆነው በመዋጋት የህክምና አገልግሎት እየሰጡ ላሉት የጤና ባለሙያዎቻችን ለሶስት ወር የሚቆይ መኖሪያ እንዲሆን የኖህ ሪል ስቴት አዲስ አፓርታማ ለጤና ሚኒስቴር በማስረከብ ላደረጉት እጅግ በጎ እና ቸርነት የተሞላው ተግባር በራሴ እና በጤና ሚኒስቴር ስም ማመስገን እወዳለሁ::

በማህበራዊ ሚዲያዎች "የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ የውጭ ሀገር ዜጎች ለቫይረሱ መስፋፋት ምክንያት እየሆኑ ስለሆነ ከሀገር እንዲወጡ አዘዋል" በሚል ሲሰራጩ ያሉ ዜናዎች ፈፅሞ ሀሰት መሆናቸውን የደቡብ አፍሪካ የሀገር ውስጥ ጉዳዮች ጽ/ቤትን ጠቅሶ የአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ Fact check ክፍል ዘግቧል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
በሶማሊያ ዛሬ የተመዘገበው የኮቪድ-19 ተጠቂዎች ቁጥር እስከ ትናንት ከነበረው በ140% ጨምሯል።ዛሬ ብቻ 35 አዲስ ተጠቂዎች ሲመዘገቡ አጠቃላይ ቁጥራቸው ደግሞ 60 ደርሷል።
ምንጭ:CGTN
@YeneTube @FikerAssefa
ምንጭ:CGTN
@YeneTube @FikerAssefa
የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ከዚህ ቀደም ዜጎች በቤት ውስጥ እንዲያሳልፉ የወጣውን አዋጅ አራዝሟል። እንደ አውሮፕያውያን አቆጣጠር ሜይ 11 ድረስ እንዲቆይ ወስኗል።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa