ሀገረ አቀፍ ደረጃ ትብብሩ ቀጥሏል - አዳማ
አቶ ፀጋዬ ሁንዴ እና ወ/ሮ ኤልሳቤት አዱኛ በ አዳማ ከተማ የሚገኘውን ባለ 8 ወለል በሆነውን ሳራ የንግድ ማዕከል ያሉ 59 ተከራዮቻቸውን በ ኮሮና ምክንያት የተፈጠረውን ችግር እነደ ኢትዬጽያዊ በጋራ ለመካፈል ባላቸው ቁርጠኝነት ከመጋቢት-ግንቦት ያለውን ወር ክራይ ላለመቀበል ወስነዋል።
እንደ እዚህ ያሉ መልካም ኢትዮጵያውያንን በጎ ተግባር እንዲታወቅ በማድርግ ለሌሎች ምሳሌ ይሆኑ ዘንድ በማሰብ ለናንተ እንዲደርስ አደረኩኝ ( ምንም እንኳን እነሱ ይህን ማድረጋቸው እንዲነገር ባይፈልጉም ).
አርአያነቱን በማስረዳት እና ሌሎችን ይህን ተግባር እንዲማሩበት ይረዳል ብይ በማሳመን ፍቃዳቸውን አግኝቻለው። ይህንን አይነት መልካም ኢትዮጵያውያን መልካም ስራ ለሌላው በማድረስ የሞራል ግዴታችሀን እንደምትወጡ መሉ እምነት አለኝ።
@YeneTube @Fikerassefa

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ ሊሰበሰብ ነው!
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ ልዩ ስብሰባውን ነገ ሚያዝያ 02 ቀን 2012 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡በልዩ ስብሰባውም የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ ያወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ አባላት ለመሰየም የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብም መርምሮ ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በተጨማሪም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ለኮሮና ቫይረስ አስቸኳይ ጊዜ ምላሽ ፕሮጄክት ማስፈጸሚያ የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የቀረበ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ ያፀድቃል።ምክር ቤቱ በልዩ ስብሰባው እነዚህና ሌሎችም አለም አቀፍ ስምምነቶች ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ ያፀድቃል ተብሎም ይጠበቃል፡፡
Via EPA
@YeneTube @FikerAssefa

"ኮሮና ቫይረስ እያስከተለ ባለው ጉዳት ምክንያት በኢትዮጵያ በቀጣይ ሶስት ወራት ለምግብና ለጤና 1.6 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል ፣ ለጤና ወጪ ብቻ በትንሹ እስከ 19 ቢሊዮን ብር ሊደርስ ይችላል።" ዶ/ር እዮብ ተካልኝ
የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንደገለጹት የኮሮና ቫይረስ እያስከተለ ያለውን ሀገራዊቀውስ ተከትሎ በሚቀጥሉት ሶስት ወራት ለምግብና ለጤና አንድ ነጥብ ስድስት ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል። በመሆኑም ዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅትና ዓለም ባንክ በዚህ የችግር ወቅት ለሀገሮች የብድርና የእርዳታ እጃቸውን እየዘረጉ ይገኛሉ።
በዚህም መሰረት ዓለም ባንክ ለጤና ወጪ የሚውል ከ80 ሚሊዮን ዶላር በላይ ድጋፍ ማድረጉን እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅትም ከተከሰተው ችግር አንጻር ድጋፍ የማድረግ ፍላጎት እንዳሳየ ዶክተር እዮብ ተናግረዋል። የሁለትዮሽ ግንኙነትን በማጠናከር፤ ከተለያዩ ሀገራትና ፋውንዴሽኖችም ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን ተናግረዋል።
በአጠቃላይ በዚህን ጊዜ እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ታዳጊ ሀገራት ካልተደገፉ ከዚህ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ጉዳት መውጣት አይችሉም ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው ብድራቸውን መክፈል የማይችሉ ሀገራት ብድራቸው እንዲሸጋሸግላቸው ዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ጥሪ ማስተላለፋችን ተገቢ ነው ብለዋል።
ምንጭ: ኢፕድ

የሳዑዲ ጥምር ጦር ተኩስ አቁም በየመን
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በመላው ዓለም የሚደረጉ ጦርነቶች አንድ አፍታ ይቁሙና ትኩረታችንን በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ላይ እናድርግ ማለቱን ተከትሎ የተባበሩት አረብ ኢምሬቶችና ሳኡዲ በየመን ላይ የሚያደርጉትን ዘመቻ ለጊዜው ማቆማቸውን ይፋ አድርገዋል።
እስካሁን ስለተናጥል የተኩስ መቆም ስምምነቱ የሁውቲ ሚሊሻዎች ያሉት ነገር የለም።
Via:- BBC
@Yenetube @Fikerassefa

በኢትዮጵያውያ 1 ተጨማሪ ሰው በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተረጋግጧል!
በ24 ሰዓት ውስጥ 294 ሰዎች የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 1 ሰው በቫይረሱ መያዙ ተረጋግጧል።ይህንንም ተከትሎ በኢትዮጵያ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ወደ 56 ከፍ ብሏል።
ምንጭ: ኢዜአ
@YeneTube @FikerAssefa
በ24 ሰዓት ውስጥ 294 ሰዎች የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 1 ሰው በቫይረሱ መያዙ ተረጋግጧል።ይህንንም ተከትሎ በኢትዮጵያ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ወደ 56 ከፍ ብሏል።
ምንጭ: ኢዜአ
@YeneTube @FikerAssefa
የታማሚው ሁኔታ :-
ዜግነት ካናዳዊ በትውልድ ኢትዮጵያ እድሜው 43 ሲሆን ከካናዳ ወደ ዱባይ ከዛምን ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ የመጣ በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ።
@Yenetube @Fikerssefa

መንግሥት በሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ በህገ ወጥ አደረጃጀት ህገ ወጥ ድርጊት ሲፈጽሙ ነበሩ ባላቸው አካላት ላይ የማስተካከያ እርምጃ ወስጃለሁ ማለቱን የዞኑ ሰላምና ደኅንነት መምሪያ አስታወቀ፡፡
Via VoA
@YeneTube @FikerAssefa
Via VoA
@YeneTube @FikerAssefa
ኢትዮጵያ በመንገድ ስራ ተቋራጭነት የተሰማሩ 12 ባለሃብቶች የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያግዝ 15 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር አበረከቱ ፡፡
በዛሬው እለት በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋናው መ/ቤት በተዘጋጀው በዚሁ መርሃ ግብር ላይ አስራ ሁለት አገር በቀል የመንገድ ግንባታ ስራ ተቋራጮች ናቸው የ15.3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ያደረጉት ፡፡
የገንዘብ ድጋፉን ያበረከቱት ድርጅቶች እና የገንዘብ መጠን የተቋራጭ ስም የገንዘብ መጠን
1.ሰንሻይን ኮ/ሽን-2 ሚሊዮንብር
2.አለማየሁ ከተማ-2 ሚሊዮን ብር
3.ኤን ኤች ኬ ኮ/ሽን-2 ሚሊዮን ብር
4.ተ/ብርሃን አምባዪ ኮ/ሽን-2 ሚሊዮን ብር
5.ዮቴክ ኮ/ሽን-2 ሚሊዮን ብር
6.ራማ ኮ/ሽን-1 ሚሊዮን ብር
7.ሜልኮን ኮ/ሽን-1 ሚሊዮን ብር
8.እንይ ኮ/ሽን-1 ሚሊዮን ብር
9.ማርካን ኮ/ሽን-1 ሚሊዮን ብር
10.ፓወርኮን ክ/ሽን-500 ሺብር
11.ዮናብ ኮ/ሽን-500 ሺ ብር
12.ራባ እና ሶን ኃ /የተ/ የግ/ማ 300 ሺ ብር
Via ERA

ኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወቱ ያለፈ አስከሬን ወደ አገር ውስጥ እንዳይገባ ከለከለች።
የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን እንዳስታወቀው የኮሮና ቫይረስ መስፋፋትን ተከትሎ በውጭ አገራት በቫይረሱ ምክንያት ህይወቱ ያለፈ አስከሬን ወደ አገር ወስጥ እንዳይገባ ታግዷል።ባለስልጣኑም ወደ በኢትዮጵያ አየር ክልል የመብረር ፈቃድ ላላቸው 14 አየር መንገዶች አስከሬን ወደ ኢትዮጵያ ይዘው እንዳይገቡ ማገዱን ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላከው መግለጫ አስታውቋል።እገዳው የኢትዮጵያ አየር መንገድንም እንደሚመለከት ባለስልጣኑ አስታውቋል።
Via Ethio FM

በምእራብ ወለጋ ሸማቂዎች ግድያ መፈፀማቸው ተገለፀ!
በምእራብ ወለጋ ገንጂ ወረዳ ሁለት ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ወይም ታላቁ ተልእኮ በኢትዮጵያ የተባለ የቤተክርስቲያን አጋዥ ድርጅት አገልጋዮችና አንድ የ17 አመት ወጣት በታጠቁ ሰዎች መገደላቸውን የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ ገለፁ። የምእራብ ወለጋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ኤልያስ ኡመታ ግድያውን የፈፀሙት ታጥቀው በጫካ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ሸማቂዎች ናቸው ብለዋል። የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ከሸማቂዎቹ ጦር መሪ ለማረጋገጥ ያደረኩት ጥረት አልተሳካም ብሏል።
ምንጭ:VoA

በድሬዳዋ ተቋርጦ የነበረው የታክሲ አገልግሎት ዛሬ ጀመረ!
በድሬዳዋ አስተዳደር ተቋርጦ የነበረው የታክሲ አገልግሎት ዛሬ በከፊል መጀመሩን የፌደራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን ድሬዳዋ ቅርንጫፍ አስታወቀ።የቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ ኃላፊ ሰአዳ አዋሌ ዛሬ ለኢዜአ እንዳስታወቁት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ተቋርጦ የነበረው የከተማ ታክሲ አገልግሎት ዛሬ በከፊል ጀምሯል፡፡በአስተዳደሩ ካቢኔ ውሳኔ መሰረት ዛሬ አገልግሎቱ መጀመሩ የተከሰተውን ማህበራዊ ችግር ለማቃለል ያግዛል ብለዋል፡፡

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ግብር ከፋዮች የግብር ቅናሽ እንደሚያደርግ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ።
በተለይ አከራዮች የቤት ኪራይ ለተወሰነ ጊዜ እንዲተዉ ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ለግብር ከፋዮች የተወነሰ ማሻሻያ ሊያርግ መሆኑን አስታውቋል፡፡የቢሮው የታክስ ትራንስፎርሜሽን አማካሪ አቶ ኤርሚያስ አንጀሎ በማሻሻያው የደረጃ ሐ ግብር ከፋዮች የመጨረሻው ሶስት ወራት ግብር እንዳይከፍሉ ለማድረግ ውይይት እየተደረገበት ነው ብለዋል፡፡
ከአከራዮች አንዳንዶች በፍቃዳቸው የኪራይ ቅነሳ እያደረጉ በመሆናቸው ይህንን ለማገዝ አከራዮች የሚከፍሉትን ግብር ለመቀነስም ታስቧል ብለዋል፡፡በግብር ማሳወቂያ ወቅት በሚፈጠሩ የተወሰኑ ጉድለቶች የሚመጡ ወለዶች እና ቅጣቶች የሚቃለሉበት ሂደት ላይ እየተሰራ ነው ሲሉ አቶ ኤርሚያስ ነግረውናል፡፡የእነዚህ የግብር ማሻሻያ ረቂቅ ሀሳብም በአዲስ አበባ በካቢኔዎች ደረጃ ውይይት እየተካሄደበት ሲሆን የፋይናንስ ቢሮም ሀሳብ እንዲሰጥበት ተደርጓል ብለውና፡፡

በለይቶ ማቆያ የነበሩና ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸው የተረጋገጠ 554 ግለሰቦች ከማኅበረሰቡ ጋር እንዲቀላቀሉ ተደረገ!
Via ENA
@YeneTube @FikerAssefa
Via ENA
@YeneTube @FikerAssefa
የትግራይ ክልል ምክር ቤት ቀደም ሲል የደነገገውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለ3 ወራት አራዘመ!
የትግራይ ክልል ምክር ቤት ዛሬ በጠራው አስቸኳይ ጉባኤ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ቀደም ሲል የደነገገውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለተጨማሪ ሶስት ወራት አራዝሟል።ምክር ቤቱ አምስተኛ ዘመን ስድስተኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ዛሬ በመቀሌ ከተማ በቪዲዮ ኮንፍረንስ አካሂዷል።ምክር ቤቱ የአዋጁን አስፈላጊነትና ይዘት ከመረመረ በኋላ ቀደም ሲል ወስኖበት ከነበረው ከመጋቢት 17 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ለቀጣይ ሶስት ወራት እንዲፀና ወስኗል።የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሰነድ ለምክር ቤቱ አባላት ቀርቦ ከተወያዩበት በኋላ ስራ ላይ እንዲውል በሙሉ ድምጽ ማፅደቃቸውን ኢዜአ ዘግቧል።
Via ETV

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ በኢትዮጵያ የፓርላማ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፓርላማው ውጭ በምስሉ ላይ በሚታየው የጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት አዳራሽ በነገው ዕለት ይካሄዳል።
-Capital
@YeneTube @FikerAssefa
-Capital
@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from YeneTube
🇱🇷ኦርጅናል የሆኑ ምርቶችን ከአሜሪካ (Amazon, Walmart, AliExpress, Zappos, eBay, Bestbuy, Shopdisney, Costco, Alibaba) ላይ በተመጣጣኝ ዋጋ በትዕዛዝ እናስመጣለን፡፡
100% Original products With Warranty
👉🇱🇷 ELECTRONIC PRODUCTS
👉🇱🇷 CLOTHES & CASUAL SHOES
👉🇱🇷 COSMETICS
👉🇱🇷 WATCHES
🇪🇹"RAMA Luxury Lifestyle In partner with ቤንጽዮን American Brand"
በ ክልል ለሚገኙ ደንበኞቻችን በ EMS/DHL እናደርሳለን፡፡ @rama1922, 0945583211
ቦሌ መድሓኔዓለም እና መገናኛ ሱቃችንን ይጎብኙ
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAFfby5HJ8lIjnQT-4w

ዘመን ባስ አገር አቋራጭ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭ ድርጅት በአዲስ አበባ ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ።
Via ELU
@YeneTube @FikerAssefa
Via ELU
@YeneTube @FikerAssefa
የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ፣ የግሩፑ አባላት የሆኑ ኩባንያዎች በሚያከራዩዋቸው ቤቶች የሁለት ወራት ኪራይ 20 በመቶ ቅናሽ እንዲያደርጉ መመሪያ መስጠቱን አስታወቀ።
Via ELU
@Yenetube @Fikerassefa
Via ELU
@Yenetube @Fikerassefa