"ያልፋል አትጠራጠሩ!
ምንም እንኳ እየገጠመን ያለው ችግር ከዚህ በፊት እንዳየናቸው አደጋዎች የማያልፍ ቢመስልም ማለፉ ግን አይቀርም፡፡ ስለተመኘን ሳይሆን በትብብር ስለምንሰራ ይህ ጊዜ ያልፋል,"
ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ(ዶ/ር) "የለውጡን" የሁለተኛ አመት ምክንያት በማድረግ ያስተላለፉት መልዕክት
@YeneTube @FikerAssefa

በድሬዳዋ ከተማ በሚገኙ የተመረጡ ዋና ዋና መንገዶች ላይ የፀረ-ተህዋስ መድሃኒት ርጭት ተከናውኗል::
ዛሬ ከማለዳው ጀምሮ በተከናወነው የፀረ-ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ከኮኔል ድልድይ - ክርስቶስ ት/ቤት - ገንደገበሬ ፣ ከኮኔል ድልድይ - ደቻቱ - ቀፊራ - አምስተኛ ፣ ከድ/ዳ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት - ምድር ባቡር ክለብ - ሰዒዶ ያሉ መንገዶችን ተደራሽ ለማድረግ ተችሏል::
የኮሮናቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ ከገባ ጀምሮ የድሬዳዋ አስተዳደር የተለያዩ የመከላከል እርምጃዎችን እየወሰደ ሲሆን የዛሬው ፀረ-ተዋህስ የመድሃኒት ርጭትም ይህንኑ ታሳቢ ያደረገ ነው።
Via Dire Mass media

አውስትራሊያ የኮሮናቫይረስ ክትባት ሙከራ ልታደርግ ጫፍ ደርሳለች!
የአውስትራሊያ ተመራማሪዎች ውጤታማ እንደሚሆኑ ከፍተኛ ተስፋ በተጣለባቸው ሁለት የኮሮናቫይረስ ክትባቶች ሙከራ ማድረግ ጀምረዋል። ክትባቶቹ በእንሰሳት ላይ እንዲደረግ የመጀመርያ ዙር ሙከራን አልፈዋል። ለዚህም የዓለም ጤና ድርጅት እውቅና ሰጥቶታል።ከዚያ በኋላም ሙከራው ወደ ሰው እንዲሸጋገር ፍቃድ ያገኛል ማለት ነው።
Via BBC

YeneTube
በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ ንፁህ የመጠጥ ውሃ እንዲሁም በመላው ዞን የመብራት አገልግሎት ለማግኘት አዳጋች እንደሆነባቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ለየኔቲዩብ ተናገሩ። ነዋሪዎቹ እንደነገሩን የቧምቧ ውሃ በየመንደሩ አንዴ የሚደርስበት ጊዜ እስከ ከ15-30 እንደሚደርስና በዚህ የኮሮና ቫይረስን ወረርሽኝ ለመከላከል ንፅህና እጅግ አስፈላጊ በሆነበት ወቅት ይህ ችግር ፈተና እንደሆነባቸው ነው። የመብራት መቋረጥ ደግሞ…
⬆️⬆️
በትናንትናው ዕለት ከመብራትና ከውሃ መቆራረጥ ጋር በተያያዘ ከዳውሮ ዞን የደረሰንን ቅሬታ ማቅረባችን ይታወሳል።
የዞኑ መንግስት በኮምኒኬሽን ቢሮ በመብራት መቆራረጥ ችግር ላይ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ በማህበራዊ ትስስር ግጹ አስቀምጧል ።
@YeneTube @FikerAssefa
በትናንትናው ዕለት ከመብራትና ከውሃ መቆራረጥ ጋር በተያያዘ ከዳውሮ ዞን የደረሰንን ቅሬታ ማቅረባችን ይታወሳል።
የዞኑ መንግስት በኮምኒኬሽን ቢሮ በመብራት መቆራረጥ ችግር ላይ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ በማህበራዊ ትስስር ግጹ አስቀምጧል ።
@YeneTube @FikerAssefa
ኬኒያ የመድሃኒት ቤቶች የጸረ -ወባ መድሀኒቶችን እንዳይሸጡ አገደች፡፡
ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ክሎሮክዊን እና ሀይደሮ ክሎሮክዊን የተሰኙት የጸረ ወባ መድሃኒቶች ለተመረጡ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ህክምና እንዲውሉ ማዘዛቸውን ተከትሎ ኬንያ ስጋት የገባት ይመስላል።በዚህም ምክንያት የመድሃኒት መሸጫ ሱቆች የጸረ ወባ መድሃኒቶችን እንዳይሸጡ ጥብቅ ትዕዛዝ አስተላልፋለች።የኬንያ ጤና ዳይሬክተሩ ፓትሪክ አሞትን ምንጭ አድርጎ ሲትዝን ቴሌቪዥን ጣቢያ መድሃኒት ሻጮች የተለየ የሸኪም ትዕዛዝ ከሌለ በስተቀር መድሃኒቶቹን እንዳይሸጡ ታዘዋል።
ይሁን እንጂ የዘርፉ ምሁራን ይህን መድሀኒት ለኮሮና ቫይረስ ለመጠቀም ያስችል እንደሆነ ተጨማሪ ምርምር ቢደረግ ይሻላል እያሉ ነው፡፡የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ባሳለፍነው ሳምንት የጸረ ወባ መድሃኒቶች ለኮሮና ህክምና ጥቅም ላይ ይውላሉ ማለታቸውን ተከትሎ ባልና ሚስቶች መድሃኒቱን በመውሰዳቸው ባልየው ወዲያው ሲሞት ሚስትየዋ የህክምና ክትትል እየተደረገላይ ይገኛል።
Via Ethio FM

በኤች ኤይቪ መከላከል ላይ ብዙ ምርምር ያከናወነችው ደቡብ አፍሪካዊቷ ፕሮፌሰር በኮሮና ቫይረስ ሒወቷ አልፏል ።
ባለፈው ሳምንት ከለንደን ከተመለሰች በኋላ የኮሮና ቫይረስ መያዟ የተነገራት የ64 አመቷ ደቡብ አፍሪካዊቷ ፕሮፌሰር ጊታ ራምጂ ባለፈው ማክሰኞ ህክምና ስትከታተልበት ከነበረው ደርባን ከሚገኝ ሆስፒታል በሽታው ጠንቶባት ሒወቷ ማለፉን የሀገሪቱ ሚድያዎች ዘግበዋል።
ጊታ ራምጂ ኤች አይ ቪን ለመከላከል በሚረዱ መድሀኒቶች ላይ አመርቂ ምርምር ያከናወነች ሲሆን ለዚህም በርካታ አለም አቀፍ ሽልማቶች ተቀብላለች ።
Via:- tsefay getnet

የሩዋንዳ መንግስት የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ስርጨትን ለመግታት ባለፈው ወር በሀገሪቱ ጥሎት የነበረው የእንቅስቃሴ ገደብ እስከ ሚያዚያ 19 ማራዘሙን አስታወቀ።ሩዋንዳ ይህን ውሳኔያ ስተላለፈችው በሁለት ሳምንታት ውስጥ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ከ 17 ወደ 82 ከፍ በማለቱ ነው ተብሏል።
Via ENA
@YeneTube @FikerAssefa
Via ENA
@YeneTube @FikerAssefa
በቀን እስከ 270 የደም ናሙና የሚመረምር መሳሪያ በትግራይ ስራ ጀመረ!
በትግራይ ክልል በየቀኑ 270 የደም ናሙና በመውሰድ በኮሮና ቫይረስ የተጠቃ መሆኑንና አለመሆኑን የሚለይ የምርምራ መሳሪያ ሥራ መጀመሩን የክልሉ ጤና ምርምር ኢንስቲቲዩት ገለጸ።የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ተወልደ ውባዮህ ለኢዜአ እንደገለጹት የመመርመሪያ መሳሪያው ተከላና የሙከራ ስራ ተጠናቅቆ ከትላንት ጀምሮ ወደ ስራ ገብቷል።ለመመርመሪያ ማሽኑ የሚያስፈልጉ ግብአቶች /ኪት/ ከኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በድጋፍ መገኘታቸውንም ዋና ዳይሬክተሩ ተናግረዋል።

ጠቅላይ አቃቤ ህግ ለተጨማሪ 1 ሺህ 559 ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን አስታወቀ።
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በጉዳዩ ላይ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ይቅርታ የተደረገላቸው ታራሚዎቹ በየፖሊስ ጣቢያ የነበሩ፣ በማረሚያ ቤት ውስጥ መረጃቸው በወቅቱ ለውሳኔ በሚመች ሁኔታ ተጣርቶ ያልቀረበ እንዲሁም የፌደራል ታራሚዎች ሆነው በየክልሉ የነበሩ ታራሚዎች ናቸው ብለዋል።
እነዚህ ታራሚዎች በወቅቱ ከነበረው አጣዳፊነት አንፃር ከዚህ ቀደም ይቅርታ የተደረገላቸው ውስጥ ማካተት እንዳልተቻለ ወይዘሮ አዳነች ገልጸዋል። ለ1 ሺህ 559 ታራሚዎች ይቅርታ የተደረገውም የይቅርታ ቦርዱ ማረሚያ ቤት አጣርቶ ባቀረበለት መረጃ መሰረት በማጣራት ለፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በማቅረብ በተላለፈ የይቅርታ ውሳኔ መሆኑንም አስታውቅዋል።

የቻይናዋ ሼንዤን ከተማ ውሻና ድመት ለምግብነት እንዳይውል ከልክላለች። በዚህም ይህንን ውሳኔ በማስተላለፍ የመጀመሪዋ የቻይና ከተማ ሆናለች።
ምንጭ: ሮይተርስ
@YeneTube @FikerAssefa
ምንጭ: ሮይተርስ
@YeneTube @FikerAssefa
በኮሮናቫይረስ ከተያዙት ሰዎች መካከል አንድ ተጨማሪ ሰው አገገመ!
በኮሮናቫይረስ ከተያዙት ሰዎች መካከል አንድ ተጨማሪ ሰው ማገገሙን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ።ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 65 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ ተካሂዶ ሁሉም ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸው ተገልጿል።በለይቶ ማቆያ ማዕከል ውስጥ 25 የኮሮናቫይረስ ታማሚዎች መኖራቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገልጸዋል።ከዚህ ቀደም ከህመሙ ማገገማቸው ከተገለጸው ሁለት ህሙማን በተጨማሪ ሌላ ሶስተኛ ሰው ማገገሙን ተናግረዋል።አንድ ታማሚ በጽኑ ህሙማን ውስጥ የሚገኝ መሆኑንም አመልክተዋል።
ምንጭ: ኢዜአ

ኮቪድ19 የተሰኘው የኮሮና ቫይረስ የሰው ልጅን በቀለም፣ በዘር፣ ሃይማኖትና ብሔር ሳይለይ እያጠቃ ያለ ቫይረስ ነው።
ወረርሽኝ እንደሆነና ዓለምን የሚያሰጋ ስለመሆኑ የዓለም የጤና ድርጅት ይፋ ካደረገ ጀምሮም፣ የሁሉም አጀንዳ ሆኗል፤ ቫይረሱ። ምንም እንኳ ያለምንም ልዩነት ሰውን ሁሉ ሲያጠቃ ቢታይም፣ የተለያዩ የዓለም መገናኛ ብዙኀን ወረርሽኙ ከወንዶች ይልቅ ሴቶችን ጎድቷል ሲሉ በገጾቻቸው ይዘው ወጥተዋል።
Via:- Addis Maleda
@Yenetube @Fikerassefa

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 65 የላብራቶሪ ምርመራ ተካሂዶ ሁሉም በቫይረሱ አለመያዛቸውን ተረጋግጠዋል፡፡
➡️ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ይህ መረጃ እስከ ተዘጋጀበት ሰዓት ድረስ በአጠቃላይ 1148 የላቦራቶሪ ምርመራ ያደረገ ሲሆን ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 65 የላብራቶሪ ምርመራ አካሄዶ ሁሉም በቫይረሱ አለመያዛቸውን አረጋግጧል፡፡
➡️ በአሁኑ ሰዓት በሀገራችን በለይቶ ህክምና መስጫ ማዕከል የ ህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ያሉ ሃያ አምስት (25) ታማሚዎች ሲኖሩ አንድ ታማሚ በጽኑ ህሙማን ህክምና ክፍል ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል፡፡
-Ministry of Health, Ethiopia

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በሀዋሳ ከተማ ተጨማሪ ክልከላዎች መጣላቸውን ምክትል ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ ገለፁ።
ከንቲባው ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ የበሽታው አሳሳቢነት ከአዲስ አበባ ውጭ በአንዳንድ የሀገራችን ከተሞች መታየት መጀመሩን ተከትሎ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከዚህ ቀደም ከተጣሉ ክልከላዎች በተጨማሪ በሚከተሉት የአገልግሎት፣ የንግድ እና የማህበራዊ ዘርፎች ላይ እገዳ መጣሉን አስታውቀዋል።
እኚህም
1. ከዛሬ 6 ሰዓት ጀምሮ የባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪዎች በከተማዋ እንዳይንቀሳቀሱ ተከልክሏል። ይህ የሆነበት ዋነኛው ምክንያት ከቦታ ቦታ እየተደረገ ባለው እንቅስቃሴ ውስጥ ከከተማችን ውጭም አገልግሎት እየሰጡ በመገኘታቸው ምክያንት እንደሆነ ገልፀዋል፣
2. ማንኛውም የመጠጥ ቤት ከምሽቱ 3:00 በኋላ አገልግሎት እንዳይሰጥም መከልከሉን አስረድተዋል።
3. በከተማዋ ሀሙስና ሰኞ መደበኛ አገልግሎት እየሰጡ ያሉ የገበያ ስፍራዎች በርካታ ሰዎች የሚገበያዩበት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ህብረተሰቡ ከእነዚህ ውጭ ባሉ ቀናት እንዲጠቀም አስገንዝበዋል፣
4.ሰርግ እና ልዩ ዝግጅቶችን በተመለከተ በአነስተኛ የህዝብ ቁጥር ጥንቃቄ በተሞላበት ሁኔታን ህብረተሰቡ እንዲያከናውን መክረዋል።
5. የጭፈራ ቤቶችን በተመለከተ ከዚህ ቀደም እገዳ የተጣለ ቢሆንም አንዳንድ ቤቶች በቸልተኝነት አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙ መሆኑ በመታወቁ ከዛሬ ጀምር ጥብቅ ቁጥጥር እና እርምጃ የሚወሰድ እንደሆነ ከንቲባው ገልፀዋል።
Via:- ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር

ስፔን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከባድ 24 ሰዓትን አሳልፋለች። 950 ሰዎች የሞቱባት ሲሆን ባጠቃላይ የሟቾች ቁጥር ከ10,000 በልጧል። በተያያዘ ዜና በአውሮፓ ብቻ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ግማሽ ሚሊዮን አልፏል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
ክፉ ቀን ቢመጣ ለችግረኞች የሚሆን ከ60 ሺህ በላይ ድርቆሽ እንጀራ አዘጋጅቻለሁ ሲል የወሎ ዩኒቨርስቲ አስታወቀ።
Via Ethiopia Live Updates
@Yenetube @Fikerassefa
Via Ethiopia Live Updates
@Yenetube @Fikerassefa
በአራት የክልል ከተሞች በቅርቡ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ይጀመራል - የጤና ሚኒስቴር
በአራት የክልል ከተሞች በቅርቡ የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) የላቦራቶሪ ምርመራ እንደሚጀመር የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ።
በአዲስ አበባ በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ብቻ ይደረግ የነበረው የኮሮናቫይረስ ምርምራ አሁን ላይ ወደ ሶስት ከፍ ብሏል።ከኢንስቲትዩቱ በተጨማሪ በአርማወር ሀንሰን ምርምር ኢኒስቲትዩት እና ሰበታ በሚገኘው የብሔራዊ እንስሳት ጤና ምርምርና ጥናት ማዕከል(ናዲክ) በአዲስ አበባ የቫይረሱ ምርመራ እየተከናወነ ይገኛል።የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ እንዳሉት የኮሮናቫይረስ ምርመራ ላቦራቶሪ ከአዲስ አበባ በተጨማሪ በአራት የክልል ከተሞች በቅርቡ ይጀመራል።

ፕሬዝዳንት ተመስገን ጡሩነህ ምስጋና :-
የክልላችን ህዝብ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እያደረገ ያለው ጥረት ተስፋ ሰጭ ነው::
የኃይማኖት አባቶች ፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣የንግዱ ማህበረሰብ አካላት፣የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሚሰጡ ወጣቶች እና ግለሰቦች፣የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ መላው ህዝባችን እያደረገው ላለው የጀግንነት ተጋድሎ ምስጋናዬ የላቀ ነው አሁን የሚያስፈልገን ለራሳችን ተጠንቅቀን ለቤተሰብና ማህበረሰብ እገዛና ድጋፍ ማድረግ፣ መፍራት ሳይሆን ጥንቃቄ በተሞላበት ጀግንነት ህይወት ለማዳን በመደማመጥ ትውልድ እናሻግር።