የHotel Celeste ባለቤት አቶ አስራት ካህሳይ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት ሆቴላቸውን ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቅደዋል።
Via Deputy Mayor Takele Uma
@YeneTube @FikerAssefa
Via Deputy Mayor Takele Uma
@YeneTube @FikerAssefa
ጎረቤት ሀገር ኬንያ ዛሬ 7 አዲስ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች እንደተገኘባት የሀገሪቱ የጤና ሚንስቴር አስታውቋል። በኬንያ በኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ቁጥር 38 መድረሱም ታውቋል።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
ኡጋንዳ ዛሬ 5 አዲስ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች መኖራቸውን የሀገሪቱ የጤና ሚንስቴር ዛሬ በሰጠው መገለጫ አስታውቋል አምስቱም ከውጪ ሀገር የገብ መሆናቸው ተነግሯል እስካ አሁን በኡጋንዳ 23 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
የፖርቹጋል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አንቶኒዮ ኮስታ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮቪድ 19ኝን መከላከያ የህክምና መሳሪያዎች ፖርቱጋል ባደረሰበት ወቅት የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
በጤና ሚንስቴር የሚመራውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የመከላከልና የመቆጣጠር ስራ ለማጎልበትና ለማፋጠን በጤና ሙያ ማህበራት የተመሰረተው የአማካሪ ምክር ቤት ስራ ጀምሯል።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ጋር በትናንትናው ዕለት በስልክ ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም በአፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል በሚያስፈልጉ ወሳኝ ድጋፎች ዙሪያ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፌስቡክ ገጻቸው ላይ ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዶክተር ቴድሮስ እና የዓለም ጤና ድርጅት ሰራተኞችን በዚህ አስቸጋሪ ወቅት እያሳዩት ያለውን ብቁ የአመራር ክህሎት አድንቀዋል።
ከዚህ ባለፈም ከመላው ዓለም ጎን በአጋርነት በመቆማቸው እንዲሁም ለኢትዮጵያ ብሎም ለአፍሪካ ስለሚያደርጉት ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል።
ምንጭ: ጤና ሚኒስቴር

ምርጫ ቦርድ በቀጣዩ ምርጫ ዕጣ ፈንታ ላይ ውሳኔውን ያሳውቃል!
የኮሮና ቫይረስ መከሰትን ተከትሎ የቀጣዩ ብሄራዊ ምርጫ ዕጣ ፈንታ ምን ይሁን በሚለው ጉዳይ ላይ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ድርጅቶች የቀረቡለት ሃሳቦች ላይ ተመስርቶ ውሳኔ እንደሚያሳልፍ አስታውቋል፡፡ቀደም ብሎ ቦርዱ ገዥውን ፓርቲ ጨምሮ ከ45 የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር የኮሮና ቫይረስ ስጋት በምርጫው የጊዜ ሰሌዳ ላይ ስለሚኖረው ተፅዕኖ ውይይት አድርጎ የነበረ ሲሆን በፓርቲዎች ከተሰነዘሩ ሃሳቦችም ለውሳኔ የሚረዱ ግብዓቶችን ማግኘቱን አስታውቋል፡፡
የቫይረሱ ስርጭት ስጋት በተለይ ለምርጫው ወሳኝ በሆኑና ሊከናወኑ ዕቅድ በተያዘላቸው የመራጮች ትምህርት፣ የአስፈፃሚዎች ስልጠና፣ የቁሳቁስ ስርጭት፣ ከሚያሳትፉት የሰው ብዛትና ከቦታ ቦታ ዝውውር አንፃር የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶች በውይይቱ መቅረባቸው ተመልክቷል፡፡አብዛኛዎቹ የፖለቲካ ፓርቲዎችም የቫይረሱ ስርጭት የሚፈጥረውን ስጋት ታሳቢ ያደረገ ምርጫውን የማራዘም እርምጃ እንዲደረግ ሀሳብ ማቅረባቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡
አሁን ወቅቱ በበሽታው ምክንያት እንደ አገር የተጋረጠውን የህልውና አደጋ መቀልበሱ ላይ ትኩረት ሊደረግ እንደሚገባም ከፓርቲዎቹ ሃሳብ ቀርቧል፡፡ቦርዱ በበኩሉ፤ በቀጣይ ሁኔታዎችን ገምግሞ፣ ከፓርቲዎችና ከሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ጋር ተጨማሪ ውይይት በማድረግ ውሳኔ እንደሚያሳልፍ አስታውቋል፡፡በጉዳዩ ላይ ከፓርቲዎች ጋር ውይይት ከተደረገ በኋላ ቦርዱ ጉዳዩን እስከ ትናንት በስቲያ ሐሙስ ተሰብስቦ እንዳተመለከተውና አዲስ ውሳኔ አለመተላለፉን ለአዲስ አድማስ ያስገነዘቡት የቦርድ የኮሙኒኬሽን አማካሪ ሶሊያና ሽመልስ በቀጣይ ቦርዱ እልባት ያስቀምጣል ብለዋል፡፡
Via Addis Admas

አቶ ተሾመ ይቴ የተባሉ ግለሰብ በጎንደር ከተማ የሚገኘውን ባለ 5 ወለል ህንፃ ለኮረና በሽታ ለመከላከል ለኳራንታይን አገልግሎት እንዲውል ለ6 ወር መፍቀዳቸውን የከተማው ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ገለጸ።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት:- - ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የኮሮና ቫይረስ በሽታ ምልክት ያሳዩ 79 ሰዎች የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገላቸው ሲሆን ሁሉም ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው ተረጋግጧል
- የኳራንቲን ውሳኔ ከመተላለፉ በፊት ከተለያዩ ሀገራት ወደ ሀገራችን የገቡ 873 ሰዎች በቤታቸው ሆነው በስልክ ለ14 ቀን በጤና ባለሙያዎች የጤና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል
- ለ14 ቀናት ክትትል ሲደረግላቸው ቆይተው የበሽታው ምልክት ያልታየባቸው 2,090 ሰዎች ክትትላቸው እንዲረቋጥ ተደርጓል

ጣሊያን በ24 ሰዓት ሪፖርቷ 5974 አዲስ ተጠቂዎችና 889 ሟቾች እንደተመዘገበባት አሳውቃለች። በእስካሁኑ ደግሞ 92,472 ሰዎች የተጠቁባት ሲሆን 10,023 ሰዎች ደግሞ ሞተውባታል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
በቀሎ ከተማ እናቱን ገሎ የተሰወረ ወንጀለኛ በጅሌጥሙጋ ወረዳ ገርቢ ቀበሌ መያዙን የጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት አስታወቀ።
መጋቢት 10/2012 በእለተ ሀሙስ ከጧቱ 11:00 ሰአት እናቱን በመጥረቢያ ገድሎ በጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ገርቢ ቀበሌ የተሰወረው ወንጀለኛ ፖሊስ ከህብረተሰቡ ጋር ባደረገው ቅንጅታዊ ስራ በህግ ቁጥጥር ስር መዋሉን የጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት ቤት ሀላፊ ዋና ኢንስፔክተር መሀመድ አሊ ተናግረዋል።እንደ ዋና ኢንስፔክተር መሀመድ አሊ ገለፃ ከሆነ በድዋ ጨፋ ወረዳ ቀሎ ከተማ እናቱን በመጥረቢያ የገደለውን ግለሰብ ለመያዝ ከአጎራባች ወረዳ በተደረገ ፖሊሳዊ የመረጃ ልውውጥ ተቀብለን ወደ ስራ በመግባት በዛሬው ዕለት ማለትም መጋቢት 19/2012 ዓ.ም በጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ገርቢ ቀበሌ ተደብቆ ባለበት መኖሪያ ቤት ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋሉን ገልጸዋል።
ምንጭ:የጅሌ ጥሙጋ ወረዳ መ/ኮሚኒኬሽን

ሩዋንዳ ኮሮና ቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 60 ደርሷ ።
ሩዋንዳ አዲስ 6 በኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱ እንዲሁም ሩዋንዳ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ቁጥር 60 ደርሷል።
#JustStayhomesavelive
@Yenetube @Fikerassefa
ሩዋንዳ አዲስ 6 በኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱ እንዲሁም ሩዋንዳ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ቁጥር 60 ደርሷል።
#JustStayhomesavelive
@Yenetube @Fikerassefa
3.5 ሚልየን ብር ለኮሮና ቫይረስ መከላከል BGI
ቢ.ጂ.አይ ኢትዮጵያ ኮሮና ቫይረስ ለመከላከል ሶስት ነጥብ አምስት ሚልዮን ብር ለኮሮና ሚቲጌሽን ትረስት ፈንድ ገቢ አድርጓል።
ከቢጂ.አይ - የተላከ
@Yenetube @Fikerassefa
ቢ.ጂ.አይ ኢትዮጵያ ኮሮና ቫይረስ ለመከላከል ሶስት ነጥብ አምስት ሚልዮን ብር ለኮሮና ሚቲጌሽን ትረስት ፈንድ ገቢ አድርጓል።
ከቢጂ.አይ - የተላከ
@Yenetube @Fikerassefa
ሱዳናዊው የሕክምና ዶክተር አደል አልታያር በኮሮና በብሪታኒያ ሕይወታቸውን አጥተዋል።
በጣሊያን ከሞቱ መካከል 46 የሕክምና ባለሙያዎች ይገኙበታል። እስከ ማክሰኞ ብቻ በስፔን በኮሮና መያዛቸው ከተረጋገጠ ሰዎች 14% (5,400) የጤና ባለሙያዎች ነበሩ።
#Stayhomesavelive
ምንጭ:- እሸት በቀለ
@Yenetube @Fikerassefa
በጣሊያን ከሞቱ መካከል 46 የሕክምና ባለሙያዎች ይገኙበታል። እስከ ማክሰኞ ብቻ በስፔን በኮሮና መያዛቸው ከተረጋገጠ ሰዎች 14% (5,400) የጤና ባለሙያዎች ነበሩ።
#Stayhomesavelive
ምንጭ:- እሸት በቀለ
@Yenetube @Fikerassefa
መዘናጋት ዋጋ ያስከፍላል!!
ባልተሟላ የህክምና ቁሳቁስ፣ ራሳቸውን አደጋ ላይ ጥለው የ'ኛን ህይወት ለመታደግ ከፊት ለቆሙ የጤና ባለሞያዎቻችን ላይ ስቃያቸውን እንዳናበዛ ምክራቸውን እንስማ።
#StayHomeStaySafe
@Yenetube @Fikerassefa
ባልተሟላ የህክምና ቁሳቁስ፣ ራሳቸውን አደጋ ላይ ጥለው የ'ኛን ህይወት ለመታደግ ከፊት ለቆሙ የጤና ባለሞያዎቻችን ላይ ስቃያቸውን እንዳናበዛ ምክራቸውን እንስማ።
#StayHomeStaySafe
@Yenetube @Fikerassefa
#በርቱ_እንድ_ላይ_ሆነን_እናሸንፋለን
#ከቤት_አትውጡ_ህይወት_አትርፉ
ባልተሟላ መከላከያ ልብስ ኮሮና ቫይረስ ለመዋጋርት ከፊት ተሰልፈው ያሉ የህክምና ባለሙያዎች ከምንም ጊዜው በላይ ለማድነቅ እንወዳለን።
መንግስትም አስፈላጊውን የህክምና አልባሳትን ከተቻለ ከውጪ ሀገር ማስገባት ካልተቻለ የWHO መስፈርት የሚያሟሉ የመከላከያ ልብሶችን በአፋጣኝ አምርቶ ለወታደሮቻችን ( ሀኪሞቻችን)
እንዲያደርስልን እንጠይቃለን።
ለምታደርጉት ጥረት ለምታሳዩት ታታሪነት ከልብ እናመሰግናለን።
#በርቱ
#ከጎናችሁ_ነን
#አንወጣም_ከቤት

Forwarded from YeneTube
All your favorite is here!
🇪🇹ሁሌ አዲስ MARKET ETHIOPIA
Have brought you multiple choices of items to choose from ! You can also order items from amazon.co.uk , ebay or alibaba.com!
🔶 Our pricing policy is enabling customers get items with better price!
🔶 ማንኛውንም ለ እርስዎ እና ለ ስራዎ አስፈላጊ የሆኑ እቃ እና የ እቃ መለዋወጫወችን በ ትዛዞ መሠረት እናመጣለን!
Join now👉https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEsVtSMmzvtMCoThQw
contact : 0929134433 /@Nty123

ልብ ይበሉ፥ በአለም ላይ ፈጣኑ ወረርሽኝ ፍርሃት ነው‼️
🚦በ2002 እ.ኤ.አ ማርቲን ሪየስ የተሰኘ ወደረኛ ኮስሞሎጂስት አንድ ልተለመደ ውርርድ ይፋ አደረገ፡፡ እንዲህም አለ፡- “በ2020 በባዮ-ቴረር ወይም በባዮ-ኢረር በሚከሰት አደጋ በአንድዬ ብቻ 1 ሚሊዮን ህዝብ ይረግፋል/BY 2020, BIOTERROR OR BIOERROR WILL LEAD TO ONE MILLION CASUALTIES IN A SINGLE EVENT.”
ፕሮፌሰር ስቴቨን ፒንክር ግን “ለእንዲህ አይነት ጥንቆላ ነክ ትንበያዎች እውን ቢሆኑ እንኳን አለም መጨረሻ ነው ብላችሁ እንዳትሰጉ” የሚል መልዕክት ያለው “Enlignmenet Now” የሚል ግሩም መጽሃፍ ጻፈ፡፡
እ.ኤ.አ 2015 ላይ “የአለም መጪው ፈተና ኑክሊየር ቦንብ ሳይሆን የቫይረስ ቦንብ ነው” ብሎ ያስጠነቀቀው ቢሊየነሩና በጎ አደራጊው ቢል ጌት ሳይቀር የፒንከርን መጽሃፍ “የምንጊዜም ምርጡ መጽሀፌ” ብሎ አሞካሸለት፡፡ “የምክነያታዊ ተስፈኞች መጽሃፍ ቅዱስ” የሚል የዳቦ ስም የተሰጠው የፕሮፌሰር ስቴቨን ፒንከር ተስፋ ሰጪ መጽሀፍ ለጨለመው እይታችን ያለጥርጥር ብርሃንን ያላብሰናል።
ፕሮፌሰር ፒንከር በአብዛኛው መልዕክቶቹ በምክኔታዊ አወንታዊነት እና አብርሆት ላይ ያተኮሩ ናቸው፡፡ ፕሮፌሰር ፒነከር ይሄንን ለማለት በቂ ምክነያቶች አሉን ባይ ነው፡፡ ቢያነቡት ጊዜውን ይዋጁበታል። መጽሃፉ አሁን በሀገራችን በገበያ ላይ ይገኛል፡፡ ፍርሃቱን ቀነስ ጥንቃቄውን ጨመር አድርገው ዘና ይበሉ፡፡ #ተስፋ አለን! በእርግጥም እናሸንፈዋለን!
እያነበብን ክፉቀኑን እንለፈው! Be more informed and less panicked!
ለበለጠ መረጃ ወይም መጽሃፉን ለማግነት 0911124036 ወይም 0961004364 ላይ ይደውሉ፡፡

Forwarded from HEY Online Market
SAMSUNG: UHD curved TV(2019)
65 Inches CURVED Screen TV
7 SERIES | RU7300
Price: 60,000
Contact US
0953964175 @purehabeshawi
0925927457
0910695100
@HEYOnlinemarket
65 Inches CURVED Screen TV
7 SERIES | RU7300
Price: 60,000
Contact US
0953964175 @purehabeshawi
0925927457
0910695100
@HEYOnlinemarket
Forwarded from Учим Английский язык онлайн (Donny Gurracho)
Stay safe & study English at home!
Get FREE PDFS Beginners- Advanced
Communicative English
General English
English for Specific Purpose
Social English
Business English
TOEFL IELTS SAT GMAT GRE KET
Morning Sessions
Afternoon Sessions
Night Sessions
Weekend Sessions
Flexible Sessions
Group /Mini Group/Private/VIP/
Report Writing
Thesis Writing
Academic Writing
Research Writing
Project Writing
Proposal Writing
Scholarship Consultation
USA Canada England China Europe
Join our channel, Share it and keep learning American English
+251 921 309530
☑️ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
👉https://tttttt.me/SCHOOLOFAMERICAN