YeneTube
118K subscribers
31.4K photos
485 videos
79 files
3.87K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
የአርባ ምንጭ ከተማ ፖሊስ፣ በልመና ከተሰማራ ግለሰብ በ3 ቀረጢቶች የታጨቀ ገንዘብ መገኘቱን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ኤጄንሲ ተናግሮ፣ የገንዘቡን መጠን ለማወቅ እየቆጠርኩ ነው ብሏል። ቆጠራው ሲጠናቀቅ ለግለሰቡ የባንክ አካውንት ከፍቸ አስቀምጥለታለሁም ብሏል።

@Yenetube @Fikerassefa
BREAKING NEWS: Laqe Ayalew, former deputy administrator of the Amhara Regional State, is expected to take the position of minister of Revenues, replacing Adanech Abebe.

Via:- Addis Fortune
@Yenetube @Fikerassefa
ጤና ሚኒስቴር ነገ አዲስ ሚኒስትር ይሾምለታል!

ለሚድያ ሰዎች መረጃ በጥሩ ሁኔታ በመስጠት የሚመሰገኑት ዶ/ር ሊያ ታደሰ ሚኒስትር ይሆናሉ ተብሏል። ከዚህ በፊት እዚህ ሚኒስቴር ውስጥ ሚኒስትር የነበሩት ዶ/ር ቴድሮስ እና ዶ/ር አሚርም ለጋዜጠኞች ቅርብ በመሆን እና መረጃ በመስጠት ወደር የማይገኝላቸው ነበሩ።

via:- Elias meseret
@Yenetube @FikerAssefa
የኮሮና ቫይረስ "አለም አቀፍ ወረርሽኝ" ተብሎ ታውጇል!

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሀኖም ዛሬ ቫይረሱ ያለበትን ሁኔታ ካሳወቁ በሁዋላ "አሁን አለም አቀፍ ወረርሽኝ ደረጃ ላይ ደርሷል" ብለዋል።

ቫይረሱ እስካሁን ከ3,000 በላይ ሰዎችን ገድሎ ከ120,000 በላዩን ደግሞ አጥቅቶ ይገኛል።
via Elias Messeret @YeneTube @FikerAssefa
የጁቬንትሱ የመሀል ተከላካይ ዳንኤል ሮጋኒ በኮሮና ቫይረስ መጠቃቱን ጁቬንቱስ አስታውቋል። የጁቬንቱስ ተጨዋቾት ሁሉም በለይቶ ማቆያ ውስጥ መሆናቸው አስታውቋል።

@Yenetube @Fikerassefa
Audio
የኦሮሚያ ኒውስ ኔትወርክ /ኦኤንኤን/ ሁለት ጋዜጠኞች በመንግሥት ታሰሩብኝ ሲል የቴሌቪዥን ጣቢያው አስታወቀ።

የታሰሩ ጋዜጠኞችም ደሱ ዱላ እና ዋቆ ኖሌ እንደሚባሉ የቴሌቪዥን ጣቢያው ዋና ዳይሬክተር አቶ ሶርሳ ደበላ ተናግረዋል። የኦሮምያ መንግሥት በበኩሉ ጋዜጠኞቹ የታሰሩት በሞያቸው ሳብያ ሳይሆን ጥፋት በመፈፀም ተጠርጥረው ነው ብሏል።

Via:- VOA
@Yenetube @Fikerassefa
"ፎርቹን" ትላንት አመሻሹን ያሳወቀው የሚኒስትሮች ሹመት ዛሬ በፓርላማው ተረጋግጧል።አዳነች አቤቤ የጠቅላይ አቃቤ ህግነቱን፣ ዶ/ር ሊያ ታደሰ የጤና ሚኒስትርነቱን፣ ላቀ አያሌው የገቢዎች ሚኒስትር ሹመታቸው እንዲጸድቅ ለፓርላማ ቀርበዋል።

Via:- ተስፋአለም ወልደየስ
@Yenetube @Fikerassefa
ታዋቂው የሆሊውድ ተዋናይ ቶም ሃንክስ እና ባለቤቱ በኮረና ቫይረስ ተያዙ

የ63 ዓመት አዛውንት የሆኑት ቶም እና ባለቤቱ በአሁን ወቅት የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው እንደሆነም ተገልጿል።
@Yenetube @Fikerassefa
ምክር ቤቱ የሚኒስትሮችን ሹመት አፀደቀ

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር በዛሬው ዕለት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የቀረቡለትን የአራት ሚኒስትሮች የሹመት ጥያቄ ተቀብሎ አፅድቋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡-

1 . ወ/ሮ አዳነች አቤቤ - የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ

2 . ሊያ ታደሰ (ዶ/ር) - የጤና ሚኒስትር

3. አቶ ላቀ አያሌው - የገቢዎች ሚኒስትር

4. ወ/ሮ ፊልሰን አብዱላሂ - የሴቶች ህፃናትና
ወጣቶች ሚኒስትር ሆነው በ21 ተቃውሞ በአብላጫ ድምፅ ሹመታቸው ፀድቋል።

Via:- Walta Tv
@Yenetube @Fikerassefa
ማስታወቂያ

✈️🌍JAWISARO TRAVEL AGENCY🌍✈️
🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦

የቻናላችን ቤተሰቦች የጃዊሳሮ ትራቭል ኤጀንሲ ቤተሰቦች ጃዊሳሮ ፋውንዴሽን ስኮላርሺፕ የመክፈል አቅም ለሌላቸው ወደ ካናዳ 🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦 የትምህርት እድል ለ 100 ተማሪዎውች ብቻ ስለመጣ በስራ ቀናቶች ከሰኞ - ቅዳሜ በስራ ሰአት መመዝገብ እንደምትችሉ ልናሳውቃቹ እንወዳለን::

⭕️አድራሻ:- 🏛ቦሌ ሰላም ሲቲ ሞል
@jawisaro
⭕️Info☎️0988058420
0932516194
@Jawisaro_Travel_Agency
🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦
በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ለአምስት መቶ ሰዎች ነጻ የኩላሊት ምርመራ ይካሄዳል

መርሀ ግብሩን ያዘጋጀው በኢትዮጲያ የኩላሊት ህክምና ማህበር ሲሆን አለም አቀፍ የኩላሊት ህመም ቀንን በማስመልከት የተሰናዳ ነው፡፡
በእለቱም የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት የሚሰጥ መሆኑን የማህበሩ የቦርድ አባል ዶ/ር ቤዛዬ አበበ ለአሐዱ ተናግረዋል፡፡
በብሄራዊ ቲያትር ይከወናል በተባለው የኩላሊት ህመም ነጻ የምርመራ አገልግሎት ላይ የላቦራቶሪ አገልግሎት የሚሰጡ የህክምና ማዕከላት በበጎ ፈቃደኝነት እንደሚሳተፉ ተነግሯል፡፡

ሳንቴ ላቦራቶሪ፤ሄማ ላቦራቶሪ እና አርሾ ላቦራቶሪ በስፍራው የምርመራ አገልግሎቱን የሚሰጡ የህክምና ተቋማት መሆናቸው ታውቋል፡፡
ዶ/ር ቤዛዬ በዛሬው እለት ከጠዋቱ 2 ሰአት እስከ ቀኑ 6 ሰአት ድረስ በብሄራዊ ቲያትር በመገኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ ተናግረዋል፡፡

በእቅዱ መሰረት 5 መቶ ያህል ሰዎች ተጠቃሚ ከሆኑ አገልግሎቱ በገንዘብ ሲተመን 25 ሺህ ብር ይሆናል ተብሎ እንደሚገመት ዶ/ር ቤዛዬ ገልጸዋል፡፡

አለም አቀፍ የኩላሊት ህመም ቀን በአለም ለ14ኛ ጊዜ በኢትዮጲያ

Via:- Ahadu
@Yenetube @Fikerassefa
የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትን በአዲስ መልክ ለማዋቀር በወጣው አዋጅ መሰረት ለተቋሙ የቦርድ አባልነት የቀረቡ አዳዲስ እጩ ተሻሚዎችንም በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል።
በዚሁ መሰረት፦

1. አቶ አወሉ አብዲ - ሰብሳቢ

2. ወ/ሮ አበበች ሽከታ - አባል

3. ዶ/ር አጋረደች ጀማነህ - አባል

4. አቶ ማንያዘዋል እንደሻው - አባል

5. ዲያቆን ዳንኤል ክብረት - አባል

6. አቶ ኦባንግ ሜቶ - አባል

7. ዶ/ር ወዳጄነህ ማሕረነ - አባል

8. ዶ/ር ኮንቴ ሙሳ - አባል

9. አቶ ጌትነት ታደሰ - ጸሐፊ እና አባል ሆነው ተመርጠዋል።
@Yenetube @Fikerassefa
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባዔ አቶ ጌታሁን አብዲሳ የክልሉ ምክትል ፕሬዝደንት፣ እንዲሁም አቶ ታደለ ተረፈ የክልል ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ እንዲሆኑ ሹሟል።

አቶ ጌታሁን በሠራተኛ እና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የማህበራዊ ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ የነብሩ ሲሆን፣ የክልሉን ገዥ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አድጎ አምሳያን በመተካት ነው ም/ፕሬዝደንት ሆነው የተሾሙት።

Via: - #Elu
@Yenetube @Fikerassefa
ሱዳን ግድቡ የውኃ መጠን የመቀነስም ሆነ ሌላ ጉዳት በታችኛው ተፋሰስ አገሮች ላይ ያስከትላል የሚል እምነት እንደሌላት በመግለጽ፣ የኢትዮጵያን ልማት እንደምትደግፍ አስታውቃለች፡፡

ተጨማሪ የሪፓርተር ዘገባ ያንቡብ ⬇️ https://ethiopianreporter.com/article/18324
ፀጋ አራጌ የሥነ–ምግባርና ጸረ–ሙስና ኮሚሽነር ሆነዋል። ሹመታቸው 11 ተቃውሞ 6 ድምጸ ተዓቅቦ ገጥሞታል። የሰሜን ወሎ አስተዳዳሪ፣የአማራ ከልል የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ ኃላፊ፣ የአዲስ አበባ ከንቲባ የሕዝብ አደረጃጀት አማካሪ ነበሩ።

@Yenetube @Fikerassefa
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል 140ኛውን የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምናውን በማድረግ ላይ ይገኛል።

ከአምሰት ዓመት በፊት የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምናውን የጀመረው ሆስፒታሉ ለ139 ሰዎች የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና አገልግሎት መስጠቱን አስታውቋል።

የዓለም የኩላሊት ቀን ዛሬ በመከበር ላይ ሲሆን ሆስፒታሉ ዕለቱን አስመልክቶ 140ኛውን የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና አገልግሎት በማድረግ ላይ ነው።

ዕለቱን በማስመልከትም በዛሬው ዕለት ለ200 ሰዎች የኩላሊት ምርመራ እና ህክምና በነጻ እየሰጠ መሆኑንም አስታውቋል።

24 ሰዎች የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና ማግኘት የሚያስችላቸውን ቅድመ ምርመራ አጠናቀው በመጠባበቅ ላይ ሲሆኑ 100 ሰዎች ደግሞ ተጨማሪ ምርመራዎችን ለማድረግ በመጠባበቅ ላይ ናቸው ተብሏል።

ከ5 ዓመት በፊት በ6 ማሽኖች የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና መስጠት የጀመረው የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል አሁን ላይ በ30 ማሽኖች አገልግሎቱን በመስጠት ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል።

Via:- Ethio FM
@Yenetube @Fikerassefa
Forwarded from YeneTube
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEmpJPx72XxnzEFGQg

🔖እናስተዋዉቅዎ! AmAzON BrAnD® ገበያ
ሱቅ ለሱቅ መሄድ ሳይጠበቅቦት ባሉበት ቦታ ሆነው ውስን እቃዎችን በማይታመን ዋጋ ሚገኙበትን ማወቅ ይፈልጋሉ እንግዲያውንስ ይሄን የቴሌግራም ቻናላችንን ሊንክ በመጫን የፈለጉትን ይምረጡ ይዘዙ
.
ብራንድ ጫማዎች የወንድም የሴትም
ብራንድ ልብሶች የወንድም የሴትም
ብራንድ ሸሚዞች ቲሸርቶች
ብራንድ ቱታዎች ሹራቦች እንዲሁም ጃኬቶች በወንድም በሴትም
ብራንድ ቦርሳዎች
የእጅ ጌጣጌጦች
ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
ሀገር ውስጥ ውስን የሆኑ መዋብያ እቃዎች ሽቶዎች
.
እንዲሁም በግል የቴሌግራም አካውንት ማዘዝ የምትፈልጉ እቺን ሊንክ በመጫን ያናግሩን @KALID67 እንዲሁም በስልክ ቁጥራችን +251954833467 ደውለው ይዘዙን
.
በተጨማሪም አዲስ አበባ ለምትገኙ ደንበኞቻችን ይዘዙን ያሉበት ድረስ እናመጣለን ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ደንበኞቻችን ባዘዙን በ48ሰአት ውስጥ በፖስታ ቤት ወይም በሹፌር እናደርሳለን ታማኝነት መገለጫችን AmAzON BrAnD® ገበያ
online shopping is always a good idea!!
Forwarded from YeneTube
🏷ADIDAS HARDIES
🏷🇻🇳VIETNAM🇻🇳
🏷Size: 40 41 42 43
🏷PRICE 1600
🏷Free Delivery
🏷Contact @babeyos
🏷call +251955352406
📞+251904187518
BABYO BRAND|always unique
@Babeyobrands
በተጨማሪም
👔ልብሶች😻🔥
🔥ሰአቶች
👞👡ጫማዎች👠🥿 🔥
👜ቦርሳዎች💼
🧥ሌሎችንም 👨ለወንዶችም ለሴቶችም👩‍🦳 ይቀላቀሉን
የፈለጉትን እቃ ያሉበት ድረስ በነፃ(ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ) እናመጣልዎታለን

join👇👇👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAFhWm3MuPyJdztBwSQ
Forwarded from HEY Online Market
Samsung A30S (64 GB)
Camera: 16Mp + 5Mp
Front : 16Mp
Ram: 4 GB Ram
Storage: 64 GB
Battry: 4000 mAh Battery
Price :8400

Contact us
0953964175
0925927457
0910695100 @Roviii
@heyonlinemarket
Forwarded from YeneTube
- የተለያዩ ብራንድ ያላቸው ስአቶችን አስመጥተናል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኩባንያችን (ሺባ) ‼️በ 1500 ብቻ ይግዙ‼️
ቻናላችንን በመቀላቀል ለተለያዩ ምርጫዎችን አይተው ይግዙ https://tttttt.me/joinchat/AAAAAFfS1CHMcuedhCLPBQ

- አድራሻ : ቦሌ ኤድናሞል ፊትለፊት ባቲ ኮፕሌክስ 2ተኛ ፎቅ ፤ ክፋለ ሀገር ለምትኖሩ በፖስታ እንልካለን። ማንኛውም እቃ ከ Amazon.co.uk እና ከ ebay.co.uk ማዘዝ ይችሉ ፤ በ0941158969 ይደውሉልን