YeneTube
118K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ከደንቢ ዶሎ ዩኒቨርስቲ ታግተው ስለተወሰዱ ተማሪዎች ድምጽ ለማሰማት ሰላማዊ ሰልፍ የወጡ 31 የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በፖሊስ ተይዘው መወሰዳቸውን የአማራ ተማሪዎች ማህበር አስታውቋል።

ምንጭ:- AYA/ ELU
@Yenetube @Fikerassefa
በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ በኢፌዲሪ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ይሁንታ ማግኘት በማስመልከት የተሰጠ በመላው የኢትዮጵያ ሙስሊም ህዝብ ስም የተሰጠ መግለጫ:-

@Yenetube @Fikerassefa
ጠቅላይ ምክርቤቱ በተጨማሪም በሞጣ ከተማ በመስጅዶች ላይ ስለተፈጸመው ጥቃት መግለጫ አውጥቷል።

@Yenetube @Fikerassefa
ቱርክ ውስጥ በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ ከ20 ሰዎች በላይ ሲሞቱ ከ1000 በላይ ሰዎች ደግሞ መጎዳታቸውን የውጪ ሚዲያዎች በመዝገብ ላይ ይገኛሉ።

@Yenetube @Fikerassefa
የታገቱ ተማሪዎችን ለማስለቀቅ ሁሉም ትኩረት መሥጠት እንዳለበት የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አቶ ላቀ አያሌው ጠየቁ። ለጉዳዩ ተገቢው ትኩረት አለመሰጠቱ ትክክል አለመሆኑንም ተናግረዋል።

Via:- AMMA
@Yenetube @Fikerassefa
የአቶ ጀዋርን ዜግነት ለማረጋገጥ እያጣራሁ ነው”

"ዜግነታቸውን ማረጋገጥ ካልቻሉ ፓርቲው ህልውናውን ለማስጠበቅ የሚወስዳቸው እርምጃዎች ይኖራሉ”

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ከምርጫ ቦርድ የቀረበለትን ጥያቄ ተቀብሎ በቅርቡ አባል በአባልነት የተቀበላቸውን የአቶ ጀዋር መሀመድን የዜግነት ጉዳይ እያጣራሁ ነው ብሏል፡፡ ግለሰቡ ማስረጃቸውን ለማቅረብ በሂደት ላይ መሆናቸውንም ፓርቲው ለአዲስ አድማስ አስታውቋል፡፡

‹‹በአቶ ጃዋር በኩል ዜግነታቸውን ለማረጋገጥ እንቅስቃሴ እያደረጉ መሆኑን ተገንዝበናል›› ያሉት የኦፌኮ ዋና ጸሐፊ አቶ ጥሩነህ ገምታ፤ አቶ ጀዋር ዜግነታቸውን ለማረጋገጥ  የማይሳካላቸው ከሆነ፣ ፓርቲው ሕልውናውን ለማስጠበቅ የሚወስዳቸው እርምጃዎች ይኖራሉ ብለዋል፡፡ እንዴት ኢትዮጵያዊነታቸውን ሳታረጋግጡ ከጽ/ቤታችሁ መታወቂያ ተሰጣቸው በሚል ከአዲስ አድማስ ለቀረበላቸው ጥያቄ፣ “በዚህ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ መስጠት አልፈልግም” ብለዋል - ዋና ፀሐፊው፡፡

አቶ ጀዋር የዜግነት ጉዳያቸውን አሟልተው ለፓርቲው የሚያቀርቡበት የጊዜ ገደብም አለመቀመጡን ዋና ፀሐፊው ጠቁመው በዚህ ሂደት ውስጥ ፓርቲው ለምርጫ የሚያደርገውን ዝግጅት አጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል፡፡

በአሁኑ ወቅት የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች በተለያዩ አካባቢዎች እየተዘዋወሩ ከሕዝብ ጋር የመተዋወቅ እንጂ የምርጫ ቅስቀሳ እያደረጉ አለመሆኑንም አቶ ጥሩነህ ለአዲስ አድማስ አስረድተዋል፡፡

የፓርቲውን ፖሊሲ፣ አላማና ደንብ ከማስተዋወቅ በዘለለ የምርጫ ቅስቀሳ ውስጥ አልተገባም ያሉት አቶ ጥሩነህ፤ አንዳንድ የምርጫ ቅስቀሳ የሚመስሉ ጉዳዮችም ሆን ተብለው የተደረጉ አይደሉም ብለዋል፡፡  

ምንጭ:- አዲስ አድማስ
@Yenetube @Fikerassefa
ዲላ ዩንቨርስቲ የተማሪ ህይወት ጠፋ.....

በዲላ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪ የነበረው አንዋር ተሰፋዬ ዛሬ ጥር 16 ቀን 2012 ዓ.ም ማምሻውን በመኝታ ቤት በልብስ ማስቀመጫ ቁም ሳጥን ተሰቅሎ ሕይወቱ ማለፉን ዩኒቨርሲቲው በፎስቡክ ገፁ አስታውቋል።

የዲላ ከተማ ፖሊስ እና ሌሎች የጸጥታ አካላት፣ የተማሪ ኅብረት አመራሮችና የዩኒቨርስቲው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የተማሪው አስክሬን ከነበረበት ወርዶ ለተጨማሪ ምርመራ ወደ ዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል መሄዱን አስታውቋ።

@YeneTube @Fikerassefa
ካፒቲን የሽዋስ የ1.6 ሚልዮን ብር ስጦታ ተበረከተለት

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የፕሌን አብራሪዎች ማህበርን ለበርካታ አመት በፕሬዝዳንትነት ያገለገለውን ካፒቴን የሽዋስ ፋንታሁንን ዛሬ የአየር መንገዱ ካፒቴኖች “ለጥቅማችንና ለመብታችንን እንድንታገል እንዲሁም የምንወደው አየርመንገዳችን በቅንነትና በትጋት እንድናገለግል ላደረግከው አስተዋፅኦ” ምስጋና ይገባካል በማለት የ1.6ሚልዮን ብር ስጦታ አበርክተውለታል። ካፒቴን የሺዋስ ለፊደል ፓስት እንደተናገረው ” ጓደኞቼ ላበረከቱልኝ ስጦታ አመሰግናለው።

አሁን እንግዲ የኢትዮጵያ አየርመንገድ መሰረታዊ ሰራተኞች ማህበርን አየመራው እገኛለው።

ማህበሩ ለሰራተኞች መብት ለማስከበር ግዴታቸውንም በይበልጥ ለማሳወቅ ረገድ ብዙ ነገር ለመስራት አልሞ የተነሳ ነው።

ብዙ እንቅፋቶች ቢኖሩበትም በተቻለኝ አቅም ከማህበሩ አባላት ጋር በመቀናጀትና በመተባበር የአቅሜን እሰራለው ” ሲል ተናግሯል።

ምንጭ:- fidelpost.com
@YeneTube @Fikerassefa
#የመጨረሻ_የሆነው_ባይብል_ኮድ_3_በገበያ_ላይ_ዋለ!

#በአንድ_ምሽት_ሽያጭ_ብቻ_ሪከርድ_የያዘ_መጽሐፍ!!

ቁጥር 3 ባይብል ኮድ፡-

*ስለ አርማጌዶን መቅረብና ዓለምን ከጥፋት የማዳን ቁልፍ በኮድ ስለመቀመጡ…

* አሜሪካኖች የሚኮሩበትና አለም የሚያደንቀው ዝነኛው የስለላ ድርጅት ሲ.አይ.ኤ በቸልተኝነት በርካታ ከባባድ ስህተቶችን እንደሚሰራ…

*በዓለም ላይ ያሉ መሪዎች ስለሚገደሉበት ቦታ፣ ስለሚገድሏቸው ሰዎች ስም…

*ስለ እያንዳንዳችን ዕጣ ፈንታ እንዲሁም በኮድ ተፅፎ ስለሚገኘው ሚስጥራዊ ቁልፍና በአለም ላይ ስለተከናወኑና ወደፊት ስለሚከናወኑ ድርጊቶች ሁሉ በስም፣ በቀን፣ በቦታ ሳይቀር ከዛሬ ሶስት ሺ ዓመት በፊት…

#በመፅሐፍ_ቅዱስ_ውስጥ_በኮድ_ተቀምጧል!!

ቁጥር 3 ባይብል ኮድ ኮዶቹን እየፈታ ያስገርመናል፡፡

‹‹#ይህ_መፅሐፍ_እውነትነቱ_በዘመናዊ_ሳይንስ_የተረጋገጠለት_ተአምር_ነው››

በየመፅሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኙታል
ሁሉንም ሰብስቦ በአንድ ላይ የያዘ የግብይት ድረገፅ
በድረ ገፁ ላይ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ በማሟላት ዕቃዎቹን መሸጥ ይችላል።

ከ2700 በላይ ዕቃዎች
@SebsibieEthiopia

www.sebsibie.com
📞 0953707070
Forwarded from YeneTube
💥ማስታወቂያ💥
School of American English

📌ቻይንኛ
📌ፈረንሳይኛ
📌ጀርመንኛ
📌ጣልያንኛ
📌አፋን ኦሮሞ
📌አረብኛ

አንቱታን ባተፈሩ መምህራን እናስተምራለን

አድራሻዎቻችን ⬇️
ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ +251919913021
ፒያሳ ፒያሳ ገበያ ማዕከል +251919913023
22 ጎላጎል ህንፃ 6ተኛ ፎቅ +251919913022


💥💥💥10% Discount 💥💥💥💥

ቅናሹን ለመጠቀም
ይህንን ፓስት screenshot አድርገው መያዝና ስመጡ ማሣየት ይኖርብዎታል

T.me/SCHOOLOFAMERICAN
በሰዎች ግድያ እና ማፈናቀል የተጠረጠሩ 13 ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡

በቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ወምበራ ወረዳ ሰዎችን በመግደል እና በማፈናቀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች መያዛቸውን የክልሉ የሰላም ግንባታ እና ጸጥታ ቢሮ ገልጧል፡፡ባለፈው ጥር 8/2012 ዓ.ም በቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ወምበራ ወረዳ ኮንግ ቀበሌ በሰላማዊ ዜጎች ላይ ጥቃት መፈጸሙን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ በጥቃቱም የሰዎች ሕይወት አልፏል፤ ንብረት ወድሟል፤ ብዙዎችም ተፈናቅለዋል፡፡

በድርጊቱ የተጠረጠሩ ሰዎች በአካባቢው ማኅበረሰብ ጥቆማ፣ በፌዴራል ፖሊስ እና በመከላከያ ሠራዊት አባላት ክትትል ትናንት ጥር 16/2012 ዓ.ም እንደተያዙ የልልሉ የሰላም ግንባታ እና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አበራ ባዬታ በተለይ ለአብመድ ገልጸዋል፡፡በቁጥጥር ሥር የዋሉት 13 ግለሰቦች ናቸው፤ ከእነዚህ ውስጥ ሁለቱ በግድያ፣ ቀሪዎቹ ደግሞ ንብረት በመዝረፍ የተጠረጠሩ ናቸው ብለዋል አቶ አበራ፡፡

በግድያ ከተጠረጠሩት ውስጥ አንደኛው ከአንድ የእጅ ቦምብ ጋር እንደተያዘም ነው ያስታወቁት፡፡ እንደ ቢሮ ኃላፊው መረጃ ቀሪ ዘጠኝ ተጠርጣሪዎችን ለመያዝ የፀጥታ አካላትና የአካባቢው ማኅበረሰብ በጋራ እየሠሩ ነው፡፡አሁን ላይ የመከላከያ ሠራዊት አባላት፣ የፌዴራል ፖሊስ፣ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች እና የአካባቢው የጸጥታ አካላት ሕዝቡን እያረጋጉ እንደሆነና ከተጎጅዎች ጋርም ውይይት እየተደረገ መሆኑን አቶ አበራ ተናግረዋል፡፡

Via AMMA
@YeneTube @FikerAssefa
የፈተናው ውጤት ተለቋል!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ያወጣው ፈተና ውጤት ተለቋል።

ውጤታችሁ ለመመልከት www.addis.gov.et
በመግባት መመልከት ትችላላችሁ።

@YeneTube @fikerassefa
📌CORONAVIRUS UPDATE!

DEATHS

🇨🇳China 56

CONFIRMED CASES

🇨🇳China 1975
🇺🇸US 2
🇦🇺Australia 1
🇨🇦Canada 1
🇫🇷France 3
🇳🇵Nepal 1
🇯🇵Japan 3
🇸🇬Singapore 3
🇰🇷South Korea 2
🇹🇼Taiwan 3
🇹🇭Thailand 5
🇻🇳Vietnam 2
🇲🇾Malaysia 3

(Source: VOA/ AFP/Reuters)
@YeneTube @FikerAssefa
ከምዕራብ ወለጋና ከሌሎች ታጣቂዎች ጋር ግንኙነት አላቸው የተባሉ ተጠርጣሪዎች በሽብርተኝነት ተከሰሱ!

ፖለቲካዊና ርዕዮተ ዓለማቸውን በኃይል በመንግሥት ላይ ለመጫን በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን እየተንቀሳቀሰ ከሚገኘው የሸኔ ታጣቂ መሪ ኩምሳ ድሪባ ወይም ጃልመሮ፣ በምዕራብ ሸዋ ዞን ከሚንቀሳቀሰው ያደሳ ነጋሳና ሌሎች ታጣቂዎችና አባ ቶርቤ (ገዳይ ቡድን) ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት አላቸው ተብለው በተጠረጠሩ ስድስት ግለሰቦች ላይ፣ የሽብር ድርጊት መፈጸም ወንጀል ክስ ቀረበባቸው፡፡በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ የሽብርተኝነትና በሕገ መንግሥት ሥርዓት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች ማስቻያ አንደኛ ችሎት የቀረቡት ተከሳሾች ያዘው ከበበው፣ ፍራኦል እንዳሉት፣ ገላና ወጋሪ፣ ፊጣ ጫላ፣ ኤፍሬም ገለታና ታደሉ ዮናስ ናቸው።

ተጨማሪ👇👇👇👇👇
https://telegra.ph/Shene-01-26
የ7 ቤት አገው ፈረሰኞች ማህበር የተመሰረተበትን 80ኛ ዛሬ ዓመት በዳንግላ ወረዳ ዳንከት ሜዳ ማክበር ጀምሯል። በጣልያን ወረራ ወቅት በአገው ፈረሰኛ አርበኞች የተመሰረተው ማህበር በአሁኑ ወቅት ከ48 ሺ በላይ የተመዘገቡ ፈረሰኛ አባላት አሉት።

ምንጭ:- ELU
@YeneTube @Fikerassefa
ሴት እህቶቻችን ተማሪዎቻችን የአገር ሀብት ናቸው። ጥቃታቸው ያመናል። መጉላላታቸው ምቾት ይነሳናል። ቁስላቸው ይሰማናል። ለየትኛውም የፖለቲካ ዓላማ ጭዳ ሲደረጉ ማየት አንፈልግም አላህ በኢትዮጵያችን ምድር ሰላም ያስፍንልን!

ኡስታዝ አቡበከር!
#bringbackourgirls
#የታገቱትይፈቱ
@YeneTube @Fikerassefa
ይህ ሰብዓዊነት ጉዳይ ነውን!
እህቶቻችን መልሱልን !
መልስ እንፈልጋለን ?
#እንቺስ_ብታሆኚ?

#Bringbackourgirls

#መራሂት #Merahit
#Hawassa_university
@Yenetube @Fikerassefa