YeneTube
116K subscribers
31.6K photos
485 videos
79 files
3.91K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#በቡራዩና በአከባብዊ ነዋሪዎች መካከል ግጭት የቀሰቀሱት «99 አባላትን የያዙ እና የፖለትካ አላማ ያላቸዉ» #ቡድኖች ናቸዉ ሲሉ የኦሮሚያ ክልል የኮሙኒኬሼን ጉዳዮች ፅፈት/ቤት ሐላፍ ዶክተር #ነገሪ ሌንጮ ለDW ተናገሩ።

ከነዝህም ዉስጥ #ስድስት ሰዎች ሲያዙ ቀሪዎችን ለማያዝ ፖሊስ እየሰሰ መሆኑን ዶክተር ነገሪ #አስታዉቀዋል

የተያዙት ስድስት ግለሰቦች ሶስት #ክላሽንኮቭ#ስምንት ሽጉጭ፣ #ሁለት መኪና፣ #ስምንት ሚሊዮን ብር የያዘ የባንክ ሒሳብ፣ #የባንክና የመሬት አስተዳደር የሐሰት ማህተምና የሐሰት #ገንዘብ እንደተገኘባቸዉም ገልፀዋል።

እነዚህ ግለሰቦች በቅርቡ ከዉጭ የገቡ #የፖለትካ ፓርቲዎችን «በማስመሰል» ጥቃት ፈፅመዋል ስሉ ዶ/ር ነገሪ አክለዉበታል።

እነዚሕ ቡዲኖች በሚችሉት መንገድ «የፖለትካ ስልጣን ለመያዝ የሚፈልግ አካል #መጠቀሚያም» ናቸዉም ብለዋል።

ፖሊስ በአፋጣኝ ርምጃ ባይወስድ ኖሮ «የከፋ ጉዳት ይደርስ ነበር» ዶክተር ነገሪ እንደሚሉት።
ምንጭ ፦ DW
@yenetube @mycase27
#በጋምቤላ ክልል ከቅዳሜ ዕለት ጀምሮ ተቃውሞ ተቀስቅሷል።

የፀጥታ ሀይሎች እስካሁን ቢያንስ #ስድስት ወጣቶችን ገድለዋል።በርካቶች ቆስለዋል። የሰልፉ ምክንያት በክልሉ አስተዳደራዊ ለውጥ እንዲደረግ የሚጠይቅ ነው።

በጋምቤላ የኑዌርና አኙዋክ ጎሳ አባላት መካከል የስልጣን መጋራት ውዝግብ ተደጋግሞ ይታያል። ከተማይቱ አሁንም በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ናት።
ምንጭ ፦ ዋዜማ
@yenetube @mycase27
ደቡብ አፍሪካ - ሰሜን ተራሮች⬇️

የኢትዮጵያ መንግስት ዛሬ ሚያዚያ 03 ቀን 2011 ዓም ባቀረበው ጥሪ መሰረት የደቡብ አፍሪካ መንግስት #ስድስት_የዕሳት ማጥፊያ_አውሮፕላኖችን ለመላክ ተስማምቷል። በተመሳሳይ #የፈረንሳይ_መንግስትም ዕርዳታ ለማደረግ ፍቃደኛ መሆኑን ገልጿል።

#የኬንያ_መንግስት አውሮፕላኖቹን ለመስጠት #ከተስማማ ብኋላ በራሱ ፓርክ ላይ ቃጠሎ በመነሳቱ ምክንያት አውሮፕላኖቹን ለመላክ #እንዳልቻለ የኢትዮጵያ የዱር እንሰሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር #አቶ_ኩመራ_ዋቅጅራ ገልጸዋል።

Via:- EPA
@YeneTube @FikerAssefa

ዳይሬክተሩ አያይዘውም አሁን ላይ አምባ በሚባለው የፓርኩ አካባቢ ያለውን እሳትን በቁጥጥር ስር ማዋል የተቻለ ሲሆን ወደ ስምጡ የፓርኩ ክፍል የገባውን ግን መቆጣጠር እንዳልተቻለ ገልጸዋል።
ኢትዮጵያን ጨምሮ በአብዛኛው የምስራቅ አፍሪካ ከባድ ጎርፍ ሊያስከትል የሚችል ዝናብ በሚቀጥሉት #ስድስት ቀናት ሊጥል እንደሚችል ተጠቁሟል።በደቡብና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በተጠቀሰው ጊዜ ከባድ ዝናብ ሊስተናገድ እንደሚችል ICPAC የተሰኘው ማዕከል አስጠንቅቋል።

@YeneTube @FikerAssefa