Forwarded from YeneTube
ማስታወቂያ 💥
BLUE Brand Solutions
Blue Brand Solutions brought you the latest
📌Technologies(smartphones,Laptops)
📌 Men's and women's clothing👔
📌 Human hair 🙆♀
📌Musical instruments
📌Mens and Women's Perfume
Contact; @sherlockseller @Nah22
Call us
+251947896322&+251945421100
ቻናላቸውን ተቀላቅለሁ ይመልከቱ⬇️
https://tttttt.me/blueelec

ዓለምአቀፉ የሰብዓዊ ተቋም አምንስቲ ኢንተርናሽናል በሲዳማ የሚደረገውን ህዝበ ውሳኔ ተከትሎ የሰብዓዊ መብት ጥሰትና አመጻ እንዳይከሰት የኢትዮጵያ መንግስት ጥንቃቄ እንዲያደርግ አሳሰበ፡፡
ድርጅቱ ለሚዲያ ተቋማት የላከውን ሙሉ መግለጫ ከስር ያንብቡ
https://tinyurl.com/svdc7qy
@Yenetube @Fikerassefa
ድርጅቱ ለሚዲያ ተቋማት የላከውን ሙሉ መግለጫ ከስር ያንብቡ
https://tinyurl.com/svdc7qy
@Yenetube @Fikerassefa
መፍትሄ ባልተበጀለት ግጭት እየተበጠበጠች ያለችዉ ድሬደዋ ከተማ
ገንደ ገራዳ በተባለው የከተማይቱ አካባቢ ትናንት የተቀሰቀሰ ግጭት ዛሬም እንደቀጠለ ነው። ስማቸው እንዲገለፅ ያልፈለጉ አንድ የህክምና ባለሞያ ለዶቹ ቬለ (DW) እንደገለፁት ትናንት እና ዛሬ ብቻ በከተማው አካባቢዎች እየተፈጠረ ካለው ግጭት ጋር በተያያዘ ወደ ድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ከመጡ ተጎጂዎች የሁለቱ ሕይወት አልፏል።
ከዚህም ሌላ የህክምና ባለሞያው «በዛሬው ዕለት ተጎድተው የመጡ ሰዎች ቢኖሩም እንኳን ወደ ሆስፒታሉ አይገቡም የሚሉ ሰዎች እንደነበሩ፤ ሀኪሞችም ላይ አደጋ ሊያደርሱ እንደነበር ገልጸዋል። ድሬደዋን ጨምሮ አጎራባች ለሆኑ አካባቢዎች የሪፈራል ህክምና አገልግሎት እየሰጠ የሚገኘው የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ሠራተኛ በራሱ ለሁለት ተከፍሏል ያሉት አስተያየት ሰጭው አስተዳደሩ ራሱ ሥራ ላይ መቸገሩንና ሆስፒታሉ ባለቤት አልባ እየሆነ መምጣቱን ጠቁመዋል።
የተቋሙ የጥበቃ ስርዓት ልል መሆኑንም ጠቁመዋል። በሌላ በኩል ከፖሊስ ወይም የሚመለከተው አካል ስለድረጊቱም ሆነ ምክንያቱ ማረጋገጫ ማግኘት ባይቻልም በከተማው ካለው ግጭት ጋር በተያያዘ ትናንት አንድ የባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪ በእሳት መቃጠሉ ታውቋል።
ምንጭ:- DW
@YeneTube @Fikerassefa

ኢትዮዽያ አይቮሪኮስትን (ኮቲዲቯር) ከ51 አመት በኅላ ነው ያሸነፈችው።
ሲል #አፍሪካን_ሶከር_አፕዴት በትዊተር ገፁ አስፍራል። #VIVA_Ethiopia
@Yenetube @Fikerassefa
ሲል #አፍሪካን_ሶከር_አፕዴት በትዊተር ገፁ አስፍራል። #VIVA_Ethiopia
@Yenetube @Fikerassefa
በኬንያ የሚኖሩ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በናይሮቢ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በምስሉ ላይ በሚታየው መልኩ አስውበውታል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
የኔቲዩብን በትዊተር ላይ follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
📌ፈጣን 📌ሚዛናዊ 📌ወቅታዊ
መረጃዎችን በትዊተር ገፃችን ላይ ያገኛሉ።
https://twitter.com/yenetube
📌ፈጣን 📌ሚዛናዊ 📌ወቅታዊ
መረጃዎችን በትዊተር ገፃችን ላይ ያገኛሉ።
https://twitter.com/yenetube
የዩኒቨርስቲዎቻችን የዛሬ ከሰዓት ሁኔታ!
በዛሬው ዕለት ከሰዓት በአብዛኞቹ ዩኒቨርስቲዎቻችን ሰላማዊ ሁኔታዎች ታይተዋል፡፡
📌 ባለፈው ችግር ከነበረባቸው ዩኒቨርስቲዎች መካከል ዛሬ ከሰዓት ትምህርት ያስጀመሩ አሉ፡፡ በተወሰኑት ደግሞ ከዶርም ውጪ በመማሪያ ክፍሎችና በአዳራሾች ውስጥ የነበሩ ተማሪዎች ወደ ዶርሞቻቸው ተመልሰዋል፡፡ እየተመለሱም ይገኛሉ፡፡
📌 በድሬደዋ ዩኒቨርስቲ ሕይወቱ ካለፈው ተማሪ ጋር ተያይዞ ወንጀሉን የሚያጣራ ግብረሃይል ሥራ ጀምሯል፡፡
📌 በጎንደር ዩኒቨርስቲ አንድ ህንፃ ላይ አጋጥሞ የነበረ የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ በሰው ላይ የደረሰ አደጋ የሌለ ሲሆን መንስዔው በመጣራት ላይ ይገኛል፡፡
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር
ህዳር 9 ቀን 2012 ዓ.ም

#ፓራዳይዝ ቫሊ ኮሌጅ (አዳማ ካምፓስ ) እና ኢትዮ ስማርት ኮሌጅ (አድዋ ካምፓስ) ላይ የከፍተኛ አግባብነት እና ጥራት ኤጀንሲ እርምጃ ወሰደ
ኤጀንሲው የፓራዳይዝ ቫሊ ኮሌጅ አዳማ ካምፓስ የእውቅናና ፈቃድ ባልተሰጠባቸዉ በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂና አውቶሞቲቭ ኢንጂነሪንግ የትምህርት መስኮች ተማሪዎችን መዝግቦ በማስተማሩ ምክንያት በተደጋጋሚ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ የተሰጠው መሆኑን አስታውሷል።
ይሁን እንጂ ተቋሙ ማስጠንቀቂያውን ወደ ጎን በመተው በአዳማ ካምፓስ በፋርማሲ የትምህርት መስክ የእውቅና ፈቃድ ሳይኖረዉ ተማሪዎችን በመቀበል እያስተማረ መሆኑ ተደርሶበታል።
በተጨማሪም በአድዋ የሚገኘው ኢትዮ ስማርት ኮሌጅ በማስተርስ ኦፍ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን እና በማስተር ኦፍ ሳይንስ ኢን አካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ የተሰጠውን እዉቅና እና ፈቃድ በመጠቀም በሰባት የኤም ቢ ኤ ዘርፎች የእውቅና ፈቃድ እንደተሰጣቸው በማስመሰል የተሳሳተ መረጃ ሲያሰራጭ ተደርሶበታል።
ተጨማሪ⬇️
https://telegra.ph/Yenetube-11-19-3

World’s safest cities, 2018.
1. Abu Dhabi
2. Doha
3. Osaka
4. Singapore
5. Basel
6. Quebec City
7. Tokyo
8. Bern
9. Munich
10. Irvine, California
(CEOWORLD)
@Yenetube @Fikerassefa
1. Abu Dhabi
2. Doha
3. Osaka
4. Singapore
5. Basel
6. Quebec City
7. Tokyo
8. Bern
9. Munich
10. Irvine, California
(CEOWORLD)
@Yenetube @Fikerassefa
Best laptop brands, 2019.
1. Lenovo
2. HP
3. Dell
4. Acer (tied)
4. Asus (tied)
6. Microsoft
7. Apple
8. Razer
9. MSI
10. Samsung
(Laptop Mag)
@YeneTube @Fikerassefa
1. Lenovo
2. HP
3. Dell
4. Acer (tied)
4. Asus (tied)
6. Microsoft
7. Apple
8. Razer
9. MSI
10. Samsung
(Laptop Mag)
@YeneTube @Fikerassefa
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ አስፈጻሚዎች የአፈጻጸም ችግሮችን አስመልክቶ ለሚኖራችሁ ጥያቄዎች ከአስተባባሪዎቻችሁ ጋር በመነጋገር መፍታት እንዳለባችሁ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን በተጨማሪ አስቸኳይ በሆነ ሁኔታ አስተባባሪዎቻችሁን ካላገኛችሁ ወይም ደግሞ ከአስተባባሪዎች አቅም በላይ ከሆነ በሚከተሉት ቁጥሮች በመጠቀም አስቸኳይ ጥያቄዎችን ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
0930050060
0930050092
0930050027
0930050095
0930050055
___
@Yenetube @Fikerassefa
0930050060
0930050092
0930050027
0930050095
0930050055
___
@Yenetube @Fikerassefa
ለሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ተሳታፊዎች በሙሉ
በሲዳማ ዞን ነዋሪ የሆናችሁ እና በመራጭነት የተመዘገባችሁ ለድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ ላይ ለሚያጋጥም ማንኛውም ጥያቄና ጥቆማ የሚከተሉትን ቁጥሮች በመጠቀም በቀጥታ ወደኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የዞን ማተባበሪያ ጽ/ቤት ለመደወል የሚከተሉትን ቁጥሮች መጠቀም ትችላላችሁ፡፡
0930 060603
0930 060650
0930 060611
0930 050528
0930 050530
@Yenetube @Fikerassefa
በሲዳማ ዞን ነዋሪ የሆናችሁ እና በመራጭነት የተመዘገባችሁ ለድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ ላይ ለሚያጋጥም ማንኛውም ጥያቄና ጥቆማ የሚከተሉትን ቁጥሮች በመጠቀም በቀጥታ ወደኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የዞን ማተባበሪያ ጽ/ቤት ለመደወል የሚከተሉትን ቁጥሮች መጠቀም ትችላላችሁ፡፡
0930 060603
0930 060650
0930 060611
0930 050528
0930 050530
@Yenetube @Fikerassefa
Forwarded from YeneTube
ማስታወቂያ 💥
BLUE Brand Solutions
Blue Brand Solutions brought you the latest
📌Technologies(smartphones,Laptops)
📌 Men's and women's clothing👔
📌 Human hair 🙆♀
📌Musical instruments
📌Mens and Women's Perfume
Contact; @sherlockseller @Nah22
Call us
+251947896322&+251945421100
ቻናላቸውን ተቀላቅለሁ ይመልከቱ⬇️
https://tttttt.me/blueelec
BLUE Brand Solutions
Blue Brand Solutions brought you the latest
📌Technologies(smartphones,Laptops)
📌 Men's and women's clothing👔
📌 Human hair 🙆♀
📌Musical instruments
📌Mens and Women's Perfume
Contact; @sherlockseller @Nah22
Call us
+251947896322&+251945421100
ቻናላቸውን ተቀላቅለሁ ይመልከቱ⬇️
https://tttttt.me/blueelec
Forwarded from YeneTube
💥ማስታወቂያ💥
School of American English
📌ቻይንኛ
📌ፈረንሳይኛ
📌ጀርመንኛ
📌ጣልያንኛ
📌አፋን ኦሮሞ
📌አረብኛ
አንቱታን ባተፈሩ መምህራን እናስተምራለን
አድራሻዎቻችን ⬇️
ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ +251919913021
ፒያሳ ፒያሳ ገበያ ማዕከል +251919913023
22 ጎላጎል ህንፃ 6ተኛ ፎቅ +251919913022
💥💥💥10% Discount 💥💥💥💥
ቅናሹን ለመጠቀም
ይህንን ፓስት screenshot አድርገው መያዝና ስመጡ ማሣየት ይኖርብዎታል
T.me/SCHOOLOFAMERICAN

የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ ኢትዮጵያ እየሄደችበት ያለውን የዴሞክራሲ ጎዳና አመላካች ነው:: ዜጎች ድምጽ ለመስጠት በሚወጡበት በዛሬው ዕለት ሁሉም ተሳታፊዎች ለሂደቱ ሰላማዊነትና ዴሞክራሲያዊነት እንዲንቀሳቀሱ ጥሪ አቀርባለሁ::
ጠ/ሚ አብይ አህመድ
@YeneTube @FikerAssefa
ጠ/ሚ አብይ አህመድ
@YeneTube @FikerAssefa
ምርጫው ጠዋት 12 ሰአት ተጀምሯል ።አስከ አሁን ሰላም ነው።
የደቡብ ክልል ፀጥታ ሀይሎች ከምርጫ ጣቢያው በተወሰነ መልኩ እርቀው ይታያሉ።
በኮማንድ ፓስት ስር ያሉት ሲዳማና ሀዋሳ ዛሬ ህዳር 10,2012 ሲዳማ ከደቡብ ክልል ጋር አብራ ትቀጥል ወይስ ለብቻዋ ክልል ትሁን ብለው ቀን ገደብ ሰጥተው የሪፈረንደም ምርጫ እያከናወኑ ነው ።
በሀዋሳ 165 በሲደዳማ ደግሞ 1,527 የምርጫ ጣቢያዎች ተዘጋጅተዋል። ከጠዋት 12 ሰአት ጀምሮ ወጣት ፣ሽማግሌ፣ጎረምሳ ፣አሮጊቱ ወደምርጫው ጣቢያ ሱሄድ ይታያል ።
ይሄ ሂደት አስከ ምሽት 12 ሰአት ድረስ ይቀጥላል።
ፎቶ ክሪዲት : ከሪፓርተር ጋዜጣ ፎቶግራፈር ታምራት ጌታቸው
Via:- Tesfaye Getnet