የአ/ አ ከተማ ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ዑማ ከሥልጣናቸው እንደማይነሱ አንድ ለኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ቅርበት ያላቸው ግለሰብ ተናገሩ። ፓርቲው ዛሬ ስብሰባውን ሲያጠናቅቅ በተወያየባቸው ጉዳዮች ላይ መግለጫ ይሰጣል።
Via DW
@YeneTube @FikerAssefa
Via DW
@YeneTube @FikerAssefa
9ኛው የኢትዮ ፖልተሪ ኤክስፓ በዶ/ር አብይ መፅሀፍ ምርቃት ምክንያት ተቋረጠ!!
ለጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ መፀሀፍ "መደመር" ምርቃት ሚሌኒየም አዳራሽ ስለተያዘ ለቃችሁ ውጡ የሚል ደብዳቤ ከከንቲባው ፅ/ቤት እንደረሳቸው 9ኛው የኢትዮ ፖልተሪ ኤክስፓ በመሳተፍ ላይ ያሉ የቻናላችን ቤተሰቦች ለየኔቲዩብ ተናግረዋል።
በነገራችን ላይ ይህ ኤክስፓ ዛሬ ጠዋት እንደተከፈተ እክለሁ ገልፀዋል እንዲሁም የከንቲባው ፅ/ቤት ደብዳቤ እቃችሁን ይዛችሁ ውጡ ተብለዋል 😔
This what we call it "መቀነስ"

ኢ/ር ታከለ ከስልጣናቸው እንደማይነሱ ተነገረ....
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አቶ ታከለ ዑማ ከሥልጣናቸው እንደማይነሱ አንድ ለኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) ቅርበት ያላቸው ግለሰብ ተናገሩ። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማን በመምራት ላይ የሚገኙት አቶ ታከለ ከሥልጣናቸው ይነሳሉ የሚሉ ዘገባዎች ባለፉት ጥቂት ቀናት በሰፊው ተሰራጭተው ነበር። የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) ማዕከላዊ ኮሚቴ ከትናንትናው ዕለት ጀምሮ በአዲስ አበባ ውይይት በማድረግ ላይ ነው። ፓርቲው ዛሬ ምሽት ስብሰባውን ሲያጠናቅቅ የአቶ ታከለ ዑማን ጨምሮ በተወያየባቸው ጉዳዮች ላይ መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል። ፓርቲው በሚሰጠው መግለጫ ጠንከር ያሉ ጉዳዮችን እንደሚነሳ ስማቸው እንዳይገለፅ የፈለጉ ሰው ለጀርመን ሬድዮ ተናግረዋል። ኢ/ር ታከለ ዑማ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ሆነው የተሾሙት ሐምሌ 10 ቀን 2010 ዓ.ም. ነበር። ዋና ከተማዋን መምራት ከመጀመራቸው በፊት የኦሮሚያ ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ ሆነው ሠርተዋል።
Via:- DW
@YeneTube @Fikerassefa

#BR_News የትግራይ ክልል አዲስ ገቢ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ወደ አማራ ክልል አንደማይልክ አስታወቀ። "አማራ ክልል የተመደቡት ተማሪዎች እንደማይሄዱ ለሚመለከተው የፌደራል መንግሥት አሳውቀናል።
የትምህርት ቢሮ ኃላፊው ሁለተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ በሆኑ ተማሪዎች ዙሪያ ያሉት ነገር የለም።
የትግራይ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ገ/መስቀል ካሕሳይ
BBC Amharic
@YeneTube @Fikerassefa
የትምህርት ቢሮ ኃላፊው ሁለተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ በሆኑ ተማሪዎች ዙሪያ ያሉት ነገር የለም።
የትግራይ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ገ/መስቀል ካሕሳይ
BBC Amharic
@YeneTube @Fikerassefa
YeneTube
#BR_News የትግራይ ክልል አዲስ ገቢ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ወደ አማራ ክልል አንደማይልክ አስታወቀ። "አማራ ክልል የተመደቡት ተማሪዎች እንደማይሄዱ ለሚመለከተው የፌደራል መንግሥት አሳውቀናል። የትምህርት ቢሮ ኃላፊው ሁለተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ በሆኑ ተማሪዎች ዙሪያ ያሉት ነገር የለም። የትግራይ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ገ/መስቀል ካሕሳይ BBC Amharic @YeneTube @Fikerassefa
⬆️የትግራይ ክልል አዲስ ገቢ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አማራ ክልል ወደሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች አልክም አለ!
የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ገ/መስቀል ካሕሳይ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፡ "ማንነትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች ወደ ሚሰነዘሩባቸው ዩኒቨርሲቲዎች እና ኃላፊነት ወደማይወስድ ክልል አዲስ ተማሪዎችን ላለመላክ የክልሉ አቋም ነው" ብለዋል።
"አማራ ክልል የተመደቡት 600 ተማሪዎች እንደማይሄዱ ለሚመለከተው የፌደራል መንግሥት አሳውቀናል። ይህ የክልሉ አቋም ነው" ሲሉ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ተናግረዋል።
ዘንድሮ በትግራይ ክልል የዩኒቨሲቲ መግብያ ፈተና ወስደው ማለፍ የቻሉ የተማሪዎች ቁጥር ከ9000 በላይ መሆኑን የጠቀሱ ኃላፊው ወደ አማራ ክልል ተመድበው የነበሩ ተማሪዎች ከ2000 በላይ እንደነበረ እና ከሚመለከታቸው የፌደራል መንግስት አካላት ጋር በተደረገው ውይይት ወደ 600 ዝቅ እንዲል መደረጉን ተናግረዋል።
"ከአንድ ወር ተኩል በላይ የክልሉ መንግሥት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ሲወያይ ቆይቷል። የተቀሩ 600 ተማሪዎችን ሌላ ቦታ እንዲመደቡ ይሰራል። ይህ የማይሆን ከሆነ ግን የትግራይ ክልል ሌላ አማራጭ ይፈልጋል እንጂ ተማሪዎቹን ወደዛ አይልክም" ብለዋል።
የትምህርት ቢሮ ኃላፊው ሁለተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ በሆኑ ተማሪዎች ዙሪያ ያሉት ነገር የለም።
Via:-BBC News Amharic

Official!
"ኢ/ር ታከለ ኡማ አሁንም በስራ ላይ ይገኛሉ።ኢ/ር ታከለ ከኃላፊነታቸው ተነስተዋል ተብሎ የወጣው መረጃ የተሳሳተ መሆኑን ለመግለጽ እንፈልጋለን።"
-የከንቲባው ጽ/ቤት
@YeneTube @FikerAssefa
"ኢ/ር ታከለ ኡማ አሁንም በስራ ላይ ይገኛሉ።ኢ/ር ታከለ ከኃላፊነታቸው ተነስተዋል ተብሎ የወጣው መረጃ የተሳሳተ መሆኑን ለመግለጽ እንፈልጋለን።"
-የከንቲባው ጽ/ቤት
@YeneTube @FikerAssefa
YeneTube
Official! "ኢ/ር ታከለ ኡማ አሁንም በስራ ላይ ይገኛሉ።ኢ/ር ታከለ ከኃላፊነታቸው ተነስተዋል ተብሎ የወጣው መረጃ የተሳሳተ መሆኑን ለመግለጽ እንፈልጋለን።" -የከንቲባው ጽ/ቤት @YeneTube @FikerAssefa
በቅርቡ ሲወጡ የነበሩት መረጃዎች “ምክትል ከንቲባው ከኃላፊነታቸው ይነሳሉ” የሚል መሆኑን ተከትሎ የወጣው ይህ የጽ/ቤቱ መግለጫ ምክትል ከንቲባው አሁን በሥራ ላይ መሆናቸውን እንጂ በቦታው ላይ ስለመቀጠላቸው በግልጽ ያለው ነገር የለም። ነገር ግን ለከንቲባው ቅርብ የሆኑ ምንጮች እንደሚሉት ኢ/ር
ታከለ በቦታቸው ላይ እንደሚቆዩ አመልክተዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
ታከለ በቦታቸው ላይ እንደሚቆዩ አመልክተዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
የማኅጸን በር ካንሰር ክትባት መድኃኒት ተሰራጨ!
የኢትዮጵያ መደሃኒት አቅራቢ ኤጀንሲው ጥቅምት 10 ቀን 2012 ዓ.ም. ለሚካሄደው የማኅጸን በር ካንሰር ክትባት ዘመቻ የሚውል የማኅጸን በር ካንሰር ክትባት /Human Papilloma Virus Vaccine/ መድኃኒት አሠራጨ። መድኃኒቶቹ ከ179 ሚሊየን 396 ሺ ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው መሆኑን የክትባት ፕሮግራም መድኃኒት ክትትል ባለሞያ ወ/ት ናዲያ ሲራጅ ገለጹ፡፡እንደ ባለሙያዋ ገለፃ የመድኃኒቶቹ ስርጭት በሁሉም የሀገሪቷ ክልሎች ለ1000 ወረዳዎች መካሄዱንና ከ1 ሚሊየን 350 ሺ በላይ ብዛት አላቸው፡፡ወ/ት ናዲያ አክለውም የክትባት መድኃኒቶቹ ከ14 ዓመት በላይ ላሉ 1 ሚሊየን 286 ሺ 160 ሴቶች እንደሚሠጥ አብራርተዋል፡፡ የክትባት መድኃኒት ስርጭቱ በሚፈለገው የሙቀት መጠን ከ2 እስከ 8 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ ሆኖ ተሰራጭቷል ሲሉ ወ/ት ናዲያ ተናግረዋል፡፡
Via EPA

የሸገር ኤፍ ኤም 102.1 የለዛ አድማጮች ምርጫ ሽልማት የአመቱ ምርጥ አዲስ ድምጻዊ በኩኩ ሰብስቤ አሸናፊ የሆነችሁ ቸሊና !!
የቸሊና አድናቂዎች ደስታቸውን ለየኔቲዩብ ገልፀዋል በተለይ #ይስሐቅ የእንኳን ደስ አለሽ መልክት በልዩ ሁኔታ ገልጿል።
@YeneTube @FikerAssefa
የቸሊና አድናቂዎች ደስታቸውን ለየኔቲዩብ ገልፀዋል በተለይ #ይስሐቅ የእንኳን ደስ አለሽ መልክት በልዩ ሁኔታ ገልጿል።
@YeneTube @FikerAssefa
የሸገር ኤፍ ኤም 102.1 የለዛ አድማጮች ምርጫ ሽልማት የአመቱ ምርጥ ተከታታይ የቴሌቪዥን ፊልም በአርቲስት ማንያዘዋል እንደሻው፣ አሸናፊ ደርሶ መልስ ድራማ።
Via:- ዳሰሳ አዲስ
@YeneTube @Fikerassefa
Via:- ዳሰሳ አዲስ
@YeneTube @Fikerassefa
የሸገር ኤፍ ኤም 102.1 የለዛ አድማጮች ምርጫ ሽልማት የአመቱ ምርጥ ነጠላ ዜማ በጋሼ ተሾመ ሲሳይ አሸናፊ ድምፃዊ ጃምቦ ጆቴ።
@YeneTube @Fikerassefa
@YeneTube @Fikerassefa
የሸገር ኤፍ ኤም 102.1 የለዛ አድማጮች ምርጫ ሽልማት የአመቱ ተከታታይ የቴሌቪዥን ፊልም ተዋናይ በኩራባቸው ደነቀ አሸናፊ አበበ ባልቻ
@YeneTube @Fikerassefa
@YeneTube @Fikerassefa
የሸገር ኤፍ ኤም 102.1 የለዛ አድማጮች ምርጫ ሽልማት የአመቱ ምርጥ ወንድ ተዋናይ በመሆን ዘሪሁን ሙላት (በቁራኛዬ ፊልም) አሸናፊ ሆኗል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
YeneTube
በአመታዊው የለዛ አዋርድ አርቲስት ሀና ዮሐንስ ምርጥ ሴት ተዋናይት(በተከታታይ ፊልም) ተብላለች! @YeneTube @FikerAssefa
አርቲስት ሀና ዩሓንስ ፎቶ በለዛ አዋርድ ⬆️ የአመቱ ምርጥ ሴት ተዋናይ ( በተከታያይ ፊልም) ተብላለች።
Forwarded from YeneTube
ማስታወቂያ 💥
BLUE Brand Solutions
Blue Brand Solutions brought you the latest
📌Technologies(smartphones,Laptops)
📌 Men's and women's clothing👔
📌 Human hair 🙆♀
📌Musical instruments
📌Mens and Women's Perfume
Contact; @sherlockseller @Nah22
Call us
+251947896322&+251945421100
ቻናላቸውን ተቀላቅለሁ ይመልከቱ⬇️
https://tttttt.me/blueelec