YeneTube
118K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
በአማራ ክልል ለ4 ሺህ 329 ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገ ።

የአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ለታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ገለጸ።የአማራ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አቶ ገረመው ገብረጻዲቅ ለአብመድ እንደገለጹት፥ የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ 5ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 3ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን አካሂዷል። በስብሰባውም የ2012 ዓ.ም የዘመን መለወጫን ምክንያት በማድረግ በክልሉ መንግስት ይቅርታ እንዲደረግላቸው በክልሉ ይቅርታ ቦርድ የቀረበለትን የይቅርታ ጥያቄ የውሳኔ ሀሳብ መርምሮ ውሳኔ አስተላልፏል።

በዚህም የይቅርታ አሰጣጥ መስፈርቱን ያሟሉ 4 ሺህ 329 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱ ውሳኔ ማሳለፉን ጠቅላይ ዐቃቤ ህጉ ገልጸዋል።ይቅርታ ከተደረገላቸው ውስጥ 90ዎቹ ሴቶች መሆናቸውም ታውቋል።በሌላ በኩል ቀደም ሲል ከእስር እንዲፈቱ ውሳኔ ተላልፎላቸው እያለ ሌላ ወንጀል በመፈጸማቸው የተፈረደባቸው እና ማረሚያ ቤት የገቡ አምስት ታራሚዎች ተሰጥቷቸው የነበረው ይቅርታ ተሰርዞ ቀሪ የእስራት ጊዜያቸውን እንዲፈጽሙ ተወስኗል።

ምንጭ: አብመድ
@YeneTube @FikerAssefa
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ለትምህርት ፈላጊዎች ያወጣው ማስታወቂያ!!

@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from YeneTube
HAPPY NEW YEAR!
RJ SHOES presents to you all the latest,variety and catchy brand shoes.
We have all kind of shoes for adults and kids with a fairly affordable price.
👉Adress:-Addis ababa(Gerji mebrat haile)
👉Phone:-+251900628132
:-+251911859997
👉We have a 2 days return policy.
👉Flexible Shoe order with Customers Desire.
👉Delivery to Regional distincts
👉We Are Trustworthy and Best suited for Customers wish.
To Join us on telegram click here👇👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAE3CCBtJE8NBy8ZShA
Forwarded from YeneTube
አሜሪካ ሰራሹ ተአምረኛው መድሀኒት አገራችን ገባ በ ቀናት ውስጥ ከ መላጣነት ወደ ማበጠሪያ ተጠቃሚነት ይዞራሉ
100% በተግባር የታየ ፀጉር እና ፂም ማሳደጊያ 🔽USA🇺🇸 አሁኑኑ ያናግሩን @Fabulousss
በተጨማሪም በተለያዩ አማራጮችየቀረቡ የዉፍረት መቀነሻ ቀበቶዎች, [Human hair ] +ለ እስፖርታዊ እንቅስቃሴ ገንቢ የሆኑ ፕሮቲኖች (protein shake), በተለያየ ምክንያት ለመጣ ጠባሳ ማጥፊያ የሚሆኑ ትሪትመንቶችን ከኛ ያገኛሉ፡፡
+251991203033
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEpoRsmLNv7NNj3K_g
Forwarded from YeneTube
የሴቶች አልባሣት እና ኮስሞቲክስ ማዘዝ ምትፈልጉ ገፃችን ላይ ያገኛሉ ከታች ባለው ሊንክ መርጠው ይላኩልን

የአውሮፓ ስታዳርድ
Imported from England
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAFW3ZmuRfJiwNyWX7g
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የሩሲያ ጉብኝታቸውን ጀመሩ።

የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከሩሲያው አቻቸው ሰርጌ ላቭሮቭ በቀረበላቸው ግብዣ መሰረት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ሞስኮ ገብተዋል።ሚኒስትሮቹ ሞስኮ ሲደርሱ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ሃላፊ አምባሳደር ጆርጂ ቶድዋ፣በሩሲያ የኢፌዴሪ አምባሳደር ክቡር አቶ ዓለማየሁ ተገኑ እንዲሁም የኤምባሲው አባላት አቀባበል አድርገውላቸዋል።

@YeneTube @FikerAssefa
ለጋሽ ድርጅቶች ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ውጤታማነት ድጋፍ ለማድርግ ቃል ገቡ።

ለኢትዮጵያ አገር-በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ስኬታማነት ለጋሽ ድርጅቶችና የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገለጹ። የኢኮኖሚ ማሻሻያው ኢትዮጵያ ወደ ብልጽግና ጎዳና የምታደርገውን ጉዞ የሚያፋጥን መሆኑም ተገልጿል።የኢትዮጵያን አገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ በተመለከተ ለዓለም አቀፍ የልማት አጋሮችና የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን (ECA) አዳራሽ ገለጻ ተደርጎላቸዋል።

ምንጭ: ኢዜአ
@YeneTube @FikerAssefa
የአዲስ አበባ  ዩኒቨርሲቲ ነባር የመደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

የአዲስ አበባ  ዩኒቨርሲቲ እንኳን ለ 2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያለ የቅድመ  ምረቃ ነባር ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 5 እና መስከረም 6  2012 ዓ.ም  ሲሆን ነባር የድህረምረቃ  ተማሪዎች ምዝገባ    መስከረም 7 ቀን 2012 ዓ.ም መሆኑን  እየገለጽን ትምህርት የሚጀመረዉ ሐሙስ መስከረም 8 ቀን 2012 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
ሬጅስትራር
@YeneTube @Fikerassefa
አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ 1 ሺህ 87 የፌደራል ታራሚዎች በይቅርታ ይለቀቃሉ።

የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ እንደገለፁት፥ በአዲሱ አመት 2012 ከሁሉም የፌደራል ማረሚያ ቤቶች በድምሩ 1 ሺህ 87 ታራሚዎች በይቅርታ ይለቀቃሉ።

ከዚህ ውስጥ 367 ከቃሊቲ፣ 28 ከዝዋይ እና 439ኙ ደግሞ ከሸዋሮቢት ማረሚያ ቤቶች መሆናቸውን ተናግረዋል።

አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ በይቅርታ የሚለቀቁ ታራሚዎች በህግ ይቅርታ የማይጠየቅባቸው ወንጀሎችን ፈፅመዋል ተብለው በማረሚያ ቤት የቆዩ ናቸው።

Via:- #fbc
@YeneTube @Fikerassefa
ከጅማ ⬆️
የበጎ ስራ ተግባር የመጀመሪያ እንጂ የመጨረሻ አይደለም

የፈረንጅ አራዳ አፖሎ ና የፈረንጅ አራዳ ግራር ሰፈር ወጣቶች የክረምት የበጎ ስራ ውጤት የሆነውን አቅመ ደካሞችን ማልበስ መማር እየቻሉ በአቅም ማጣት መማር #ላልቻሉ የትምህርት #ቁሳቁስ በማሰባሰብ ለጅማ ከተማ ሴቶችና ወጣቶች በማስረከብ የከፋ ችግር ለይ ያሉትን በመለየት አልባሳትና የትምህርት ቁሳቁሶችን በመስጠት መልካም ተግባር በመስራት ወገናዊ አለኝተኝነታቸውን አሳይተዋል።

#እናመሰግናለን #ብርቱ
@YeneTube @Fikerassefa
መንግሥት ቀስ በቀስ የብር ምንዛሬ ቁጥጥሩን እንደሚያላላ የብሄራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ ተናግረዋል፡፡ በመጭዎቹ 3 ዐመታት ግን ምንዛሬውን ለገበያው አንተወውም ማለታቸውን አዲስ ስታንዳርድ አስነብቧል፡፡ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ በመጭዎቹ 3 ዐመታት፣ በአማካይ 10 በመቶ ያድጋል የሚል ትንበያ መኖሩንም ጠቁመዋል፡፡

@YeneTube @FikerAssefa
መጋቢት 1/2011 ዓም በተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 ማክስ_8 አውሮፕላን ውስጥ ተሳፍረው የነበሩ የ149 ሰዎች ማንንነት ሙሉ በሙሉ ተለይቶ መጠናቀቁ ተነገረ። በቅርቡ ለቤተሰቦቻቸው እንደሚሰጥም ታውቋል።

Via Tamiru Tsige
@YeneTube @FikerAssefa
ባለፉት 15 ወራት የፖለቲካ እስረኛ የሆኑ #የትግራይ_ተወላጆችን ከእስር ለማስለቀቅ የተቋቋመው ዐለም ዐቀፍ ኮሚቴ የታሳሪዎቹ ጉዳይ በገለልተኛ አካል ይጣራ ሲል ጠይቋል፡፡ #በአዲስ_አበባ ብቻ 300 እስረኞች፤ በቤንሻንጉል ክልልም በሚስጢራዊ ማጎሪያ ቤቶች በርካታ ታሳሪዎች አሉ ማለቱንም አዲስ ስታንዳርድ ዘግቧል፡፡ በሕገ ወጥ መንገድ የታሰሩና ለፍርድ የቀረቡ የብሄሩ ተወላጆች ሁሉ ባስቸኳይ ይለቀቁ፤ ለጥፋቱም ተጠያቂ አካል ይኑር ሲል አሳስቧል፡፡

Via Wazema
@YeneTube @FikerAssefa
Guns per 100 people.

US: 101
Saudi Arabia: 35
France: 31
Canada: 30.8
Germany: 30.3
Australia: 24.1
Mexico: 15
Turkey: 12.5
Pakistan: 11.6
Russia: 8.9
Brazil: 8
UK: 6.6
China: 4.9
India: 4.2
Nigeria: 1.5
Japan: 0.6
Indonesia: 0.5

(Source: University of Sydney)
@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from YeneTube
HAPPY NEW YEAR!
RJ SHOES presents to you all the latest,variety and catchy brand shoes.
We have all kind of shoes for adults and kids with a fairly affordable price.
👉Adress:-Addis ababa(Gerji mebrat haile)
👉Phone:-+251900628132
:-+251911859997
👉We have a 2 days return policy.
👉Flexible Shoe order with Customers Desire.
👉Delivery to Regional distincts
👉We Are Trustworthy and Best suited for Customers wish.
To Join us on telegram click here👇👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAE3CCBtJE8NBy8ZShA