Sport!
አማኑኤል ወደ ግብፁ ENPPI ሊያመራ ነዉ።
የመቀሌው 70 አንደርታዉ የጎል አዳኝ አማኑኤል ገ/ሚካኤል ወደ ግብጽ ENPPI ክለብ ሊያመራ ነው ።ተጨዋቾቹ በአሁኑ ሰዓት ለብሔራዊ ቡድኑ ሌሴቶ ይገኛል ፡አማኑኤል ከሌሴቶ የመሌስ ጨዋታ መልስ ፊርማዉን ለENPPI ያኖራል።
ምንጭ:Ethio Kickoff
@YeneTube @FikerAssefa

በደቡብ ክልል የደምባ ጎፋ ወረዳ አስተዳደር አምቡላንስ ወደ ሰራተኛ ማጓጓዣ ቀይሯል፤ አስተዳደሩ «በወረዳው ካሉ አምቡላንሶች አንዷ በውስጧ የሚገኙ የመጀመሪያ እርዳታ ሰጪ ቁሳቁሶችና የአደጋ ጊዜ መብራት ተነስቶ ...ወደ ሰርቪስ እንድትቀየር» ወስኗል።
Via Eshete Bekele
@YeneTube @FikerAssefa
Via Eshete Bekele
@YeneTube @FikerAssefa
1ሺህ 441ኛ የአሹራ በዓል በትግራይ አልነጃሺ መስጊድ ይከበራል።
1ሺህ 441ኛ የአሹራ በዓል ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎችና ከውጭ የሚመጡ ምዕመናን በተገኙበት ከነገ በስቲያ በትግራይ አልነጃሺ መስጊድ በድምቀት ይከበራል።የአሹራ በዓል በእስልምና ሃይማኖት ወር በገባ በአስረኛ ቀን ጳጉሜን 4 ለፈጣሪያቸው ፀሎት በማድረግ የሚያከብሩት ነው።የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤትና የኢትዮ-ነጃሽ የማልማትና የማስተዋወቅ ፕሮጀክት ትናንት በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የአሹራ በዓል በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል።
ምንጭ: ኢዜአ

የኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ክስ እንደምትመሰርት አስታወቀች።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ሲኖዶስ «ሕገ-ወጥ» ባላቸው ግለሰቦች ላይ ክስ እንደሚመሰረት አስታወቀ። ሲኖዱሱ የኦሮሚያ ቤተ-ክሕነት ፅህፈት ቤት ለማቋቋም ግፊት የሚያደርገው አደራጅ ኮሚቴ የቤተ-ክርስቲያኒቷን መጠሪያ፣ ማኅተምና ዓርማ መጠቀም አይችልም ብሏል።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ «ሕገ-ወጥ» ባላቸው ግለሰቦች ላይ ክስ እንደሚመሰረት አስታወቀ። የኦሮሚያ ቤተ-ክሕነት ለማቋቋም ግፊት የሚያደርገው አደራጅ ኮሚቴ የቤተ-ክርስቲያኒቷን መጠሪያ፣ ማኅተም እና ዓርማ መጠቀም እንደማይችል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ፓትርያርክ አቡነ ማትስያ በንባብ ባሰሙት የሲኖዶስ መግለጫ አስታውቋል።
በሊቀ-አዕላፍ ቀሲስ በላይ መኮንን የሚመራው የኦሮሚያ ቤተ-ክሕነት ፅህፈት ቤት አደራጅ ኮሚቴ ያነሳው ጥያቄ በቤተ-ክርስቲያኗ እና በኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ዋንኛ መነጋገሪያ ርዕሰ-ጉዳይ ሆኖ ሰንብቷል።
በዛሬው ዕለት የቤተ-ክርስቲያኗ ሲኖዶስ ባወጣው መግለጫ ባለፉት አመታት የሚፈጸሙ ጥቃት መበርከታቸውን እና ጫና ማሳደራቸውን ገልጿል።
ምንጭ:DW

ሰው ሲደበድብ እና አንዲት እናትን ሲገፈትር በቪድዮ የተቀረፀው ፖሊስ መጨረሻ ምን ሆነ?
በጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት
"ቪድዮ ላይ የታዩት ፖሊሶቹ የዋስ መብታቸው ተከብሮ ተለቀዋል። የማጣራት ሂደቱ ግን እንደቀጠለ ነው"-- የአ/አ ፖሊስ ኮሚሽን ቃል አቀባይ ኮማንደር ፋሲካ ፈንታ ማምሻውን ከነገሩኝ።
ሰሞኑን ሰው ሲደበድ እና አንዲት እናትን ሲገፈትር በቪድዮ የተቀረፀው ፖሊስ እና ጓደኛው የብዙዎች መነጋገርያ ነበሩ። የነዚህ ፖሊሶች መጨረሻ ምን ሆነ ብዬ ኮማንደር ፋሲካ ጋር ደውዬ ነበር። የሰጡኝ መልስ ይህን ይመስላል።
"ፖሊሶቹ በዋስትና ከእስር ወጥተዋል ምክንያቱም የፈፀሙት ነገር ዋስትና የሚያስከለክል አይደለም። ይሁንና አሁን ላይ የማጣራቱ ስራ እንደቀጠለ ነው። አንድ ፀብ ውስጥ ያልነበረ ሰው የችግሩ ዋና ተዋናይ ሆኖ አግኝተነዋል። ይህ ሰው ፖሊሶቹን በቴስታ መትቶ መሳርያ ለመቀበል እንደሞከረ ደርሰንበታል። ቪድዮውን የቀረፀውን ሰውም አናግረነው ነበር፣ ሙሉ ሁኔታውን አልቀረፅኩም፣ ለዛም ይቅርታ ብሏል።"

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሲዳማ ዞን ህዝበ ውሳኔን አፈጻጸም አስመልክቶ ከክልልና ዞን ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሲዳማ ዞን ህዝበ ውሳኔን አፈጻጸም አስመልክቶ የተለያዩ አካላት ጋር የሚደረጉ የተለያዩ ውይይቶችን እንደሚያከናውን ባስቀመጠው የድርጊት መርሃ ግብር መሰረት ነሃሴ 30 ቀን 2019 ዓ.ም ከደቡብ ክልል ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ምክር ቤት ተወካዮች፣ የክልሉ አመራር አባላትና ከዞኑ ተወካዮች ጋር ውይይት አካሒዷል፡፡
በውይይቱ ላይ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች አፈጉባኤ ሄለን ደበበ፣ ምክትል አፈጉባኤ መንግስቱ ሻንካ፣ የክልል መስተዳደር ጽ/ቤት ዋና አማካሪ አኒሳ መልኮ፣ የሲዳማ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ደስታ ሌዳሞ፣ ሃዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጥራቱ በየነ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ከቦርዱ አባላት ጋር ገንቢ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱም ላይ
1. በተጠየቀው በጀት በኩል ምንም አይነት ችግር እንደማይኖር
2. በዞኑ የሚኖሩ እድሜያቸው ለመምረጥ የደረሰ ነዋሪዎች ሁሉ በህዝበ ውሳኔው እንደሚሳተፉ፣ ክልሉም በበኩሉ ለምርጫ ቦርድ ሎጀስቲክስ ዝግጅት ለማቀላጠፍ በዞኑ ስር የሚገኙ ህዝበ ውሳኔው የሚካሄድባቸውን ቀበሌዎች ዝርዝር እንደሚያሳውቅ
3. የህግ እና አስተዳደራዊ ማእቀፎቹን ማውጣት ጊዜ የሚወስድ በመሆኑ ክልሉ ከመርሃግብሩ ከተጠቀሱት ቀናት ጥቂት ተጨምሮ እስከ መስከረም 30 ቀን 2012 አ.ም ድረስ እንደሚቀርብ ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡
ቦርዱ በማስከተል በመርሃ ግብሩ መሰረት ሌሎች ተመሳሳይ ውይይቶችን ባለድርሻ አካላት ጋር የሚያከናውን ሲሆን በየጊዜው ሂደቱን የሚያሳውቅ ይሆናል፡፡
ምንጭ:- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
@YeneTube @Fikerassefa

Forwarded from YeneTube
YeneTubeን በYoutube ላይ Subscriber ያላደረጋችሁ ቤተሰቦቻችን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩን።
ይህንን ሊንክ በመንካት Subscribers ማድረግ ተባበሩን ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://youtu.be/1JPYlGfXug8
@YeneTube @FikerAssefa
ይህንን ሊንክ በመንካት Subscribers ማድረግ ተባበሩን ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://youtu.be/1JPYlGfXug8
@YeneTube @FikerAssefa
ድሬደዋ ዩንቨርስቲ !!
ድሬደዋ ዩንቨርስቲ ተማሪዎችን ከመጥራቱ በፊት #በችኩንጉንያ ወረርሽን የመከላከል ስራ መስራት አለበት ሲሉ የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለየኔቲዩብ ተናገሩ።
እንደሚታወቀው ድሬደዋ ከ20000 በላይ በችኩንጉንያ ወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች እንዳሉ ይታወቃል። ሆኖም የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ይህ እንዳሰጋቸው አልደበቁም። ተማሪዎች ወደ ዩንቨርስቲ ከመግባታችን በፊት #አስፈላጊውን_ቅድመ ዝግጅት ማድረግ እንዳለበት ከወዲሁ ጠቁመዋል።

አሳዛኝ ዜና!!
በዳዉሮ ዞን በማረቃ እና በሎማ ወረዳ በተከሰተዉ የመሬት መንሸራተት የ7 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገልፇል።
ትናንት ከጥዋት ጀምሮ ሲጥል በነበረዉ ኃይለኛ ዝናብ መነሻ ከቀኑ ስድስት ሰዓት አከባቢ በተከሰተዉ የመሬት መንሸራተት በማረቃ ወረዳ ያማላ ሜሶ ቀበሌ ሁለት ልጆች የአደጋዉ ሰለባ የሆኑ ሲሆን የአንዲት ሴት ልጅ አስክሬን ተገኝቶ የወንዱ እስካሁን በፍለጋ ላይ ይገኛል።
በተመሣሣይ በሎማ ወረዳ ሃልአኒ አይሺ ቀበሌ አንድ አባት አንድ እናት እና ሦስት ልጆች የአደጋዉ ሰለባ ሆነዋል።
ሌሎች በህይወት የተረፉት በጋሣ መጀመሪያ ሆስፒታል የህክምና ዕርዳታ እየተደረገላቸዉ ይገኛል።የዳዉሮ ዞን መንግስት በደረሰዉ የሞትና የንብረት አደጋ የተሰማዉን ጥልቅ ሃዘን እየገለፀ
እንደ ዞናችን ተጨባጭ ሁኔታ በዘንድሮ ክረምት መጠኑ እየበዛ ባለዉ ዝናብ ምክንያት አደጋዉ እንዳይሰፋ ተዳፋታማ አከባቢ የሚገኙ ህዝቦቻችን ቅድመ ጥንቃቄ እንድያደርጉ የዞኑ መንግስት መልዕክቱን ያስተላልፋል።
Via Dawro zone PR office

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የብሄራዊ የኩራት ቀን በመስቀል አደባባይ በደማቅ ስነ-ስርዓት በመከናወን ላይ ይገኛል፡፡
የኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት ፣ ፌደራል ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ሰልፈኞች ወታደራዊ ሰልፍ አቅርበዋል፡፡
እንዲሁም በተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ብሄራዊ ኩራታችን የሆኑ ልዩ ትርዒቶች ቀርበዋል፡፡
በመድረኩ ላይ ኢ/ር ታከለ ኡማን ጨምሮ የመከላከያ ሰራዊት ፣ የፌደራል መንግስት እና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
Via :- mayor office

የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ በሀዋሳ ከተማ የኮሌራ በሽታ መከሰቱን አረጋግጦ ፈጣን ምላሽ በመስጠት ላይ ነኝ ብሏል፡፡
ቢሮው ከሀዋሳ ከተማ ጤና መምሪያ እና ከጤና ልማት አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር በሽታው ወደ ሌሎች አካባቢዎች እንዳይዛመት በበሽታው የተጠቁ ሰዎች አፋጣኝ የህክምና አገልግሎት እንዲያገኙ የህክምና መስጫ ማዕከላት ከፍቷል፡፡ የህብረተሰቡን ግንዛቤ ለመጨመር የሚያስችሉ ስራዎችም በመስራት ላይ ናቸው ብሏል፡፡ የበሽታ ዳሰሳና ቅኝት ሥራዎችም እንደዚሁ፡፡
ምንጭ፡ የክልሉ ጤና ቢሮና የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ

ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሰኔ 15 ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች ግድያ ተጠርጣሪዎች ላይ የተፈቀደው የምርመራ ጊዜ ሕገወጥ ነው አለ።
ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም. በተቀራራቢ ሰዓታት በተፈጸመው ከፍተኛ የመንግሥትና የወታደራዊ አመራሮች ግድያ ተጠርጥረው እስር ላይ በሚገኙ ተጠርጣሪዎች ላይ፣ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት የተፈቀደው 48 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ሕገወጥ መሆኑን፣ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት አስታወቀ።
ዝርዝሩን ያንብቡ👇👇👇
https://bit.ly/2kAG8rt
Via Reporter

Telegraph
ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሰኔ 15 ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች ግድያ ተጠርጣሪዎች ላይ የተፈቀደው የምርመራ ጊዜ ሕገወጥ ነው አለ።
ይግባኝ ሰሚ ችሎቱ በእነ አቶ አስጠራው ከበደ የምርመራ መዝገብ በተካተቱ 24 ተጠርጣሪዎች ላይ በሰጠው ፍርድ እንዳብራራው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ይግባኝ ሰሚ ችሎት የፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት በተጠርጣሪዎች ላይ በፖሊስ የቀረበውን የምርመራ መዝገብ መርምሮ ሐምሌ 23 ቀን 2011 ዓ.ም. በሰጠው ብይን ምክንያት በቀረበለት የይግባኝ አቤቱታ ላይ ብይን መስጠቱን…
ከታሊባን ጋር የሚካሄዱ የሰላም ምክክሮች መቋረጣቸውን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስታወቁ፡፡
በአሜሪካ ዛሬ ከታሊባንና ከአፍጋን መሪዎች ጋር ሊያካሂዱ ያሰቡትን ሚስጥራዊ ውይይት መሰረዛቸውን ትራምፕ ገልጸዋል፡፡ በካቡል አንድ የአሜሪካ ወታደርን ጨምሮ የሌሎች 11 ሰዎችን ህይወት ካጠፋው ጥቃት ጀርባ የታሊባን ቡድን መኖሩን እራሱ ይፋ ካደረገ በኋላ ነው የፕሬዝዳንት ትራምፕ ውሳኔ የተቀለበሰው፡፡በዚህ አስፈላጊ የሰላም ምክክር የታሊባን አባላት የተኩስ አቁም ስምምነቱን ማክበር ካልቻሉና ንጹሃን ዜጎችን የሚገድሉ ከሆነ በማንኛውም መንገድ ትርጉም ያለው ስምምነት ላይ ለመደራደር አይቻልም ብለዋል ፕሬዝዳንት ትራምፕ በቲዊተር ገፃቸው፡፡
የአሜሪካ እና ታሊባን ምክክር በዘላቂነት ይቋረጣል ወይስ ጊዜያዊ ነው? የሚለውን ፕሬዘዳንቱ ግልፅ አላደረጉም።ፕሬዝዳንት ትራምፕ ድርድሩን እንዲያቆሙ ከአፍጋኒስታን መንግስት፣ ከፖለቲከኞች እና በታሊባን ላይ እምነት ከማያሳድሩ ሰዎች ጫና እየደረሰባቸው ነው፡፡ የታሊባን ተዋጊዎች አሁን ላይ ከየትኛውም ጊዜ በበለጠ መልኩ በርካታ ስፍራዎችን ተቆጣጥረዋል፡፡ ባለንበት የአውሮፓውያኑ 2019 በአፍጋኒስታን የተገደሉ ወታደሮች ቁጥር 16 ደርሷል፡፡
ምንጭ፡- ሲ ጂ ቲ ኤን/AMMA

የለኩ የእኔም ለወገኔ የበጎ አድራጎት ማህበር እንደ ሁል ጊዜው ዛሬም በጎ ስራ ሰርተዋል አከባቢያቸውን አፅድተዋል።
#እናመሰግናለን
@YeneTube @Fikerassefa
#እናመሰግናለን
@YeneTube @Fikerassefa
ስፖርት!!
ሌሶቶ ከኢትዮጵያ የመልስ ጨዋታ ዛሬ በ9 ሰዓት ይካሄዳል።
ለ2022 ዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታውን ከሌሶቶ ጋር ከቀናቶች በፊት ያለ ጎል በአቻ ውጤት የተለያየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ የመልሱን ጨዋታ ሌሴቶ ላይ ያደርጋል ። የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ በሌሶቶ የሰአት አቆጣጠር 9 ሰአት በሴሶቶ ስታዲየም ይደረጋል ።
Via Ethio Kickoff

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በባሀብቶች ድጋፍ የታደሱ ህንፃዎችን ጎበኙ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከጤና ሚኒስትር ዶክተር አሚር አማን ጋር በመሆን በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በባለሀብቶች ድጋፍ እየተደረገላቸው ህንፃዎች ውስጥ እድሳታቸው ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ ስምንት ህንጻዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅትም በእድሳቱ የተሳተፉ ባለሀብቶችን እና ተባባሪ አካላትን አመስግነዋል።
@YeneTube @FIkerAssefa

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በግብረ ሰናይ ድርጅቶችና በጎ አድራጊዎች ድጋፍ ለሚደረግላቸው ህፃናትና ወጣቶች የምሳ ግብዣ አደረጉ።
የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በግብረ ሰናይ ድርጅቶችና በጎ አድራጊዎች ድጋፍ ለሚደረግላቸው ህፃናትና ወጣቶች የምሳ ግብዣ አደረጉ። ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ለህፃናትና ወጣቶች የምሳ ግብዣ ያዘጋጁን የ2012 ዓ.ም አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ መሆኑን የፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት አስታውቋል።በብሔራዊ ቤተ መንግስት በተዘጋጀው የምሳ ግብዣው ላይም ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለህፃናትና ወጣቶች ዓመቱ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅርና የብልፅግና እንዲሆንላቸው ተመኝተዋል።
ምንጭ: የፕሬዝዳንቷ ጽ/ቤት

83 ልዩ ጫና ያለባቸውን ሆስፒታሎች ላይ ሪፎርም ለማካሄድ የተዘጋጀው ስብሰባ ተጠናቀቀ ።
በ2012 ዓ.ም ከፍተኛ ጫና ያለባቸው የተመረጡ 83 የመንግስት ሆስፒታሎች ላይ I-CARE/ያገባኛል/ በሚል መሪ ቃል የሚሰሩ የሪፎርም ስራዎች ላይ የሆስፒታሎች ዋና ስራ አስፈፃሚዎች፣ የኳሊቲ ዳይሬክተሮች፣ የክልልና የከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ሀላፊዎች እና አጋር ድርጅቶች ጋር የተካሄደው የሶስት ቀን ውይይት እና የማናበብ ስራ በዛሬው እለት ተጠናቋል:: ከተመረጡት 83 ሆስፒታሎች በልዩ ሁኔታ ጫና ያለባቸው 22 ሆስፒታሎች ላይ ለሪፎርም ስራ የሚደረግ የበጀት ድጋፍ ሲኖር ይህም 50% ከጤና ሚኒስቴር፣ 30% እንደየተጠሪነታቸው ከክልል/ከሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር/ ፣ 20% ከሆስፒታሎች የሚያዝ ይሆናል::ይህ የሪፎርም ስራ በ2012 ዓ. ም በተመረጡት ሆስፒታሎች በመተግበር ልምድ የምንወስድበት እና የቀጣዩን የ5 አመት የጤና ዘርፍ የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ላይ የሚካተት ይሆናል::
ምንጭ:የጤና ሚኒስቴር