የገቢዎች ሚኒስቴር የምዕራብአ/አ/አ/ግ/ከ/ቅ/ፅ/ቤት ሰራተኞች እና ግብር ከፋዮች አቅም ለሌላቸዉ ተማሪዎች ከ4ሺ በላይ ደብተርና እስኪሪቢቶ አበርክተዋል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
አሜሪካ ድንበሯን ለማጠር 3 ነጥብ 6 ቢሊዮን ዶላር መደበች፡፡
አሜሪካ 127 ወታደራዊ ፕሮጀክቶችን በማጠፍ ገንዘቡን ከሜክሲኮ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ለማጠር ልትጠቀምበት ነው፡፡ሰሜን አሜሪካ የሀገሪቱን ደቡባዊ ድንበር ለማጠር 3 ነጥብ 6 ቢሊዮን ዶላር መመደቧ ተሰምቷል፡፡ የአሜሪካ መከላከያ ጸሀፊ ማርክ እስፐር እንደገለጹት ገንዘቡ የመደበው በአሜሪካ እና በሜክሲኮ መካከል በሚገኘው ድንበር ላይ ለሚገነባው አጥር ግንባታ ነው፡፡ገንዘቡ 280 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው አጥር ለመገንባት ያስችላል ተብሏል፡፡ ገንዘቡ ለአጥሩ ግብንባታ በመመደቡ የተነሳም 127 ወታደራዊ ፕሮጀክቶች ለጊዜው ግንባታቸው እንዲቋረጥ ይደረጋል ብለዋል ማርክ እስፐር፡፡
ስደተኞች ወደ ሀገራቸው እንዳይገቡ ለመከላከል አሜሮካን ከሜክደሲኮ በሚያገናኘው ድንበር ላይ አጥር አስገነባለሁ በሚለው ጽኑ አቋማቸው እየተተቹ የሚገኙት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሀሳባቸውን ከመተግበር ወደ ኋላ እንደማይሉ እያስታወቁ ነው፡፡ትራምፕ በስደተኞች ላይ ያላቸው ጠንካራ አቋም በድጋሜ ለሚያደርጉት ምርጫ ትልቅ አጋጣሚ እንደሚፈጥርላቸውም ተነግሯል፡፡ ፕሬዝዳንቱ ባለፈው ምርጫ የድንበር ግንባታውን አስመልክቶ ለትልቅ የቅስቀሳ ዘመቻ ቢጠቀሙበትም ከፍተኛ ተቃውሞ እንዳጋጠማቸውም የቢቢሲ ዘገባ ያመላክታል፡፡

የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከተፈተኗቸው የትምህርት አይነቶች መካከል ውጤታቸው «ጋሽቧል» የተባሉ አምስት የትምህርት አይነቶች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚገቡት በመመዘኛነት እንደማያገለግሉ የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት አስታውቀዋል።
በባለሥልጣናቱ ማብራሪያ መሰረት በተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት ዘርፍ የባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ እና ስነ-ዜጋ (Civics) ፈተናዎች በከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ለመቀላቀል በመመዘኛነት አያገለግሉም። በማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት ዘርፍ የታሪክ (History)፤ ኤኮኖሚክስ እና ስነ-ዜጋ ፈተናዎች ውጤቶች ውድቅ ሆነዋል።
የኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ምክትል ዳይሬክተር ዘሪሁን ዱሬሳ (ዶ/ር) እንዳሉት ባለፈው ሰኔ ለፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ለመቀጠል በእንግሊዘኛ፣ ሒሳብ እና አፕቲቲዩድ ውጤቶቻቸው ይለካሉ። ከተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት ዘርፍ ፊዚክስ፣ ከማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት ዘርፍ ደግሞ የጂኦግራፊ ፈተናዎች ለመመዘኛነት ተመርጠዋል።ዘሪሁን ዱሬሳ (ዶር) «ተማሪዎችንም ፍትኃዊ በሆነ መልክ ሊያወዳድር እና ከእነሱ ችሎታ ባሻገር ምንም መበላለጥን ሊያስከትል የማይችል ሆኖ ስላገኘንው እነዚህን ተጠቅመን ተማሪዎችን ወደ ዩኒቨርሲቲ መመደብ እና የተለያዩ ሥራዎችን ለመሥራት ወስነናል» ብለዋል።
ከ322 ሺሕ በላይ ተማሪዎች ከሰኔ 6 እስከ 11 ቀን 2011 ዓ.ም. የተቀመጡበት ይኸው ፈተና ችግር እንደነበረበት ከተሰማ በኋላ በተለያዩ ወገኖች ዘንድ ከፍተኛ ውዝግብ አስነስቶ ቆይቷል። የኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አርዓያ ገብረእግዚዓብሔር «ሰኔ 6 እና 7 የተፈተኑት ፈተና ትክክለኛ ይዘት አለው። ሰኔ 10 እና 12 [የተፈተኑት ፈተናዎች ውጤት] ከመጀመሪያዎቹ ቀናት ሲታይ የመጨመር ባሕሪ ሲያሳይ የተወሰነ ቦታ ላይ ግን ከሚጠበቀው በላይ ጋሽቦ ሔዷል» ብለዋል።
የትምህርት ምኒስትሩ ዶክተር ጥላዬ ጌቴ (ዶ/ር) «መቁረጫ ነጥቡ የት ይሆናል የሚለውን ኤጀንሲው ለተማሪዎች እና ለወላጆች፤ ለዩኒቨርሲቲዎች ግልፅ የሚያደርግ ይሆናል» ብለዋል።የመንግሥት ባለስልጣናቱ ውሳኔ ቀድሞም ቀውስ ውስጥ በገባው የትምህርት ዘርፍ ተጨማሪ የውዝግብ መነሾ ሆኗል።ለመመዘኛነት አያገለግሉም ተብለው ውድቅ የተደረጉት የፈተና ውጤቶች ችግሮች ምንድናቸው? በፈተና አሰጣጥ ወቅት ምን አይነት ችግሮች ተፈጠሩ? ተጠያቂውስ ማነው ለሚሉ ጥያቄዎች ባለሥልጣናቱ በግልፅ የሰጡት ማብራሪያ ባይኖርም ጉዳዩ ጠቅላይ ምኒስትሩ በሚመሩት አጣሪ ኮሚቴ ጉዳዩ ይመረመራል ተብሏል።
Via DW

#update
በጉምሩክ ኮሚሽን የጂግጂጋ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሕግ ማሰከበር የሥራ ኃላፊዎች በዛሬ ነሐሴ 30/2011 በቁጥጥር ስር ዋሉ።በገቢዎች ሚኒስቴር በጉምሩክ ኮሚሽን የጂግጂጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የህግ ማሰከበር ኃላፊ አህመድ መሐመድ እና ምክትል ኃላፊያቸው አብዱልዋህድ አብዱላህ ከሕገ ወጥ የኮንትሮባንድ ዝውውር ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው በከባድ የሙስና ወንጀል በዛሬ ነሐሴ 30/2011 በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታውቋል ፡፡
ምንጭ: አዲስ ማለዳ

የአውሮፓ ኅብረት የኢትዮጵያን የቡና ምርታማነት ለማሳደግ 15 ሚሊዮን ዩሮ መደበ።የአውሮፓ ኅብረት ፕሮጀክት ለአምስት ዓመታት የሚቆይ ሲሆን በ28 ቡና አብቃይ ወረዳዎች ለቡና ምርታማነት ከሙያዊ እገዛ ጀምሮ ይሠራል ተብሏል። በኦሮሚያ ክልል 16 ወረዳዎች፣ በደቡብ ክልል 10 ወረዳዎች እና በአማራ ክልል 2 ወረዳዎች ላይ ይሠራል።
Via EBC

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለዋጋ ንረቱ በዋነኛነት ነጋዴዎችን ተጠያቂ አደረገ።የዋጋ ጭማሪው ምንም ዓይነት ኢኮኖሚያዊ ምክንያት የለውም የሚለው የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ መረጃ፣ የዋጋ ንረቱ ግን ሁሉንም የኅብረተሰብ ክፍል ስለመጉዳቱ ጠቅሷል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
በሰዎች አሰፋፈር ላይ ትኩረቱን ያደረገ ዓለም አቀፍ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
በአፍሪካ አህጉር ለመጀመሪያ ጊዜ በሆነው በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው ጉባዔው ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት የሚካሄድ ነው።ጉባዔው “ቀጣይነት ያለው የከተሞች እድገት እና የሰዎች አሰፋፈር በዲጂታል ዘመን” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ በሚገኘው የተመድ የኮንፍረንስ ማእከል በመካሄድ ላይ የሚገኘው።በጉባዔው ላይም የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለን ጨምሮ ከተለያዩ የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች የተውጣጡ ከ400 በላይ ሰዎች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።

በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናዎች ላይ የተፈጠረውን ችግር በቶሎ አጣርቶ ለማሳወቅ እየተሰራ እንደሆነ ተገለጸ፡፡
ችግሩ በማን እና እንዴት እንደተፈጠረ በማጣራት ለሕዝብ ይፋ እንደሚያደርግ ኮሚቴው አስታውቋል፡፡የመጀመሪያዎቹ ማለትም ሰኔ 6 እና 7 የተሰጡት ፈተናዎችት ችግር እንደሌለባቸው፣ የሰኔ 10 እና 12 ደግሞ የመጨመር ባህርያ እንደታየባቸው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታውቆ ነበር፡፡ የተወሰነ ቦታ ላይ ደግሞ ከሚጠበቀው በላይ ግሽበት አሳይቷል ነበር ያሉት ዳይሬክተሩ አቶ አርዓያ ገብረ እግዚአብሔር፡፡በመሆኑም የመጀመሪያዎቹ ሁለት ቀናት የተሰጡት ፈተናዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያን እነዲወስኑ መመረጣቸው ይፋ ተደርጓል፡፡
ይህም ተማሪዎችን በፍትሃዊነት እንደሚያወዳድር እና ከችሎታቸው ውጭ ተማሪዎችን እንደማያበላልጥ ነው የተገለጸው፡፡የዩኒቨርሲቲ መግቢያ መቁረጫ ነጥቡ ስንት ይሆናል? የሚለው ወደፊት እንደሚገለጽም ነው የተነገረው፡፡ #ችግሩ_በማን_እና_እንዴት_ተፈጠረ? #ማንስ_ኃላፊነቱን_ይወስዳል? የሚለውን የሚያጣራ #ለጠቅላይ_ _ሚኒስትሩ ተጠሪ የሆነ ኮሚቴ እንደተቋቋመ ታውቋል፡፡ የኮሚቴው ሰብሳቢ እና የደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ጌታሁን ጋረደው (ዶክተር) ጥፋቱ መሠረታዊ እና ከፍተኛ በመሆኑ ጉዳዩ በአስቸኳይ ተጣርቶ ይፋ እንደሞሆን ነው የገለጹት፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር፣ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ እና የክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች ትናንት በጋራ በሰጡት መግለጫ መሠረት የእንግሊዝኛ፣ አፕቲቲውድ፣ ሂሳብ፣ ጂኦግራፊ እና ፊዚክስ ውጤቶች የተማሪዎቹን መግቢያ ይወስናሉ።ይህ ውሳኔ ከተሰማበት ጊዜ ጀምሮ ጉዳዩ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ ችግሩ እነዴትና በማን ተፈጠረ? በሌሎች የትምህርት አይነቶች በራሳቸው ሰርተው የተሻለ ውጤት ላመጡ ተማሪዎችስ ችግር አይፈጥርም ወይ? የሚሉና ሌሎችም ግልጽ መሆን ያባቸው ጥያቄዎች አሁንም ምላሽ ይሻሉ፡፡
ምንጭ: አብመድ

ህብረተሰቡ ቅድመ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ!!
የክረምት ዝናብን ተከትሎ የወባ በሽታ እንዳይከሰት ህብረተሰቡ አስፈላጊውን
ህብረተሰቡ ቅድመ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ።ከመላ አገሪቱ 75 በመቶ የሚሆኑት አካባቢዎች ለወባ በሽታ ስርጭት አመቺ ሲሆኑ በነዚህ አካባቢዎች ከሚኖሩ ሰዎች መካከል 60 በመቶ የሚሆኑት ለበሽታው ተጋላጭ ናቸው ተብሏል፡፡በአገራችን በዋነኝነት የወባ በሽታ የሚተላለፍበት ወቅት ከመኸር ወይም ከምርት ከመሰብሰቢያ ወቅት ጋር ተመሳሳይ በመሆኑ አስቀድሞ በሽታውን መከላከል ካልተቻለ ከግብርናው ስራ ጋር በተያያዘ በኢኮኖሚው ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ሊያስከትል እንደሚችል ተነግሯል፡፡
ምንጭ:ETV

"ግብጽ በ21ኛው ክፍለ ዘመን የማይጠበቅ እና ከቅኝ ግዛት የማይተናነስ ጥያቄ ይዛ መጥታለች"" -የኢትዮጵያ ተዳደራዳሪ ቡድን
የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ገዱ አንዳርጋቸው ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ግብፅ ካመሩበት ሃምሌ 19/2011 በኋላ የግብፁ አቻቸው ኢትዮጵያን እና ሱዳንን በአንድ ቀን ርቀት ጎብኝተው ነበር። ሞሃመድ አብደል. ላቲ ሁለቱን አገራት የጎበኙበት ምክኒያትም ከተለመደው ውጪ አንድ አዲስ ጥናት በመያዝ በህዳሴው ግድብ ላይ ለማግባባት ነበር፡፡
የግብጹ የውሃና የመስኖና ሚኒስትር ለኢትዮጵያው አቻቸው ኢንጂነር ስለሺ የሰጡት ይህ የጥናት ሰነድ ለሚድያ በዝርዝር ባይገለፅም፣ ከኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን አባላት መካከል በተገኘው መረጃ ‹‹የግድቡን የማመንጨት መጠን የሚቀንስ ከመሆኑ በላይ ግብጽ በ21ኛው ክፍለ ዘመን የማይጠበቅ እና ከቅኝ ግዛት የማይተናነስ ጥያቄ ይዛ መጥታለች››ሲሉ ነግረውኛል ብሏል አዲስ ማለዳ ባሰፈረው መረጃ።

የጤና ጥበቃ ሚንስትሩ ዶ/ር አሚር አማን የሴቶች የንፅህና መጠበቂያ ሞዴስን ከቀረጥ ነፃ ለማድረግ እየሠሩ እንደሆነ ለቢቢሲ ገለጹ።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ያሉ ናይጄሪያውያን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ የነጻ በረራ ተመቻቸላቸው።
ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ያሉ ናይጄሪያውያን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ የነጻ በረራ መመቻቸቱን የናይጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ሚኒስቴሩ እንደገለጸው ሰሞኑን በደቡብ አፍሪካ በሚኖሩ የውጭ ዜጎች ላይ የተፈፀመውን መጤ ጠል ጥቃት ተከትሎ ነው ናይጄሪያውያኑ እንዲመለሱ ነጻ በረራ የተዘጋጀው።ኤር ፒስ የተሰኘው አየር መንገድም ናይጄሪያውያኑን በነጻ ወደ ሀገራቸው ለማጓጓዝ ፈቃደኛ መሆኑን ገልጿል። በዚህም መሰረት ፍላጎት ያላቸው ናይጄሪያውያን ፕሪቶሪያ እና ጆሃንስበርግ በሚገኙ ቆንስላ ጽህፈት ቤቶች የጉዞ ቅድም ሁኔታዎችን እንዲያመቻቹ ጥሪ ቀርቦላቸዋል።
ደቡብ አፍሪካ ውስጥ በተፈፀመው ጥቃት በተለየ ሁኔታ ጉዳት ደርሶብናል የሚሉት ናይጄሪያውያን ቁጣቸውን በመግለፅ ላይ ናቸው።የናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጄኦፌሪ ኦንየማ ትናነት በሰጡት መግለጫ በሰሞኑ ጥቃት የሞተ ናይጄሪያዊ የለም ብለዋል።ሆኖም ደቡብ አፍሪካ የሚገኙ የሀገራቸው ፍተኛ ኮሚሽነር ማብራሪያ እንዲሰጡ እንደሚደረግና ለናይጄሪያውያኑ ለወደመባቸው ንብረት ሙሉ ካሳ እንዲያገኙ እንሰራለን ነው ያሉት ።
Via ENA

መንግስት በደቡብ አፍሪካ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አስፈለጊውን ጥበቃ እንዲያደርግላቸውም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሂሩት ዘመነ ጠይቀዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሂሩት ዘመነ በኢትዮጵያ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር የሆኑትን Mr.Ndumiso Ndima Ntshinga ዛሬ ነሐሴ 30 ቀን 2011 ዓ.ም በጽ/ቤታቸው አነጋግረዋል።
ክብርት ሚኒስትር ዴኤታ በዚህ ወቅት ባደረጉት ንግግር በኢትዮጵያና በደቡብ አፍሪካ መካከል ያለውን የጠበቀ ታሪካዊ ግንኙነት ወደላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እየተስራ መሆኑን ገልጸዋል::ሰሞኑን ኢትዮጵያዊያንን ጨምሮ በደቡብ አፍሪካ በሚኖሩ የሌሎች አፍሪካ አገር ዜጎች ላይ በደረሰው ጥቃትና የንብረት ዝርፊያ በእጅጉ ማዘናቸውን ገልጸዋል። ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ክቡር ፕሬዝደንት ሰርል ራማፎሳ ያስተላለፉት መልዕክት አበረታች መሆኑንና በጉዳዩ የተሳተፉ ጥፋተኞች ለህግ እንደሚቀርቡ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል።
ምንጭ: የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

በጋምቤላ ክልል በዛሬው ዕለት ሁለት የግብረ-ሰናይ ድርጅት ሰራተኞች ማንነታቸው ባልታወቀ ታጣቂዎች በተተኮሰ ጥይት መገደላቸውን የአይን እማኞች እና የክልሉ መንግሥት ሰራተኛ ተናገሩ።
በጋምቤላ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሰራተኛ የሆኑ አንድ የአይን እማኝ እንዳሉት ሰራተኞቹ የተገደሉት “ዊኜል” ከተባለ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ለመድረስ ጥቂት ሲቀራቸው ነው። ስማቸው እንዳይገለፅ የፈለጉት የተ.መ.ድ. ሰራተኛ «ዛሬ በኢታንግ መስመር ዊኜል ወደተባለ [መጠለያ] ሲሔዱ፤ ሁለት ግብረ-ሰናይ ድርጅት ሰራተኞች ተገድለዋል። እኛው ጋ የሚሰሩ የሌላ ተቋም ሰራተኞች ማለት ነው» ሲሉ ተናግረዋል።
አክሽን አጌይንስት ኸንገር (Action Against Hunger) የተባለ ዓለም አቀፍ ተቋም ተቀጣሪ ናቸው የተባሉት ሁለት ሰዎች «ወደ ኢታንግ ከሚወስደው መንገድ ተገንጥለው ወደ ስደተኞች መጠለያለው ለመግባት ወደ ስድስት ኪሎ ሜትር ሲቀራቸው» በታጣቂዎች መገደላቸውን የአይን እማኙ አብራርተዋል።የጋምቤላ ክልል ፕሬስ ሴክሬታሪ ባለሙያ በበኩላቸው በአካባቢው አንድ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ንብረት የሆነ ተሽከርካሪ ጥቃት እንደተፈጸመበት አረጋግጠዋል።
«የሆነ መኪና መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት መኪና ተመቷል። አክሽን አጌይንስት ኸንገር የሚባል አለ። ሁለት ሰው ሞቷል» ያሉት የጋምቤላ ፕሬስ ሴክሬታሪ ባልደረባ አንድ አሽከርካሪ እና የመስክ ሰራተኛ መገደላቸውን ለዶይቼ ቬለው ዘጋቢ ዓለምነው መኮንን ተናግረዋል።“ዊኜል” የተባለው የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ኢታንግ ከተባለው የኑዌር ዞን ከተማ 6 ኪሎ ሜትር ያህል ይርቃል። በጋምቤላ ክልል ወደ 400 ሺሕ ገደማ ደቡብ ሱዳናውያን ስደተኞች ይገኛሉ። በርካታ የግብረ-ሰናይ ድርጅቶች ለስደተኞች እገዛ ለማቅረብ በአካባቢው ይንቀሳቀሳሉ።

የአዴፓ የማእከላዊ ኮሚቴ አባል አመራሮችን ጨምሮ በየክልሉ ያሉ የፓርቲው የዞንና ወረዳ አደረጃጀት አመራሮች ለስብሰባ ወደ ባህር ዳር መጠራታቸውን ሰምተናል ስብሰባው መች እንደሚጀምርና የስብሰባው አጀንዳ ምን እንደሆነ መረጃ ስናገኝ እናቀርባለን።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤት ተጠባባቂ ዋና ጸሐፊ ተሰየመለት።
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤትና ጸሐፊ በመሆን እያገለገሉ የነበሩት አቶ እንዳልካቸው ስሜ ኃላፊነታቸውን በመልቀቃቸው፣ የንግድ ምክር ቤቱ ቦርድ አቶ ውቤ መንግሥቱን በተጠባባቂ ዋና ጸሐፊነት መሰየሙ ተገለጸ፡፡ያልተጠበቀ ነው የተባለው የዋና ጸሐፊው የሥራ መልቀቂያ ጥያቄን አዎንታዊ መልስ ካገኘ በኋላ፣ የንግድ ምክር ቤቱ ቦርድ በአቶ እንዳልካቸው ምትክ አቶ ውቤን በተጠባባቂ ዋና ጸሐፊነት ሰይሟል፡፡ ተሰናባቹ ዋና ጸሐፊም ለአዲሱ ዋና ጸሐፊ ኃላፊነታቸውን ያስረክባሉ ተብሎ እየተጠበቀ ነው፡፡
ምንጭ:ሪፖርተር

Forwarded from YeneTube
HAPPY NEW YEAR!
RJ SHOES presents to you all the latest,variety and catchy brand shoes.
We have all kind of shoes for adults and kids with a fairly affordable price.
👉Adress:-Addis ababa(Gerji mebrat haile)
👉Phone:-+251900628132
:-+251911859997
👉We have a 2 days return policy.
👉Flexible Shoe order with Customers Desire.
👉Delivery to Regional distincts
👉We Are Trustworthy and Best suited for Customers wish.
To Join us on telegram click here👇👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAE3CCBtJE8NBy8ZShA

አሜሪካ ሰራሹ ተአምረኛው መድሀኒት አገራችን ገባ በ ቀናት ውስጥ ከ መላጣነት ወደ ማበጠሪያ ተጠቃሚነት ይዞራሉ
100% በተግባር የታየ ፀጉር እና ፂም ማሳደጊያ 🔽USA🇺🇸 አሁኑኑ ያናግሩን @Fabulousss
በተጨማሪም በተለያዩ አማራጮችየቀረቡ የዉፍረት መቀነሻ ቀበቶዎች, [Human hair ] +ለ እስፖርታዊ እንቅስቃሴ ገንቢ የሆኑ ፕሮቲኖች (protein shake), በተለያየ ምክንያት ለመጣ ጠባሳ ማጥፊያ የሚሆኑ ትሪትመንቶችን ከኛ ያገኛሉ፡፡➡
☎+251991203033
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEpoRsmLNv7NNj3K_g

Forwarded from HEY Online Market
🔶💻HP _Core_i5
Model : elitebook 840
Condition: excellent
Screen :14”
Hard disk : 1tera (1000gb)
Ram : 8gb
Battery: >3hrs - 5hrs
Price 11,900br
Contact US
0953964175
0925927457
0956111111
@HEYOnlinemarket
Model : elitebook 840
Condition: excellent
Screen :14”
Hard disk : 1tera (1000gb)
Ram : 8gb
Battery: >3hrs - 5hrs
Price 11,900br
Contact US
0953964175
0925927457
0956111111
@HEYOnlinemarket