የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የምርጫና የፓለቲካ ፓርቲዎች አዋጅን እንደሚቃወም አስታውቋል። አዋጁ "ሥጋቶችን የማይቀርፍ፣ የጋራ ምክር ቤቱን ዓላማዎች የማያስፈፅም ፣ ከቃል-ኪዳናችን በተፃራሪ የተለመደውን አሰራር የሚያስቀጥል" ነው ብሏል።
Via Eshete Bekele
@YeneTube @FikerAssefa
Via Eshete Bekele
@YeneTube @FikerAssefa
የኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ዛሬ በስልክ እንደነገሩኝ አንድ የግል ጠባቂያቸው ካለፈው ማክሰኞ ጀምሮ ደብዛው እንደጠፋ እና ታፍኖ ተወስዷል የሚል ግምት እንዳላቸው ነግረውኛል ብሏል ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የ2019/2020 ካላንደር የመጀመሪያ መንፈቅ አመት ምዝገባ October 21-22 መሆኑን ዩንቨርስቲ ያወጣው ካላንደር ያሳያል።
የተማሪዎች ተወካይ የተረጋገጠ መረጃ በማድረስ ተባበሩን መረጃዎችን በ @FikerAssefa ላይ ይላኩ።
@YeneTube @FikerAssefa
የተማሪዎች ተወካይ የተረጋገጠ መረጃ በማድረስ ተባበሩን መረጃዎችን በ @FikerAssefa ላይ ይላኩ።
@YeneTube @FikerAssefa
Audio
አሳዛኝ ዜና!! ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ሁለት ኢትዮጵያዊያን ንብረታቸውን ከዘራፊዎች ለማትረፍ በመሸሽ ላይ እያሉ ባጋጠማቸው የመኪና አደጋ መሞታቸው ተነግሯል።
ኢትዮጵያዊያኑ የመኪና አደጋው የገጠማቸው ደቡብ አፍሪካ ዋና ከተማ ጆሃንስበርግ አቅራብያ በሚትገኝ ጁሊየስ የምትባል መንደር ውስጥ ወደሚገኝ ንብረታቸው እየነዱ በነበሩበት ወቅት መሆኑ ታውቋል።ኢትዮጵያዊያኑ ወደ ሱቆቻቸው ለመሄድ የተነሱት የአካባቢው ነዋሪዎች የስደተኞች ሱቆችን እየዘረፉ ነበር በተባለበት ወቅት እንደነበረ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያዊያን ማኅበረሰብ ምክትል ሰብሳቢ ናህሊ ሙሳ ለቪኦኤ ገልፀዋል።

President Sahle-Work Zewde has arrived at South Africa to participate on 2019 World Economic Forum for Africa.
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
#መቐለ_ዩንቨርሲቲ
የመቐለ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ቀን ከመስከረም 7 እስከ 10 እንዲሁም የማታ ተማሪዎች ከመስከረም 13 እስከ 16 መሆኑን በETV አስተዋውቋል።

ካሜሩን ከኢትዮጵያ!!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሴቶች እግርኳስ ቡድን ለ2020 የቶኪዮ የኦሎምፒክ ለማለፍ የቅድመ ማጣሪያ የመልሱን ጨዋታ ለማድረግ ያዉንዴ ላይ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በካሜሮን አቆጣጠር 9፡30 ወይም በኢትዮጵያ የሰአት አቆጣጠር 11፡30 ጨዋታቸዉን ያደርጋሉ ። ሁለቱም ቡድኖቹ በአሄሙዱ አህዲዮ ስታዲየም እያምሟቁ ይገኛሉ ።
Via Ethio-Kickoff

ኢትዮጵያ 14ኛውን የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ አሰፋፈር ጉባኤን ታስተናግዳለች። ጉባኤው ነገ ሐሙስ እና ዓርብ ነሐሴ 29 እና 30/2011 አዲስ አበባ በሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት መሰብሰቢያ አዳራሽ ይካሔዳል። ጉባኤው በአፍሪካ ሲካሔድ ይሄ የመጀመሪያው ነው።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
“በኢትዮጵያ የጨለማ እስር ቤቶች የሉም ”- የጠቅላይ አቃቤ ህግ መስሪያ ቤት
በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት «የጨለማ እስር ቤቶች» እንደሌሉ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ መስሪያ ቤት ገለጸ። መስሪያ ቤቱ በጨለማ ክፍሎች ሰዎችን ማሰር ጨምሮ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ይፈጸሙበት የነበረውን በተለምዶ ማዕከላዊ ተብሎ የሚጠራውን እስር ቤት ከጳጉሜ 1 ጀምሮ ባሉት አራት ተከታታይ ቀናት ለጉብኝት ክፍት እንደሚያደርግ አስታውቋል።
የጠቅላይ አቃቤ ሕግ የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ዝናቡ ቱኑ ለዶይቼ ቬለ (DW) እንደተናገሩት በማዕከላዊ ጉብኝት ወቅት ለዕይታ ከሚቀርቡ ነገሮች መካከል በእስር ቤቱ «ምርመራ እንዴት ይደረግ እንደነበር» የሚያሳየው ይገኝበታል።
«ሳይቤሪያ» እና «ሸራተን» ተብለው የሚታወቁትን የእስር ቤቱን የተለያዩ ክፍሎች ጨምሮ የእስረኞች ማደሪያ እና ፀሀይ መሞቂያ ቦታዎች የጉብኝቱ አካል እንደሚሆኑ ጠቁመዋል።
Via:- DW

ኢ/ር ታከለ ኡማ ከላዳ ታክሲ ባለንብረቶች እና ሹፌሮች ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡
ኢ/ር ታከለ ኡማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚገኙ የላዳ ታክሲ ባለንብረቶች እና ሹፌሮች ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡በቆይታቸውም በከተማዋ ውስጥ ያለው የትራንስፖርት ችግር በዘላቂነት በሚቀረፍበት መንገዶች ዙሪያ ከታክሲ ሹፌሮች እና ባለንብረቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡የላዳ ታክሲ ባለንብረቶቹም ያለባቸውን የስራ ላይ ችግር እና የህግ ክፍተቶች ለኢ/ር ታከለ ኡማ አቅርበዋል፡፡
ከከተማ አስተዳደሩ ጎን በመቆም በሚተገበሩ አዳዲስ አሰራሮች ላይ ግብዓት በመስጠት እና በከተማዋ ያለው የትራንስፖርት ችግር ለመቅረፍ እንደሚሰሩም የላዳ ታክሲ ባለንብረቶች እና ሹፌሮች ተናግረዋል፡፡ኢ/ር ታከለ ኡማ በበኩላቸው የከተማ አስተዳደሩ የላዳ ታክሲ ባለንብረቶችን ህይወት ለማሻሻል እና ያለባቸውን ችግር ለመቅረፍ እንደሚሰራ እና የተመቻቸ የስራ ቦታን እንደሚፈጥርላቸውም ተናግረዋል፡፡
-የከንቲባው ጽ/ቤት

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ለነሐሴ 30 አስቸኳይ ምልዓተ ጉባዔ መጥራቱ ተሰምቷል፡፡
ጉባዔው በቤተ ክርስቲያኒቷ ላይ ሲፈጸሙ ለቆዩ ጥቃቶች እና ጥያቄዎች እየሰጠ ባለው ምላሽ እና በቅርቡ ራሱን “የኦሮሚያ ቤተ ክህነት አደራጅ” ሲል የሰየመው ቡድን ባወጣው መግለጫ ላይ ይነጋገራል፡፡ ሲኖዶሱ ምን ያድርግ በሚለው ላይ የተለያዩ አቋሞች እንዳሉ ትተሰምቷል፡፡ በየደረጃው ጠንካራ አቋም እንዲወሰድ የሚጠይቁ ድምጾች እየበዙ መምጣታቸው፣ በሌላ በኩል ደሞ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ለቤተ ክርስቲያኗ ሲኖዶስ አንድነት ያደረጉት አስተዋጽዖ የጉባዔውን አቅጣጫ የሚወስኑ እንደሚሆኑ የዋዜማ ምንጮች ገልጸዋል፡፡
Via Wazema Radio

በደቡብ ክልል የቀድሞው የሰገንና አካባቢው ህዝቦች ዞን ሰላም ለማስከበር የተሰማራው ልዩ ሃይል ፆታዊ ትንኮሳ እያደረሰባቸው መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ።
በደቡብ ክልል በቅርቡ በተካሄደው አስተዳድራዊ መዋቅር ለውጥ የሰገን አካባቢዎች ዞን ተብሎ ይጠራ የነበረው አካባቢ እንደ አዲስ በኮንሶ ዞን ስር መጠቃለሉን ተከትሎ በተከሰተ ግጭት ነበር የክልሉ ልዩ ሃይል ወደ ስፍራው የተሰማራው።ይሁንና ይሄ ልዩ ሃይል በአካባቢው ሰላም ከማስፈን ይልቅ ፆታዊ ትንኮሳዎችን ጨምሮ የተለያዩ ኢሰብአዊ ድርጊቶችን እያደረሰ ነው ተብሏል።ኢትዮ ኤፍ ኤም ያነጋገራቸው የአካባቢው ነዋሪዎች እንዳሉት በአዲሱ አስተዳድራዊ መዋቅር ምክንያት የመንግስት ሰራተኞች ተበትነዋል ደመወዝ ከተከፈላቸውም ወራትን አስቆጥረዋል።እንደ ነዋሪዎቹ ገለጻ ከሆነ በአካባቢው ግጭት በመቀስቀሱ ምክንያትም ወደ ሰፍራዎቹ የተሰማራዉ የክልሉ ልዩ ሃይል ሰላም ከማስፈን ይልቅ ወንጀሎችን እየፈፀመ ነው።
Via Ethio FM

በድሬዳዋ ከተማ የተከሰተውን የቺኩንጉንያ ወረርሽኝ በሽታ ለመከላከል የኬሚካል ርጭት መካሄድ ጀመረ። ባለፉት 3 ቀናት ብቻ በግቢ ደረጃ ያሉ 1,712 ቤቶች ኬሚካል እንደተረጨባቸው ተነግሯል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
ጨዋታው ተጠናቀቀ !!
ካሜሩን 0-0 ኢትዮጵያ
[ድምር ውጤት፡ 1-1]
ኢትዮጵያ በድምር ውጤት በሜዳዋ ጎል በማስተናገዷ ከውድድሩ ውጪ ሆናለች!!
@YeneTube @FikerAssefa
ካሜሩን 0-0 ኢትዮጵያ
[ድምር ውጤት፡ 1-1]
ኢትዮጵያ በድምር ውጤት በሜዳዋ ጎል በማስተናገዷ ከውድድሩ ውጪ ሆናለች!!
@YeneTube @FikerAssefa
እስካሁን የቀጣዩን የትምህርት ዘመን የነባር መደበኛ ተማሪዎች መግቢያ የተለያዩ ዩንቨርስቲዎች እያሳወቁ ይገኛሉ። እስካሁን የተረጋገጠ ይሄንን ይመስላል:
አዲስ አበባ-------መስከረም 5 እና 6
መቐለ-----------መስከረም 7-10
አዳማ ሳ.ቴ.ዩ(ASTU)-----October 21-22
ሃዋሳ ---------መስከረም 21-23
#Share
@YeneTube @FikerAssefa
አዲስ አበባ-------መስከረም 5 እና 6
መቐለ-----------መስከረም 7-10
አዳማ ሳ.ቴ.ዩ(ASTU)-----October 21-22
ሃዋሳ ---------መስከረም 21-23
#Share
@YeneTube @FikerAssefa
Press freedom, 2019.
1. Norway
2. Finland
3. Sweden
4. Netherlands
13. Germany
18. Canada
21. Australia
29. Spain
31. S Africa
32. France
33. UK
41. S Korea
43. Italy
48. US
67. Japan
105. Brazil
110. #Ethiopia
120. Nigeria
124. Indonesia
140. India
149. Russia
157. Turkey
177. China
(RWB)
@YeneTube @FikerAssefa
1. Norway
2. Finland
3. Sweden
4. Netherlands
13. Germany
18. Canada
21. Australia
29. Spain
31. S Africa
32. France
33. UK
41. S Korea
43. Italy
48. US
67. Japan
105. Brazil
110. #Ethiopia
120. Nigeria
124. Indonesia
140. India
149. Russia
157. Turkey
177. China
(RWB)
@YeneTube @FikerAssefa