YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.86K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
⬆️⬆️በቦሌና በቂርቆስ ክ/ከተማ የምትኖሩ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከዚህ በላይ በተጠቀሱት ቦታዎች በመገኘት አረንጓዴ አሻራቹን አሳርፉ ተብላቿል፡፡

#አረንጓዴአሻራ
#ሰኞማለዳ12ሰዓትእንገናኝ!
@YeneTube @FikerAssefa
የዘንድሮው #አረንጓዴአሻራ የችግኝ ተከላ መርሃግብር ከ11 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ይደረግበታል።

@YeneTube @FikerAssefa
⬆️⬆️በአቃቂ ቃሊቲና በልደታ ክ/ከተማ የምትኖሩ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከዚህ በላይ በተጠቀሱት ቦታዎች በመገኘት አረንጓዴ አሻራቹን አሳርፉ ተብላቿል፡፡

#አረንጓዴአሻራ
#ሰኞማለዳ12ሰዓትእንገናኝ!
@YeneTube @FikerAssefa
#አረንጓዴአሻራ
#አዲስ_አበባ
የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በደማቅ ሁኔታ ተጀምሯል፡፡
ኢ/ር ታከለ ኡማ በሆላንድ ፓርክ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ችግኝ ተክለዋል፡፡

-የከንቲባው ጽ/ቤት
@YeneTube @FikerAssefa
#አረንጓዴአሻራ
በዳውሮ ዞን በተላያዩ ወረዳዎች የችግኝ ተከላው እየተካሄደ ነው።

@YeneTube @FikerAssefa
#አረንጓዴአሻራ

በሰሜን ጎንደር ዞን በ39 የተከላ ጣቢያዎች በችግኝ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ ነዋሪዎችና የተለያዩ ድርጅቶች ችግኞችን እየተከሉ ነው፡፡ የሰሜን ጎንደር ዞን የሥራ ኃላፊዎች፣ የደባርቅ ወረዳ አስተዳደር ሠራተኞች፣ የመከላከያ ኮንስትራክሽን፣ አኬር እና የቻይና የመንገድ ሥራ ተቋራጭ ድርጅቶች በደባርቅ ወረዳ ጎሚያ ቀበሌ ተገኝተው ችግኝ እየተከሉ ነው፡፡የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ተወካዮችም በችግኝ ተከላ ሥራው እየተሳተፉ ይኛሉ። በዞን ደረጃ እስካሁን ከ40 ሚሊዮን በላይ ችግኞች መተከላቸውን የዞኑ ግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ ጌታቸው አዳነ ገልጸዋል።

@YeneTube @FikerAssefa
#አረንጓዴአሻራ

የአዲስ አበባ መስተዳድር 3,010,000 ችግኞችን በመትከል እቅዱን ያሳካ ቢሆንም አሁንም ዘመቻው ቀጥሏል!

@YeneTube @FikerAssefa
#አረንጓዴአሻራ
ኢ/ር ታከለ ኡማ በአቡነ ጴጥሮስ የ83ኛ ዓመት የሰማዕትነት የመታሰቢያ ስነ-ስርዓት ላይ ተገኝተው ችግኝ ተክለዋል፡፡

@YeneTube @FikerAssefa
⬆️⬆️ #አረንጓዴአሻራ
ቡራዩና ሻሸመኔ

Photo credit: OMN
@YeneTube @FikerAssefa
#አረንጓዴአሻራ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምክትል ፕሬዝደንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው ልዑክ ቡድን በምስራቅ ሸዋ ዞን የሚካሔደውን የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር አጠናቆ ወደ ሰበታ አቅንቷል፡፡

@YeneTube @FikerAssefa