YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
አዎን!!ጥቂት የቴፒ የበላይ አካላት ዶክተር አብይን ለማግኘት አዲስ አበባ ያቀናሉ።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ቁጥር ስፍር የሌላቸው ወጣቶ ለ#Yenetube ቄሬታቸውን ሲያሰሙ ውለዋል እኛም ለማጣራ ያደረግነው ጥረት ተሳክቷል።

ህብረተሰቡን ወክለሁ የሚሄዱት ምንም ምንም እኛ ምንፋልገውን ነገር ጠይቀው አይመለሱም ሄደው እንደ ለመዱት ቴፒ ለምታለች፣ቴፒ በእድገት ጎዳና ላይናት በለው ነው ሚመለሱት።
"አብሶ ይህንን ሶስት ወር ቴፒ ላይ የመጣው ለውጥ በጣም ልዩ ነው ብለው ይመለሳሉ።

~~~ነገር ግን እውነታው ሌላ ነው~~~

👉ያለፉትን 27 አመታት ተለምነን ስብሰባ ገብተን ሀሳብ ከሰጠን እንታሰራለን።

👉ክረምት ላይ እንኳን ወደ ሀገራችን መመለስ እስኪደብረን ድረስ። ብንሄድም የ University የተመለሱ ተማሪዎች ስብሰባ አለ እዛ ስብሰባ ላይ አንድ ቃል ከተነፋስን እንታሰራለን ለዛም ዘመዶቻችን ጋር ነው የቀረነው።

👉በሚዲያ ላይ መፃፍ አልቻልንም
ስንቱ ታሰረ በዚህ ምክንያት።

🤙በሀገራችን ላይ የመጣውን ለውጥ ለመደገፍ እንውጣ ብንልም አልተፍቀደም። የልማት ሰልፍ ነው ተብለን ዛፍ አስተከሉን።

👉የታሰሩት ይፍቱ!! ዶክተር አብይ አህመድ ጋር የሚሄዱት እኛን አይወክሉንም።

👉እኛ ሀገር ሰላም እንዲሆን ነው ምንፍልገው እንጂ ዛፍ መትከል አይደለም። ሀገረ ሰላም ሲሆን በሰላም ዛፎች እንተክላለን።

እና ፍቅር ብንጮህ ብንጮህ ሰሚ አጣን ያለፉትን 27 አመት የተረገጥነው ይበቃናል!!!


ውድ የቴፒ ከተማ አስተዳደር ይሄንን መልሱን ላንተ ትቻለሁ እንደ ሚደርስህ እንግጠኛ ነኝ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በ1.4Mb Audio ያዳምጡ ትችላላችሁ።
#ዛሬ_ይተላለፋል #በረከት_ስምዖን ከአምሓራ ቴሌቪዥን ጋር ያደረገው ቆይታ

አሁን አማራ ቴሌቪዥን በተላላፊ ማስታወቂያ እንዳስነበበው ከአሁን ከሚተላለፋ ፕሮግራም በመቀጠለ የአቶ በረከት ስምዖን ፕሮግራም እንደ ሚያስተላልፍ አስታውቋል።

#Yenetube @Fikerassefa