#ዓረና ፓርቲ በቅርቡ በአረጋዊ በርሔ (ዶ/ር) ከሚመራው የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) ጋር አብሮ ለመስራት በውይይት ላይ መሆኑን ገለጸ፡፡
“በሕወሐት ካድሬዎች ዓረና ከሕወሐት ጋር ተቀላቅሏል፣ ተደምሯል ተብሎ የሚወራው ወሬ ከእውነት የራቀ መሆኑን ሕዝባችን እንዲያውቅልን እንፈልጋለን” ያለው የፓርቲው መግለጫ “በዚህም ይሁን በሌላ ጉዳይ ዓረና ከሕወሐት ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት ይሁን ንግግር አለማድረጉን” አብራርቷል፡፡
©ዋዜማ ራዲዮ
@YeneTube @mycase27

"ከጥቂት ቀናት ጀምሮ (ወ/ት ብርቱካን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሆና ከተሾመች በኋላ) #የህወሓት ሰዎች የማጥላላት #ዘመቻ ከፍተውብናል። ምክንያት፡ ምርጫ ቦርድ ነፃና ገለልተኛ ከሆነ ... የትግራይ ህዝብ ምርጫ #ዓረና መሆኑ ያውቃሉ። ስለዚህ አይፈረድባቸውም፤ የእንጀራ ጉዳይ ነው። ዓረና ከህወሓት የተሻለ ለትግራይ ህዝብ የሚጠቅም የፖሊሲ #አማራጭ ይዞ ይወዳደራል፤ ያሸንፋልም። የህወሓት አባላትም መብታቸው ተጠብቆ ከኛ ጋር በእኩልነትና በነፃነት ይኖራሉ፤ ወንድሞቻችን ናቸውና። (እስካሁን የምርጫ ቅስቀሳ ያልጀመርነው ህዝባችን ስላልተረጋጋና የተለያዩ የደህንነት ስጋቶች ስላሉ ነው። ከፖለቲካ ይልቅ የህዝባችን ህልውና ስለምናስቀድም ነው)። It is so!!!"
ምንጭ:- አብርሀ ደስታ Facebook Page
@YeneTube @FikerAssefa
ምንጭ:- አብርሀ ደስታ Facebook Page
@YeneTube @FikerAssefa