#የአዲስ አበባ ገቢዎች ባለስልጣን ከአገልግሎት አሰጣጥና ህግና ደንብ ጥሰት ጋር በተያያዘ 18 ሰራተኞችን ከስራ
#ማሰናበቱን ገለጸ።
የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ
#ሺሰማ ገብረስላሴ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት፥ ደንበኞችን የማያከብሩ፣ መድሎ የሚፈጽሙና የስነ ምግባር ችግር የታየባቸው 18 ሰራተኞች ከስራ ተሰናብተዋል፣ 102 ያህሉ ማስጠንቀቂያ ደርሷቸዋል፣ 15 ያህሉ ከደረጃና ደሞዝ ዝቅ እንዲሉ
#ውሳኔ ተላልፎባቸዋል።
©ኤፍ.ቢ.ሲ
@yenetube @mycase27