Forwarded from YeneTube
በሩን ይክፈቱ ችግረወን
ይፍቱ ህመምወን ይዳኑ
ዐሊንኩን ይጫኑ ይቀላቀሉ
https://vm.tiktok.com/ZMSqDLvo7/
https://vm.tiktok.com/ZMSqD4rLk/
ሙሉ አድራሻ አዲስ አበባ ባሕርዳር
0912718883
0917040506
ይፍቱ ህመምወን ይዳኑ
ዐሊንኩን ይጫኑ ይቀላቀሉ
https://vm.tiktok.com/ZMSqDLvo7/
https://vm.tiktok.com/ZMSqD4rLk/
ሙሉ አድራሻ አዲስ አበባ ባሕርዳር
0912718883
0917040506
😁2
Forwarded from YeneTube
በ 25% ዲስካውንት ለገበያ አቅርበናል!
📌 ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት
👉30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል
✅ መገልገያዎች
👉 ሦስት ሊፍት
👉 ባለ 3 ፎቅ የመኪና ማቆሚያ ቦታ
👉 ቴራስ
👉 ያልተገደበ የውሃ አቅርቦት
👉 የመጠባበቂያ ጀነሬተር
📌 የካሬ አማራጮች
👉ባለ 1መኝታ - 63 ካሬ
👉ባለ 2 መኝታ - 86 እስከ 103 ካሬ
👉ባለ 3 መኝታ - 132 እስከ 146 ካሬ
👉1 መኝታ 63ካሬ=
10% ቅድመ ክፍያ 693,000 ብር
ሙሉ ክፍያ 6,930,000 ብር
👉2መኝታ 86 ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 946,000 ብር
ሙሉ ክፍያ 9,460,000 ብር
👉3መኝታ 114 ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,219,800 ብር
ሙሉ ክፍያ 12,198,000 ብር
ለበለጠ መረጃ
☎️ +251976195835
Telegram username
@Ruthtemersales
What's app
https://wa.me/251976195835
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#TemerProperties #Temerrealestate

❤6
Forwarded from ALX Ethiopia
🚀 Want to become a Virtual Assistant? Join our live Telegram session to learn about the programme, how to apply, and get your questions answered!
Don’t miss it - happening this Saturday, 3 ነሐሴ 2017 (August 9, 2025) starting at 11፡00 (5:00 PM) in our Telegram group
👉🏾 t.me/virtualassistantapplicationguide
#ALXEthiopia #ALXAfrica #ALXTribe #AIwithALX #VirtualAssistant

❤1😭1
የአፍሪካ ልማት ባንክ በኢትዮጵያ ለሚገነባው የአፍሪካ ግዙፉ አውሮፕላን ማረፊያ 8 ቢሊዮን ዶላር ለማፈላለግ ስምምነት ፈረመ!
የአፍሪካ ልማት ባንክ ግንባታው ሲጠናቀቅ የአፍሪካ ትልቁ አውሮፕላን ማረፊያ ይሆናል ተብሎ የሚጠበቀውን የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለመገንባት ከሚያስፈለገው 10 ቢሊየን ዶላር፣ 8 ቢሊዮን ዶላር ለማፈላለግ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ተፈራረመ።
ስምምነቱን የአየር መንገዱ ቺፍ ኮሜርሻል ኦፊሰር ለማ ያደቻ እና የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዝዳንት አኪንዉሚ አዴሲና (ዶ/ር) ዛሬ በአዲስ አበባ አከናውነዋል።በፊርማ መርሃ ግብሩ ላይ፤ የአየር መንገዱ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ እና የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ፣ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ እና የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ተገኝተዋል።
በስምምነቱ መሰረት ባንኩ 80 በመቶውን ከተለያዩ የፋይናንስ ተቋማት የሚያፈላልግ ሲሆን 20 በመቶ የሚሆነውን ደግሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚሸፈን ይሆናል ተብሏል።በሁለት ምዕራፍ የሚገነባ አየር ማረፊያው የመጀመሪያው ሲጠናቀቅ በዓመት 60 ሚሊዮን መንገደኞችን የሚያስተናግድ ሲሆን፤ በሙሉ አቅም ወደ ስራ ሲገባ ደግሞ ቁጥሩ ውደ 110 ሚሊዮን ከፍ ይላል።
Via AS
@YeneTube @FikerAssefa

❤29👎8😁1
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ከኖርዌው የማዕድን ኩባንያ የ3 ሚ. ዶላር ድርሻ ገዛ!
የኢትዮጵያ ሉዓላዊ ሀብት ፈንድ በአኮቦ የማዕድን ድርጅት የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ ኢንቨስትመንት ፈፀመ፡፡የፈንዱ አካል የሆነው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ፣ በኢትዮጵያ የወርቅ ማውጣት ሥራ ላይ ከተሠማራው የኖርዌው አኮቦ የማዕድን ኩባንያ ሦስት ሚሊየን ዶላር ዋጋ ያለው 7.4 በመቶ ድርሻ መግዛቱን አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ብሩክ ታዬ፤ “በአኮቦ ማዕድን የምናደርገው ኢንቨስትመንት ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ መስፋፋት ታሪካዊና ስትራቴጂካዊ እመርታ ነው” ብለዋል፡፡
ውሳኔው ኢትዮጵያ ከክፍለ ዘመን በኋላ ወደ ዓለም አቀፍ የአክስዮን ገበያ እንድትመለስ ያደረገና ለቀጣይ የድንበር ተሻጋሪ ኢንቨስትመንቶች በር የከፈተ ነው ሲል የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡
ስፑትኒክ እንደዘገበው፤ ኢንቨስትመንቱ አኮቦ አዲስ ማዕድን ማውጫ ለመገንባት የሚያስፈልገውን ወጪ የሚደግፍ ሲሆን፤ ይህም የድርጅቱን ወርሃዊ የወርቅ ምርት ከ5-10 ኪሎ ግራም ወደ 50-80 ኪሎ ግራም ከፍ እንደሚያደርገው ይጠበቃል።

❤17
ስምና ሎጎዬን በመጠቀም አሳሳች መረጃች እየተሰራጨ ነው ሲል የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ!
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የተለያዪ ግለሰቦች የማህበራዊ ትስስር ገፆችን በመክፈት እና በገፃቸው የሚኒስትሩን ሎጉ በመጠቀም አሳሳች መረጃዎችን እያሰራጩ ይገኛል ሲል አስታውቋል።
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በተለይም ካናዳን ጨምሮ ህጋዊ የሥራ ስምሪት የሁለትዮሽ ስምምነት ወዳልተገባባቸው የተለያዩ ሀገራት ለሥራ እንልካለን የሚሉ ሀሰተኛ ማስታወቂያዎች በሚያሰሩ ህገወጦች ሎጎውን እንደሚጠቀሙ አስታውቋል።
በዚህም ሎጎውን በማየት ከተቋሙ ፍቃድ የተሰጠቸው እየመሰላቸው በርካቶች እየተጭበረበሩ መሆናቸውን ያስታወቀው ሲሆን ህብረተሰቡ ከህገወጦች እራሱን እንዲጠብቅ አሳስቧል።
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ህጋዊና ደህንነቱ የተረጋገጠ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ለመዘርጋት ሁለትዮሽ ስምምነት በተፈራረመባቸው ሀገራት የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ላይ እንዲሰሩ ፈቃድ ያላቸው የሥራና ሠራተኛ አገናኝ የሆኑ ከ1200 በላይ ኤጀንሲዎች ዝርዝርም ይፍ አድርጓል።

❤8
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ከግዢ ዋጋ በላይ የሚሸጡባቸው ሀገራት ኢትዮጵያ እና ስሪላንካ ብቻ መሆናቸው ተገለጸ!
የተሽከርካሪዎች ዋጋ በዓለም ዙሪያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየቀነሰ ሲሄድ፣ በኢትዮጵያ እና ስሪላንካ ግን በተቃራኒው ያገለገሉ መኪናዎች ከገዙበት ዋጋ በላይ ይሸጣሉ።እንደ መረጃዎች ከሆነ ሁለቱ ሀገራት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ለዓመታት ከተጠቀሙባቸው በኋላም እንኳ ከገዙበት ዋጋ በላይ የሚሸጡባቸው ብቸኛ ሀገራት ናቸው።
የግሎባል ፌዴሬሽን ኦፍ ስሪላንካ ቢዝነስ ካውንስልስ ዋና ጸሐፊ ሳጂቭ ክሻትሪያ ራጃፑትራ እንደተናገሩት ፣ ይህ ሁኔታ ሰዎች በመጨረሻ ጥቅም ላይ የማይውሉ ተሽከርካሪዎችን ለመግዛት ብዙ ገንዘብ እንዲያወጡ እንደሚያደርግ እና በመጨረሻም ብረት ክምር ብቻ እንደሚሆን ገልጸዋል።
ይህን ችግር ለመፍታት ስሪላንካ ያረጁ ተሽከርካሪዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ወደ ውጭ በመላክ፣ ከሽያጩ የሚያገኘውን ትርፍ ደግሞ የአዲስ ተሽከርካሪዎችን የማስመጣት ግብር ለመቀነስ ልትጠቀምበት እንደምትችል ጠቁመዋል።
በአሁኑ ጊዜ ስሪላንካ ተሽከርካሪዎች ላይ እስከ 300 በመቶ ግብር ትጥላለች፣ በአገር ውስጥ ደግሞ ያገለገሉ መኪናዎች ዋጋ ከመጀመሪያው የግዢ ዋጋ እስከ ሦስት እጥፍ ከፍ ሊል እንደሚችል ተጠቁሟል።
Via Capital

❤36😁25
ናቲ ስፒች ላንጉጅ ቴራፒ ኪሊኒክ
Nati Speech language therapy clinic
ከእርስዎ ወይም ከቤተሰብዎ ከንግግር ጋር በተያያዘ ችግር ያለበት ሰው ያውቃሉ?
እንግዲያውስ ናቲ የንግግር የቋንቋ ሕክምና እና ማማከር ክሊኒክ ለእርስዎ የሚሆን መፍትሔ ይዞልዎት መጥቷል ከንግግር ከቋንቋ እንዲሁም ከተግባቦት ጋር በተያያዘ ህክምና ወይም ስልጠና ከፈለጉ ወደ ናቲ የንግግርና የቋንቋ ሕክምና እና ማማከር ክሊኒክ ይምጡ ወይንም ይደውሉ እፎይ የሚሉበትን ምላሽ ያገኛሉ
“አለመናገር ጨዋነት አይደለም እክል እንጂ”
👉አድራሻ፡ መገናኛ ሾላ አባይ ባንክ የካ ሚካኤል ቅርንጫፍ ያለበት ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205
ከመምጣትዎ በፊት ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ
☎️ስልክ፡- 09- 08- 78- 26 -52
👉በተጨማሪም በነዚህ አማራጮች ያገኙናል
👉የቴሌግራም ገጽ ፡- https://tttttt.me/Nslt19
👉የቲክቶክ ገጽ፡-https://vm.tiktok.com/ZM69FtgrR/
👉 የፌስቡክ ገጽ፡-https://www.fb.com/l/6lp1kJRRR
👉በ YouTube ገፅ:-https://youtube.com/@natigetnet1989?si=_81wKG_5Ev45AZvY
👂👂በነፃ
የከንፈር እና የላንቃ መሰንጠቅ ህክምና በየትኛውም ክልል ለሚኖሩ በነፃ

❤13
YeneTube
Photo
ሶማሊያ ከአልሸባብ ጋር ሠርተዋል ያለቻቸውን ሁለት ወታደሮች በሞት ቀጣች!
የሶማሊያ የመከላከያ ሠራዊት ፍርድ ቤት ለሁለት አስርት ዓመታት የቀጠናው የደኅንነት ስጋት ሆኖ ከቆየው የአልሸባብ ታጣቂ ቡድን ጋር ግንኙነት አላቸው ባላቸው ሁለት የሀገሪቱ ብሄራዊ ጦር ሠራዊት አባላት ላይ የሞት ቅጣት ውሳኔን አስተላልፏል።
ፍርድ ቤቱ "የጦር ሠራዊት አባላቱ ለአንድ ከፍተኛ የጦር መኮንን መግደል፤ ከአልሸባብ ታጣቂዎች ጋር በቅርበት ሰርተዋል" ሲል ነው በትናንትናው ዕለት ውሳኔውን ያስተላለፈው።
የሞት ፍርድ ውሳኔው ግድያው በተፈፀመበት ቦታ ላይ የተላለፈም ሲሆን፤ ይህም ከአልሸባብ ታጣቂዎች ጋር ለሚሰሩ መሰል ወታደሮች ጠንከር ያለ ማስጠንቀቂያ ለመስጠት የተደረገ መሆኑን ፍርድ ቤቱ አስታውቋል።
'የኦክቶበር 14ኛ ሻለቃ ጦር' አባላት የሆኑት ሞሃመድ ሁሴን ቡሌ እና አዳን ኢሳቅ ያሮው የተባሉት ተከሳሾች፤ ከታጣቂ ቡድኑ ጋር በጋራ በመስራት የ83ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ የሆኑት ሴይዲ መሀመድ አሊ ለተገደሉበት ጥቃት ተጠያቂ ተደርገዋል።
ጦር አዛዡ በሶማሊያ ብሄራዊ ጦር ውስጥ ከፍተኛ መኮንን የነበሩ ሲሆን፤ የተገደሉት በአልጋቸው ሥር በተጠመደ ፈንጂ መሆኑን የሀገሪቱ ሚዲያዎች ዘግበዋል፡፡
የወታደራዊ ፍርድ ቤቱ ዐቃቤ ሕግ ተከሳሾቹ ከአልሸባብ ጋር ሲሰሩ መገኘታቸውን የገለጸ ሲሆን፤ ስለ ኦክቶበር 14 ብርጌድ ጠቃሚ መረጃ ለአልሸባብ በመስጠት ጦሩን አደጋ ውስጥ መክተታቸውንም ገልጿል፡፡
"ይህ ከወታደራዊ ፕሮቶኮሎች ጋር የሚጋጭ ነው" ሲል ወታደራዊ ፍርድ ቤቱ ያስታወቀ ሲሆን፤ በሶማሊያ ወታደራዊ የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ መሰረት በወታደሮቹ ላይ የሞት ቅጣቱ እንዲፈጸም ትዕዛዝ አስተላልፏል፡፡
የአልሸባብ ታጣቂ ቡድን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከተዳከመበት ተነቃቅቶ በሶማሊያ ከባባድ ጥቃቶችን በመፈጸም ላይ የሚገኝ ሲሆን፤ ተነጥቆ የነበረባቸውን ቦታዎችም መልሶ በመቆጣጠር ለሀገሪቱ እና ለቀጣናው እንደ አዲስ ስጋት እየሆነ መምጣቱ እየተገለጸ ይገኛል፡፡

❤21👍1
YeneTube
Photo
ኢትዮጵያና አሜሪካ ሕገ ወጥ የገንዘብ ማስተላለፊያ መንገዶችን ለመቆጣጠር መምከራቸው ተገለጸ!
የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ጋር ውይይት ያደረጉ ሲሆን ህገወጥ ድንበር ተሻጋሪ የገንዘብ ማስተላለፊያ ግብይቶችን መከላከልና መቆጣጠር በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ መምከራቸው ተገልጿል፡፡
በዚህም በገንዘብ ማስተላለፊያ መንገዶች ላይ በሚደረገው ቁጥጥር ያላቸውን ትብብር ለማጠናከርና የገንዘብ ዝውውሩ በመደበኛ የፋይናንስ ሥርዓት ውስጥ መከናወኑን ማረጋገጥ በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ተወያይተዋል ተብሏል።በተጨማሪም በኢትዮጵያ ያለውን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ይበልጥ ማሻሻል በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መምከራቸውን ባንኩ አስታውቋል፡፡
ውይይቱ የተካሄደው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሐምሌ 26 ቀን 2017 ዓ.ም አራት ተቀማጭነታቸውን በአሜሪካ ያደረጉ የገንዘብ ማስተላለፍ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሚሰበስቡት ገንዘብ አማካኝነት በወንጀል የተገኘ ንብረትን ህጋዊ የማስመሰል እና ሕገወጥ ተግባራትን በገንዘብ በመርዳት ወንጀል ላይ ተሳትፈዋል ሲል በይፋ ከከሰሰ በኋላ ነው።
እነዚህ ኩባንያዎች ሸገይ ገንዘብ አስተላላፊ፣ አዱሊስ ገንዘብ አስተላላፊ፣ ራማዳ ፔይ እና ታጅ ገንዘብ አስተላላፊ ሲሆኑ የሚገኙትም በቨርጂኒያ እና ሚኒሶታ ግዛቶች ነው። ከእነዚህ ኩባንያዎች መካከል ታጅ ገንዘብ አስተላላፊ በጎርጎሮሳውያኑ 2024 የ'ዩ.ኤስ. ባንክ ሴክሬሲ አክት' ን በመጣስ ጥፋተኛ እንደሆነ ማመኑን በዩናይትድ ስቴትስ የደቡብ ካሊፎርኒያ አቃቤ ህግ ጽህፈት ቤት መግለጫ ያመላክታል።
ይሄን ተከትሎ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ኢ-መደበኛ የውጭ ምንዛሪ ገበያን የሚጠቀሙ የንግዱ ማህበረሰብ ገንዘባቸውን እስከ መውረስ የሚደርስ እርምጃ እንደሚወስድ መግለፃቸው ይታወሳል።
አቶ ማሞ ብሔራዊ ባንክ ምርመራ እያከናወነ መሆኑን ገልጸው “የኢትዮጵያ የፋይናንስ ስርዓት ታማኝነትን ሆነ ብሎ ለመሸርሸር እና የገበያ ዋጋን ለማዛባት በማለም መቀመጫቸውን በውጭ ሀገር ያደረጉ ህገ ወጥ የገንዝብ ዝውውር አስተላላፊዎች ላይ የሚወስደውን ተጨማሪ እርምጃዎች እንደሚቀጥል” ገልጸዋል።
በዚህም የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት "ሕጋዊና መደበኛ የባንክ ሥርዓትን ወደ ጎን በመተው በሕገ ወጥ እና ትይዩ ገበያ የውጭ ምንዛሪ የወንጀል ተግባር ላይ የተሰማሩ 138 ተጠርጣሪዎች" የባንክ ሒሳብ ማገዱን ማስታወቁ አይዘነጋም፡፡

❤26😁18👎7👍1🔥1
YeneTube
Photo
በሀላፊነት ላይ ያለ የመንግስት ሹመኛ ወይም ተመራጭ ለ ክብር ዶክትሬት እንዳይታጭ የሚከለክል መመሪያ የትምህርት ሚኒስቴር አወጣ፡፡
መመሪያው 8 ዙር ተማሪዎችን ያላስመረቁ እና ሶስተኛ ዲግሪ ወይም (PhD) የማያስተምሩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የክብር ዶክትሬት እንዳይሰጡ ይከለክላል፡፡በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ሃምሌ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ተፈርሞ ለሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የተመራው ይህ መመሪያ በቅርብ ጊዜ የተመሰረቱ የትምህርት ተቋማት የክብር ዶክትሬት እንዳይሰጡ ይከለክላል፡፡
በመመሪያው ክፍል ሁለት ላይ የክብር ዶክትሬት የሚሰጡ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መስፈርትን በተመለከተ የተቀመጠው ድንጋጌ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የክብር ዶክትሬት ለመስጠት ቢያንስ ከ8 ጊዜ በላይ ተማሪዎችን ያስመረቁ እና የሶስተኛ ዲግሪ የሚሰጡ መሆን እንዳለባቸው ያስገድዳል፡፡
በዚህም መሰረት ሰላሌ፣ ደምቢ ዶሎ፣ መቅደላ አምባ፣ ራያ፣ ደባርቅ እና መሰል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ስምንት ዙር ተማሪዎችን ስላላስመረቁ በመመሪያው መሰረት የክብር ዶክትሬት መሰጠት አይችሉም፡፡በዚሁ ክፍል ስር ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የክብር ዶክትሬት ማዕረግ ለመስጠት አገር እና አለም አቀፍ መስፈርቶችን ማሟላት እንዳለባቸው ሰፍሯል፡፡
በሞያ መስኩ የተለየ ስራ ያበረከተ ከሆነ ኢትዮጵያዊም ሆነ ሌላ ዜጋ የክብር ዶክትሬት ማዓረግ ማግኘት እንደሚችል የዘረዘረው መመሪያው መስፍርቱን ካሟሉ ለግለሰብም ይሁን ለቡድን መስጠት እንደሚቻል አመላክቷል፡፡በሕይወት ላለም ይሁን ለሌለ ሰው ማዕረጉን መስጠት እንደሚቻል የሚፈቅደው ይህ መመሪያው የክብር ዶክትሬት ለማግኘት የማይቻልባቸውን ገደቦችም በክፍል ሁለት አንቀጽ 10 ስር ዘርዝሯል፡፡
በዚህም መሰረት የከፍተኛ ትምህርት ተቋሙ የሙሉ ሰዓት ተቀጣሪ ሰራተኛ፣ የሴኔት አባላት ወይም የአስተዳደር አካላት ከተቋሙ ጋር ያላቸው ቀጥተኛ ግንኙነት እስካላበቃ ድረስ ለክብር ዶክትሬት መታጨት እንደማይችሉ ደንግጓል፡፡መመሪያው በስራ ላይ ያሉ የመንግስት ሹሞች ወይም ባለስልጣናት ለክብር ዶክትሬት እንዳይታጩም የሚከለክል ነው፡፡
የክብር ዶክትሬት የተሰጠው ግለሰብ ዶክተር፣ የክብር ዶክተር እና መሰል መጠሪያዎችን ከሰጪው ተቋም ውጪ በየትኛውም ድርጅት ውስጥ መጠቀም እንደማይችሉም ደንግጓል፡የትምህርት ሚኒስቴር በለፈው ዓመት በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሽምያ የሚሰጡ የክብር ዶክትሬት ማዕረጎች መመሪያ እስኪወጣ ድረስ እንዲያቆሙ ማዘዙ ይታወሳል፡፡
Via Sheger

❤54🔥3👎1😁1
Forwarded from YeneTube
በሩን ይክፈቱ ችግረወን
ይፍቱ ህመምወን ይዳኑ
ዐሊንኩን ይጫኑ ይቀላቀሉ
https://vm.tiktok.com/ZMSqDLvo7/
https://vm.tiktok.com/ZMSqD4rLk/
ሙሉ አድራሻ አዲስ አበባ ባሕርዳር
0912718883
0917040506
ይፍቱ ህመምወን ይዳኑ
ዐሊንኩን ይጫኑ ይቀላቀሉ
https://vm.tiktok.com/ZMSqDLvo7/
https://vm.tiktok.com/ZMSqD4rLk/
ሙሉ አድራሻ አዲስ አበባ ባሕርዳር
0912718883
0917040506
❤4
Forwarded from YeneTube
በ 25% ዲስካውንት ለገበያ አቅርበናል!
📌 ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት
👉30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል
✅ መገልገያዎች
👉 ሦስት ሊፍት
👉 ባለ 3 ፎቅ የመኪና ማቆሚያ ቦታ
👉 ቴራስ
👉 ያልተገደበ የውሃ አቅርቦት
👉 የመጠባበቂያ ጀነሬተር
📌 የካሬ አማራጮች
👉ባለ 1መኝታ - 63 ካሬ
👉ባለ 2 መኝታ - 86 እስከ 103 ካሬ
👉ባለ 3 መኝታ - 132 እስከ 146 ካሬ
👉1 መኝታ 63ካሬ=
10% ቅድመ ክፍያ 693,000 ብር
ሙሉ ክፍያ 6,930,000 ብር
👉2መኝታ 86 ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 946,000 ብር
ሙሉ ክፍያ 9,460,000 ብር
👉3መኝታ 114 ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,219,800 ብር
ሙሉ ክፍያ 12,198,000 ብር
ለበለጠ መረጃ
☎️ +251976195835
Telegram username
@Ruthtemersales
What's app
https://wa.me/251976195835
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#TemerProperties #Temerrealestate
📌 ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት
👉30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል
✅ መገልገያዎች
👉 ሦስት ሊፍት
👉 ባለ 3 ፎቅ የመኪና ማቆሚያ ቦታ
👉 ቴራስ
👉 ያልተገደበ የውሃ አቅርቦት
👉 የመጠባበቂያ ጀነሬተር
📌 የካሬ አማራጮች
👉ባለ 1መኝታ - 63 ካሬ
👉ባለ 2 መኝታ - 86 እስከ 103 ካሬ
👉ባለ 3 መኝታ - 132 እስከ 146 ካሬ
👉1 መኝታ 63ካሬ=
10% ቅድመ ክፍያ 693,000 ብር
ሙሉ ክፍያ 6,930,000 ብር
👉2መኝታ 86 ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 946,000 ብር
ሙሉ ክፍያ 9,460,000 ብር
👉3መኝታ 114 ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,219,800 ብር
ሙሉ ክፍያ 12,198,000 ብር
ለበለጠ መረጃ
☎️ +251976195835
Telegram username
@Ruthtemersales
What's app
https://wa.me/251976195835
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#TemerProperties #Temerrealestate
❤1
የመውጫ ፈተና መሰጠት ከተጀመረ ወዲህ ትምህርታቸውን ላጠናቀቁ፥ የዲግሪ ህትመት የሚዘጋጀው የመውጫ ፈተናውን ላለፉ ተማሪዎች ብቻ እንደሆነ ትምህርት ሚኒስቴር አሳወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ የዲግሪ ህትመትን የተመለከተና በሚኒስትር ዲኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን ነሐሴ 06/2017 ዓ.ም የተፈረመ ደብዳቤ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ልኳል፡፡
በዚህም የዲግሪ ማስረጃ ወይም ሰርተፊኬት ህትመት በሀገር አቀፍ ደረጃ በማዕከል የሚታተም መሆኑን መጋቢት 02/2017 ዓ.ም ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በላከው ደብዳቤ ማሳወቁን አስታውሷል፡፡ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ ለተመረቁ እና ከዚህ በፊት ተመርቀው መረጃውን ያልወሰዱ ከተመረቁ ጊዜ ጀምሮ ህትመቱ በማዕከል ተከናውኖ በዩኒቨርሲቲው ወይም በተቋሙ በኩል የሚሠራ ወይም የሚሰጥ መሆኑን ገልጿል፡፡
በመሆኑም ከፍተኛ ትምህርት ተቋሙ ሊሠራለት የሚገባውን የሰርተፍኬት ይዘት (በውስጡ የሚገለፁ ይዘቶችን፣ ሎጎዎች እና ተጨማሪ መብት ያላቸው ጉዳዮች) በማካተት እጅግ ቢዘገይ እስከ ሐሙስ ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ እንዲያሳውቁ አሳስቧል፡፡
የመውጫ ፈተና መሰጠት ከተጀመረ ወዲህ ያለው ህትመት የሚዘጋጀው፣ የመውጫ ፈተናውን ላለፉ ተማሪዎች ብቻ መሆኑን ጠቁሟል፡፡
@Yenetube @Fikerassefa

❤16