በትግራይ የተቋቋመው በመንበረ ሰላማ የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቤተክህነት ዛሬ በጥንታዊትዋ አክሱም ከተማ አስር ኤጲስቆጶሳት መረጠ።
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በመለየት መንበረ ሰላማ የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቤተክህነት የመሰረቱት በትግራይ የሚገኙ የሃይማኖት አባቶ፥ ዛሬ የተመረጡት ኤጲስቆጶሳት በሀገር ውስጥና ውጭ የሚያገለግሉ ናቸው ሲሉ ገልፀዋል። ዛሬ ከተመረጡ ኤጲስቆጶሳት መካከል በቅርቡ ወደሀገር እንዳይገቡ ተከልክለው ከአዲስአበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፍያ የተመለሱት ቆሞስ አባ ሰረቀብርሃን ይገኙበታል።
ራሳቸው ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በመለየት መንበረ ሰላማ የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቤተክህነት የመሰረቱት በትግራይ የሚገኙ የሃይማኖት አባቶች ባስተላለፉት ውሳኔ መሰረት፥ ዛሬ በጥንታዊትዋ አክሱም ከተማ የአስር ኤጲስቆጶሳት ምርጫ አድርገዋል።
ከተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች የተውጣጡ የተለያዩ ሀገረስብከቶች ተወካዮች፣ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኞች፣ እንዲሁም ታዛቢዎች የተገኙበት የዛሬው የትግራይ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን የኤጲስቆጶሳት ሹመት፥ ከዚህ በፊት በክልሉ የተለያዩ አብያተ ክርስቲያን አገልግሎት ላይ የነበሩ እንዲሁም በውጭ ሀገራት በሐዋርያዊ ተልእኮ ነበሩ የተባሉ የቤተክርስቲያኒቱ 26 አባቶች በዕጩነት ቀርበውበት፣ በቅርቡ ወደሀገር እንዳይገቡ ተከልክለው ከአዲስአበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፍያ የተመለሱት ቆሞስ አባ ሰረቀብርሃን ጨምሮ አስር ኤጲስቆጶሳት ተመርጠዋል። ይህ የቤተክርስቲያኒቱ ስነስርዓት አስመልክተን የጠየቅናቸው በኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን የትግራይ ሰሜን ምዕራብ ዞን ሊቀጳጳስ አቡነ ጴጥሮስ የኤጲስ ቆጶሳቱ ሹመት በቤተክርስቲያኒቱ ስርዓት መሰረት የተደረገ ነው ብለዋል።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በቅርቡ አውጥታው በነበረ መግለጫ በትግራይ የሚካሄደው የኤጲስ ቆጶሳቱ ሹመት የቤተክርስቲያን መዋቅራዊ አንድነት የሚሸረሽር በስርዓተ ቤተክርስቲያን የራቀ በማለት ገልፃው የነበረ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ መንግስት እና የትግራይ ክልል አስተዳደር ጣልቃ ገብተው ሂደቱ እንዲያስቆሙ ጠይቃም ነበር። በዚህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አቋም እና ለመንግስት የቀረበ ጥሪ ዙርያ ምላሽ የሰጡን በመንበረ ሰላማ የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፅሕፈት ቤት ዋና ፀሐፊ መጋቤ ብርሃናት መምህር ተስፋይ ሀደራ፥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለመንግስት ያቀረበችው ጥሪ ተቀባይነት የሌላው ብለውታል።
ዛሬ አስር ኤጲስቆጶሳት የመረጠው በትግራይ የተመሰረተው መንበረ ሰላማ የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቀጣይ እርምጃዎቹ ምን ይሆናል ለሚል ጥያቄ፥ በኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን የትግራይ ሰሜን ምዕራብ ዞን ሊቀጳጳስ አቡነ ጴጥሮስ "አንብሮተ ኢድ፣ ሹመቱ ደግሞ በአጭር ግዜ ይከወናል" ብለዋል።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እና በትግራይ የሃይማኖቱ ተከታዮች እና መሪዎች መካከል ጦርነቱ የፈጠረው ረዥም ግዜ የቆየ ውዝግብ እየቀጠለ ያለ ሲሆን፣ ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ለትግራይ ይቅርታ መጠየቁ ይታወሳል።
በሳምንቱ መጀመርያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያሊክ የተመራ ልኡክ ከትግራይ የሃይማኖት አባቶች ጋር ለመነጋገር ወደ መቐለ መጥቶ የነበረ ቢሆንም የትግራይ የሃይማኖት አባቶች በውይይቱ ባለማግኘታቸው ንግግሩ አልተካሄደም።
Via DW
@YeneTube @FikerAssefa

❤1
💥💥💥አስቸኳይ የስራ ቅጥር💥💥💥
✅ድርጅታችን በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን በብዛት ይፈልጋል።
═••════••• •••••• •••••• •
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ባንክ ተላላኪና ፅዳት
☆የት/ደረጃ:- ማንበብ እና መፃፍ የምትችል
☆የስራ ልምድ:- ያላት
☆ፆታ:- ሴት
☆ደሞዝ:4,500
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ:- መምህር በሉም ረዳትናዋና
☆የት/ደረጃ:- 10/ዲግሪ/ዲፕሎማ
☆የስራ ልምድ:- ዐ አመት እና ከዛ በላይ
☆ፆታ:- ወንድ/ሴት
☆ብዛት:- 20
☆ደሞዝ:-8,700
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ኮንስትራክሽን/ፎርማል
☆የት/ደረጃ:# ዲፕሎማ
☆የስራ ልምድ:# 0-2 ዓመት
☆ፆታ:# ወንድ
☆ብዛት:# 7
☆ደሞዝ:-በስምምነት
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ኦፌስ እንጅነሪግ
☆የት/ደረጃ:# ዲግሪ
☆የስራ ልምድ:# 2አመት
☆ፆታ:# ሴት/ወንድ
☆ብዛት:# 7
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ተጫራች/የጨረታ ባለሙያ/
☆የት/ት ደረጃ: መፃፍ እና ማንበብ
☆የስራ ልምድ: ጨረታ ሰርቶ የሚያውቅ
☆ፆታ: ወንድ
አድራሻችን:-አ.አ 22 ጎላጎል ሲደርሱ ወደቦሌ በሚውደው መንገድ ወረድ ብለው አዋሽ ባንክ ፊትለፊት ሎተስ ህንፃ ግራውንድ ላይ ቢ/ቁ 006
ስልክ : 0991333943/0991334043
https://tttttt.me/JobsAtHewan

👍1
በትግራይ ክልል በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው
በትግራይ ክልል በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሀ ግብር እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ ላይ የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ፣ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳ እና የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ፕሮፌሰር እያሱ ኤሊያስን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎችና ህብረተሰቡ ተሳትፈዋል።
@Yenetube @Fikerassefa

ከአዲስ አበባ በስተሰሜን በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ውስጥ በደረሰ የትራፊክ አደጋ አንዲት እና አራት ልጆቿን ጨምሮ 13 ሰዎች ሞቱ።
እሁድ ሐምሌ 9/2015 ዓ.ም. ንጋት ላይ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደገም ወረዳ ወረቢ ተብላ በምትጠራ ስፍራ ነው ይህ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋ የደረሰው።
ለአስራ ሦስት ሰዎች ህልፈት ለሆነው ለዚህ የትራፊክ አደጋ ምክንያቱ ቁልቁለት ቦታ ላይ ከባድ የጭነት መኪና በሕዝብ ማመላለሽ ሚኒባስ ላይ ስለወጣበት መሆኑን በደገም ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ባልደረባ የሆኑት ኢንስፔክተር ሽመልስ ቦሬሳ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
ኢንስፔክተሩ እንዳሉት አደጋውን ያደረሰው የጭነት ተሽከርካሪ ከአዲስ አበባ ወደ ባሕር ዳር 500 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ተሳቢ መኪና ሲሆን፣ “ቁልቁለት ላይ ጥንቃቄ በጎደለው ሁኔታ ሲጓዝ ነበር” ብለዋል።
ከባድ ተሸከርካሪው ቁልቁለት መንገድ ላይ ከቁጥጥር ውጭ ከሆነ በኋላ፣ ሁለት መኪኖችን ገጭቶ በመጨረሻ የሕዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ መኪና ላይ ሙሉ በሙሉ ስለወጣበት በውጡ የነበሩ ሰዎችን ለሞት ዳርጓል።
በአደጋው ሕይወታቸውን ካጡት 13ቱ ሰዎች መካከል መምህርት አስመሬ ጎሶማ እና አራት ልጆቿ ይገኙበታል።
መምህርቷ የ18፣ 15፣ 8 እና የ1 ዓመት ልጆቻቸውን ይዘው ከአዲስ አበባ ወደ ጎሃ ጽዮን ቤተሰብ ጥየቃ እየጓዙ የነበረ ሲሆን፣ በአደጋው የእናት እና የሁሉም ልጆቻቸው ሕይወት አልፏል።
ኢንስፔክተር ሽመልስ ቦሬሳ እንዳሉት የትራፊክ አደጋው እንደደረሰ 13ቱ ሰዎች ወዲያውኑ ሕይወታቸው ማለፉን ገልጸው፣ ሌሎች ሦስት ሰዎች ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸው በኩዩ ሆስፒታል ሕክምና እየተደረገላቸው መሆኑን ጨምረው ተናግረዋል።
አደጋው የደረሰባቸው ሰዎች ሲጓዙበት የነበረው ሚኒባስ ሙሉ በሙሉ መውደሙን እና ሌሎች ሦስት ተሸከርካሪዎች ላይም ከባድ ጉዳት ማጋጠሙን ኢስፔክተር ሽመልስ ተናግረዋል።
“20 ዓመት ፖሊስ ሆኜ ሰርቻለሁ። እስካሁን በሕይወቴ እንዲህ አይነት አሰቃቂ አደጋ አይቼ አላውቅም። የሰዎችን አስክሬን ማውጣት በራሱ እጅግ ሰቅጣጭ ነበር” ብለዋል ኢንስፔክተር ሽመልስ።
በዚህም ምክንያት በሕዝብ ማመላለሻ ሚኒባሱ ውስጥ ከነበሩት መካከል በሕይወት የወጡት ሁለት ብቻ መሆናቸውን ተናግረው እነርሱም ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል ብለዋል።
ኢንስፔክተሩ የአካባቢው መንገድ ጠመዝማዛማ እና ቁልቁለታማ ከመሆኑም በላይ ወቅቱ የዝናብ በመሆኑ አሸከርካሪዎች በከፍተኛ ጥንቃቄ ማሽከርከር እንዳለባቸው መክረዋል።
በኢትዮጵያ የተሸከርካሪዎች ቁጥር ከሌሎች አገራት ጋር ሲነጻጸር አነስተኛ ቢሆንም በአገሪቱ በሚደርሱ የትራፊክ አደጋ ሕይወታቸውን የሚያጡ ሰዎች ቁጥር ግን እጅግ ከፍተኛ ነው።
[BBC]

በኢትዮጵያ ለወራት በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተጥሎ የነበረዉ ክልከላ ተነሳ!
በኢትዮጽያ ለወራት ያህል በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ መነሳቱን ለማወቅ ተችሏል።በኢትዮጵያ ከየካቲት ወር መጀመሪያ አንስቶ በኢንተርኔት አገልግሎቶች ማለትም በፌስቡክ፣ ሜሴንጀር፣ ቴሌግራም እና ቲክቶክ ላይ ገደብ መጣሉ የሚታወስ ነው።
ይህም የቪፒኤን መጠቀሚያ ፍላጎትን በከፍተኛ ሁኔታ እንዲያሻቅብ ማድረጉ ይታወቃል፡፡ነገር ግን በእነዚህ የማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ፤ ከዛሬ ሐምሌ 10/2015 ማምሻውን ጀምሮ መነሳቱን ማረጋገጥ ተችሏል።
@YeneTube @FikerAssefa
በኢትዮጽያ ለወራት ያህል በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ መነሳቱን ለማወቅ ተችሏል።በኢትዮጵያ ከየካቲት ወር መጀመሪያ አንስቶ በኢንተርኔት አገልግሎቶች ማለትም በፌስቡክ፣ ሜሴንጀር፣ ቴሌግራም እና ቲክቶክ ላይ ገደብ መጣሉ የሚታወስ ነው።
ይህም የቪፒኤን መጠቀሚያ ፍላጎትን በከፍተኛ ሁኔታ እንዲያሻቅብ ማድረጉ ይታወቃል፡፡ነገር ግን በእነዚህ የማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ፤ ከዛሬ ሐምሌ 10/2015 ማምሻውን ጀምሮ መነሳቱን ማረጋገጥ ተችሏል።
@YeneTube @FikerAssefa
💥💥💥አስቸኳይ የስራ ቅጥር💥💥💥
✅ድርጅታችን በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን በብዛት ይፈልጋል።
═••════••• •••••• •••••• •
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ባንክ ተላላኪና ፅዳት
☆የት/ደረጃ:- ማንበብ እና መፃፍ የምትችል
☆የስራ ልምድ:- ያላት
☆ፆታ:- ሴት
☆ደሞዝ:4,500
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ:- መምህር በሉም ረዳትናዋና
☆የት/ደረጃ:- 10/ዲግሪ/ዲፕሎማ
☆የስራ ልምድ:- ዐ አመት እና ከዛ በላይ
☆ፆታ:- ወንድ/ሴት
☆ብዛት:- 20
☆ደሞዝ:-8,700
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ኮንስትራክሽን/ፎርማል
☆የት/ደረጃ:# ዲፕሎማ
☆የስራ ልምድ:# 0-2 ዓመት
☆ፆታ:# ወንድ
☆ብዛት:# 7
☆ደሞዝ:-በስምምነት
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ኦፌስ እንጅነሪግ
☆የት/ደረጃ:# ዲግሪ
☆የስራ ልምድ:# 2አመት
☆ፆታ:# ሴት/ወንድ
☆ብዛት:# 7
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ተጫራች/የጨረታ ባለሙያ/
☆የት/ት ደረጃ: መፃፍ እና ማንበብ
☆የስራ ልምድ: ጨረታ ሰርቶ የሚያውቅ
☆ፆታ: ወንድ
አድራሻችን:-አ.አ 22 ጎላጎል ሲደርሱ ወደቦሌ በሚውደው መንገድ ወረድ ብለው አዋሽ ባንክ ፊትለፊት ሎተስ ህንፃ ግራውንድ ላይ ቢ/ቁ 006
ስልክ : 0991333943/0991334043
https://tttttt.me/JobsAtHewan
✅ድርጅታችን በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን በብዛት ይፈልጋል።
═••════••• •••••• •••••• •
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ባንክ ተላላኪና ፅዳት
☆የት/ደረጃ:- ማንበብ እና መፃፍ የምትችል
☆የስራ ልምድ:- ያላት
☆ፆታ:- ሴት
☆ደሞዝ:4,500
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ:- መምህር በሉም ረዳትናዋና
☆የት/ደረጃ:- 10/ዲግሪ/ዲፕሎማ
☆የስራ ልምድ:- ዐ አመት እና ከዛ በላይ
☆ፆታ:- ወንድ/ሴት
☆ብዛት:- 20
☆ደሞዝ:-8,700
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ኮንስትራክሽን/ፎርማል
☆የት/ደረጃ:# ዲፕሎማ
☆የስራ ልምድ:# 0-2 ዓመት
☆ፆታ:# ወንድ
☆ብዛት:# 7
☆ደሞዝ:-በስምምነት
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ኦፌስ እንጅነሪግ
☆የት/ደረጃ:# ዲግሪ
☆የስራ ልምድ:# 2አመት
☆ፆታ:# ሴት/ወንድ
☆ብዛት:# 7
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ተጫራች/የጨረታ ባለሙያ/
☆የት/ት ደረጃ: መፃፍ እና ማንበብ
☆የስራ ልምድ: ጨረታ ሰርቶ የሚያውቅ
☆ፆታ: ወንድ
አድራሻችን:-አ.አ 22 ጎላጎል ሲደርሱ ወደቦሌ በሚውደው መንገድ ወረድ ብለው አዋሽ ባንክ ፊትለፊት ሎተስ ህንፃ ግራውንድ ላይ ቢ/ቁ 006
ስልክ : 0991333943/0991334043
https://tttttt.me/JobsAtHewan
በጎንደር ከተማ ታግቷል የተባለዉ እስራኤላዊ አዛዉንት ቤተሰቦቹን ገንዘብ ለመቀበል አልሞ መሆኑን የእስራኤል መንግስት አሳወቀ!
በጎንደር ከተማ ታግቷል በተባለዉ የ 79 አመት አዛዉንት እስራኤላዊ ጉዳይ ዉዝግብ አስነስቶ እንደነበር ይታወሳል። የእስራኤል ዉጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢንተርፖልን አጋር በማድረግ ግለሰቡን በእገታ ለማስለቀቅ ጥረት እያደረኩ ነዉም ብሎ ነበር።
ለህክምና እና ለቤተዘመድ ጥየቃ ወደ ኢትዮጵያ መጥቷል የተባለዉ አዛዉንቱ ግለሰብ ሳይታገት ታግቻለሁ ማለቱን የእስራኤል መንግስት አረጋግጫለሁ በማለቱ ጥረቱን እንዳቋረጠዉ ገልጿል። በሀገሪቱ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሲመራ የነበረዉም ግለሰቡን የማስለቀቅ ጥረት እንዳቆመዉ አሳዉቋል።
ግለሰቡ በእስራኤል የሚኖሩ ቤተሰቦቹን እስከ 2.5 ሚሊዮን ብር ድረስ ታግቻለሁ በሚል ሰበብ ሲጠይቅ እንደነበር የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኀን መዘገባቸዉን ብስራት ራዲዮ ተመልክቷል። ግለሰቡ ታግቷል በተባለበት ወቅትም የጎንደር ከተማ ፖሊስ መምሪያ ምንም የቀረበለት አቤቱታ አለመኖሩን አሳዉቆ ነበር። አቪ የተሰኘዉ የግለሰቡ ወንድ ልጅ እገታዉ የዉሸት እንነበር እና ገንዘብ ፍለጋ መሆኑን አረጋግጧል።
ከቅርብ ግዜ ወዲህ ሳይታገቱ ታግቻለሁ በማለት ከቅርብ ቤተሰብ ፣ ከፍቅረኛ እና ከዘመድ አዝማድ ገንዘብ ለማግኘት የመሞከር ጥረት አሁን ድንበር ተሻጋሪ ሆኗል። በትናንትናው እለትም በደቡብ ወሎ ዞን መካነ ሰላም ወረዳ የሚኖር ወጣት ቤተሰቦቹን ሳይታገት ታገቻለሁ በሚል 500 ሺህ ብር የጠየቀ ቢሆንም በደሴ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በቁጥጥር ስር መዋሉ ይታወሳል።

ኢትዮ ቴሌኮም 75 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ!
ኢትዮ ቴሌኮም በተጠናቀቀው የ2015 በጀት ዓመት 75 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታውቋል።
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ፤ የኢትዮ ቴሌኮምን የ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸምን በሚመለከት በዛሬው ዕለት ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
በማብራሪያቸውም በበጀት ዓመቱ ኢትዮ ቴሌኮም 75 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን የገለጹ ሲሆን፤ ገቢው የተገኘው ተቋሙ ከሚሰጣቸው 203 ምርትና አገልግሎቶች መሆኑን አስታውቀዋል።
ይህም ገቢ የዕቅዱን 101 በመቶ መሆኑን በመግለጽ፤ ከባለፈው የበጀት ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ23.5 በመቶ ብልጫ እንዳለው አስረድተዋል።
እንዲሁም የውጭ ምንዛሬ ከሚያስገኙ ገቢዎች 164 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን ዋና ሥራ አስፈፃሚዋ ጨምረው ገልጸዋል።
በበጀት ዓመቱ የኢትዮ ቴሌኮም ተጠቃሚ ደንበኞች ቁጥር 72 ሚሊዮን የደረሰ ሲሆን፤ ከዕቅድ አንፃርም 98 በመቶ አፈጻጸም መመዝገቡን ተነግሯል።
ከመደበኛ አገልግሎት በተጨማሪም በበጀት ዓመቱ 203 ምርትና አገልግሎት ለደንበኞች የቀረበ ሲሆን ከዚህም መካከል 116ቱ አዲስ ምርትና አገልግሎቶች መሆናቸውም ተመላክቷል።

Forwarded from YeneTube
💥💥💥አስቸኳይ የስራ ቅጥር💥💥💥
✅ድርጅታችን በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን በብዛት ይፈልጋል።
═••════••• •••••• •••••• •
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ባንክ ተላላኪና ፅዳት
☆የት/ደረጃ:- ማንበብ እና መፃፍ የምትችል
☆የስራ ልምድ:- ያላት
☆ፆታ:- ሴት
☆ደሞዝ:4,500
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ:- መምህር በሉም ረዳትናዋና
☆የት/ደረጃ:- 10/ዲግሪ/ዲፕሎማ
☆የስራ ልምድ:- ዐ አመት እና ከዛ በላይ
☆ፆታ:- ወንድ/ሴት
☆ብዛት:- 20
☆ደሞዝ:-8,700
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ኮንስትራክሽን/ፎርማል
☆የት/ደረጃ:# ዲፕሎማ
☆የስራ ልምድ:# 0-2 ዓመት
☆ፆታ:# ወንድ
☆ብዛት:# 7
☆ደሞዝ:-በስምምነት
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ኦፌስ እንጅነሪግ
☆የት/ደረጃ:# ዲግሪ
☆የስራ ልምድ:# 2አመት
☆ፆታ:# ሴት/ወንድ
☆ብዛት:# 7
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ተጫራች/የጨረታ ባለሙያ/
☆የት/ት ደረጃ: መፃፍ እና ማንበብ
☆የስራ ልምድ: ጨረታ ሰርቶ የሚያውቅ
☆ፆታ: ወንድ
አድራሻችን:-አ.አ 22 ጎላጎል ሲደርሱ ወደቦሌ በሚውደው መንገድ ወረድ ብለው አዋሽ ባንክ ፊትለፊት ሎተስ ህንፃ ግራውንድ ላይ ቢ/ቁ 006
ስልክ : 0991333943/0991334043
https://tttttt.me/JobsAtHewan
✅ድርጅታችን በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን በብዛት ይፈልጋል።
═••════••• •••••• •••••• •
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ባንክ ተላላኪና ፅዳት
☆የት/ደረጃ:- ማንበብ እና መፃፍ የምትችል
☆የስራ ልምድ:- ያላት
☆ፆታ:- ሴት
☆ደሞዝ:4,500
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ:- መምህር በሉም ረዳትናዋና
☆የት/ደረጃ:- 10/ዲግሪ/ዲፕሎማ
☆የስራ ልምድ:- ዐ አመት እና ከዛ በላይ
☆ፆታ:- ወንድ/ሴት
☆ብዛት:- 20
☆ደሞዝ:-8,700
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ኮንስትራክሽን/ፎርማል
☆የት/ደረጃ:# ዲፕሎማ
☆የስራ ልምድ:# 0-2 ዓመት
☆ፆታ:# ወንድ
☆ብዛት:# 7
☆ደሞዝ:-በስምምነት
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ኦፌስ እንጅነሪግ
☆የት/ደረጃ:# ዲግሪ
☆የስራ ልምድ:# 2አመት
☆ፆታ:# ሴት/ወንድ
☆ብዛት:# 7
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ተጫራች/የጨረታ ባለሙያ/
☆የት/ት ደረጃ: መፃፍ እና ማንበብ
☆የስራ ልምድ: ጨረታ ሰርቶ የሚያውቅ
☆ፆታ: ወንድ
አድራሻችን:-አ.አ 22 ጎላጎል ሲደርሱ ወደቦሌ በሚውደው መንገድ ወረድ ብለው አዋሽ ባንክ ፊትለፊት ሎተስ ህንፃ ግራውንድ ላይ ቢ/ቁ 006
ስልክ : 0991333943/0991334043
https://tttttt.me/JobsAtHewan
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የፌደራሉ ጤና ሚንስቴር አንድ የትግራይ ክልል ወረዳን በድረገጹ ላይ ባወጣው መረጃ ወደ አማራ ክልል በማካለል "ሕገመንግሥታዊ ጥሰት ፈጽሟል" ሲል ትናንት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ከሷል።
አስተዳደሩ፣ የጤና ሚንስቴር ድርጊት ትምህርት ሚንስቴር ባለፈው ወር የፈጸመውን ስህተት የደገመ ነው ብሏል።ጊዜያዊ አስተዳደሩ፣ ሚንስቴሩ "ሃላፊነት የጎደለውን ድርጊቱን እንዲያርም" እና "የትግራይን ሕዝብ ይቅርታ እንዲጠይቅ" ጠይቋል። ፌደራል መንግሥቱ በሚንስቴሩ አመራር ላይ ርምጃ እንዲወስድና ጤናና ትምህርት ሚንስቴሮች የሠሩትን ወንጀል እንዲያስተካክልም አስተዳደሩ ጥሪ አድርጓል።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ‹‹ የፌደራሉ መንግሰትና የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ከትግራይ አባቶች ጋር የተፈጠረውን አለመግባባት ለመፍታት ሚናቸውን እንዲወጡ ›› ለሁለተኛ ጊዜ ጠየቀች፡፡
በሌላ በኩል ‹‹ የትግራይ ክልል አባቶች የፈፀሙትን የቀኖና ጥሰት መላው ምዕመን እንዲቃወም ›› ጥሪ ቀርቧል፡፡ የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት አስተዳደር ጉባዔ ‹‹ በትግራይ ክልል የተከሰተውን ወቅታዊ የቀኖና ጥሰት አስመልክቶ ›› ሐምሌ 11 ቀን 2015 ዓ.ም በሰጠው መግለጫ ነው ጥሪውን ያቀረበው፡፡
ጉባዔው ‹‹ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በሚመሩት ሰላም ልዑክ በትግራይ ክልል ከሚገኙ ጳጳሳትና ምእመናን ጋር ሊካሄድ ሞክሮ ባልተሳካው የሰላም ጥረትና ያን ተከትሎ በዚያ የሚገኙ አባቶች ከሕገ ቤተክርስቲያንና ከቀኖና ቤተክርስቲያን ውጭ በሆነ መንገድ 10 ኤጰስ ቆጶሳትን እንሾማን የሚል ይፋዊ መግለጫ መስጠታቸውን ›› አስመልክቶ ውይይት አካሂዷል፡፡
የቤተ ክርስሪያኗ የሰላምና የዕርቅ ልዑካን ‹‹ ተደጋጋሚ የሰላም ስራ አለመሳካቱን ›› ያስታወሰው ጉባዔው ባለ 7 ነጥብ የአቋም መግለጫውን ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህም ‹‹ በየደረጃው ያሉ የቤተክርስቲያኒቱ የሥራ ኃላፊዎች፣ ሊቃውንተ ቤተርክስቲያን እና ምዕመናንና ምዕመናት እንዳሁን ቀደሙ ሁሉ በአንድነትና በኅብረት በመቆም ድርጊቱን እንዲቃወሙና በማዕከል ደረጃ የሚተላለፉትን ውሳኔዎች ተግባራዊ በማድረግ ለቤተክርስቲያኒቱ አንድነትና ሉዓላዊነት የበኩላቸውን አስተዋጾ እንዲያደርጉ ›› ጥሪ አስተላልፏል፡፡
መግለጫው ‹‹ ቤተክርስቲያን ላይ እየተከሰቱ ያሉ የሕገ ቤተክርስቲያንና የቀኖና ጥሰቶች ከቤተክርስቲያኒቱም አልፎ ሀገራዊ አንድነትና ሉዓላዊነትን የሚያናጋ ብሎም ሀገራዊ ቀውስ የሚያስከትል እንደመሆኑ መጠን የፌዴራል መንግሥቱና የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ለችግሩ ልዩ ትኩረት በመስጠት የውይይት መድረክ በማዘጋጅት የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ›› ለሁለተኛ ጊዜ ጠይቋል፡፡
ከዚህ ቀደም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ‹‹ እንዲያሸማግሉ ጥሪ መቅረቡ ›› አይዘነጋም፡፡
[Asham]

"ፑቲንን በቁጥጥር ስር ማዋል ከሩሲያ ጋር ጦርነት ማወጅ ነው" - ራማፎሳ
ደቡብ አፍሪካ የሩሲያውን ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በጆሃንስበርግ በቁጥጥር ስር ማዋል ከሞስኮ ጋር ጦርነት እንደማወጅ ይቆጠራል አሉ።
ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ሩሲያም በስልጣን ላይ ያሉትን ፕሬዝዳንቷን መያዝ እንደ ጦር አዋጅ እወስደዋለሁ ማለቷን ተናግረዋል።
ይሁን እንጂ የአለማቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት የእስር ማዘዣ ያወጣባቸው መሆኑና ደቡብ አፍሪካም ፈራሚ ሀገር እንደመሆኗ ፑቲንን በቁጥጥር ስር አውላ አሳልፋ እንድትሰጥ ትገደዳለች።የፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ አስተዳደር ፑቲንን በቁጥጥር ስር አውሎ ችግር ውስጥ መግባት እንደማይፈልግ የትናንቱ የፕሬዝዳንቱ መግለጫ ያመላክታል።
የሀገሪቱ ዋነኛው ተቃዋሚ ፓርቲ “ዲሞክራቲክ አሊያንስ” ግን የራማፎሳ አስተዳደር ፑቲንን እንዲይዝ ጉዳዩን በፕሪቶሪያ ወደሚገኝ ፍርድ ቤት በመውሰድ ጫና እያደረገ ይገኛል።ራማፎሳ ለፍርድ ቤቱ በሰጡት የጽሁፍ ምላሽ ፕሬዝዳንት ፑቲንን መያዝ የዩክሬን ጦርነትን ለማርገብ ሀገራቸው እያደረገች የምትገኘውን ጥረት እንደሚያሰናክል ነው ያብራሩት።
ደቡብ አፍሪካን ጨምሮ ስድስት የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች የሩሲያ እና የዩክሬን ፕሬዝዳንቶች ያነጋገሩ ሲሆን፥ ከአንድ አመት በላይ ያስቆጠረውን ጦርነት ለማስቆም ዲፕሎማሲያዊ ጥረት በማድረግ ላይ ናቸው።
[Alain]

በድረ ገጾቻቸው ላይ የጫኑትን ዘገባ እንዲያወርዱ ችሎቱ ትዕዛዝ ሰጠ።
የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎችን ጨምሮ በእነ ዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ የክስ መዝገብ በፌደራል ዐቃቤ ሕግ በሽብር ወንጀል ክስ የቀረበባቸው ተከሳሾች ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሦስተኛ የፀረ ሽብር እና ሕገ - መንግሥታዊ ጉዳዮች ችሎት ውድቅ ሆነ።
በዛሬው የችሎት ውሎ የዋስትና ጥያቄ የቀረበው በሽብር ጉዳይ ከተከሰሱ ሰዎች በመሆኑ እና የሽብር ክስ የሚቀርብባቸው ሰዎች ጥፋተኛ ሆነው ሲገኙ እስከ 15 ዓመት የሚያስቀጣ በመሆኑ የዋስትና መብት የሚያሰጥ አይደለም በሚል የቀረበው የዋስትና ክርክር የሕግ ክልከላ ያለበት በመሆኑ ነው ተብሏል።
በመሆኑም ችሎት የቀረቡ ተከሳሾች ጉዳያቸውን በማረሚያ ቤት ሆነው እንዲከታተሉ ችሎቱ በሙሉ ድምጽ መወሰኑንና ጠበቆች የክስ መቃወሚያ ለሀምሌ 25 ቀን 2015 ዓ.ም እንዲያቀርቡ ችሎቱ ትዕዛዝ ሰጥቷል ሲሉ ከተከሳሽ ጠበቆች አንደኛው ጠበቃ ሰለሞን ገዛኸኝ ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል።ችሎቱ ይህንን ውሳኔ ማሰማቱን ተከትሎ ተከሳሾች በጋራ ጭበጨባ እና መፈክር አሰምተዋል።
ተከሳሾች ለችሎቱ ጥያቄ አቅርበውባቸው ከነበሩ ገዳዮች መካከል በተለይ መንግሥት በሚያስተዳድራቸው መገናኛ ብዙኃን በቁጥጥር ሥር በዋሉበት ወቅት የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ያወጣው እና ያሰራጨው መግለጫ ተከሳሾቹ ተጠርጣሪ ሆነን ሳለ እንደ ጥፋተኛ አድርጎ ያቀረበብን በመሆኑና ይህም መልካም ስማችን የሚያጎድፍ በመሆኑ የመገናኛ ብዙኃኑ የሥራ ኃላፊዎች ስለ ጉዳዩ ችሎት ቀርበው እንዲያስረዱና እንዲጠየቁ የሚል ነበር።
ዛሬ የዋለው ችሎት ይህንን መግለጫ እንዳለ ያቀረቡት መገናኛ ብዙኃን በድረ ገጾቻቸው ላይ የጫኑትን ዘገባ እንዲያወርዱ ችሎቱ ትዕዛዝ ሰጥቷል ሲል DW ዘግቧል።

የመጀመሪያው ዙር 75 ሺህ የቀድሞ ተዋጊዎች የመበተን ስራ በመጪው መስከረም ሊጀመር ነው!
ብሔራዊ የተሃድሶ ኮሚሽን የመጀመሪያውን ዙር 75 ሺህ የቀድሞ ተዋጊዎችን የመበተን (demobilization) ስራ በመስከረም ወር እንደሚጀምር አስታወቀ። በተሃድሶ ፕሮግራም ውስጥ እንዲያልፉ እቅድ ተይዞላቸው የነበሩ የቀድሞ ተዋጊዎች ብዛትም በ122 ሺህ ገደማ መጨመሩን ገልጿል።
ትጥቃቸውን የሚፈቱ ኃይሎች “ሰላማዊ ኑሮ መምራት እንዲችሉ ለማድረግ” የተቋቋመው የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን፤ 250 ሺህ የቀድሞ ተዋጊዎችን በክህሎት ስልጠና እና በስራ ፈጠራ ወደ ማህበረሰቡ በዘላቂነት እንዲቀላቀሉ ለማድረግ አቅዶ ነበር። ከተቋቋመ ስምንት ወራት ያስቆጠረው ኮሚሽኑ፤ በእነዚህ ጊዜያት ውስጥ የቀድሞ ተዋጊዎች ከሚገኙባቸው ክልሎች እና የተሃድሶ ፕሮግራሙን በገንዘብ ከሚደግፉ አካላት ጋር ውይይት ሲያደርግ ቆይቷል።
በፕሮግራሙ ውስጥ ያልፋሉ ተብሎ የሚጠበቁ የቀድሞ ተዋጊዎች ብዛት 371,971 እንደሆነ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽኑ ዛሬ ረቡዕ ሐምሌ 12፤ 2015 ከመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ጋር በአዲስ አበባ ባደረገው ውይይት ላይ አስታውቋል። ኮሚሽኑን የሚመሩት የቀድሞው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ተሾመ ቶጋ፤ “ከሚመለከታቸው የክልል፣ የመከላከያ እና የእኛ ተቋም ጋር ሆነን በመነጋገር የደረስንበት ዳታ [ነው]” ሲሉ የቀድሞ ተዋጊዎች ብዛት ቀደም ሲል በእቅድ ከነበረው የጨመረበትን ምክንያት አስረድተዋል።
Via Ethiopia Insider

በጋምቤላ ክልል ከዛሬ ጀምሮ የሚተገበር የሰዓት እላፊ ገደብ ተጣለ!
በክልሉ ሰሞኑን በተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ንጋቱ 12:00 ሰዓት ላልተወሰነ ጊዜ የሚተገበር የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሉ ተሰምቷል።
ከዛሬ ጀምሮ ከተመደቡ የጸጥታ ኃይል በስተቀር ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ንጋቱ 12:00 ሰዓት ድረስ ማንኛውም ተሽከርካሪም ሆነ ሰው መንቀሳቀስ የተከለከለ መሆኑን የክልሉ ካቢኔ አስታውቋል።
ከተመደቡ የፀጥታ አካላት ውጪ የትኛውንም ጦር መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ እንደማይቻልም ተገልጿል።
በሌላ በኩል ሁሉም የመንግስት ሰራተኛ ሆነ አገልግሎት ሰጪ የንግድ ተቋማት ከነገ ጀምሮ መደበኛ ስራውቸዉን እንዲያከናዉኑ ካቢኔዉ አሳስቧል።
በክልሉ ለተፈጠረው የሰላም መደፍረስ እጃቸው ያለበት አመራርም ሆነ ሌላ አካላትን ተጣርቶ ተጠያቂ እንደሚደረግም ካቢኔዉ አሳዉቋል።
@YeneTube @FikerAssefa
በክልሉ ሰሞኑን በተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ንጋቱ 12:00 ሰዓት ላልተወሰነ ጊዜ የሚተገበር የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሉ ተሰምቷል።
ከዛሬ ጀምሮ ከተመደቡ የጸጥታ ኃይል በስተቀር ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ንጋቱ 12:00 ሰዓት ድረስ ማንኛውም ተሽከርካሪም ሆነ ሰው መንቀሳቀስ የተከለከለ መሆኑን የክልሉ ካቢኔ አስታውቋል።
ከተመደቡ የፀጥታ አካላት ውጪ የትኛውንም ጦር መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ እንደማይቻልም ተገልጿል።
በሌላ በኩል ሁሉም የመንግስት ሰራተኛ ሆነ አገልግሎት ሰጪ የንግድ ተቋማት ከነገ ጀምሮ መደበኛ ስራውቸዉን እንዲያከናዉኑ ካቢኔዉ አሳስቧል።
በክልሉ ለተፈጠረው የሰላም መደፍረስ እጃቸው ያለበት አመራርም ሆነ ሌላ አካላትን ተጣርቶ ተጠያቂ እንደሚደረግም ካቢኔዉ አሳዉቋል።
@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from YeneTube
💥💥💥አስቸኳይ የስራ ቅጥር💥💥💥
✅ድርጅታችን በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን በብዛት ይፈልጋል።
═••════••• •••••• •••••• •
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ባንክ ተላላኪና ፅዳት
☆የት/ደረጃ:- ማንበብ እና መፃፍ የምትችል
☆የስራ ልምድ:- ያላት
☆ፆታ:- ሴት
☆ደሞዝ:4,500
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ:- መምህር በሉም ረዳትናዋና
☆የት/ደረጃ:- 10/ዲግሪ/ዲፕሎማ
☆የስራ ልምድ:- ዐ አመት እና ከዛ በላይ
☆ፆታ:- ወንድ/ሴት
☆ብዛት:- 20
☆ደሞዝ:-8,700
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ኮንስትራክሽን/ፎርማል
☆የት/ደረጃ:# ዲፕሎማ
☆የስራ ልምድ:# 0-2 ዓመት
☆ፆታ:# ወንድ
☆ብዛት:# 7
☆ደሞዝ:-በስምምነት
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ኦፌስ እንጅነሪግ
☆የት/ደረጃ:# ዲግሪ
☆የስራ ልምድ:# 2አመት
☆ፆታ:# ሴት/ወንድ
☆ብዛት:# 7
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ተጫራች/የጨረታ ባለሙያ/
☆የት/ት ደረጃ: መፃፍ እና ማንበብ
☆የስራ ልምድ: ጨረታ ሰርቶ የሚያውቅ
☆ፆታ: ወንድ
አድራሻችን:-አ.አ 22 ጎላጎል ሲደርሱ ወደቦሌ በሚውደው መንገድ ወረድ ብለው አዋሽ ባንክ ፊትለፊት ሎተስ ህንፃ ግራውንድ ላይ ቢ/ቁ 006
ስልክ : 0991333943/0991334043
https://tttttt.me/JobsAtHewan
✅ድርጅታችን በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን በብዛት ይፈልጋል።
═••════••• •••••• •••••• •
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ባንክ ተላላኪና ፅዳት
☆የት/ደረጃ:- ማንበብ እና መፃፍ የምትችል
☆የስራ ልምድ:- ያላት
☆ፆታ:- ሴት
☆ደሞዝ:4,500
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ:- መምህር በሉም ረዳትናዋና
☆የት/ደረጃ:- 10/ዲግሪ/ዲፕሎማ
☆የስራ ልምድ:- ዐ አመት እና ከዛ በላይ
☆ፆታ:- ወንድ/ሴት
☆ብዛት:- 20
☆ደሞዝ:-8,700
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ኮንስትራክሽን/ፎርማል
☆የት/ደረጃ:# ዲፕሎማ
☆የስራ ልምድ:# 0-2 ዓመት
☆ፆታ:# ወንድ
☆ብዛት:# 7
☆ደሞዝ:-በስምምነት
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ኦፌስ እንጅነሪግ
☆የት/ደረጃ:# ዲግሪ
☆የስራ ልምድ:# 2አመት
☆ፆታ:# ሴት/ወንድ
☆ብዛት:# 7
═••════••• •••••• •••••• •••════•
🔊 የስራ መደብ: ተጫራች/የጨረታ ባለሙያ/
☆የት/ት ደረጃ: መፃፍ እና ማንበብ
☆የስራ ልምድ: ጨረታ ሰርቶ የሚያውቅ
☆ፆታ: ወንድ
አድራሻችን:-አ.አ 22 ጎላጎል ሲደርሱ ወደቦሌ በሚውደው መንገድ ወረድ ብለው አዋሽ ባንክ ፊትለፊት ሎተስ ህንፃ ግራውንድ ላይ ቢ/ቁ 006
ስልክ : 0991333943/0991334043
https://tttttt.me/JobsAtHewan
ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው የአርት የክብር ዶክትሬት አሰጣጥ በዛሬው ዕለት ይከናወናል!
ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው የአርት የክብር ዶክትሬት አሰጣጥ በዛሬው ዕለት ይከናወናል፡፡የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በሴኔት ሌጅስሌሽን አንቀጽ ቁጥር 9/2010 መሰረት የአርት የክብር ዶክትሬት ዲግሪ እንዲሰጣት በሙሉ ድምጽ ማፅደቁ ይታወቃል።
በዚህም የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው የክብር ዶክትሬት በዛሬው ዕለት ይሰጣል።አርቲስት ድምፃዊት፣ ገጣሚ፣ የዜማ ደራሲ እና ተዋናይት እጅጋየሁ ሽባባው "ጂጂ" የሀገር ፍቅርን የተላበሱ የኪነ ጥበብ ሥራዎቿን ለአድማጭ አበርክታለች።
በተለይ የሀገሯን ባህልና ሙዚቃ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በማስተዋወቅ ረገድ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን አትርፋለች፡፡በተመሳሳይ በዛሬው ዕለት የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ ትምህርት መርሃ ግብር በስድስት ኮሌጆች በ27 ትምህርት ፕሮግራሞች እና በድኅረምረቃ ትምህርት ሦስት ፕሮግራሞች ሲያሰለጥናቸው የነበሩትን ተማሪዎችን ያስመርቃል።
በዩኒቨርሲቲው ለተከታታይ አራት ዓመታት እና በመደበኛው መርሐ ግብር በሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ከነበሩ ተማሪዎች ወንድ 381 እና ሴት 259 በድምሩ 640 እንዲሁም የከፍተኛ ዲፕሎማ ፕሮግራም ስልጠና የወሰዱ 110 መምህራንን ጨምሮ በአጠቃላይ 750 ተማሪዎች ናቸው የሚመረቁት።እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች ውስጥ 67.5 በመቶ 50% እና ከዚያ በላይ በማምጣት ማለፍ ችለዋል።
[Walta]

የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያየ የትምህርት መሰክ ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች እያስመረቁ ይገኛሉ!
በተለያዩ መርሃ ግብሮች ያስተማራቸውን ተማሪዎች ከሚያሰመርቁ ዩኒቨርስቲዎች የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ ዲላ ዩኒቨርሲቲ፣ደብረብርሃን፣ ደብረ ታቦር፣ ደብረ ብርሃን፣ ወለጋ፣ አርባምንጭ፣ ጅግጅጋ፣ ድሬዳዋና ሰመራ ዩኒቨርስቲዎች ይገኙበታል።
በተመሳሳይ ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው የአርት የክብር ዶክትሬት አሰጣጥ በዛሬው ዕለት ይከናወናል። የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት የክብር ዶክትሬት ዲግሪ እንዲሰጣት በሙሉ ድምጽ ማፅደቁ ይታወቃል።
ዩኒቨርሲቲው በዛሬው እለት በመደበኛ ትምህርት መርሃ ግብር በስድስት ኮሌጆች በ27 ትምህርት ፕሮግራሞችና በድኅረምረቃ ትምህርት ሦስት ፕሮግራሞች ሲያሰለጥናቸው የነበሩትን ተማሪዎችን ያስመርቃል።
በሌላ በኩል የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ለ15 ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 90 ተማሪዎችን አሰመርቋል። ከተመራቂ ተማሪዎች መካከል 268 ሴት ተማሪዎች ይገኙበታል።