YeneTube
119K subscribers
31.4K photos
484 videos
79 files
3.86K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ሃያ ስድስት የትግራይ ክልል ወረዳዎች ከጊዜያዊ አስተዳደሩ መዋቅር ውጭ መሆናቸው ተገለጸ!

በትግራይ ክልል ከሚገኙ 93 ወረዳዎች 26 ያህሉ ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ውጭ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ መቀሌ ቅርንጭፍ ለአዲስ ማለዳ ገልጿል።የቅርንጫፉ ጊዜያዊ ኃላፊ ጸሐዬ እምባዬ፤ "ክልሉ ከኤርትራ እና አማራ ክልል ጋር በሚዋሰንባቸው አካባቢዎች ያሉ 26 ወረዳዎች በኤርትራና አማራ ኃይሎች ቁጥጥር ሥር ናቸው።" ሲሉ ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል።

በተለይ በሰሜን ትግራይ ያሉ ቦታዎችን የተቆጣጠሩ የኤርትራ ኃይሎች ከተሞችን ለአብነትም የዛላንበሳ ከተማን በዶዘር እያፈረሱ መሆኑን ገልጸው፤ "ሕዝቡ ከዚህ ችግር የሚታደገው መንግሥት ይፈልጋል።" ሲሉ ተደምጠዋል።"መልሶ ማቋቋም ማለት ሰዎችን ወደነበሩበት መመለስና ራሳቸውን ችለው የተሻለ ሕይወት እንዲመሰርቱ የማደረግ አሰራር ነው።" ካሉም በኋላ፤ ተፈናቃዮችንም ሆነ ታጣቂዎችን የማቋቋሙ ሥራ እየተሰራ አለመሆኑን ጠቁመዋል።

"የመልሶ ማቋቋም ሥራ እንዳይሰራ ካደረጉ ምክንያቶች አንዱ 26ቱ ወረዳዎች ከጊዜያዊ አስተዳደሩ መዋቅር ውጭ በመሆናቸው ነው።" ያሉት ኃላፊው፤ በተጨማሪም ሰዎችን ወደ ቀድሞ ቦታቸው መልሶ እንዲቋቋሙ ለማድረግ በጦርነቱ ቤታቸው በመውደሙ፣ መጠለያ፣ የቤት ቁሳቁስ እና የምግብ አቅርቦት ሙሉ በሙሉ አለመኖሩን ገልጸዋል።አክለውም፤ አብዛኛው ሠራተኛ ከ20 ወር በላይ ደሞዝ ያለተከፈለው መሆኑን እና የንግድ እንቅስቃሴውም ወደ ቀድሞ ሁኔታው አለመመለሱን ጠቅሰው፤ በዚህም ሕዝቡ ከፍተኛ ችግር ውስጥ እንደሚገኝ ተናግረዋል።

"በእርሻ የሚተዳደረው የእርሻ ቁሳቁሱ ወድሟል፣ በከተማ የሚኖረው ማህበረሰብም የደሞዝ ክፍያ እንዲሁም የንግድ እንቅስቃሴ ባለመኖሩ የክልሉ ነዋሪ በአጠቃላይ ስቃይ ውስጥ ነው።" ሲሉም ገልጸዋል።እርዳታ ከተቋረጠም ከስድስት ወር በላይ ማስቆጠሩን የገለጹት ኃላፊው፤ "በተለይ እድሜያቸው የገፋ ጡረተኞች ገንዝብ ስላልተከፈላቸው በረሃብና በበሽታ መሞታቸውን ከየወረዳዎች ሪፖርት እየደረሰን ነው።" ብለዋል።

እንዲሁም፤ "በመቀሌ ወደሚገኘው ዓይደር ሆስፒታል ስንሄድ በረሃብ ተጠቅተው የገቡ በርካታ ሕጻናት የጎን አጥንታቸው ይቆጥራል።" ሲሉ ገልጸዋል። ኃላፊው በመጨረሻም የተደረሰው የሰላም ስምምነት ለክልሉ ነዋሪ ትልቅ እፎይታ መሆኑን ጠቅሰው፤ በሰላም ስምምነቱ ጦርነት ከመቆሙ ውጭ ሌሎች ችግሮች ተባብሰው በመቀጠላቸው መንግሥት ሕዝቡን ከእነዚህ ችግሮች እንዲታደግ ጠይቀዋል።

[Addis Maleda]
@YeneTube @FikerAssefa
"የሸራ ቤቶች የፈረሱት በከንቲባ አዳነች አቤቤ ትዕዛዝ ነው" - የአካል ጉዳተኞች ማህበር

< የአዲስ አበባን ጎዳናዎች ተከትለው የተወጠሩ ትንንሽ የሸራ ቤቶች የፈረሱት ከከንቲባዋ በወረደ ትዕዛዝ መሆኑን > የአዲስ አበባ አካል ጉዳተኞች ማህበር ከአካል ጉዳተኞች ማህበራት ጋር በጋራ በመሆን ሰኔ 10 ቀን 2015 ዓ.ም በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ አድርገዋል።

ማህበራቱ በመግለጫቸው < ከሸራ ቤቶች ፅዱ የሆነ  ከተማ መገንባት ስላስፈለገ ብቻ በተለያዩ ማህበራት ተደራጅተን  ለንግድ የተቀበልናቸው የንግድ ቤቶቻችን ያለምን ቅደመ ሁኔታ እንዲፈርሱ ተደርገዋል>  ብለዋል።

<  ፁዱና ማራኪ ከተማ ግንባታ ስም የፈረሱ የአካል ጉዳተኞች የስራ ማህበራት ስድስት ሲሆኑ ከነዚህም መካከል  ሰላም ለሁሉም የአካል ጉዳተኞች ንግድ አክሲዮን ማህበር የንግድ ቦታ  ይገኝበታል > ተብሏል።

ማህበሩ < ባለፉት አስራ አምስት አመታት በሁሉም መስኮች በተለይ በልማት ዘርፍ ከመንግስት ጎን በመሆን አገራዊ ግዴታውን ሲወጣ እንደከረመ > አስታውሶ <  አሁን  ላይ ግን ከከንቲባ አዳነች አቤቤ የወረደ ነው በሚል ትዕዛዝ መፍረሱ ነው > የተመላከተው።

በተመሳሳይ እንዲፈርሱ ከተደረጉ አካል ጉዳተኞች ንግድ አኪሲዮን ማህበር ስራ ቦታዎች መካከል ጽናት ለፍሬ ሌላኛው ነው።

< ማህበሩ እንደሌሎች ማህበራት ሁሉ በስሩ ከ31 አባላት በላይ ያቀፈ ሲሆን አሁን ላይ ሁሉም አባላቱ ከስራ ፈጣሪነት ወደ ልመና መሰማራታቸውን > ጠቁመዋል።

< የ2010 ለውጥ ተከትሎ የመጣው የአገሪቱ መንግስት አካታችነቱ ላይ የጎላ ክፍተት እንዳለበት >  የሚያነሳው መግለጫው <  አካል ጉዳተኞቹ ካለባቸው አካላዊ አቅም አንፃር እቃቸውን አስረው በሄዱበት አፍታ አፍራሽ ግብረ ኃይሉ በመምጣት  የንግድ ቦታውን አፍርሶ እቃቸውን ሁሉ ጭኖ መውሰዱን ነው > የገለፁት።

የስራ ቦታቸው የፈረሰባቸው እና እቃቸው የተወሰደባቸው የአካል ጉዳተኞቹ  ይህ መግለጫ እስከተሰጠበት ቀን ድረስ የሚላስ የሚቀመስ በማጣታቸው ቀድሞ ትተውት ወደ ነበረው የልመና መስክ መሰማራታቸውን አመላክተዋል።

የአዲስ አበባ አካል ጉዳተኞች ማህበር ጉዳዩን በህግና አሰራር መሠረት ለመፍታት ከሚመለከተው አካል ጋር  ላለፉት 30 ቀናት ደብዳቤ የፃፈ ቢሆንም ጉዳዩን እልባት የሚሰጠው ባለማግኘቱ መግለጫ ለማውጣት መገደዱን ገልጧል።

በመግለጫው መጨረሻ ላይ አቋሙን በግልፅ ያስቀመጠው የአዲስ አበባ አካል ጉዳተኞች ማህበር በህግ መንግስቱ  አንቀፅ 45 ንዑስ አንቀፅ 5 የተደነገገው ድንጋጌ እንዲከበር በፅኑ ጠይቋል።

አክሎም መንግስት በከተማ ግንባታ ስም ከስራ የተፈናቀሉ እና የስራ ቦታቸው የፈረሰባቸውን  የመዲናዋ አካል ጉዳተኞች በሚመለከት አፋጣኝ ጊዚያዊ መፍትሔ እንዲሰጥ አክሎ ጠይቋል።

አሻም መግለጫውን መነሻ በማድረግ ከከንቲባ ጽ/ቤት ምላሽ ለማግኘት ያደረገችው ሙከራ አልተሳካላትም። ጽ/ቤቱ ምላሽ በሰጠበት አፍታ የምታስተናግድ ይሆናል። 

[Asham]
@YeneTube @FikerAssefa
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ለኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በጻፈው ደብዳቤ በጦርነቱ ለተጎዱ የክልሉ ኢንቨስትመንቶች የካሳ ክፍያ፣ የዕዳና የታክስ ስረዛ እንዲደረግላቸው መጠየቁን ሪፖርተር ዘግቧል። ኮሚሽኑ የጥያቄዎቹን አፈጻጸም የሚገመግም የጋራ ኮሚቴ እንዲቋቋም ጭምር ጠይቋል ተብሏል። ኮሚሽኑ የውጭ ኢንቨስትመንት ኩባንያዎች በክልሉ ሙዓለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ፌደራል መንግሥቱ እንዲጋብዝ መጠየቁንም ዜና ምንጩ አመልክቷል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ በበኩላቸው፣ የክልሉ ኢንቨስትመንት ኩባንያዎች ብድር እንዲሰረዝላቸው ወይም የዕዳ መክፈያ ጊዜ እንዲራዘምላቸው ብሄራዊ ባንክን መጠየቃቸውን በዘገባው ተመልክቷል።

[ዋዜማ]
@YeneTube @FikerAssefa
በደብረ ማርቆስ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ህይወት አለፈ!

በደብረ ማርቆስ ከተማ አሰተዳደር ረቡዕ ገበያ ቀበሌ ዛሬ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ህይወት ወዲያውኑ ሲያልፍ በ22 ሰዎች ላይ ደግሞ ከባድና ቀላል ጉዳት መድረሱን የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ።በመምሪያው የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ማረጋገጫ ዋና ክፍል ኃላፊ ኮማንደር ቢምረው አሰፋ ለኢዜአ እንደገለጹት አደጋው የደረሰው ከስናን ወረዳ ወደ ደብረ ማርቆስ ከተማ ይጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላሻ ተሽከርካሪ በመገልበጡ ነው።

ኮድ 3 የታርጋ ቁጥር 25769 አ.ማ የሆነው የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ተሳፋሪዎችን ይዞ  ረቡዕ ገበያ ቀበሌ ሲደርስ በመገልበጡ ሾፌሩን ጨምሮ የሰባት ሰዎች ህይወት ወዲያውኑ ማለፉን ገልጸዋል።በ22 ሰዎች ላይ ደግሞ ከባድ እና ቀላል ጉዳት የደረሰ ሲሆን ጉዳት የደረሰባቸውን ወደ ደብረ ማርቆስ ሪፈሪል ሆስፒታል በማድረስ የህክምና እርዳታ እየተደረገላችው እንደሚገኝ ተናግረዋል።

የሟቾች አስከሬንም ወደ የቤተሰቦቻቸው መላኩን አስረድተው ፖሊስ የአደጋውን መንስኤ እያጣራ መሆኑን ገልጸዋል።አሽከርካሪዎች የሚይዙትን መኪና በየጊዜው የቴክኒክ ፍተሻ በማካሄድ የተሽከርካሪውን ባህሪ በመለየትና ፍጥነትን በመቀነስ ከመሰል አደጋ ራሳቸውንና ማህበረሰብን መጠበቅ እንዳለባቸው መክረዋል።

@YeneTube @FikerAssefa
በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ማረሚያ ቤቶች በታራሚዎች ላይ በፖሊስ የሚፈጸም አሳሳቢ የሆነ ድብደባና ማሸማቀቅ መኖሩ ተገለጸ!

በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በተለይም በአሶሳ ዞን ማረሚያ ቤት አልፎ አልፎ በታራሚዎች ላይ በማረሚያ ፖሊስ አባላት የሚፈጸም አሳሳቢ ደረጃ የደረሰ ድብደባ እና ማሸማቀቅ መኖሩ ተገልጿል።

ይህ የተገለጸው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአሶሳና መተከል ዞን ማረሚያ ቤቶች የተካሄደውን የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ክትትል በተመለከተ ባወጣው ሪፖርት ነው።

በአሶሳ ዞን ማረሚያ ቤት ጭካኔ ከተሞላበት፤ ኢሰብአዊና አዋራጅ ከሆነ አያያዝና ቅጣት የመጠበቅ መብትን በተጻረረ መልኩ አንድን ታራሚ በካቴና አስሮ የማቆየት ቅጣት መወሰዱንም ኮሚሽኑ ጠቅሷል።

እንዲሁም ከመሠረታዊ ፍላጎቶች አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ በመተከል እና አሶሳ ዞን ማረሚያ ቤት የታራሚ ክፍሎች ጥበትና ከፍተኛ የሆነ የንጽሕና ጉድለት መኖሩ የተገለጸ ሲሆን፤ የመኝታ አልጋ እና ፍራሽ አቅርቦት እጥረት መኖሩም ተነግሯል።

የሕክምና አገልግሎት፣ የመድኃኒት እና ላቦራቶሪ እጥረቶች በመኖራቸውም የማስተካከያ እርምጃ ያስፈልጋቸዋል ተብሏል።

በተጨማሪም በጊዜ ቀጠሮ ላይ በማረሚያ ቤት የሚገኙ ዜጎችን የተፋጠነ ፍትሕ እያገኙ አለመሆናቸውን በመጥቀስ፤ የእምነት ነጻነት፣ የጾታ እኩልነት፣ በማረሚያ ቤቶቹ የተደራጀ እና ወጥ የሆነ የቅሬታ ማቅረቢያ ሥርዓት አለመዘርጋት ጋር የተያያዙ ችግሮች መኖራቸው ኮሚሽኑ አመላክቷል።

ኮሚሽኑ በሪፖርቱ ዙሪያ ከክልሉ ፍትህ አካላት ጋር ውይይት ማደረጉን ገልጾ፤ የውይይቱ ተሳታፊዎች "በማረሚያ ቤቶቹ የሚስተዋሉት ችግሮች በመሠረታዊነት ከበጀት እጥረት ጋር የተያያዙ ናቸው።" ማለታቸውን ጠቅሷል።

እንዲሁም የክልሉ ፍትሕ ቢሮ በጊዜ ቀጠሮ ማረሚያ ቤት ያለፍርድ ታስረው የሚገኙ እስረኞች ጉዳያቸው ከፌዴራል ፍትሕ አካላት ጋር የሚያያዝ መሆኑን ጠቅሶ፤ በቀጣይ መፍትሔ ለመስጠት እንሠራለን ማለቱ ተገልጿል።

ከመሠረታዊ ፍላጎቶች አቅርቦትና የማስፋፊያ ግንባታ ጋር በተያያዘም የክልሉ መንግሥት አስፈላጊውን በጀት በመመደብ በቀጣይ ለመስራት ማቀዱም ተመላክቷል።

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አማራጭ የቅጣት ፖሊሲ እና የግጭት መፍቻ ዘዴዎችን በመጠቀም በፍትሕ ሥርዓቱ በተለይም በማረሚያ ቤቶች የሚስተዋለውን ጫና መቀነስ ይቻላል ብሏል።

[Addis Maleda]
@YeneTube @FikerAssefa
ላለፉት አምስት አመታት በከተማችን የ ሴትና የወንድ ሠዓቶች ቦርሳዎች ሽቶዎች እና ቀበቶና ዋሌት ቦርሣዎችን በማስመጣት የሚታወቀው brand watch and bag shop .. በ አዲስ መልክ ከ አዳዲስ እቃዎች ጋር እነሆ

አድራሻችን 22 ጎላጎል አጠገብ ሀናን ኬ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ
ትዛዝ አእናመጣለን ክፍለ ሀገርም እንልካለን ።
ስልክ 0993014846/ 0938042570
እዚህ ይጎብኙን 👉
https://tttttt.me/+Q1fJRNqbpYxXr-Ga
       👉   _ አስደሳች ዜና

   በተለያዩ መናፍስትና አጋንንት ውለሽ አይነጥላ ገርጋሪ በሽታወች ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ሀገር በቀል በሆኑና ከአባቶቻችን ባገኘናቸው ጥበቦች እያገለገልን ቆይተናል።
       አሁን ደግሞ ለየት ያሉና በከፍተኛ ጥንቃቄ በሚሰሩ
ከሱዳን ከሳውዲ አረቢያና ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት በምናስመጣቸው ፍቱን በሆኑ መድሀኒቶችና ገቢሮች የወገኖቻችን ችግሮች መፍትሄ ለመስጠት ዝግጅታችን ጨርሰናል።

መሪጌታ ጥበቡ የባህል ህክምና መስጫ
ማእከል
👉  _ለመካንነት ችግር በልጅ እራብ በልጅ ናፍቆት ለምትሰቃዩ ወገኖቸ አስደሳች ዜና  ::
👉  _ለህገጠብቅ እየሔደ እየሔደይ የምንለውን ችግር ለመፍታት በታማኝነት ለመኖር አስተማማኝ የሱዳን መፍትሔ ::
   👉  _ለስንፈተወሲብ ስንፈተወሲብ አራት አይነት ችግር ነው መቸኮል ፈፅሞ አለመነሳት ተነስቶ ዳር ሲደርስ ባዶ መሖን ሲነሳ ጥንካሬ ማጣት መልፈስፈስ በአስተማማኝ ከችግሩ ነፃ ይሆናሉ_
  👉  _መስተፋቅር በተለያየ አይነት ማለትም ለህዝብ ለሚፈልጉት ሰው ብቻ እንዲሁም ሌሎች በልዩ ሁኔታ። ለምሳሌ በማየት በመሳቅ እንዲሁም በንግግር  እና በሌሎች ነገሮች።
   _  👉የገቢያ በጥንቃቄ ለሱቅ ለሆቴል ለመጋዘን ለማንኛውም አይነት የገብያ ቦታ ።
  👉  _ለሀብት ለለውጥ ለእድገት::
    👉_  ራስወን ከማንኛውም ሊጎዳወት ከሚችሉና         
ከሚያስብ ነገር መጠበቂያ።
  👉   _  አሁን ሚኖሩበት ቦታ ወይም ሀገር አልመቸወት ብሎ ከሆነና በህይወትወ ደስታ ርቆወት ከሆነ የትኛው ቦታ ቢኖሩ መልካም እንደሆነ ማሳየትና ተለውጠው ደስተኛ ሚሆኑባቸውን ሁኔታወች ማመቻቸት።
  👉_ የተበታተነ ሀሳብና ጭንቀት ነገሮችን የመወሰን ችግር ካለብወት ያማክሩን
   👉_አሁን በሚሰሩት ስራ ውጤታማ ካልሆኑ ሊለወጡበትና ውጤታማ ሚሆኑባቸውን ስራወች ማመቻቸት ለምሳሌ  ንግድ -ግብርና  ወይም በትምህርት ዙሪያ
  👉 _  በትዳርወ በገቢያ በስራ በልጅ ወይም በፍቅረኛወ ዙሪያ የሚገረግሩ  ማንኛውንም አይነት ችግሮች አስተማማኝ መፍትሔ ::
   👉_  በሚሰሩበት መስሪያ ቤት ወይም ድርጅት የስልጣን እድገት ቢፈልጉ ያማክሩን።
     👉_  ተናግረው አለመደመጥና አለማሳመን ችግር ካለብወ አንደበትወ ተወዳጅና እርስወ ያሉበት ነገር ሁሉ ተፈላጊ ሚያደርጉ ነገሮችን መስራት።
      👉_  ሰው የተሰበሰበበት ቦታ ወይም መድረክ ላይ ለመናር ሚፈሩ ከሆነና በራስ መተማመን ከሌለወት ያማክሩን።
ለትምሕርት ለሽምደዳ የተማሩትን ለመርሳት ችግር አስተማማኝ መፍትሔ ::
   👉 _  እለታውዊ እጣወች ማይወጡለወት ከሆነ ማለትም እቁብና የመሳሰሉት አስተማማኝ በሆነ መልኩ እንሰራለን።
  👉  _  ሚፈልጉትን ሁሉ ያማክሩን እኛ ጋ የሌሉ ነገሮች የሉም። በታማኝነትና በግልፅነት እናግዝወታለን። ለስራችንም 100% ዋስትና እንሰጣለን። ለሚያገኟቸው ማንኛውም አይነት አገልግሎቶች ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈፅማሉ።

አድራሻ ባሕርዳር ቀበሌ 11 ዲያስቦራ በአዲሱ አስፓልት ንግድ ባንኩ ህንፃ

ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አቦ

የቲክቶክ
https://vm.tiktok.com/ZM2Y2h3Tx/
  እኒህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን
ለማግኔት ይደውሉ
        ☎️  0912718883
               0917040506
#የቻናል_ጥቆማ

🔔 የኮንስትራክሽ፣ ሲቪል ኢንጂነሪንግ፣ አርክቴክቸር
      ተማሪ ነዎት?
🔔 በጠቅላላ ኮንስትራክሽን የተሰማሩ ባለሙያ ነዎት?

🔥 እንግዲያውስ ለርስዎ የሚሆን ምርጥ እና ጠቃሚ
     ቻናል እንጠቁመዎት 👇👇

https://tttttt.me/ethioengineers1

📚 በአማርኛ እና እንግሊዘኛ የሌክቸር ትምህርቶች፣ መፅሀፍቶች፣ ቪድዮዎች እና ጠቃሚ የኮንስትራክሽን እውቀቶች ለማግኝት ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይቀላቀሉን

👉 ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያዎች፣
👉 የሚወጡ የግንባታ ጨረታዎች፣
👉 እጅግ ጠቃሚ የኮንስትራክሽን መረጃዎች፣
👉 በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ሌክቸር የምታገኙበት

Join us on Telegram 👇

https://tttttt.me/ethioengineers1
https://tttttt.me/ethioengineers1
የ8ተኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ሜላት መሀመድን በመጥለፍ ወንጀል የተጠረጠረው ወጣት በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተገለጸ!

በሐዋሳ ከተማ ሰሞኑን ተጠልፋ የነበረችውን የ8ተኛ ክፍል ተማሪ ሜላት መሀመድን በመጥለፍ ወንጀል የተጠረጠረው ወጣት ሳምሶን ሸኑ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል።

የፖሊስ መምሪያው አዛዥ ረ/ኢንስፔክተር መልካሙ አየለ፤ ፖሊስ ባደረገው ብርቱ ክትትል እና በደረሰው መረጃ መሰረት በይርጋለም ከተማ አራዳ ክ/ከተማ ፍል ውሀ አካባቢ በአንድ ቤት ውስጥ በተደበቁበት በትናንትናው ዕለት ከምሽቱ 5:30 ላይ ሜላት መሀመድና ተጠርጣሪውን ሳምሶን ሸኑ በቁጥጥር ሥር ማዋል መቻሉን ገልጸዋል።

አክለውም፤ "ወንጀል የሰራ ለጊዜው ይደበቃል እንጅ ከህግ አያመልጥም" ያሉ ሲሆን፤ የምርመራ ሂደቱን በተመለከተ በየጊዜው ይፉ የሚደረግ መሆኑን ተናግረዋል።

በተመሳሳይ ከቀናት በፊት በከተማዋ ፀጋ በላቸው የተባለች ወጣት ላይ የጠለፋ ወንጀል ፈፅሞ የተሰውረውና በፖሊስ ክትትል ሲደረግበት የነበረው ተጠርጣሪ ሣጅን የኃላሼት መብራተ ከሁላ ወረዳ በሀገረ ሰላም ከተማ በቁጥጥር ሥር መዋሉን ይታወሳል።

ተጠርጣሪው በሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ጊዜ ቀጠሮ መዝገብ ተከፍቶበት የቀረበ ሲሆን፤ መርማሪ ከሳሽ በተጠርጣሪው ላይ 14 ቀን የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ፍርድ ቤቱን ጠይቋል። ችሎቱም የምርመራ መዝገብን አስቀርቦ ከተመለከተ በኃላ ከተጠየቀው 14 ቀን ውስጥ 12 ቀን ፈቅዶ ለዛሬ ሰኔ 12/2015 መቀጠሩ ተገልጿል።

@YeneTube @FikerAssefa
የወላይታ ዞን የህዝበ ውሳኔ የድምጽ አሰጣጥ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው!

በወላይታ ዞን የሚካሄደው የዳግም ህዝበ ውሳኔ የድምጽ አሰጣጥ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ይገኛል።

በዞኑ እየተካሄደ ባለው ሕዝብ ውሳኔ ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎችም ድምፅ እየሰጡ ሲሆን ከእነዚህም የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረ መስቀል ጫላ፣ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ተስፋዬ ይገዙ፣ የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አክሊሉ ለማን ጨምሮ ሌሎች የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በህዝበ ውሳኔው ድምጽ እየሰጡ መሆናቸው ተመላክቷል።በወላይታ ዞን በድጋሚ እየተካሄደ ባለው ህዝበ ውሳኔ ህዝቡ ከንጋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ ድምፅ እየሰጠ ይገኛል።

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረ መስቀል ጫላ በዞኑ ቦዲቲ ከተማ ቦዲቲ ቆርኬ ምርጫ ጣቢያ ሦስት ድምፅ ሰጥተዋል።በተመሳሳይ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ተስፋዬ ይገዙ በኪንዶ ኮይሻ የምርጫ ማዕከል በባይራ ኮይሻ ወረዳ ጋሌ ዋርጎ 'ሀ' ምርጫ ጣቢያ ድምፅ መስጠታቸው ታውቋል።

[Walta]
@YeneTube @FikerAssefa
ከ7 ነጥብ 4 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ አገር ውስጥ እየገባ መሆኑ ተገለጸ!

እስከ ሰኔ 10/2015 ድረስ ከ7 ነጥብ 4 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ የደረሰ ሲሆን፤ ከዚህ ውስጥ 6 ነጥብ 6 ሚሊዮን ኩንታል ወደ አገር ውስጥ ገብቶ እየተጓጓዘ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል።ሚኒስቴሩ በ2015/16 ምርት ዘመን የሚውል 12 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኮንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ተፈጽሞ ወደ አገር ውስጥ የማጓጓዝ ሥራ እየተሰራ መሆኑን ገልጿል፡፡

የማጓጓዝ ሥራው በመኪና እና በባቡር በፍጥነት እየተከናወነ ሲሆን፤ አዳማ ካለው ባቡሩ ጣቢያ እንደደረሰ ወደ ኦሮሚያ፣ አማራና የሲዳማ ክልሎች ሲጓጓዝ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡

በክልሎች ያሉ የተለያዩ የህብረት ስራ ማህበራት የማጓጓዝ ስራውን በትኩረት እየሰሩ መሆኑንም ከግብር ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡በቀጣይም ለምርት ዘመኑ የሚያስፈልገውን የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶና አርብቶ አደሩ ለማቅረብ ሚኒስቴሩ በትኩረት እንደሚሰራም ገልጿል፡፡

@YeneTube @FikerAssefa
በሻሸመኔ በቆሻሻ ውስጥ የተጣለ ቦምብ ፈንድቶ የ4 ልጆች ህይወት አለፈ!

በኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ ዛሬ ቆሻሻ ውስጥ ተጥሎ የነበረ ቦምብ ፈንድቶ ያገለገሉ ፕላስቲኮችን እየለቀሙ የሚተዳደሩ አራት ልጆች ህይወት አለፈ፡፡

ልጆቹ ያገለገሉ ፕላስቲኮችን እየለቀሙ ባለበት ሰዓት ከተጠራቀመ ቆሻሻ ውስጥ ቦምቡ መፈንዳቱ ተመላክቷል፡፡በዚህም የአራት ልጆች ህይወታቸው ሲያልፍ፥ ሁለት ህፃናት ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡

[FBC]
@YeneTube @FikerAssefa
ከደብረማርቆስ ወደ ደንበጫ የሚወስደው መንገድ መዘጋቱ ተገለጸ!

በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ከደብረማርቆስ ወደ ደንበጫ የሚወስደው መንገድ አማኑኤል ላይ መዘጋቱን ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ገለጹ።

መንገዱ ሙሉ ለሙሉ የተዘጋው ከዛሬ ሰኔ 12/2015 ከ3 ሰዓት ጀምሮ መሆኑን የተናገሩት ነዋሪዎቹ፤ የመንገዱ መዘጋት ምክንያት ሰሞኑን ራሱን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ብሎ የሚጠራውና በመንግሥት "ሸኔ" በመባል የተፈረጀው ሃይል በገብረጉራቻ አካባቢ ሹፌሮችን በማገቱ መሆኑን ተናግረዋል።

"ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚያሽከረክሩ በርካታ ሹፌሮች ታግተው ቤተሰቦቻቸው ከ500 ሺህ ብር በላይ እየተጠየቁ ናቸው።" ብለዋል።"መንግስት የታገቱትን ሹፌሮች እስከሚያስለቅቅ ድረስ መንገዱ ዝግ ይሆናል።" ሲሉም አክለዋል።

Via Addis Maleda
@YeneTube @FikerAssefa
በአማራ ክልል ስር ራሱን "የወልቃይት ጠገዴ ዞን" በማለት ያዋቀረው አስተዳደር ምክትል ሊቀመንበር ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ከግጭት ማቆም ስምምነቱ በኋላ አስተዳደሩ ከወልቃይት ጠገዴ አካባቢ የትግራይ ተወላጆችን አላፈናቀለም በማለት ማስተባበላቸውን ቢቢሲ አማርኛ ዘግቧል።

ከአካባቢው ለቀው የሚሄዱ የትግራይ ተወላጆች "በራሳቸው ፍቃድ ብቻ" ለቀው የሚሄዱ መኾናቸውን ደመቀ ጠቅሰው፣ በአካባቢው በርካታ የትግራይ ተወላጆች አኹንም እየኖሩ መኾኑን ማንም አካል በአካል መጥቶ ማረጋገጥ ይችላል ማለታቸውን ዘገባው አመልክቷል።

ሂውማን ራይትስ ዎችና አምነስቲ ኢንተርናሽናል ኮሎኔል ደመቀ አኹንም የትግራይ ተወላጆችን ከአካባቢው በግዳጅ ያፈናቅላሉ በማለት በቅርቡ ላቀረቡባቸው ውንጀላ፣ ድርጅቶቹ በወልቃይት ጉዳይ ላይ "የሕወሃት ቃል አቀባይ እንጂ የመብት ተሟጋቾች" አልኾኑም በማለት መክሰሳቸውን ዘገባው ጨምሮ ጠቅሷል።የወልቃይት ጥያቄ ከሕዝበ ውሳኔ ይልቅ፣ ታሪክንና ሕግን መሠረት ያደረገ ሕጋዊ ምላሽ እንዲሰጠው እንደሚፈልጉ ደመቀ ተናግረዋል ተብሏል።

@YeneTube @FikerAssefa
👍1
በወላይታ ዞን የተካሄደው የሕዝበ ውሳኔ ምርጫ በሰላም ተጠናቀቀ!

በወላይታ ዞን የተካሄደው ዳግም የሕዝበ ውሳኔ ምርጫ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች ያለምንም ጸጥታ ችግር መጠናቀቁን የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አክሊሉ ለማ ገለጹ።

ዋና አስተዳዳሪው ጥር 29/2015 ዓ.ም በተካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ላይ የተፈጸሙ የሕግ ጥሰቶች እንዳይደገሙ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መሰራታቸውን ተናግረዋል።

በመጀመሪያው ሕዝበ ውሳኔ የሕግ ጥሰት የፈጸሙ አካላት ተጠያቂ እንዲሆኑ ተደርጓል ያሉት ዋና አስተዳዳሪው ስህተቶች እንዳይደገሙ ከምርጫ ቦርድ ጋር በመሆን ዘርፈ ብዙ ስራዎች ተሰርተዋል ብለዋል።

በአንድ ሺሕ 812 ምርጫ ጣቢያዎች የጸጥታ አካላት መሰማራታቸውንም ገልጸዋል፡፡ከባለፈው ተሞክሮ በመነሳት መጨናነቅ በተፈጠረባቸው ምርጫ ጣቢያዎች ተጨማሪ እንዲዘጋጁ መደረጉንም አንስተዋል፡፡

Via Walta
@YeneTube @FikerAssefa
       👉   _ አስደሳች ዜና

   በተለያዩ መናፍስትና አጋንንት ውለሽ አይነጥላ ገርጋሪ በሽታወች ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ሀገር በቀል በሆኑና ከአባቶቻችን ባገኘናቸው ጥበቦች እያገለገልን ቆይተናል።
       አሁን ደግሞ ለየት ያሉና በከፍተኛ ጥንቃቄ በሚሰሩ
ከሱዳን ከሳውዲ አረቢያና ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት በምናስመጣቸው ፍቱን በሆኑ መድሀኒቶችና ገቢሮች የወገኖቻችን ችግሮች መፍትሄ ለመስጠት ዝግጅታችን ጨርሰናል።

መሪጌታ ጥበቡ የባህል ህክምና መስጫ
ማእከል
👉  _ለመካንነት ችግር በልጅ እራብ በልጅ ናፍቆት ለምትሰቃዩ ወገኖቸ አስደሳች ዜና  ::
👉  _ለህገጠብቅ እየሔደ እየሔደይ የምንለውን ችግር ለመፍታት በታማኝነት ለመኖር አስተማማኝ የሱዳን መፍትሔ ::
   👉  _ለስንፈተወሲብ ስንፈተወሲብ አራት አይነት ችግር ነው መቸኮል ፈፅሞ አለመነሳት ተነስቶ ዳር ሲደርስ ባዶ መሖን ሲነሳ ጥንካሬ ማጣት መልፈስፈስ በአስተማማኝ ከችግሩ ነፃ ይሆናሉ_
  👉  _መስተፋቅር በተለያየ አይነት ማለትም ለህዝብ ለሚፈልጉት ሰው ብቻ እንዲሁም ሌሎች በልዩ ሁኔታ። ለምሳሌ በማየት በመሳቅ እንዲሁም በንግግር  እና በሌሎች ነገሮች።
   _  👉የገቢያ በጥንቃቄ ለሱቅ ለሆቴል ለመጋዘን ለማንኛውም አይነት የገብያ ቦታ ።
  👉  _ለሀብት ለለውጥ ለእድገት::
    👉_  ራስወን ከማንኛውም ሊጎዳወት ከሚችሉና         
ከሚያስብ ነገር መጠበቂያ።
  👉   _  አሁን ሚኖሩበት ቦታ ወይም ሀገር አልመቸወት ብሎ ከሆነና በህይወትወ ደስታ ርቆወት ከሆነ የትኛው ቦታ ቢኖሩ መልካም እንደሆነ ማሳየትና ተለውጠው ደስተኛ ሚሆኑባቸውን ሁኔታወች ማመቻቸት።
  👉_ የተበታተነ ሀሳብና ጭንቀት ነገሮችን የመወሰን ችግር ካለብወት ያማክሩን
   👉_አሁን በሚሰሩት ስራ ውጤታማ ካልሆኑ ሊለወጡበትና ውጤታማ ሚሆኑባቸውን ስራወች ማመቻቸት ለምሳሌ  ንግድ -ግብርና  ወይም በትምህርት ዙሪያ
  👉 _  በትዳርወ በገቢያ በስራ በልጅ ወይም በፍቅረኛወ ዙሪያ የሚገረግሩ  ማንኛውንም አይነት ችግሮች አስተማማኝ መፍትሔ ::
   👉_  በሚሰሩበት መስሪያ ቤት ወይም ድርጅት የስልጣን እድገት ቢፈልጉ ያማክሩን።
     👉_  ተናግረው አለመደመጥና አለማሳመን ችግር ካለብወ አንደበትወ ተወዳጅና እርስወ ያሉበት ነገር ሁሉ ተፈላጊ ሚያደርጉ ነገሮችን መስራት።
      👉_  ሰው የተሰበሰበበት ቦታ ወይም መድረክ ላይ ለመናር ሚፈሩ ከሆነና በራስ መተማመን ከሌለወት ያማክሩን።
ለትምሕርት ለሽምደዳ የተማሩትን ለመርሳት ችግር አስተማማኝ መፍትሔ ::
   👉 _  እለታውዊ እጣወች ማይወጡለወት ከሆነ ማለትም እቁብና የመሳሰሉት አስተማማኝ በሆነ መልኩ እንሰራለን።
  👉  _  ሚፈልጉትን ሁሉ ያማክሩን እኛ ጋ የሌሉ ነገሮች የሉም። በታማኝነትና በግልፅነት እናግዝወታለን። ለስራችንም 100% ዋስትና እንሰጣለን። ለሚያገኟቸው ማንኛውም አይነት አገልግሎቶች ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈፅማሉ።

አድራሻ ባሕርዳር ቀበሌ 11 ዲያስቦራ በአዲሱ አስፓልት ንግድ ባንኩ ህንፃ

ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አቦ

የቲክቶክ
https://vm.tiktok.com/ZM2Y2h3Tx/
  እኒህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን
ለማግኔት ይደውሉ
        ☎️  0912718883
               0917040506
👍1
የሥራ ቪዛ ቼክ ሪፐብሊክ

መሥፈርቶች

የታደሰ ፖስፖርት እድሜ ከ 19_49
ነርስ
የ ኮንስትራክሽን ስራዎች
የ ፊኒሽንግ ስራዎች
አጠቃላይ የብረታብረት ብየዳ ስራዎች

የስራ ሰአት በቀን ከ10 - 12 ሰአት
ደሞዝ ከ 1680_2000 dollar

Accommodation አለው
የፕሮሰስ ግዜ 2 - 3 ወር


Contact Us:

@Sabinavisa2
@Sabina_5757
@SabinaA58

☎️☎️☎️📞📞👇👇👇👇

🤳ስልክ  ቁጥራችን 9445



Website
www.sabinaadvisors.com
    👇👇  ለበለጠ መረጃ 👇👇👇

👉 ወደ ቢሮአችን ይምጡ !
👉 ሃያ ሁለት የአብ ሕንፃ  7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር  702
እና ታውን ስኩዬር ህንፃ 6ኛ ቢሮ ቁጥር 602

ከታላቅ አክብሮት ጋር   !!!

https://tttttt.me/sabinaadvisor

https://www.facebook.com/sabinaadvisor
#ADVERTISEMENT

👉ምርጥ የ ኮንስትራክሽን ቻናል ጥቆማ

📜የ ግንባታ ጨረታዎች እና የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ ምታገኙበት
📄እጅግ ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ሌክቸር ትምህርቶች ሚሰጥበት🗒
💵የ ኮንስትራክሽን እቃዎች ሻጭ እና ገዢ በቀላሉ ሚገናኙበት
📐ውብ ውብ የ ቤት ዲዛይኖች🏠

💻ኮንስትራክሽን ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን📀
📙 ኮንስትራክሽን መፅሃፍቶች📚
🎬የ ኮንስትራክሽን ቪድዮዎቾ ምታገኙበት ምርጥ ቻናል

💫እመኑኝ ታተርፉበታላቹ

ቻናልችን ከታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉ

https://tttttt.me/ETCONp
https://tttttt.me/ETCONp
https://tttttt.me/ETCONp
ካናዳ 🇨🇦 የትምህርት እድል ማግኘት በጣም ቀላል ሆኗል Eyob Travel Consultancy ህልዎን ለማሳካት ተዘጋጅቷል
ከናንተ የሚጠበቀው በተጠቀሱት አድራሻዎች መፃፍ ወይንም መደወል ነው

Telegram channel ይቀላቀላሉ
https://tttttt.me/eyob_travel_consultancy

Telegram : @Eyobtravel
Facecook:
https://www.facebook.com/profile.php?id=100093020628881&mibextid=ZbWKwL

Tiktok: tiktok.com/@eyobtravel
ኢትዮጵያዊ መጻሕፍትን በኢቡክ እና በትረካ ለማግኘት ቱባ መተግበሪያን ያውርዱ!

የሚወዷቸውን መጻሕፍት በተመጣጣኝ ዋጋ ቱባ ላይ ያንብቡ!

Download Tuba: https://tuba.et

@tuba_books @tuba_books