ደም.... ብሔር ቋንቋ ጎሳ ድንበርና ሐገር የለውም።
ቀለሙም አንድ ብቻ ነው እሱም ቀይ ነው።
ትላንት የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ፋኖች ደም ለመለገስ የብሔራዊ ደም ባንክ ደጃፍ ደርሰው ደም እንዳይሰጡ ተከለከሉ የተባለው ወሬ ፈፅሞ ሐሰት ነው!
ነገሩ እንዲህ ነው.....
ዛሬ እንደአጋጣሚ ይህ ወሬ እየከረረ ሲመጣ ጉዳዩን ለማጣራት የሚመለከታቸው ጋር ደወልን።
መጀመርያ የብሔራዊ ደም ባንክ የበጎ ፈቃደኛ ደም ለጋሾች አስተባባሪ ዶር ተመስገን አበጀን አገኘናቸው።
ጉዳዩን አስረዳናቸው።
እሳቸውም የበላያቸውን እንድናናግራቸው አግባቡን።
የብሔራዊ ደም ባንክ ሥራ ሀላፊን አገኘናቸው።
ትላንት ደም ለመስጠት ከመጣ ሰው ደም አልወሰዳችሁም ከልክላችኃል ተብሏል ? እውነት ነው ወይ ብለን ጠየቅናቸው?
እሳቸውም ይህ ፈፅሞ ሀሰት ነው ትላንት እንደሁልግዜውም ይህን ያህል ዩኒት ደም ተሰብስቧል አሉን።
ሌላ ጥያቄ አስከተልን።
የድምፃዊ ቴዎድሮስ ወዳጅ ነን የሚሉ ሰዎች ደም ለመለገስ መጥተው ነበር ነገር ግን በአንዳንድ ጉዳዮች ደም መስጠት አልቻልንም ብለዋል? እናንተ ምን ትመልሳላችሁ?
እሳቸውም ትላንት ፈፅሞ አልተከለከለም ነገር ግን በአለም በጤና እና በሌላውም ህግ ደም ከመስጠት ጋር በተገናኘ የተከለከሉ ድርጊቶች አሉ።
ብለው መልሰዋል
ቀጥሎ የድምፃዊዊው የወዳጆቹ አስተባባሪ ጋር ደወልን
አጭር ጥያቄ ወረወርን
ደም እንዳትሰጡ ተከልክላችኋል ወይስ አልተከለከላችሁም?
አልተከለከልንም ! ሲል መልሷል
ግን የድምፃዊው ምስል ባነርና ሌላውም ነገር እንዳይለጠፍ ተከልክለናል።
በዚህ ሰበብ የድምፃዊው ወዳጅ አኩርፎ የታሰበው ቀርቷል።
Via Tehbo Nigusse
@Yenetube @Fikerassefa

ላልቆጠቡ ሰዎች የቤት እጣ መውጣትን ጨምሮ የተለያዩ የተዓማኒነት ጉድለቶች በመገኘቱ ጉዳዩን እያጣራ መሆኑን አስተዳደሩ አስታወቀ!
ሀምሌ 01 ቀን 2014 የወጣው የ 20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ ላይ ላልቆጠቡ ሰዎች እጣ መውጣትን ጨምሮ የተለያዩ የተዓማኒነት ጉድለቶች በመገኘቱ ጉዳዩን እያጣራ መሆኑን አስተዳደሩ አስታወቀ።
በዚህ ዙሪያ አስተዳደሩ ማምሻውን መግለጫ አውጥቷል።
የቤት ማስተላለፉን ሂደት ግልፅነት ለማስፈን ሲባል እና ውጤቱን የሚያዛባ ተግባር ሲያጋጥም መልሰን ኦዲት እንዲደረግ በገባነው ቃል መሰረት የተፈጠረውን ችግር ከጉዳዩ ገለልተኛ በሆኑ በሚመለከታቸው ተቋማት የማጣራት ስራ በመከናወን ላይ የሚገኝ ሲሆን በጉዳዩ የተጠረጠሩ ባለሙያዎች እና አመራር በቁጥጥር ሥር ሆነው ምርመራ እየተደረገ ይገኛል ብሏል አስተዳደሩ በመግለጫው።
ስለሆነም ሂደቱን በአጭር ጊዜ አጠናቀን ለቤት ተመዝጋቢዎችና ለመላው የከተማችን ነዋሪ የምናሳውቅ መሆኑን ስንገለጽ ተመዝጋቢዎች እንደተለመደው በከፍተኛ ትዕግስት እንድትጠባበቁ እናሳውቃለን ሲልም ገልጿል፡፡
አስተዳድሩ.ማምሻውን ያወጣው መረጃ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፤
ሀምሌ 01/ 2014 የወጣውን የ 20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ይመለከታል::
በከተማችን አዲስ አበባ ከሚስተዋሉ ችግሮች መካከል አንዱ የቤት አቅርቦት እጥረት ሲሆን ይህንኑ ደረጃ በደረጃ ለማቃለል አስተዳደሩ የተለያዩ አማራጮችን ነድፎ ተግባራዊ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡
የዚህ ሂደት አካል የሆነው የነባሩ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ያሉበትን ወስብስብ ችግር ለይቶ በመፍታት ተመዝጋቢዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያስችሉ እና የቤት እጥረት ጫና ለመቀነስ የተደረገው ሰፊ ጥረት ተጠቃሽ ነው፡፡
በዚህ ሂደት በግንባታ ላይ የነበሩ 20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች መካከል 25,491 ያህሉ በቅርቡ ለባለ እድለኞች የዕጣ አወጣጥ ስነ-ስርዓት መካሄዱ ይታወቃል፡፡
ይህ የቤት ማሰስተላለፍ ስራ እንደ ከዚህ በፊቱ በቆጣቢወች መካከል አድሎና ብልሹ አሰራር እንዳይኖር ለማድረግ ግልፅነት በሚያሰፍን አግባብ ለማስተላለፍ ሲባል በቴክኖሎጂ የተደገፈ ስራ በመስራት ሂደቱን ግልጽና አሳታፊ ለማድረግ የተደረገው ተነሳሽነትና ጥረት እንዲሁም የባልሙያዎችን ሙያዊ ነፃነት አክብረን አስፈላጊውን ሂደት ተከትለን ተዓማኒነቱን እንዲያረጋግጡልን አድርገን ነበር:: በዚህ ሂደት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮ አዲስ ሶፍትዌር እንዲበለፅግ እና ስለሶፍትዌሩ ታአማኒነት የኢኖቬንና ቴክኖሎጂ ሚንስቴር እንዲያረጋግጥልንም ተደርጓል::
በቀጣይም ከሁለት ጊዜ በላይ ታዛቢወች እና ባለሙያወች ፊት ቀርቦ እንዲያረጋግጡልን ተደርጎ ማረጋገጫ ሰጥተዋል::
ይህ ሁሉ ሂደት ከእለት ጉርሱ የቆጠበዉን እና በከፍተኛ ጉጉት የሚጠባበቀውን ሕዝብ በፍትሃዊነት ተደራሽ ለማድረግ ቀና ሃሳብ እንደሆነ መገንዘብ ይቻላል::
ይሁን እንጂ ከዕጣ አወጣጥ ስነ-ስርዓት በኋላ የተለያዩ ጥቆማዎች በመቅረባቸው የኦዲት ሥራ ስንጀምር በባንክ የተላከውና ለእጣ እንዲውል ወደ ኮምፒዩተር የተጫነው ዳታ ልዩነቶች ተግኝተዋል::
በመሆኑም በእስካሁኑ የማጠራት ስራ ላልቆጠቡ ሰዎች እጣ መውጣትን ጨምሮ የተለያዩ የተዓማኒነት ጉድለቶች ታይተዋል፡፡
ከዚህ በመነሳትም የቤት ማስተላለፉን ሂደት ግልፅነት ለማስፈን ሲባል እና ውጤቱን የሚያዛባ ተግባር ሲያጋጥም መልሰን ኦዲት እንዲደረግ በገባነው ቃል መሰረት የተፈጠረውን ችግር ከጉዳዩ ገለልተኛ በሆኑ በሚመለከታቸው ተቋማት የማጣራት ስራ በመከናወን ላይ የሚገኝ ሲሆን በጉዳዩ የተጠረጠሩ ባለሙያዎች እና አመራር በቁጥጥር ሥር ሆነው ምርመራ እየተደረገ ይገኛል::
ስለሆነም ሂደቱን በአጭር ጊዜ አጠናቀን ለቤት ተመዝጋቢዎችና ለመላው የከተማችን ነዋሪ የምናሳውቅ መሆኑን ስንገለጽ ተመዝጋቢዎች እንደተለመደው በከፍተኛ ትዕግስት እንድትጠባበቁ እናሳውቃለን፡፡
ለተፈጠረው ስህተት የከተማ አስተዳደሩ በዚህ አጋጣሚ ይቅርታ ይጠይቃል።
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
ሐምሌ 4/2014 ዓ/ም
@YeneTube @FikerAssefa

Forwarded from YeneTube
ብራቮ፣ በኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን የተሰራ የግል ፋይናንስ አስተዳዳሪ መተግበሪያ
በጀቶን በብቃት ለማውጣት ፣ የገንዘብ ልውውጦን በቀላሉ ለመከታተል ፣ የፋይናንስ እውቀቶንም ለመጨመር አሁኑኑ መተግበሪያውን አውርደው ይጠቀሙ።
ወቅታዊ መረጃዎችንም ቻናላችን በመቀላቀል በቀለላሉ ያገኙ
https://tttttt.me/birravo
በጀቶን በብቃት ለማውጣት ፣ የገንዘብ ልውውጦን በቀላሉ ለመከታተል ፣ የፋይናንስ እውቀቶንም ለመጨመር አሁኑኑ መተግበሪያውን አውርደው ይጠቀሙ።
ወቅታዊ መረጃዎችንም ቻናላችን በመቀላቀል በቀለላሉ ያገኙ
https://tttttt.me/birravo
Forwarded from YeneTube
መፍትሔ ስራይ ወአይነ ጥላ
መርጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድሀኒቶች ፍቱን ህክምናወችን እንሰጣለን።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረበትን
👉ሆዱን ለሚአመው
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ሁሉም ቦታ ላይ ላሉ ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለአቃቤ እርእስ ለጥላት መጠበቂያ
👉ለማንኛውም አይነት ቁስል
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ በሄደበት ሁሉ ሰው እንዲወደው
👉ለአይነ ጥላ
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉የሚአስቡት ሁሉ አልሳካ ላለ
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ለእራስ ህመም
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉ፍቅረኛ ላጣ
👉የሌባ ገትር ሌባ እማያስነካ
👉ለሚጥል በሽታ
👉ገንዘብ ለሚበተንበት
👉ስራ አልሳካለት ላለ
👉ለቡዳ
👉ለመስተፋቅር
👉ገበያ ለሚገረግረው ለገብያ
👉ለመፍትሄ ስራይ
👉ለስንፈተ ወሲብ ሲገናኝ ለሚቸኩልበት
👉ለአስም (ሳይነስ)
👉ለትዳር ለማይስማሙ ለመስተዋድድ
እንዲሁም የተለያዩ
መድኀኒቶችን እንቀምማለን
እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት አገልግሎቶቻችን ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ ።
እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት ቦታ መላላክ ይቻላል
👎ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883
https://tttttt.me/meritibe
👉ቻናሉን በመቀላቀል ጥንታዊ የአባቶች ጥበብ እንደወረደ ያገኙታል በየስሀቱ የምንለቃቸውን ተደብቀው የቆዪ የብራና መጽሀፍ በሚፈልጉት አይነት ይለቀቃሉ የሚፈልጉትን ለማግኔት ይቀላቀሉ ሼር ሼር ሼር ያድርጉ

ከ 200 ብር ጀምሮ ጥራት ያላችውን የሆቴል ክፍሎችን ባሉበት ቦታ ሆነው ይያዙ።
ከ 300+ በላይ ጥራት ያላቸውን ሆቴሎች፤ ገስታውሶች እና ፔንሲዮኖችን በአዲስ አበባ እና በዋና ዋና የክልል ከተሞች በቀላሉ Room.et ዌብሳይት | መተግበሪያ | 9883 ላይ በመደወል መያዝ እንደሚችሉ ያውቃሉ?
Room.et ተጠቅመው ሲይዙ፡
- ከ200 ብር ጀምሮ የሆቴል ክፍሎች በጥራት ፤ በዋጋ፤ ርቀት እና አገልግሎት አይነት አነጻጽረው መያዝ ያስችላል።
- በካሽ፤ በቴሌብር እና አሞሌ ይክፈሉ
- ሳይንገላቱ ባሉበት ሆነው አቅራቢያ ያለ ሆቴል መያዝ ያስችላል።
Download Room.et 👇
https://bit.ly/3P5seGC
ትክክለኛውን የሩም ማዕበራዊ ገፆች ይከታተሉ።
Telegram : https://bit.ly/3P9SgZj
Tiktok : https://bit.ly/3PdbME3
Instagram : https://bit.ly/3yNt7ON
.
.
ለሆቴል ፍላጎትዎ
Room.et

🎁 #ArtLand_gifts 🎁 Best Gifts
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✔️የወደዱትን "ፎቶ ወይም ምስል" እንጨት(MDF) እና ቆዳ(ሌዘር) ላይ እንሰራለን
"እማይረሱ ስጦታዎችን ለሚወዷቸው" 🎁
🔘☎️contact us: 0931465618
🔘For Order @Artlandgifts
ከአዲስ አበባ ውጪ ላሉ ደንበኞቻችን በፖስታ ቤት እንልካለን 📦✉️
Join our telegram channel👇
@artlandengraving

በአጣዬ አካባቢ የተቀሰቀሰውን ግጭት ለማስቆም የፌዴራል እና የክልሉ የጸጥታ አካላት በሥፍራው መድረሳቸው ተነገረ!
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ እና ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን አዋሳኝ ቀበሌዎች ከትናንት በስትያ ጀምሮ የተቀሰቀሰውን ግጭት ለማስቆም የፌዴራል እና የክልሉ የጸጥታ አካላት በሥፍራው መድረሳቸው ተነግሯል።ግጭቱ በአጣዬ ከተማ አካባቢ በሚገኙ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ጅሌ ጥሙጋ ወረዳ በጤ ቀበሌን እና በኤፍራታና ግድም ወረዳ አርሶ አምባ (ዘምቦ) ቀበሌን በሚያጎራብቱ አጎራባች አካባቢዎች የተከሰተ ነው፡፡ቀበሌዎቹ ከአዲስ አበባ ደሴ በሚያልፈው አውራ የአስፓልት መንገድ ላይ በሰንበቴ እና ጀውሃ ከተሞች መካከል የሚገኙ ናቸው፡፡
ከትናንት በስትያ ምሽት ጀምሮ በአጎራባች የቀበሌዎቹ አካባቢዎች የተኩስ ልውውጥ እንዳለ የተናገሩ የአካባቢው ነዋሪዎች ትናንት ማምሻውን ድረስ የማያቋርጥ የጥይት ድምፅ እየሰሙ መሆኑን ገልፀዋል።ግጭቱ የሰብል ዝሪት ላይ ከብቶች ተለቀዋል በሚል መቀስቀሱን የሚናገሩት ነዋሪዎቹ በተኩስ ልውውጡ የሰው ህይወት መጥፈቱንም ተናግረዋል፡፡ ሆኖም የደረሰው ተጨማሪ ጉዳት እንዳለ አብራርተው ዘርዝረው አልገለጹም።
የተኩስ ልውውጡ መቀጠሉም የተሰማ ሲሆን፤ በረሃ እና ዋዠና በተባሉ የአርሶ አምባ (ዘምቦ) ቀበሌ አካባቢዎች ከባድ ውድመት መድረሱን የአል ዐይን የመረጃ ምንጮች አመልክተዋል፡፡ይህን ተከትሎ ነዋሪዎች መኖሪያቸውን ለቀው ወደ አጎራባች ወረዳዎች እና ቀበሌዎች በመሰደድ ላይ እንደሚገኙ የተገለፀ ሲሆን፤ የከፋ ጉዳት ሳይደርስ መንግስት ተጨማሪ ጸጥታ አስከባሪ ሀይል እንዲልክላቸውም ነዋሪዎቹ ጠይቀዋል፡፡
የክልሉ ልዩ ኃይል ሁኔታዎችን ለማረጋጋት በማሰብ ግጭቱ ወዳለባቸው አካባቢዎች ገብቷል፡፡ ሆኖም የታጣቂዎቹ ቁጥር ከፍተኛ መሆኑን ተከትሎ ግጭቱን ማስቆም አልቻለም ነዋሪዎቹ ገልጸዋል፡፡አል ዐይን አማርኛ ስለ ግጭቱ የጠየቃቸው የጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አህመድ መሐመድ ግጭቱ ከትናንት በስትያ በነበረበት አካባቢ ቢቆምም በሌሎች አካባቢዎች የሚሰማ የተኩስ ልውውጥ እንዳለ ተናግረዋል፡፡
ግጭቱ አካባቢ መሆናቸውን የገለጹት አህመድ የተረጋጋ ሁኔታ እንደሌለ በመጠቆም የፌዴራልና የክልሉ የጸጥታ አካላት ለመግባትና ሁኔታዎችን ለማረጋጋት፤ ወደ ግጭቱ የሚገቡ ሰዎችንም ለማስቆም ጥረት በማድረግ ላይ መሆናቸውንም ገልጸዋል፡፡የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ታደሰ ገብረፃዲቅ በበኩላቸው፤ በተጠቀሱት ቦታዎች ግጭት መቀስቀሱን ተናግረው ግጭቱ ሳይባባስ ለማስቆም ተጨማሪ ሀይል ወደ ሥፍራው መላኩን ተናግረዋል፡፡በአማራ ክልል በኹለቱ ዞኖች ባለፉት ዓመታት ተደጋጋሚ ጦርነቶች የተካሄዱ ሲሆን፤ አጣዬ ከተማ ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ መውደሟ ይታወሳል፡፡

ሲዳማ ቡና በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ክለቡን ሲመራ የነበረውን ወንድማገኝ ተሾመን በዋና አሰልጣኝነት መሾሙን አስታወቀ፡፡
ከረዳት ወደ ጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝነት በመምጣት ክለቡ በደረጃ ሰንጠረዡ ሦስተኛ ላይ ተቀምጦ እንዲያጠናቅቅ ያስቻለው አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ÷ ለቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት የሲዳማ ቡና ዋና አሰልጣኝ በመሆን መሾሙን ሶከር ኢትዮጵያ ዘግቧል፡፡
አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ በተጫዋችነት ዘመኑ÷ የሲዳማ ቡና፣ ሀዋሳ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና የግራ መስመር ተከላካይ እንደነበር ዘገባው አስታውሷል፡፡
ከዘንድሮው የውድድር ዓመት ጅማሮ አንስቶ ረዳት በስተመጨረሻም ጊዜያዊ አሰልጣኝ በመሆን ጥሩ ጊዜን በማሳለፉ ነው ዋና አሰልጣኝ ሆኖ የተሾመው፡፡

በዘጠኝ ወራት 800 እናቶች በወሊድ ምክንያት ሕይወታቸው አልፏል!
በ2014 በጀት ዓመት በተደረገ የእናቶች ሞት ኦዲት በዘጠኝ ወራት ውስጥ 800 እናቶች በወሊድ ምክንያት መሞታቸውን የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለፀ።በተጠቀሱት ወራት በወሊድ ምክንያት ከሞቱት እናቶች መካከል 52 በመቶ ያህሉ ከ25 እስከ 34 የዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ናቸው።
የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሳይ ሃይሉ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት፤ በ2014 በጀት ዓመት በተደረገ የእናቶች ሞት ኦዲት በዘጠኝ ወራት ውስጥ ብቻ 800 እናቶች በወሊድ ምክንያት ሞተዋል።
በወሊድ ምክንያት ሕይወታቸውን ካጡ እናቶች መካከልም ወደ 66 በመቶ የሚጠጉት በገጠር አካባቢ የሚኖሩ እና የትምህርት ደረጃቸው ሲታይም አነስተኛ የትምህርት ዝግጅት የነበራቸው ናቸው።የእናቶች ሞት ኦዲት ማለት በእርግዝና እና በወሊድ በእናቶች ላይ የሚከሰት ሞትን አስመልክቶ ክትትል የሚደረግበት የቅኝትና የዳሰሳ ሥራዎችን የሚያጠቃልል ሥራ ነው።
ሙሉውን ለማንበብ : https://www.press.et/?p=76947

በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ 02 ቀበሌ ልዩ ስሙ ጢሳ አባሊማ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ተቀብሮ የነበረ 76 የሞርታር ተተኳሽ ተገኝቷል።
የአምባሰል ወረዳ ሚሊሻ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ እሸቱ ንጉሴ እንዳሉት የተገኘው 76 የሞርታር ቅንቡላ የህወሓት ቡድን ሲሸሽ ቀብሮ ያስቀመጠው መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የሞርተር ተተኳሹ የተገኘው በኀብረተሰቡ ጥቆማ መሰረት መሆኑን ገልፀዋል።
በአካባቢው አሁን የተገኘውን ጨምሮ ለአምስተኛ ጊዜ የሞርታር ቅንቡላ የተገኘ ሲሆን የአሁኑን ጨምሮ በአካባቢው የተገኘው የሞርተር ተተኳሽ 436 መድረሱን አስታውቀዋል፡፡የአካባቢው ኀብረተሰብ እያደረገ ላለው ትብብር አመስግነዋል፡፡ በአካባቢው በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ሌሎች ተተኳሽ የቡድን መሳሪያዎችን ያስቀመጡ ግለሰቦች ካሉ ጉዳት ከማድረሱ በፊት ለፀጥታ ኃይል ጥቆማ እንዲሰጡና የተለመደ ትብብራቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪያቸውን አቅርበዋል፡፡
በአምባሰል ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት የ02 ቀበሌ ጢሳ አባሊማ ምድብተኛ ፖሊስ ዋና ሳጅን ሰይድ ኢብራሂም በበኩላቸው እንደተናገሩት የሞርታር ቅንቡላ በተደጋጋሚ በኀብረተሰቡ ትብብርና ጥቆማ መገኘቱን ገልፀዋል፡፡ በቀጣይም ቢሆን ሌሎችም ተተኳሶች ሊኖሩ ስለሚችሉ ህብረተሰቡ ትብብሩን አጠናክሮ እንዲቀጥል አቅርበዋል፡፡
የጦር መሳሪያዎቹ በሰውና በንብረት ጉዳት ስለሚያስከትሉ ማህበረሰቡ ጥንቃቄ ማድረግ አለበት ማለታቸወን ከአማራ ክልን የመንግስት ኮምንኬሽን ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

የሰኔ ወር የዋጋ ግሽበት በአራት ወራት ውስጥ ለመጀመሪያ ቅናሽ ማሳየቱን የኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ አስታወቀ፡፡
ከነሐሴ ወር ወዲህ ለታየው የዋጋ ቅናሽ የምግብ ዋጋ ጋብ ማለት አስዋጽኦ ማበርከቱ እና የዋጋ ግሽበቱ በግንቦት ወር ከነበረበት 37 ነጥብ 2 በመቶ ወደ 34 በመቶ ዝቅ ማለቱን ከኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
የምግብ ዋጋ ግሽበቱ በግንቦት ከነበረበት ከ43 ነጥብ 9 በመቶ ወደ 38 ነጥብ 1 በመቶ ዝቅ ያለ ሲሆን ምግብ ነክ ያልሆኑ ሸቀጦቶች ዋጋ ግሽበት ደግሞ በ28 ነጥብ 4 በመቶ ገደማ መሆኑን መረጃው ያሳያል።
በኢትዮጵያ የሸማቾች ዋጋ ግሽበት ዕድገት ቢያንስ በዘጠኝ ዓመት ተኩል ጊዜ ውስጥ ከፍተኛው ደረጃ ላይ የደረሰ ሲሆን መንግሥት ባለፈው ሳምንት ለነዳጅ ያደርግ የነበረው ድጎማ ለማቆም ማቀዱን በነዳጅ ዋጋ ላይ በአማከይ የ38 በመቶ ጭማሪ መታየቱ የዋጋ ግሽበት የበለጠ ሊጨምር እንደሚችል ያመላክታል፡፡
በጥቅምት 2013 ዓ.ም ትሕነግ በሀገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን እዝ ላይ ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ በትግራይ ክልል ጦርነት የተቀሰቀሰ ሲሆን ዝናብ ባልጣለባቸው የሀገሪቷ ክፍሎች ደግሞ ድርቅ አጋጥመሏ፡፡ ከላይ የተጠቀሱት ሁለቱ ክስተቶች ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እና ከአንበጣ ወረራው ጋር ተዳምረው በሀገሪቱ የማምረት አቅም ላይ የሚያሳድሩት አሉታዊ ተጽእኖ ምክንያት የዋጋ ግሽበቱ መባባሱ ይነገራል።
Via Walta

በደሴ ከተማ በተለምዶ ሳላይሽ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በተከሰተ ፍንዳታ በሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
በደሴ ከተማ የ3ኛ ፖሊስ ጣቢያ የወንጀል ምርመራ ክፍል ኃላፊ ኢንስፔክተር አለባቸው መለሰ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት ÷ ዛሬ 5 ሰዓት ከ30 ላይ ሳላይሽ በግ ተራ አካባቢ የቆራሌ ዕቃ በሚራገፍበት ሰዓት ለጊዜው ምንነቱ ያልታወቀ ነገር ፈንድቶ በሰዎች ላይ ጉዳት አድርሷል፡፡
በፍንዳታው በግ ሲገዙ የነበሩ ሰዎችና የቀን ሠራተኞች ላይ ጉዳት መድረሱ የተገለጸ ሲሆን÷ ተጎጂዎችም ወደ ሆስፒታል ተወስደው ህክምና እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡እስከ አሁን የሞተ ሰው የሌለ ሲሆን፥ ምን ያህል ሰው እንደተጎዳ ፖሊስ መረጃ እሰጣለሁ ብሏል፡፡
[FBC]

አማራጭ የፋይናንስ ምንጭ ለመሆን አስቦ በምስረታ ሂደት ላይ የነበረው ራሚስ ባንክ ባሳለፍነው ሳንምንት መጀመሪያ ከተቆጣጣሪው አካል የስራ ፈቃድ አገኘ!
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የስራ ፈቃድ የሰጠው ራሚስ ባንክ ከሁለት አስርት አመታት በላይ በሞያው የካበተ ልምድ ያላቸውን አቶ አሊ አህመድን መስራች ፕሬዝደንት ማድረጉም ታውቋል፡፡በምስራቅ ኢትዮጵያ በሚፈሰው እና ከዋቢ ሸበሌ ወንዝ ገባሮች ዋነኛ በሆነው ራሚስ ወንዝ የተሰየመው ራሚስ ባንክ ባሳለፍነው መስከረም መጨረሻ የመስራች ጉባኤውን አድርጎ የስራ ፈቃድ ለማግኘት ለብሄራዊ ባንክ ማመልከቻ ማስገባቱ ይታወሳል፡፡
ይህንንም ተከትሎ ተቆጣጣሪው አካል ይሁንታውን ባሳለፍነው ሳምንት የሰጠው ሲሆን በመጪው አዲስ አመት በሩን ከፍቶ ስራ እንደሚጀምር ባንኩ አስታውቋል፡፡በዚህም ራሚስ ሙሉ ለሙሉ የወለድ ነጻ ባንክ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን፡፡ ይህም መንግስት የተሟላ የወለድ ነጻ ባንክ መክፈት እንደሚቻል ከፈቀደ ካለፈው 4 አመት ወዲህ ራሚስ አራተኛው ይሆናል ማለት ነው፡፡ቀደም ሲል ዘምዘም እና ሂጅራ ወደ ስራ የገቡ ሲሆን በቅርቡ ደግሞ ከሱማሌ ማይክሮ ፋይናንስነት ያደገው ሸበሌ ባንክ ሌላኛው የወለድ አልባ ባንክ ሆነው በመስራት ላይ ናቸው፡፡
የራሚስ ፕሬዝደንት የሆኑት አቶ አሊ በተለያዩ የስራ ሃላፊነቶች ለ 18 አመታት በአዋሽ ባንክ እንዲሁም ባለፉት አራት አመታት በከፍተኛ ስራ ሃላፊነት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰርተዋል፡፡ራሚስ ሲመሰረት ከ 750 ሚሊየን ብር በላይ የተከፈለ ካፒታል መሰብሰብ የቻለ ሲሆን የተፈረመ ካፒታሉም 2.4 ቢሊየን ብር የሚጠጋ ነው፡፡
[Capital]

የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ ፍርድ ቤት ቀርበው በሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው የዕርሻ መሳሪያና የመርከብ ግዢን ክስ ክስ ላይ የመከላከያ ምስክርነት ቃላቸውን ሰጡ።
አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ቀርበው ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው በተከሰሱበት የዕርሻ መሳሪያና የመርከብ ግዢ ሙስና ክስ ላይ በተቆጠሩበት የመከላከያ ምስክርነት በዕውነት ለመመስከር ቃለ መኃላ ፈጽመው ነው የመከላከያ ምስክርነት ቃላቸውን የሰጡት።
የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ የፍትህ ስርዓቱን አክብረው የመከላከያ ምስክርነታቸውን ቃላቸውን ለመስጠት ፍርድ ቤት በመቅረባቸው ከችሎቱ ዳኞች እና ከሜ/ጀ ክንፈ ጠበቆች ሀፍቶም ከሰተና ከዘረሰናይ ምስግና እንዲሁም ከዓቃቢህግ ጌታሁን ተሰማ በኩል ከፍ ያለ ክብርና ምስጋናና ተችሯቸዋል።
ቃለ መኃላ ከፈጸሙ በኋላ በጠበቆች በኩል አቶ ሀይለማርያም መከላከያ ምስክርነታቸው እንዲሰማ የተፈለገው ጭብጥ ለችሎቱ ተመዝግቧል።
ጠበቆቹ በቀዳሚነት ሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው የተከሰሱበት በዕርሻ መሳሪያ ግዢን በተመለከተ የብረታብረትና ኢንጂነሪግና ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለማቋቋም ያስፈለገበት አስረጂ ምክንያቱ ምን እንደሆነ :የትራክተር (የዕርሻ መሳሪያ) በከፊልና በሙሉ ተገጣጣሚ አካላትን እንዲገዛ የተደረገበትን : ሜቴክ የዕርሻ መሳሪያ ለገበሬዎች ሊያቀርብ የፈለገበትን ምክንያት : ፖሊሲው ምን እንደነበር የቴክኖሎጂው ሽግግርን በተመለከተ ሜቴክ እንዲሰራ የተፈለገበትን ምክንያት :በአጋርነት መርህ ላይ ተመስርቶ የሚሰራው አሰራር ከየትኛው ፖሊሲ የመጣ እንደሆነ እና ቴክኖሎጂ በጨረታ የሚገዛበትን ሁኔታን እንዲሁም በኛ ሀገር ደረጃ ቴክኖሎጂ የሚገዛበትን ሂደትን በተጨማሪም ሜቴክ በተቋቋመበት አዋጅና ደንብ መሰረት የሚነሳበት ቅሬታና ችግር ሲኖር ለመፍታት በምን መልኩ አቅጣጫ ተሰቶ እንዲፈታ እንደሚደረግ ገልጸው እንሰዲያስረዱላቸው ጠበቃ ዘረሰናይና ሀፍቶም ጭብጣቸውን አስመዝግበዋል።
አቶ ሀይለማርያምም በተያዘው ጭብጥ መነሻ ከጠበቆች የተነሳላቸውን ዋና ጥያቄ ላይ የመከላከያ ምስክርነታቸው ቃልን ሰተዋል።
አቶ ሀይለማርያም በነበሩበት የሀገር መሪ ሀላፊነት ወቅት በሜቴክ ጉብኝት ካደረጉ በኋላ የታዩ ጉድለቶች እንዲስተካከሉ የሰጡት አቅጣጫ አላስታውስም ማለታቸውን ተከትሎ ማስታወስ እንዲያስችል ተብሎ በወቅቱ አቶ ሀይለማርያም ከጉብኝት በኋላ ያደረጉትን ውይይትና የተሰጠ አቅጣጫን በተመለከተ በጠበቆች በመከላከያ ማስረጃ የተመዘገበ ቪዲዮን በላፕቶፕ ኮምፒዩተር ለ3 ደቂቃ እንዲመለከቱ ተደርጓል።
በጠበቆች የቀረበ ዋና ጥያቄ ከተጠናቀቀ በኃላ የዓቃቢህግ መስቀለኛ ጥያቄ በተጨማሪም የፍርድ ቤቱን ለተነሳ የማጣሪያ ጥያቄ ላይ አቶ ሀይለማርያም መልስ ሰተዋል።የዕርሻ መሳሪያ የመከላከያ ምስክርነት ከተጠናቀቀ በኋላ የችሎቱ ዳኞች አቶ ሀይለማርያምን ለ5 ደቂቃ በመኪናቸው ውስጥ እንዲያርፉ አድርገዋል።ከአምስት ደቂቃ በኋላ ደግሞ በመርከብ ግዢ ክስ ላይ የመከላከያ ምስክርነት ቃላቸው ተሰምቷል።በመርከብ ግዢን በተመለከተ የሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው ጠበቆች ጭብጣቸውን አሲዘዋል።
የአባይና ህዳሴ መርከቦች በመንግስት ውሳኔ ግዢው እንዲፈጸም ከተደረገ በኋላ መርከቦችን ማስተዳደር ጋር በተያያዘ ከኢትዮጲያ ባህር ትራንዚት ጋር እና ከማሪታይም ጋር የነበረ ሰጣ ገባ በተመለከተ ለጠ/ሚኒስትሩ ይጻፍ የነበረ ደብዳቤ ስለመኖሩ ማረጋገጫ ጥያቄ እና መርከቡን አሰርቶ ለማንቀሳቀስ ወይም በስክራፕ ቆርጦ ለማንቀሳቀስ የነበረው ችግርን መንግስት መፍትሄ እንዲሰጥበት ለጠ/ሚ የተጻፈ ደብዳቤ ስለመኖሩ እንዲሁም መርከቦቹ ተገዝተው ከተጠገኑ በኋላ ማሪታይም ከመንግስት አቅጣጫ ካልተቀመጠ ፍቃድ አልሰጥም ማለቱን ተከትሎ ለአቶ ሀይለማርያም የተጻፈ ደብዳቤ መኖሩ ወይም አለመኖሩን እንዲያስረዱላቸው እንደሚፈልጉ ገልጸው ጭብጥ አስመዝግበዋል።
በዚህ ጭብጥ መነሻ ከጠበቆች በቀረበላቸው ዋና ጥያቄ የመከላከያ ምስክርነት ቃላቸውን ሰተዋል።
በወቅቱ የተጻፈ ደብዳቤ እንዳልደረሳቸው የሰጡትን ቃል ተከትሎ በችሎቱ ፍቃድ መሰረት በመንግስት የመፍትሄ አቅጣጫ እንዲሰጥ ከባህር ትራንዚት በጥር 16 ቀን 2006 ዓ/ም ከሜሪታይም ደግሞ ጥቅምት 1ቀን 2006 ዓ/ም የተጻፈ ደብዳቤ በችሎት ቀርቦ እንዲመለከቱ ተደርጓል።ከጠበቃ የተነሳላቸውን ዋና ጥያቄ ካጠናቀቁ በኋላ የዓቃቢህ መስቀለኛ ጥያቄ ሆነ የፍርድ ቤቱ የማጣሪያ ጥያቄ አልቀረበላቸውም።
አቶ ሀይለማርያም በዕርሻ መሳሪያም ሆነ በመርከብ ግዢ ጉዳይ የሰጡት መከላከያ ምስክርነት ቃል ከድምፀ መቅረጫ ወደ ጽሁፍ እንዲገለበጥ ፍርድ ቤቱ አዟል።አቶ ሀይለማርያም የፍትህ ስርዓቱን አክብረው ፍርድ ቤት መቅረባቸው የዳኝነት ሂደቱን ለመታዘብ እንደሚያስችላቸው የችሎቱ ዳኞች ገልጸው አመስግነዋቸዋል።
Via Tarik Adugna

በአጣየ በሚገኙ ወረዳዎች የነበረው የተኩስ ልውውጥ በዛሬው እለት መረጋጋቱ ተነገረ!
በአጣየ ከተማ በኤፍራታ ግድም ወረዳ ከጀውሃና በጤ የመጡ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች በድጋሚ ወደ ገጠሩ ክፍል በመግባት ተኩስ ከፍተዉ የነበረ ቢሆንም በዛሬው እለት የተኩስ ልውውጡ መረጋገቱን እና የፌደራል ፖሊስ በቦታው እንደሚገኝ የአጣየ ማረሚያ ቤት ጥበቃ መረጃ እና ደህንነት ቡድን መሪ የሆኑት ዋና ኢንስቴክተር ቁምላቸው ጌጤ በተለይ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡
ይሁን እና ጥቃቱ በተፈጸመባቸው አካባቢዎች ውድመት የደረሰ ቢሆንም ጥቃቱ እና የተኩስ ልውውጡ ስለመረጋጋቱም ተናግረዋል፡፡ሽብርተኛው የኦነግ ሸኔ ቡድን ከወረዳዎች አልፎ ወደ ከተማ እንዳይገባ የተወሰደዉ የጥንቃቄ እርምጃ የቡድኑን የጥፋት ተልዕኮ ማክሸፍ መቻሉን ገልጸዋል፡፡
አክለዉም በትላንትነው እለት በነበረው የተኩስ ልውውጥ ህይወታቸው አልፈው ከተገኙት ሰዎች መካከል የሽብርተኛው ኦነግ ሸኔ እንዲሁም ህወኃት መታወቂያ ይዘው የተገኙ ታጣቂዎች ስለመኖራቸውም ዋና ኢንስፔክተር ቁምላቸው ጌጤ ጨምረው ተናግረዋል፡፡
[ዳጉ ጆርናል/ብስራት ሬዲዮ]

አስደሳች ዜና ለስኮላር ሽፕ ዝግጅት ፈላጊዎች
+251921-309530
ለHigh School | Collage | University ተማሪዎች ታስቦ የተዘጋጀ
IELTS | TOFEl | SAT | GRE ማስተማር ጀምረናል።
ወደ #አሜሪካ ፣ #ካናዳ ፣ #እንግሊዝ ፣ #አውስትራልያ ፣ #አውሮፓ፣ #ቻይና
ወቅቱ የስኮላርሽ ጊዜ ስለሆነ ተማሪዎች ይህንን አጋጣሚ ይጠቀሙ።
ወደ መደበኛ ትምህርታችሁ ከመመለሳችሁ በፊት ጊዚያችሁን ተጠቀሙበት
የክረምት ክላስ
ENGLISH. FRENCH. CHINESE. GERMAN. AFAN OROMO
አድራሻ
Mexico:+251919913021/23
Hayahullet:+251919913023/24
Admission Open Now
Get free PDFs, Audio and different references from our Channel
JOIN US
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
T.me/SCHOOLOFAMERICAN

የኢትዮጵያ መንግሥት በዓለም ባንክ የሚደገፈውን የትግራይ መልሶ ግንባታ ፕሮግራም የተመድ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ቢሮ (UNOPS) በበላይነት እንዲመራው ስምምነት መፈረሙን ገንዘብ ሚንስቴር በማኅበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል።
ዓለም ባንክ ለትግራይ ክልል መልሶ ግንባታ የመደበው 300 ሚሊዮን ዶላር ነው (ይህ መጠን በተያያዘው የገንዘብ ሚኒስቴር ደብዳቤ ላይ አልተጠቀሰም)።
የትግራይ መልሶ ግንባታ ፕሮግራም በአገሪቱ በግጭት የወደሙ አካባቢዎችን በዓለም ባንክ የገንዘብ ድጋፍ መልሶ ለመገንባት መንግሥት የቀረጸው አገር ዓቀፍ ፕሮግራም አካል ነው። የፕሮግራም ሁለት ዋና ዋና ዓላማዎች በግጭት በተጎዱ አካባቢዎች መሠረታዊ አገልግሎቶችን መልሶ መገንባት እና በወሲብ ጥቃት ተጎጅ የሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች ለተለያዩ አገልግሎቶች ያላቸውን ተደራሽነት ማስፋት ናቸው። ስምምነቱን የፈረሙት የገንዘብ ሚንስትር አሕመድ ሽዴ እና የተመድ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ቢሮ የኢትዮጵያ ተወካይ ወርቅነሽ መኮንን ናቸው።
በስምምነቱ መሠረት የትግራይ መሠረታዊ አገልግሎቶችን መልሶ ግንባታ የተመድ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ቢሮ በቀጥታ የሚተገብር ሲሆን፣ የወሲብ ጥቃት ተጎጅዎችን የሚመለከተውን የፕሮግራሙን ዓላማ ደሞ ሌሎች ሦስተኛ አካላት ይተገብሩታል። የተመድ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ቢሮ ፕሮግራሙን በሃላፊነት ተረክቦ በትግራይ ክልል ተፈጻሚ የሚያደርገው፣ በትግራይ ክልል እና በፌደራል መንግሥቱ መካከል ያለው ችግር ተቀርፎ መንግሥት ፕሮግራሙን እስኪረከብ ድረስ እንደሆነ ተገልጧል።
Via ዋዜማ ራዲዮ

👍1
መፍትሔ ስራይ ወአይነ ጥላ
መርጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድሀኒቶች ፍቱን ህክምናወችን እንሰጣለን።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረበትን
👉ሆዱን ለሚአመው
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ሁሉም ቦታ ላይ ላሉ ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለአቃቤ እርእስ ለጥላት መጠበቂያ
👉ለማንኛውም አይነት ቁስል
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ በሄደበት ሁሉ ሰው እንዲወደው
👉ለአይነ ጥላ
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉የሚአስቡት ሁሉ አልሳካ ላለ
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ለእራስ ህመም
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉ፍቅረኛ ላጣ
👉የሌባ ገትር ሌባ እማያስነካ
👉ለሚጥል በሽታ
👉ገንዘብ ለሚበተንበት
👉ስራ አልሳካለት ላለ
👉ለቡዳ
👉ለመስተፋቅር
👉ገበያ ለሚገረግረው ለገብያ
👉ለመፍትሄ ስራይ
👉ለስንፈተ ወሲብ ሲገናኝ ለሚቸኩልበት
👉ለአስም (ሳይነስ)
👉ለትዳር ለማይስማሙ ለመስተዋድድ
እንዲሁም የተለያዩ
መድኀኒቶችን እንቀምማለን
እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት አገልግሎቶቻችን ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ ።
እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት ቦታ መላላክ ይቻላል
👎ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883
https://tttttt.me/meritibe
👉ቻናሉን በመቀላቀል ጥንታዊ የአባቶች ጥበብ እንደወረደ ያገኙታል በየስሀቱ የምንለቃቸውን ተደብቀው የቆዪ የብራና መጽሀፍ በሚፈልጉት አይነት ይለቀቃሉ የሚፈልጉትን ለማግኔት ይቀላቀሉ ሼር ሼር ሼር ያድርጉ
መርጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድሀኒቶች ፍቱን ህክምናወችን እንሰጣለን።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረበትን
👉ሆዱን ለሚአመው
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ሁሉም ቦታ ላይ ላሉ ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለአቃቤ እርእስ ለጥላት መጠበቂያ
👉ለማንኛውም አይነት ቁስል
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ በሄደበት ሁሉ ሰው እንዲወደው
👉ለአይነ ጥላ
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉የሚአስቡት ሁሉ አልሳካ ላለ
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ለእራስ ህመም
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉ፍቅረኛ ላጣ
👉የሌባ ገትር ሌባ እማያስነካ
👉ለሚጥል በሽታ
👉ገንዘብ ለሚበተንበት
👉ስራ አልሳካለት ላለ
👉ለቡዳ
👉ለመስተፋቅር
👉ገበያ ለሚገረግረው ለገብያ
👉ለመፍትሄ ስራይ
👉ለስንፈተ ወሲብ ሲገናኝ ለሚቸኩልበት
👉ለአስም (ሳይነስ)
👉ለትዳር ለማይስማሙ ለመስተዋድድ
እንዲሁም የተለያዩ
መድኀኒቶችን እንቀምማለን
እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት አገልግሎቶቻችን ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ ።
እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት ቦታ መላላክ ይቻላል
👎ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883
https://tttttt.me/meritibe
👉ቻናሉን በመቀላቀል ጥንታዊ የአባቶች ጥበብ እንደወረደ ያገኙታል በየስሀቱ የምንለቃቸውን ተደብቀው የቆዪ የብራና መጽሀፍ በሚፈልጉት አይነት ይለቀቃሉ የሚፈልጉትን ለማግኔት ይቀላቀሉ ሼር ሼር ሼር ያድርጉ
ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ የዶራሌህ የእንስሳት ማቆያ ተርሚናልን ጥቅም ላይ ለማዋል ተፈራረሙ!
ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ የዶራሌህ የእንስሳት ማቆያ ተርሚናልን ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ተርሚናሉ ኢትዮጵያ በእንስሳት ሀብት ቀዳሚ ሀገር እንደመሆኗ ሀብቷን በተገቢው መልኩ ወደ ውጭ እንድትልክ በማስቻል እና የውጭ ምንዛሪ ገቢ በማስገኘት ከእንስሳት ሀብቷ ተጠቃሚ እንድትሆን ያስችላታል ተብሏል፡፡
የመግባቢያ ስምምነቱን የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ኡመር ሁሴን እና የጂቡቲ አቻቸው ሙሀመድ አሕመድ መፈረማቸውን በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ ያመላክታል፡፡አቶ ኡመር ሁሴን ጉዳዩን አስመልክቶ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ የዶራሌህ ሁለገብ ወደብ ወደ ስራ መግባቱ፥ ወደ ውጭ ለሚላኩ እንስሳት የማረፊያ ተርሚናል ሆኖ በማገልገል እና የቀጥታ ግብይትን በማበረታታት የኢኮኖሚ ጠቀሜታው የጎላ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

የኢትዮጵያ አበዳሪዎች የጋራ ኮሚቴ በቡድን 20 አገራት ማዕቀፍ ስር የአገሪቱን ብድር በማሸጋሸግ ዙሪያ በቀጣዩ ሰኞ እንደሚመክር መስማቱን ሮይተርስ ዘግቧል። ቻይና እና ግዙፍ የግል አበዳሪዎች የኢትዮጵያን የውጭ ዕዳ እንዲያሸጋሽጉ ዓለማቀፉ የገንዘብ ድርጅት እና ዓለም ባንክ ግፊት እያደረጉ መሆኑን ዘገባው አመልክቷል። የአበዳሪዎቹን ኮሚቴ በሊቀመንበርነት የሚመሩት ፈረንሳይ እና ቻይና ናቸው። ኮሚቴው በመስከረም ወር በጉዳዩ ላይ ቢመክርም፣ በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ሳቢያ አወንታዊ ውሳኔ አለመወሰኑ ይታወሳል።
[Wazema]
@YeneTube @FikerAssefa
[Wazema]
@YeneTube @FikerAssefa