YeneTube
118K subscribers
31.4K photos
485 videos
79 files
3.87K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
Forwarded from YeneTube
መፍትሔ ስራይ ወአይነ ጥላ
መርጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድሀኒቶች ፍቱን ህክምናወችን እንሰጣለን።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረበትን
👉ሆዱን ለሚአመው
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ሁሉም ቦታ ላይ ላሉ ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለአቃቤ እርእስ ለጥላት መጠበቂያ
👉ለማንኛውም አይነት ቁስል
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ በሄደበት ሁሉ ሰው እንዲወደው
👉ለአይነ ጥላ
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉የሚአስቡት ሁሉ አልሳካ ላለ
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ለእራስ ህመም
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉ፍቅረኛ ላጣ
👉የሌባ ገትር ሌባ እማያስነካ
👉ለሚጥል በሽታ
👉ገንዘብ ለሚበተንበት
👉ስራ አልሳካለት ላለ
👉ለቡዳ
👉ለመስተፋቅር
👉ገበያ ለሚገረግረው ለገብያ
👉ለመፍትሄ ስራይ
👉ለስንፈተ ወሲብ ሲገናኝ ለሚቸኩልበት
👉ለአስም (ሳይነስ)
👉ለትዳር ለማይስማሙ ለመስተዋድድ

እንዲሁም የተለያዩ
መድኀኒቶችን እንቀምማለን

እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት አገልግሎቶቻችን ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ ።

እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት ቦታ መላላክ ይቻላል

👎ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883

https://tttttt.me/meritibe

👉ቻናሉን በመቀላቀል ጥንታዊ የአባቶች ጥበብ እንደወረደ ያገኙታል በየስሀቱ የምንለቃቸውን ተደብቀው የቆዪ የብራና መጽሀፍ በሚፈልጉት አይነት ይለቀቃሉ የሚፈልጉትን ለማግኔት ይቀላቀሉ ሼር ሼር ሼር ያድርጉ
Forwarded from YeneTube
#ከማን_ጋር_ነህ?
#የስኬት_ቀመር መጽሐፍ 4ተኛው ዕትም በገበያ ላይ

'ሁልጊዜ ከሁለት ነገሮች በስተቀር በአምስት አመት ውስጥም ልክ እንደዛሬው ነህ’ ይላል፡፡” አለና በክላንድ ለረጅም ጊዜ እንግዳውን አፍጥጦ ተመለከተ፡፡

ፀጥታውን ለመስበር ይህ አዲሱ አስተዋይ ተማሪ “የትኞቹ ሁለት ነገሮች?” ሲል ጠየቀ፡፡

በክላንድ በፈገግታ ጠረጴዛው ላይ ወዳለው መጽሀፍ እየጠቆመ “ሁለቱ ነገሮችማ የምታገኛቸው ሰዎችና የምታነባቸው መጻህፍት ናቸው፡፡ አስበው እኛ ያለን እውቀትና አብረናቸው የምንሆናቸው ሰዎች ድምር ውጤት ነን፡፡ ከጋዜጣ በስተቀር ምንም ነገር የማታነብ ከሆነ፣ የምታውቀው ያንን ብቻ ይሆናል፡፡ የምታነበው የታላላቅ ሰዎችን የህይወት ታሪክና መንፈስን የሚቀሰቅሱ መፃህፍትን ከሆነ የምታውቀው ያንን ብቻ ይሆናል፡፡” አለ፡፡

“እሺ ገባኝ፡፡ ‘የምናገኛቸው ሰዎች’ የሚለውም ነገር እውነት እንደሆነ አስባለሁ፡፡” አለ ግሬግ፡፡

“ትክክል ነህ፡፡ ቻርሊ ሁልጊዜ ‘በተመራማሪዎች ዙሪያ ስትሆን የተሻለ ተመራማሪ ትሆናለህ፡፡ በአሸናፊዎች ዙሪያ ስትሆን የተሻለ አሸናፊ ትሆናለህ፡፡ በሚያማርሩና ችክ ባሉ ሰዎች ዙሪያ ስትሆን የተሻለ አማራሪና ችክ ያልክ ትሆናለህ’ ይላል፡፡” ሲል ነገረው፡፡

ከመቶ ሚሊየን ኮፒ በላይ በተሸጠው ቲንክ ኤንድ ግሮው ሪች #አስበህ_ሀብታም_ሁን መጽሐፍ ላይ የተመሰረተ የናፖሊዮን ሂል ድንቅ ስራ። #የህይወት_መመሪያ በተሰኘው መጽሐፍ የምናውቃት ሀኒም_ኤልያስ ተርጉማዋለች፡፡

ለመሆኑ መቶ አመታትን ያስቆጠረው እና #አሁንም_ድረስ_የሚሰራው ይህ የስኬት ቀመር ምን ይሆን?

በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡
*
ቤተሰብ ይሁኑ
https://tttttt.me/teklu_tilahun
Forwarded from YeneTube
አስደሳች ዜና ለስኮላር ሽፕ ዝግጅት ፈላጊዎች
+251921-309530

ለHigh School | Collage | University ተማሪዎች ታስቦ የተዘጋጀ

IELTS | TOFEl | SAT | GRE ማስተማር ጀምረናል።

ወደ #አሜሪካ#ካናዳ#እንግሊዝ#አውስትራልያ#አውሮፓ#ቻይና
ወቅቱ የስኮላርሽ ጊዜ ስለሆነ ተማሪዎች ይህንን አጋጣሚ ይጠቀሙ።

ወደ መደበኛ ትምህርታችሁ ከመመለሳችሁ በፊት ጊዚያችሁን ተጠቀሙበት

የክረምት ክላስ

ENGLISH. FRENCH. CHINESE. GERMAN. AFAN OROMO

አድራሻ

Mexico:+251919913021/23
Hayahullet:+251919913023/24

Admission Open Now

Get free PDFs, Audio and different references from our Channel
JOIN US
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
T.me/SCHOOLOFAMERICAN
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጃፓን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በጥይት ተመተው ሆስፒታል ገቡ።

አቤ፥ ናራ በተባለች ከተማ የአንድ እጩ ቅስቀሳ ላይ ንግግር በማድረግ ላይ እያሉ ነው ከኋላ በጥይት የተመቱት።የዓይን እማኞች ሺንዞ አቤ ከኋላቸው እንደተመቱ ወዲያው እንደወደቁ እና ደም ይፈሳቸው እንደነበር ተናግረዋል።

በፍጥነት ወደ ሆስፒታል የተወሰዱ ሲሆን፥ በአሁኑ ወቅት በዚያው ጥብቅ የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑ ተመልክቷል።ጥቃቱን በማድረስ የተጠረጠረው ያማጋሚ ተትሱያ የተባለ የቀድሞ የባህር ሃይል አባል ከእነ መሳሪያው ወዲያው በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል።

@YeneTube @FikerAssefa
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ከሰዓት ባካሄደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባው የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እንደገና ለማቋቋም የወጣውን ረቂቅ አዋጅ አፅድቋል።

የሕግ፣ ፍትሕ እና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ እጸገነት መንግስቱ ረቂቅ አዋጁን አስመልክቶ የውሳኔ ሀሳብ ለምክር ቤቱ አቅርበዋል፡፡

በቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ተሻሽሎ የቀረበው ረቂቅ አዋጅ ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ተልዕኮውን በብቃት ለመወጣት የሚያስችለው ተጨማሪ ስልጣንና ተግባር እንዲኖረው የሚያደርግ መሆኑን ተብራርቷል።

ከቃላትና ሀረጋት ብያኔ ጀምሮ በርካታ የአዋጁ አንቀጾች መሻሻላቸውንና አዳዲስ ሀሳቦች መካተታቸው ገልጸዋል።

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እንደገና ለማቋቋም የወጣውን ረቂቅ አዋጅ ቁጥር 1276/2014 ዓ.ም አድርጎ በአንድ ድምጸ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምፅ ማፅደቁን ከምክር ቤቱ የተገኘው መረጃ አመልክቷል።

@YeneTube @FikerAssefa
ኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ለነጻነታቸው ያላግባብና በዘፈቀደ በተነፈጉ ሰዎች መብቶች ዙሪያ የመጀመሪያውን ሕዝባዊ የአቤቱታ ቅበላ መድረክ ማካሄዱን አስታውቋል። በደቡብ ክልል ሀዋሳ በተካሄደው በዓይነቱ ልዩ በሆነው መድረክ፣ መብታቸው በመንግሥት የተጣሰባቸው ግለሰቦች እና የመንግሥት አካላት ተገናኝተዋል። ኮሚሽነር ዳንዔል ከዚሁ ጋር በተያያዘ በሰጡት አስተያየት፣ በመንግሥት ጸጥታ አካላት እውቅና ሰዎችን ሆን ብሎ ከሕግ እይታ ውጭ ማድረግ የአስገድዶ መሰወር የመብት ጥሰት ሊሆን እንደሚችል ጠቁመዋል።

@YeneTube @FikerAssefa
ኢሰመኮ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በላከው እና በዓይነቱ የመጀመሪያ በሆነው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት ዛሬ ሐምሌ 1፤ 2014 ይፋ እያደረገ ነው።

@YeneTube @FikerAssefa
በዛሬው የጋራ መኖሪያ ቤቶች የዕጣ ድልድል

👉 ሴቶች የ30 በመቶ
👉 የመንግሥት ሠራተኞች የ20 በመቶ
👉 አካል ጉዳተኞች የ5 በመቶ የዕጣ ድልድል በልዩ ሁኔታ ተጠቃሚ ይሆናሉ።
ከተማ አስተዳደሩ የ40/60 ለ3ኛ ጊዜ እና በ20/80 14ኛ ጊዜ በድምሩ 25 ሺህ 491 ቤቶችን ታዛቢዎች፣ የክብር እንግዶችና የተለያዮ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት ለተጠቃሚዎች የዕጣ ማውጣት መርሀ ግብር ያካሂዳል፡፡

Via EPA
@YeneTube @FikerAssefa
በዛሬው የጋራ መኖሪያ ቤቶች የዕጣ ድልድል‼️
👉 ሴቶች የ30 በመቶ
👉 የመንግሥት ሠራተኞች የ20 በመቶ
👉 አካል ጉዳተኞች የ5 በመቶ የዕጣ ድልድል በልዩ ሁኔታ ተጠቃሚ ይሆናሉ።
ከተማ አስተዳደሩ የ40/60 ለ3ኛ ጊዜ እና በ20/80 14ኛ ጊዜ በድምሩ 25 ሺህ 491 ቤቶችን ታዛቢዎች፣ የክብር እንግዶችና የተለያዮ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት ለተጠቃሚዎች የዕጣ ማውጣት መርሀ ግብር ያካሂዳል፡፡
ሦስት ፓርቲዎች በመጪው ሰኞ መላው ኢትዮጵያዊያን ጥቁር ልብስ በመልበስ ለተጨፈጨፉ ዜጎች ሀዘናቸውን እንዲገልፁ ጥሪ አቀረቡ።

የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ(ኢህአፓ)፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መኢአድ) እና እናት ፓርቲ ሐምሌ 1 ቀን 2014 ዓ.ም በጋራ በሰጡት መግለጫ ላይ ነው ጥሪውን ያቀረቡት።

"ጥቁር ከመልበስ በተጨማሪ፣ በዕለቱ ሐምሌ 4 ቀን 2014 ዓ.ም፣ ከቀኑ 6:30 የአንድ ደቂቃ የህሊና ፀሎት እንዲደረግ" ጥሪ አቅርበዋል።

ፓርቲዎቹ " መንግስት፣ የጭፍጨፋ መደላድሎችንና የማዘናጊያ መግለጫዎችን በማውጣት ለዘር ፍጅቱ የማይናቅ አስተዋፅዖ አድርጓል።" ሲሉ ወንጅለዋል።

የጋራ መግለጫውን በንባብ ያቀረቡት የእናት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ያየህ አስማረ" አሸባሪ እያሉ የጠሩት ኦነግ ሸኔ ወደሀገር ቤት አገባቡ ጀምሮ የተሠሩ መንግስታዊ ስህተቶች ጥርጥር ባይኖርም አንድ እግሩን አዲስ አበባ፣ አንድ እግሩን ምዕራብ ኦሮሚያ ጫካዎች ውስጥ ከተከለ በኋላም በከፍተኛ ሁኔታ መንግስታዊ መዋቅርና ማዘናጊያዎችን እንደሚጠቀም" ማሳያዎችን መጥቀስ ይችላል ብለዋል።

"ከሁሉም የሚያሳዝነው ሽብር ቡድኑ ላይ የማያዳግም እርምጃ ወስጃለሁ፤ በቡድኑ የተያዘ አንድም አካባቢ የለም" የሚሉትን "በሚዘወራቸው መገናኛ ብዙሃን በማስተጋባት የጭፍጨፋ መደላድሎችንና የማዘናጊያ መግለጫዎችን በማውጣት የዘር ፍጅቱ እንዳይወገዝ፣ ዓለምአቀፉ ማህበረሰቡ ትኩረት እንዳይደረግበት ለፍጅቱ የማይናቅ አስተዋፅዖ አድርጓል።" ሲሉ ከስሰዋል።

[Asham]
@YeneTube @FikerAssefa
YeneTube
Photo
4ኛው ዙር የ20/80 እና 3ኛው ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ ሥነ ሥርዓት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስጀምረውታል።

በዚህ የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት ላይ የ20/80 ባለ 3 መኝታ ቤቶች አለመካተታቸውን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ያስሚን ዋህብረቢ አስታውቀዋል።

በዚህ ዙር በ20/80 ነባር የጋራ መኖሪያ ቤቶች የተካተቱት ዕጣዎች እስቱዲዮ፣ ባለ1 እና ባለ2 መኝታ ቤቶች መሆናቸውን የገለፁት ያስሚን፤ ባለ ሦስት መኝታ በዚህ ዕጣ ያልተካተተበት ምክንያት በ12ኛው ዙር ዕጣ ሲወጣ ዝቅተኛ የቁጠባ መጠን ተወስዶ ለማጠናቀቅ የተቻለ በመሆኑ ለነባር ባለ 3 መኝታ ብቁ የሆኑ ተመዝጋቢዎች በቦርድ ውሳኔ የተቀመጠውን መመሪያ ላለመጣስ አለመካተታቸውን ተናግረዋል።

እነዚህም ባለ ሦስት መኝታ ነባር ተመዝጋቢዎች በቀጣይ በልዩ ሁኔታ እንደሚስተናገዱም ኃላፊ አስረድተዋል።

በሌላ በኩል፤ በዛሬው ዕለት እጣ የሚወጣባቸውን ቤቶችን የሚያስተዳድረው የቴክኖሎጂ ሲስተምምን አስመልክቶ ገለፃና ማብራሪያ የሰጡት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና እና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ሃላፊ (ዶ/ር) ሙሉቀን ሃብቱ፤ ቴክኖሎጂው የቤቶች ዕጣ አወጣጥ ሥርዓት ፍትሃዊ፣ ጥራት ያለውና ደረጃውን የጠበቀ እንድሆን የሚያስችል ነው ብለዋ።

በዚም መሰረት ቴክኖሎጂው፤ አጠቃላይ የቤት ፈላጊዎችን መረጃ ይይዛል፣ ለዕጣ የተዘጋጁ ቤቶችን መረጃ ይይዛል፣ ዕጣ ሲወጣ በቀጥታ የአሸናፊዎችን ሙሉ መረጃ እና የቤት መረጃ እንደሚያሳይ፣ የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓቱ ሲጠናቀቅ የአሸናፊዎችና የቤታቸውን መረጃ ያለ ሰው ንክኪ በቀጥታ እንደሚያሳይና ለህትመትም እንደሚያዘጋጅ ሃላፊው አስረድተዋል።

በተጨማሪም ዕጣ የወጣላቸው እድለኛ መሆን አለመሆናቸውን በኦንላይን ማረጋገጥ እንደሚችሉም ተናግረዋል።

በጋራ መኖሪያ ቤቶቹ የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓቱ በማዘጋጃ ቤት አዳራሽ እየተካሄደ የሚገን ሲሆን፤ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የከተማው ከፍተኛ አመራሮች፣ ተመዝጋቢዎች፣ እና ሌሎች እንግዶች ተገኝተውበታል።

በአሁኑ ሰዓትም የጋራ መኖሪያ ቤቶቹ የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት እየተከናወና ዕጣው የደረሳቸው ባለዕድለኞችም ይፋ እየተደረጉ ያገኛሉ።

@YeneTube @FikerAssefa
የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።

በሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ሲሰጥ የነበረው የ2014 ዓም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።በፈተና አሰጣጥ ሂደት ላይም ምንም አይነት ችግር እንዳላጋጠመ የትምህርት ሚኒስቴር ህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር ወ/ሮ አመለወርቅ ህዝቅኤል ገልፀዋል።ተማሪዎችም ፈተናውን በጨዋነት እና እርጋታ እንደወሰዱም ተናግረዋል።

የክልል እና ከተማ አስተዳደር ቢሮዎችም ፈተናው በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ የድርሻቸውን ለተወጡ አካላት ምስጋና አቅርበዋል።በቀጣይም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን በተሳካ ሁኔታ ለመስጠት አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑንም ስራ አስፈጻሚዋ ገልፀዋል።የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 27/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት ሲሰጥ መቆየቱ ይታወሳል።

ትምህርት ሚኒስቴር
@YeneTube @FikerAssefa
በሲሚንቶ ዋጋ መናር እና የአቅርቦቱ ማነስ የተነሳ ግንባታዎች እየተስተጓጎለ በመሆናቸው የውጪ ሃገር ሲሚንቶ አምራች ኩባንያዎች በኢትዮጵያ እንዲገቡ መንግስት አፋጣኝ ጥሪ እንዲያቀርብ የኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን መጠየቁን ሸገር ዘግቧል፡፡

@YeneTube @FikerAssefa
የጫት የወጪ ምርት ሽያጭ ውል አፈጻጸም ላልተወሰነ ጊዜ መቋረጡን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ሚኒስቴሩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷ኢትዮጵያ ለውጪ ገበያ ከምታቀርባቸው ዋና ዋና የግብርና ምርቶች አንዱ የጫት ምርት መሆኑን አንስቷል፡

ይሁን እንጂ ከዘርፉ የሚገኘው የውጪ ምንዛሬ ገቢ ግኝት ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ እድገት የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ቢሆንም፥ በጫት ምርት የላኪነት የንግድ ስራ ፈቃድ አተገባብር፣ በጫት ምርት ውል አግባብና አፈፃፀም፣ በመላኪያ ፈቃድ አሰጣጥ እና በጫት ምርት የውጪ ምንዛሬ ክፍያ አፈጻጸም ችግሮች የሚታዩበት በመሆኑ ከዘርፉ ማግኘት የሚገባትን ገቢ እያጣች መሆኑን አመላክቷል፡፡

የጫት ምርት የወጪ ንግድ ፍትሃዊ እና አኩል ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እንዲሁም ከዘርፉ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ የጫት ምርት በውል ምዝገባ እና አስተዳደር አሰራር ስርዓት ውስጥ በማካተት የጫት ምርት የውል ምርት ምዝገባና አፈፃፀም አተገባብርን በቁጥር 01.130/32138 ግንቦት 22 ቀን 2022 በተፃፈ ደብዳቤ ማሳወቁን ሚኒስቴሩ አስታውሷል፡፡

ስለሆነም በውል ምዝገባ አፈፀም ስርዓት ላይ ያሉ ችግሮችን በማስተካል በቋሚነት የአሰራር ስርዓት መዘርጋት እስከሚቻል ድረስ ላልተወሰነ ጊዜ የጫት የውል ምርት ምዝገባ መቋረጡን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

@YeneTube @FikerAssefa
ከአለፉት አራት ዓመታት ወዲህ በተለይም በኦሮሚያ ክልል ዘርን መሰረት ያደረጉ ግድያዎችን መንግስት ማስቆም አለመቻሉ “ግራ አጋብቶናል” ሲል የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡

ነገ የሚከበረውን 1,443ኛው የኢድ አልደሀን በዓል ምክንያት በማድረግ የክልሉ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕረዚደንት ሸክ ሰኢድ መሐመድ ለጋዜጠኞች ዛሬ በሰጡት መግለጫ «በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል ከለውጡ ወዲህ ባሉት ተከታታይ ዓመታት በንጹሐን ላይ በተደጋጋሚ በታጠቁ ኃይሎች እየተፈፀመ ስላለው ዘርን መሰረት ያደረገ አሰቃቂ ጭፍጨፋ፣ በአንፃሩ ደግሞ የፌደራልም ሆነ የክልል መንግሥታት ጥቃቱን በዘላቂነት ለማስቆም ወይም ለመከላከል አለመቻል ለሃይማኖት አባቶችም ሆነ ለመላው ህዝብ ግራ እያጋባ ያለ ጉዳይ በመሆኑ መንግሥት ከሁሉም በፊት እና ከሁሉም በላይ የዜጎችን ደህንነት የማስጠበቅ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ደግመን ደጋግመን እንመክራለን፣ አጥብቀንም እንጠይቃለን» ብለዋል፡፡

ሸክ ሰኢድ መሐመድ በመግለጫቸው አክለውም ሁሉም ዜጋ በሀገራችን ላይ የተደቀነውን የሰላም እጦት በሁሉም ላይ የተቃጣ ጥቃት መሆኑን ተገንዝቦ ፖለቲከኞች በሚሰጡት አጀንዳ ሳይጠለፍ ልዩነቱን አስወግዶ የመጣውን አደጋ በዱአና በጸሎት መከላከል እንደሚገባውን አሳስበዋል።

በቅርቡ በወለጋ የተፈፀመውን ዘር ተኮር ጥቃትም የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በእጅጉ እንደሚያወግዘውና በድርጊቱም በእጅጉ ማዘኑን ፕሬዝደንቱ አመልክተዋል። ህዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብርም ከተጎዱ፣ ከተፈናቀሉ፣ ተስፋቸው ከተሟጠጠ ጋር እንዲሆንም ሸክ ሰኢድ መጠየቃቸውን ዶይቸ ቨለ ዘግቧል።

@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from YeneTube
#ኦርቶጵያ
አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንን ከኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያን ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነጥሎ ማየት ይከብዳል፡፡ ቤተክስርቲያኒቱ ለኢትዮጵያ ህልውና ዋጋ ብትከፍልም ለውለታዋ ጥርስ እንዲነከስባት ሆናለች፡፡

ለመሆኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክስርቲያን በምን ምክንያት ጥርስ ተነከሰባት? ውለታዋና በደሏስ ምንድነው?

እስልምና፣ ወንጌላውያን እና ካቶሊክ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጋር የነበራቸው ሙግት በአስደናቂ ሁኔታ በመጽሐፉ ውስጥ ተዳስሷል፡፡ በሙግቱ ማን ረትቶ ይሆን?

ላሊበላ ሶስት ቀናት ሞቶ የተገለጠለት አስገራሚ ሚስጥርም ተካትቶበታል፡፡ ብዙም ያልተነገረለት ላሊበላ ሞቶ የተገለጠለት ምስጢር ምን ይሆን?

ታቦተ ፂዮንን በአይናቸው ያዩት አጼ ኢያሱን ጨምሮ የጥቂት ሰዎች ምስክርነት በሚገርም ሁኔታ በመጽሐፉ ላይ ሰፍሯል፡፡ ታቦተ ፂዮንን በአይናቸው ያዩ ሰዎች ምን ተናረው ይሆን?

ኦርቶጵያ መጽሐፍ የሚነግረን ብዙ አስገራሚ ታሪኮች አሉ፡፡

ሁሉም ሰው ሊያነበው፣ ብሎም ቅርስ ሊያደርገው የሚገባ ለትውልድ የሚተላለፍ መጽሐፍ።

በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡

*
ቤተሰብ ይሁኑ https://www.facebook.com/booklandbook/

https://tttttt.me/teklu_tilahun
Forwarded from YeneTube
🔵 0991203033 🔵 Fabulous mart
💥የወንዶች እና የሴቶች ፀጉር ማሳደጊያ
📌የወንዶች ፀጉር እና ፂም ማሳደጊያ
👉Imported from 🇺🇸USA🇺🇸
💎የ 1 ወር ዋጋ 999ብር
💎የ 3 ወር ዋጋ 2800ብር
💎የ 6 ወር ዋጋ 4900ብር
📌 ለሴቶች የቆዳ ውበትና የፀጉር ቁመት የሚጨምር
🇺🇸 BIOTIN 🇺🇸 💎2499 ብር
📌Neo hair lotion 💎2950 ብር
📌DERMAROLLER
👉 የቆዳን ቀዳዳ በመክፈት የፀጉርን ሴል የሚያነቃቃ
👉ለተሸበሸበ ቆዳ ጥርት ያለ ገፅታን የሚሰጥ
price💎950 birr 🚛free delivery 🚛🚛
☎️+251991203033 & 0904132709
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEpoRsmLNv7NNj3K_g
Forwarded from YeneTube
መፍትሔ ስራይ ወአይነ ጥላ
መርጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድሀኒቶች ፍቱን ህክምናወችን እንሰጣለን።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረበትን
👉ሆዱን ለሚአመው
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ሁሉም ቦታ ላይ ላሉ ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለአቃቤ እርእስ ለጥላት መጠበቂያ
👉ለማንኛውም አይነት ቁስል
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ በሄደበት ሁሉ ሰው እንዲወደው
👉ለአይነ ጥላ
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉የሚአስቡት ሁሉ አልሳካ ላለ
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ለእራስ ህመም
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉ፍቅረኛ ላጣ
👉የሌባ ገትር ሌባ እማያስነካ
👉ለሚጥል በሽታ
👉ገንዘብ ለሚበተንበት
👉ስራ አልሳካለት ላለ
👉ለቡዳ
👉ለመስተፋቅር
👉ገበያ ለሚገረግረው ለገብያ
👉ለመፍትሄ ስራይ
👉ለስንፈተ ወሲብ ሲገናኝ ለሚቸኩልበት
👉ለአስም (ሳይነስ)
👉ለትዳር ለማይስማሙ ለመስተዋድድ

እንዲሁም የተለያዩ
መድኀኒቶችን እንቀምማለን

እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት አገልግሎቶቻችን ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ ።

እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት ቦታ መላላክ ይቻላል

👎ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883

https://tttttt.me/meritibe

👉ቻናሉን በመቀላቀል ጥንታዊ የአባቶች ጥበብ እንደወረደ ያገኙታል በየስሀቱ የምንለቃቸውን ተደብቀው የቆዪ የብራና መጽሀፍ በሚፈልጉት አይነት ይለቀቃሉ የሚፈልጉትን ለማግኔት ይቀላቀሉ ሼር ሼር ሼር ያድርጉ