1ሺህ 29 ኢትዮጵያውያን ከሳኡዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ!
በሶስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን የመመለስ ስራ 1ሺህ 29 ኢትዮጵያውያን ከሳኡዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ከተመላሾቹም አምስት ህጻናት ይገኙበታል ተብሏል።
ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን ድጋፍና እንክብካቤ በማድረግ ወደ ተዘጋጀላቸው የማቆያ ማእከላት እንዲሄዱ መደረጉን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
እስካሁን ድርስ በተከናወነው ዜጎችን የመመለስ ስራ ቁጥራቸው ከ 18 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያንን መመለስ መመለስ መቻሉን ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነዉ መረጃ አመልክቷል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa

ንግድ ሚንስቴር ለቻይና ገበያ የዘይት እና የቅባት እህሎችን የሚያቀርቡ ላኪዎች ባስቸኳይ እንዲመዘገቡ ማሳሰቡን ካፒታል አስነብቧል።
ላኪዎች እንደ አዲስ እንዲመዘገቡ ሚንስቴሩ ያዘዘው፣ ቻይና ሰሊጥን ጨምሮ ለቻይና ገበያ በሚቀርቡ የዘይት እና ቅባት እህሎች የጥራት ደረጃ ላይ ባለፈው ጥር ጠበቅ ያሉ መስፈርቶችን ማውጣቷን ተከትሎ ነው። በአዲሱ ትዕዛዝ መሠረት ሚንስቴሩ ላኪዎች መስፈርቶችን ማሟላታቸውን እያየ እንደገና የላኪነት ፍቃድ ይሰጣል።

የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ስራ የሚጀምርበት ቀን አለማራዘሙን ለካፒታል በላከው ደብዳቤ ገለጸ፡፡
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር የገባውን ስምምነት በሚያዝያ ወር መጀመሪያ ላይ አገልግሎት መስጠት መጀመር ቢኖርነትም ስምምነቱን ማሟላት አልቻለም።በባለፈው ሳምንት እትም ምንጮች ለካፒታል እንዳብራሩት ባለሥልጣኑ የሳፋሪኮም ሥራ ማስጀመሪያ ቀነ-ገደብን እስከ ሀምሌ 2022 ድረስ ማራዘሙን ገልጾ ነበር።
ባለስልጣኑ ለካፒታል በላከው ደብዳቤ በምንም መልኩ ቀኑን አላራዘምኩም ብሏል ነገር ግን ተጨማሪ መረጃ ከመስጠት ተቆጥቡአል።ከመንግስት ጋር በተደረገው ስምምነት እና የፈቃድ መሰረት አዲሱ የቴሌኮሙኒኬሽን ድርጅት ፍቃድ ከተሰጠው ከዘጠኝ ወራት በኋላ ስራ መጀመር፡፡ካፒታል ጉዳዩን አስመልክቶ ባለፈው ሳምንት ለቀረበለት ጥያቄ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ እንደገለጸው 2022 ማለቂያ በፊት ስራ ለመጀመር እሰራ መሆኑን ገልፆ ለዚህም አስፈላጊ አካል ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመርህ ደረጃ ከስምምነት ላይ መደረሱ ነው ብሉአል።
በዚህም መሰረት የኢትዮ ቴሌኮም ምንጮች እንዳስረዱት ስምምነቱን ለማዘጋጀት ብዙ ስራ የሚጠይቅ ሲሆን ሁለቱ ወገኖች በአጭር ጊዜ ውስጥ ቢፈራረሙም ስምምነቱ ወደ ስራ ለመግባት ቢያንስ ከ3 ወይም ከአራት ወራት በላይ ይወስዳል።ኩባንያው /ሳፋሪኮም/ በሰጠው ምላሽ፣ ሁለቱም ኩባንያዎች በባለስልጣኑ የቁጥጥር ማዕቀፍ መሰረት እነዚህን ስምምነቶች ለመጨረስ እየሰሩ መሆናቸውንም አመልክቷል።
[Capital]

Forwarded from YeneTube
አስደሳች ዜና 12ኛ ክፍል ለጨረሳቹ እና በመማር ላይ ላላቹ!!!
ማራኪ አማካሪ በ ካናዳ 🇨🇦 አሜሪካ 🇺🇸 እና ፖላንድ 🇵🇱 የመጀመሪያ ዲግሪ መማር የምትችሉበትን ዕድል አዘጋጅቶ በመመዝገብ ላይ ይገኛል።
እርሶም የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ዛሬዉኑ ያለ ቅድመ ክፍያ ይመዝገቡ!
በቡድን ለሚመዘገቡ ቅናሽ አዘጋጅተናል
የተማሪዎቻችንን ምስክርነት ለመመልከት የ ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
@marakiconsultancy
አድራሻ: ቦሌ ሸዋ ዳቦ ጌቱ የንግድ ማዕከል 1ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 102
ስልክ: 0960612222
0118345171
ለበለጠ መረጃ @marakiapplication

ለረጅም አመታት ደምበኞችን በትጋት ሲያገለግል የቆየው እና አንቱታን ያተረፈው አበራ ላንጋኖ የቤትና የቢሮ እቃዎች ስራ ድርጅት ሀዋሳ ዘመኑ ባፈራቸው ዘመናዊ በረቀቁ ማሽኖች እና በዘርፉ አንቱታን ባተረፍ ባለሞያዎቻችን በመታገዝ ለመኖሪያ ቤቶው እና ለቢሮ አዳዳስ ምርቶችን ውበትን በተላበሱ ዲዛይኖች እና በበርካታ አማራጮች ይዞላችሁ ቀርቧል።
ለቤትዎ ግርማሞገስ የሚሆኑ ለአይን ዕይታ ማራኪ የሆኑ በሌዘር እና በጨርቅ የተሰሩ ዘመናዊ ሶፍዎች! ቀን በስራ ሲደክም የዋለ ሰውነቶን እፎይ የሚሉባቸው ቅንጡ አልጋዎች በፈለጉት ዲዛይኖች !
የምግብ ወንበር እና ጠረጴዛዎች ! እንዲሁም በተለያዩ ተቋማት እና ህንፆዎች የሚያገለግሉ በአይነታቸው ልዩ የሆኑ ፈርኒቸሮችን ጥራታቸውን እና ጥንካሬዎቻቸውን ጠብቀው እርሶ እኛ ዘንድ ያገኛሉ !
እርሶ ብቻ ያሻዎትን ይዘዙን ከድርጅታችን የተለያዩ እቃዎችን ሲገዙ ማጓጓዣ እና የሰራተኛ አቅርቦት ከኛ መሆኑ ወጪዎን ይቀንስሎታል የፈለጉትን ዕቃ ያለቀጠሮ መግዛት በመቻሎ ! እና ያዘዟቸውን እቃዎች በቀጠሮ ቀን ማድረስ በመቻሎ ከሌሎች ልዩ ያደርገናል አበራ ላንጋኖ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ስራ ድርጅት ሀዋሳ አድራሻ
#ቁ 1 ሀዋሳ ሞቢል ከድሮ ሸዋበር ሆቴል ፊትለፊት
#ቁ2 ሀዋሳ መናሀርያ ዙፍን ህንጳ ስር እንገኛለን
#ቁ3 ሀዋሳ መናሀርያ ኖክ ማደያ ውስጥ እንገኛለን
#ቀ4 ሀዋሳ ወልደ አማኑኤል ዱባለ አደባባይ አለፍ ብሎ 300ሜ ላይ ባለው አጠና ተራ ፊት ለፈት እንገኛለን ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን
0966464646
0916107676
0916581884 ሀሎ ይበሉን
አበራ ላንጋኖ የቤትና የቢሮ እቃዎች ስራ ድርጅት ሀዋሳ

ይህ ቻናል በኢትዮጲያ ማህበራዊ እና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን በማድረግ በአርቲስት ሮቤል ግርማ ተዘጋጅቶ የሚቀርብ የዩቱዩብ ፕሮግራም ነው ። በ ቴሌቭዥን እና በዩትዩብ ቻናላችን ይከታተሉ፡፡ ሊንኩን ተጭነው ሙሉ ቪድዮውን ይመልከቱ
📸ሼር
✅ላይክ
🔔ሰብክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCvkF_ngaWgoyWaZCLI04PWA

👍1
81ኛው የአርበኞች ቀን መታሰቢያ በመከበር ላይ ይገኛል፡፡
እለቱን አስመልክቶም የእንኳን አደረሳችሁ፤አደረሰን መልዕክቶች ተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ እለቱን አስመልክተዉ ባስተላለፉት መልዕክት ዐርበኝነት ማለት በሀገር ጉዳይ ላይ ለእውነትና ለእምነት የሚከፈል መሥዋዕትነት መሆኑን ገልጸዋል፡፡
ጀግኖች እናቶቻችን እና አባቶቻችን የሀገራቸውን ነጻነትና ሉዓላዊነት ለመጠበቅ ሲሉ ምትክ የሌለውን ሕይወታቸውን መክፈላቸውን አስታውሰዋል።
ዛሬ ይሄንን የሕይወት ዋጋ የከፈሉትን ዐርበኞቻችንን በክብር እናስባቸዋለን ነው ያሉት።
እኛም ልጆቻቸው፣ ቀደምት ዐርበኞች ላከበሯት ሀገራችን ልዕልናና ብልጽግና ለማጎናጸፍ ዋጋ የምንከፍል ተተኪ ዐርበኞች መሆናችንን ልናረጋግጥ ይገባናልም ብለዋል በመልዕክታቸው።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በበኩላቸዉ፤የአርበኞች ቀንን በልዩ ትኩረት እና ክብደት የምንዘክረው ጀግኖች አርበኞች ለሃገር አንድነት እና ሉዐላዊነት መከበር የከፈሉትን ዋጋ በትውልዱ ዘንድ ተምሳሌታዊ የድል አድራጊነት መንፈስ እንዲጋባ በማሰብ መሆኑን አንስተዋል።
በተለይ ጀግኖች አርበኞች ሀገራችንን ከወራሪ ጠላት ለመጠበቅ በዱር በገደል በመዋደቅ እና አኩሪ ገድል በመፈፀም በትውልድ ቅብብሎሽ የድል አድራጊነት ዘላቂ ፈለግ አውርሰው ማለፋቸውንም አብራርተዋል።
@Yenetube @Fikerassefa

የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በ81ኛው የአርበኞች የድል በዓል ላይ በመገኘት የአበባ ጉንጉን አስቀመጡ፡፡
81ኛ ዓመት የኢትዮጵያውያን አርበኞች የድል በዓል እየተከበረ ነው።በአዲስ አበባ አራት ኪሎ በሚገኘው የድል ሀውልት እናትና አባት አርበኞችን ጨምሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል።የድል ቀኑ ከዛሬ 81 አመት በፊት ሚያዝያ 27 ጀግኖች አርበኞች በዱር በገደል ተዋድቀው ፋሽስት ጣልያንን በማሸነፍ የኢትዮጵያን ድል ያበሠሩበት ዕለት ነው።

በኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ የአለም አቀፍ የእሳት አደጋ ሰራተኞችን ቀን ሊከበር ነው፡፡
በየዓመቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ በፈረንጆቹ ግንቦት-4 የሚከበረው የእሳት አደጋ ሠራተኞች ቀን ለመጀመርያ ጊዜ በኢትዮጵያ ሊከበር መሆኑን ሰምተናል፡፡
የእሳት እና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የህዝብ ግኑኝነት ባለሙያዉ አቶ ንጋቱ ማሞ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት፣ ይህ ቀን መከበሩ የሰውን ህይወትና ንብረት ለመታደግ ሲሉ የህይወትና የአካል መስዋዕትነት ለሚከፍሉት ለአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ትልቅ የሞራል ስንቅ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
በሌላ በኩል ህብረተሰቡና መንግስት የአደጋ መቆጣጠር ስራን በጥልቀት ተረድተው ለመደገፍና ተገቢውን ከበሬታ ለመስጠት ያስችላቸዋል ሲሉም አክለዋል፡፡
የእሳት አደጋ ሠራተኞች ቀን መከበር የጀመረው በፈረንጆቹ 1999 አውስትሪያሊያ ቪክቶሪያ ሊንቶን ውስጥ በተነሳው የሰደድ እሳት ቃጠሎ ምክንያት፣ የሰው ህይወትና ንብረት ለማዳን ሲሉ 5 የእሳት አደጋ ሰራተኞች በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወታቸውን ማጣታቸው ከተሰማ በኋላ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
የእሳት አደጋ ሰራተኞችን ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ እንዲከበር ያደረገውም አውስትራሊያዊ ጄጄ ኢደሞንድሴን እንደነበረ ነው መረጃዎች የሚጠቁሙት፡፡
የእሳት አደጋ ሰራተኞች ቀን ሲከበር ጥቅም ላይ የሚውለው ሪቫን ቀለም ቀይና ሰማያዊ ቀለም ያለው ምልክት ነው፡፡
ለዚህ እለት መከበር ሚናቸውን የተወጡት ጄጄ ኤድሞንድሰን ይህ ቀለም ሲመርጡ ምክንያታቸው ቀይ ቀለም እሳትን የሚያመለክት ሲሆን ሰማያዊው ቀለም ደግሞ ውሃን እንደሚወክል ያስርዳሉ፡፡
በዚህም መነሻ ቀይ በሰማያዊ የሆነው ሪቫን ቀለም የአለም አቀፍ የእሳት አደጋ ሰራተኞች ቀንን እንዲወክል ሆኗል፡፡
በዚህ ምክንያት በአብዛኛው ሰዎች ይህንን ሪቫን በመኪኖቻቸው ፣ በሸሚዞቻቸው፣ በመስኮቶቻቸው እንዲሁም በአካባቢያቸው በሚገኙ ዛፎች ላይ በመስቀል ቀኑን ያከብሩታል፡፡
ይህንን ሪቫን በተለያዩ መንገድ መጠቀም ለእሳት አደጋ ሰራተኞች ያለንን ድጋፍና ፍቅር መግለጫ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
Via Ethio FM

በጅቡቲ የነዳጅ ማከማቻ ለመገንባት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ!
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ እና የጅቡቲው ግሬት ሆርን ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ በጅቡቲ የነዳጅ ማከማቻ ለመገንባት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
በጅቡቲ ዳመርጆግ ኢንዱስትሪ ፓርክ እንዲገነባ የተታሰበው ማከማቻው በአካባቢው እያየለ የመጣውን የነዳጅ ምርት ፍላጎት የሚያሟላ መሆኑ ተግልጿል።
ስምምነቱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ዋና ስራ አስፈፃሚ ማሞ ምህረቱ እና የግሬት ሆርን ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ሊቀ መንበር አቡበከር ኦማር ሃዲ ፈርመዋል።
Via EBC

የፖለቲካ ፓርቲዎች ስለሴቶች ፖለቲካዊ ተሳትፎ ያላቸው አመለካከት አስደንጋጭ መሆኑ ተገለጸ!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአገሪቱ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ሴቶች ፖለቲካ ውስጥ እንዳይገቡ በግልጽ ‹‹የማስፈራራት፣ የማሸማቀቅ፣ ነውር ድርጊት›› እንደሚፈጽሙ፣ ያጋጠሙት ሁኔታዎች የሚያስደነግጡና የሚያሳዝኑ መሆናቸውን አስታወቀ፡፡ አንዳንድ ጊዜም የፖለቲካ አመራሮች የቦርዱን ሰብሳቢ የወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳን ስም በመጥቀስ ጭምር፣ ‹‹አንቺ በመግባትሽ፣ አንቺ እዚህ ውስጥ በመሆንሽ ምንድነው የተጠቀምሽው? አገሪቱስ የምትጠቀመው ምንድነው? ከመሸማቀቅና ከመደነጋገር [ውጪ]›› የሚሉ ምሳሌዎች እንደሚጠቀሙ ገልጿል፡፡
ሙሉ ዘገባው: http://bit.ly/3w2OusR

ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ የሚያስችላትን የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመች።
የመግባቢያ ሥምምነቱን የውኃና ኢነርጅ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ኃብታሙ ኢተፋ ከደቡብ ሱዳን የውኃና ግድብ ሚኒስትር ፒተር ማርሴሎ ጋር ተፈራርመዋል።ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ነፃነት ካደረገችው ግንባር ቀደም ድጋፍ ባሻገር ለገጠማት በእርስ በርስ ጦርነት የሰላምና መረጋጋት ፈተና እልባት እንዲያገኝ ብርቱ ሚና እየተጫወተች ትገኛለች።
ሁለቱ አገሮች ከፖለቲካዊ አጋርነት ባለፈ በምጣኔ ኃብት ረገድም ትስስራቸውን ለማጠናከር በቁርጠኝነት እየሰሩ ይገኛሉ።እስካሁን ያመነጨችው የኃይል መጠኗ ከ30 ሜጋ ዋት የማይበልጠው ደቡብ ሱዳን እንደ ጎረቤት አገር ከኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ፀጋ መካፈል ትሻለች።በአንፃሩ ኢትዮጵያ ከደቡብ ሱዳን እምቅ የነዳጅ ፀጋ ለመጠቀም ፍላጎት አላት።
በዚህም የልዑካን ቡድኑ ደቡብ ሱዳን ሁለቱ አገራት በኃይል ለመተሳሰር ብሎም አገሪቱ ከኢትዮጵያ ኃይል በምትገዛበት ሁኔታ ላይ ከሥምምነት ለመድረስ ትናንትናው ዕለት ወደ ኢትዮጵያ ገብቷል።በዚህም በዛሬው የኃይል ሽያጭ ሥምምነቱ መሰረት በመጀመሪያ ዙር 100 ሜጋ ዋት ኃይል ሲሆን በሂደት ደግሞ መሰረተ ልማትን በማጠናከር የሽያጭ መጠኑን በየደረጃው ወደ 400 ሜጋ ዋት ለማሳደግ ያለመ መሆኑ ተገልጿል።
በዚህም በሥምምነቱ መሰረት የጥናት ሥራዎች በቅድሚያ የሚከውን ሲሆን በቀጣይ የኃይል ማስተላለፊያና ማከፋፈያ መሰረተ ልማት ግንባታዎችን በሁለቱ አገራት መንግሥታት በኩል በማከናውን ከሦስት ዓመት በኋላ ኃይሉን ወደ አገሪቱ ተደራሽ በማድረግ ገቢራዊ ለማድረግ ታቅዷል።የኃይል ማስተላለፊያ ሥፍራዎች የአዋጭነት ጥናት በአንድ ዓመት ውስጥ ተጠናቆ የመሰረተ ልማት ግንባታው ሥራ ይጀመራል ተብሏል።
ከሥምምነቱ ቀደም ብሎም ዛሬ ረፋድ የደቡብ ሱዳን የልዑካን ቡድን ብሔራዊ የኃይል መቆጣጠሪያ ማዕከልንና የኮተቤ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያን ጎብኝቷል።ሥምምነቱ ሁለቱን አገራት ተጠቃሚ ለማድረግ ከፍተኛ ሚና እንዳለው ጠቅሰው፣ አገራቱ ለኃይል ሽያጭ ሥምምነቱ ገቢራዊነትና ለመሰረተ ልማት ዝርጋታው ቁርጠኛ መሆናቸውን ሚኒስትሮች አረጋግጠዋል።
ኢትዮጵያ እስካሁን ለሱዳንና ለጅቡቲ ኤሌክትሪክ ኃይል በመሸጥ የውጭ ምንዛሬ እያገኘች ሲሆን ከኬኒያ ጋርም የሽያጭ ሥምምነቱን ፈፅማ በራሷ የሚጠበቀውን የኃይል መሰረተ ልማት ግንባታዋን ፈፅማለች።በኬኒያ በኩል የሚካሄደው መሰረተ ልማት ግንባታ መጠናቀቅ የኃይል አቅርቦቱ በይፋ እንደሚጀመር ይጠበቃል ሲል የዘገበዉ ኢዜአ ነዉ።

ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ ቤተሰቦች
መሪጌታ ጥበቡ የባህል ህክምና መስጫ ከአባቶቻችን በተሰጠንና ባገኘነው ጥበብ መሰረት የተለያዩ የጤና መፍትሄወችን እንሰጣለን።**
የምንሰጣቸው አገልግሎቶችም:-
- የኪንታሮት መድሀኒት በሚቀባ ታማሚው ወደቤቱ ወስዶ ሌላ ገላ ሳይነካ በመቀባት ሳያቆስል ስራወትን ሳያስተጓጉል በሽታውን ለይቶ በማውጣት ሁለተኛም እንዳይተካ አድርጎ ይፈውሳል።
-የሪህ መድሀኒት ወስዶ በመቀባት ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል።
- የአስም
_ የስንፈተ ወሲብ
_የአይነጥላ
_የገርጋሪ
_ለመፍትሄ ስራይ
እነዚህንና ሌሎችን አገልግሎቶችን እንሰጣለን
በሁሉም አገልግሎቶቻችን ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈፅማሉ።
የሚፈልጉትን መድሀኒት ያሉበት ቦታ መላላክ ይቻላል።
አድርሻ:-
ባህር ዳር:- ቀበሌ 11
ለበለጠ መረጃ:-በ 0917040506
0912718883
ይደውሉ።
መፍትሔ ሥራይ ወአይነ ጥላ ለጤናወ መፍትሔ ከመሪጌታ ጥበቡ
ለጤናወ መፍትሄ በዚህ ስልክ ደውለው ያግኙን
0917040506
0912718883
https://tttttt.me/meritibe

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ማሕበር ጋዜጠኛን ከሕግ ውጭ ሰውሮ ማቆየት እንዲቆም አሳሰበ!
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ማህበር ጋዜጠኞች በተደጋጋሚ ከሚሰሩበት ቦታ ወይም መኖሪያ ቤታቸው ያለፍርድ ቤት ማዘዣ ለጥያቄ ትፈለጋላችሁ በሚል በተመሳሳይ መልኩ ታፍነው የሚወሰዱበትና ደብዛቸው እንዲጠፋ የሚደረግበት ሁኔታ ይቁም ሲል አሳስቧል።
ማህበሩ ከቀናት በፊት በዚሁ ሁኔታ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ማንነታቸውን ባልገለጹ የመንግስት ሰዎች ተከራይቶ ከሚኖርበት ቤት ውስጥ ተይዞ መወሰዱንና የት እንዳለ አለመታወቁ አሳስቦኛል ብሏል።የችግሩ መደጋገም የኢትዮጵያ የፍትሕ እና የዳኝነት ሥርዓት በራሱ የመገናኛ ብዙኃን ስጋት እንዲሆን አድርጎታል ብሏል መግለጫው።
ማህበሩ ባወጣው መግለጫ “ለጊዜው ከሕግ አግባብ ውጭ መንግስትና በመንግስት ስም የሚንቀሳቀሱ ሕገ ወጥ ኃይሎች በጋዜጠኞች ላይ የሚያደርሱት ጥቃት የሕዝብ አይንና ጆሮ የሆነውን ሚዲያ ሊያሸማቅቀው ቢችልም ይዋል ይደር እንጂ ራሱ መንግስትን ዋጋ የሚያስከፍለው መሆኑን መዘንጋት የለበትም” ሲል ገልጿል። በተጨማሪም መንግሥት ጋዜጠኞች ሥራቸውን በማከናወናቸው ብቻ ተጠያቂ የሚያደርግበትን ሚስጥራዊ አሠራሩን ሊፈትሽ እንደሚገባ አሳስቧል።

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ በድምጽ ብልጫ አገራዊ የምክክር ኮሚሽኑን ለመደገፍ እንደወሰ የዋዜማ ሪፖርተር ዘግቧል። የምክር ቤቱ አባል የፖለቲካ ፓርቲዎች እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሱት፣ አገራዊ ምክክር ኮሚሽኑን በመደገፍ እና አለመደገፍ ዙሪያ ሰዓታትን የፈጀ ክርክር ካደረጉ በኋላ ነው። በምክር ቤቱ በተሰጠ ድምጽ፣ ከ53 ፓርቲዎች መካከል 40ዎቹ መንግሥት በአገራዊ ምክክር ሂደቱ እጁን እስካላስገባ ድረስ ሂደቱን ለመደገፍ ሲወስኑ፣ 13 ፓርቲዎች ግን የኮሚሽኑ ማቋቋሚያ አዋጅ እና እስካሁን የተሄደበት ሂደት እንደገና መስተካከል አለበት በማለት ሃሳቡን ተቃውመዋል። በተያያዘ፣ ዛሬ ለምክር ቤቱ አዲስ አመራሮችን ለመምረጥ የተያዘው ዕቅድ ላንድ ወር ተራዝሟል።
Via Wazema
@YeneTube @FikerAssefa
Via Wazema
@YeneTube @FikerAssefa
ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል 170 ተጠርጣሪዎች ተፈቱ!
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ድባጤ ወረዳ ጋለሳ ቀበሌና አካባቢው ውስጥ ከታጣቂዎች ጋር ግንኙነት አላችሁ በሚል ከሳምንት በፊት ታስረው ከነበሩት 300 ያህል ሰዎች መካከል በትናትናው ዕለት 170 የሚደርሱ ሰዎች መፈታታቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል። ከዚህ በተጨማሪ በወረዳው የተለያዩ ቀበሌዎች ውስጥ ባለፉት 3 ቀናት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በስጋት ምክንያት ተፈናቅለው በጋለሳ ከተማ ተጠልለው እንደሚገኙ ከስፍራው ማረጋገጥ ተችሏል።
[DW]
@YeneTube @FikerAssefa
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ድባጤ ወረዳ ጋለሳ ቀበሌና አካባቢው ውስጥ ከታጣቂዎች ጋር ግንኙነት አላችሁ በሚል ከሳምንት በፊት ታስረው ከነበሩት 300 ያህል ሰዎች መካከል በትናትናው ዕለት 170 የሚደርሱ ሰዎች መፈታታቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል። ከዚህ በተጨማሪ በወረዳው የተለያዩ ቀበሌዎች ውስጥ ባለፉት 3 ቀናት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በስጋት ምክንያት ተፈናቅለው በጋለሳ ከተማ ተጠልለው እንደሚገኙ ከስፍራው ማረጋገጥ ተችሏል።
[DW]
@YeneTube @FikerAssefa
አስደሳች ዜና 12ኛ ክፍል ለጨረሳቹ እና በመማር ላይ ላላቹ!!!
ማራኪ አማካሪ በ ካናዳ 🇨🇦 አሜሪካ 🇺🇸 እና ፖላንድ 🇵🇱 የመጀመሪያ ዲግሪ መማር የምትችሉበትን ዕድል አዘጋጅቶ በመመዝገብ ላይ ይገኛል።
እርሶም የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ዛሬዉኑ ያለ ቅድመ ክፍያ ይመዝገቡ!
በቡድን ለሚመዘገቡ ቅናሽ አዘጋጅተናል
የተማሪዎቻችንን ምስክርነት ለመመልከት የ ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
@marakiconsultancy
አድራሻ: ቦሌ ሸዋ ዳቦ ጌቱ የንግድ ማዕከል 1ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 102
ስልክ: 0960612222
0118345171
ለበለጠ መረጃ @marakiapplication
ማራኪ አማካሪ በ ካናዳ 🇨🇦 አሜሪካ 🇺🇸 እና ፖላንድ 🇵🇱 የመጀመሪያ ዲግሪ መማር የምትችሉበትን ዕድል አዘጋጅቶ በመመዝገብ ላይ ይገኛል።
እርሶም የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ዛሬዉኑ ያለ ቅድመ ክፍያ ይመዝገቡ!
በቡድን ለሚመዘገቡ ቅናሽ አዘጋጅተናል
የተማሪዎቻችንን ምስክርነት ለመመልከት የ ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
@marakiconsultancy
አድራሻ: ቦሌ ሸዋ ዳቦ ጌቱ የንግድ ማዕከል 1ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 102
ስልክ: 0960612222
0118345171
ለበለጠ መረጃ @marakiapplication
ለረጅም አመታት ደምበኞችን በትጋት ሲያገለግል የቆየው እና አንቱታን ያተረፈው አበራ ላንጋኖ የቤትና የቢሮ እቃዎች ስራ ድርጅት ሀዋሳ ዘመኑ ባፈራቸው ዘመናዊ በረቀቁ ማሽኖች እና በዘርፉ አንቱታን ባተረፍ ባለሞያዎቻችን በመታገዝ ለመኖሪያ ቤቶው እና ለቢሮ አዳዳስ ምርቶችን ውበትን በተላበሱ ዲዛይኖች እና በበርካታ አማራጮች ይዞላችሁ ቀርቧል።
ለቤትዎ ግርማሞገስ የሚሆኑ ለአይን ዕይታ ማራኪ የሆኑ በሌዘር እና በጨርቅ የተሰሩ ዘመናዊ ሶፍዎች! ቀን በስራ ሲደክም የዋለ ሰውነቶን እፎይ የሚሉባቸው ቅንጡ አልጋዎች በፈለጉት ዲዛይኖች !
የምግብ ወንበር እና ጠረጴዛዎች ! እንዲሁም በተለያዩ ተቋማት እና ህንፆዎች የሚያገለግሉ በአይነታቸው ልዩ የሆኑ ፈርኒቸሮችን ጥራታቸውን እና ጥንካሬዎቻቸውን ጠብቀው እርሶ እኛ ዘንድ ያገኛሉ !
እርሶ ብቻ ያሻዎትን ይዘዙን ከድርጅታችን የተለያዩ እቃዎችን ሲገዙ ማጓጓዣ እና የሰራተኛ አቅርቦት ከኛ መሆኑ ወጪዎን ይቀንስሎታል የፈለጉትን ዕቃ ያለቀጠሮ መግዛት በመቻሎ ! እና ያዘዟቸውን እቃዎች በቀጠሮ ቀን ማድረስ በመቻሎ ከሌሎች ልዩ ያደርገናል አበራ ላንጋኖ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ስራ ድርጅት ሀዋሳ አድራሻ
#ቁ 1 ሀዋሳ ሞቢል ከድሮ ሸዋበር ሆቴል ፊትለፊት
#ቁ2 ሀዋሳ መናሀርያ ዙፍን ህንጳ ስር እንገኛለን
#ቁ3 ሀዋሳ መናሀርያ ኖክ ማደያ ውስጥ እንገኛለን
#ቀ4 ሀዋሳ ወልደ አማኑኤል ዱባለ አደባባይ አለፍ ብሎ 300ሜ ላይ ባለው አጠና ተራ ፊት ለፈት እንገኛለን ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን
0966464646
0916107676
0916581884 ሀሎ ይበሉን
አበራ ላንጋኖ የቤትና የቢሮ እቃዎች ስራ ድርጅት ሀዋሳ
ለቤትዎ ግርማሞገስ የሚሆኑ ለአይን ዕይታ ማራኪ የሆኑ በሌዘር እና በጨርቅ የተሰሩ ዘመናዊ ሶፍዎች! ቀን በስራ ሲደክም የዋለ ሰውነቶን እፎይ የሚሉባቸው ቅንጡ አልጋዎች በፈለጉት ዲዛይኖች !
የምግብ ወንበር እና ጠረጴዛዎች ! እንዲሁም በተለያዩ ተቋማት እና ህንፆዎች የሚያገለግሉ በአይነታቸው ልዩ የሆኑ ፈርኒቸሮችን ጥራታቸውን እና ጥንካሬዎቻቸውን ጠብቀው እርሶ እኛ ዘንድ ያገኛሉ !
እርሶ ብቻ ያሻዎትን ይዘዙን ከድርጅታችን የተለያዩ እቃዎችን ሲገዙ ማጓጓዣ እና የሰራተኛ አቅርቦት ከኛ መሆኑ ወጪዎን ይቀንስሎታል የፈለጉትን ዕቃ ያለቀጠሮ መግዛት በመቻሎ ! እና ያዘዟቸውን እቃዎች በቀጠሮ ቀን ማድረስ በመቻሎ ከሌሎች ልዩ ያደርገናል አበራ ላንጋኖ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ስራ ድርጅት ሀዋሳ አድራሻ
#ቁ 1 ሀዋሳ ሞቢል ከድሮ ሸዋበር ሆቴል ፊትለፊት
#ቁ2 ሀዋሳ መናሀርያ ዙፍን ህንጳ ስር እንገኛለን
#ቁ3 ሀዋሳ መናሀርያ ኖክ ማደያ ውስጥ እንገኛለን
#ቀ4 ሀዋሳ ወልደ አማኑኤል ዱባለ አደባባይ አለፍ ብሎ 300ሜ ላይ ባለው አጠና ተራ ፊት ለፈት እንገኛለን ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን
0966464646
0916107676
0916581884 ሀሎ ይበሉን
አበራ ላንጋኖ የቤትና የቢሮ እቃዎች ስራ ድርጅት ሀዋሳ
ይህ ቻናል በኢትዮጲያ ማህበራዊ እና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን በማድረግ በአርቲስት ሮቤል ግርማ ተዘጋጅቶ የሚቀርብ የዩቱዩብ ፕሮግራም ነው ። በ ቴሌቭዥን እና በዩትዩብ ቻናላችን ይከታተሉ፡፡ ሊንኩን ተጭነው ሙሉ ቪድዮውን ይመልከቱ
📸ሼር
✅ላይክ
🔔ሰብክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCvkF_ngaWgoyWaZCLI04PWA
📸ሼር
✅ላይክ
🔔ሰብክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCvkF_ngaWgoyWaZCLI04PWA
በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ የሹመት ደብዳቤ ቅጃቸውን ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቀረቡ!
በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ የሹመት ደብዳቤ ቅጃቸውን ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፕሮቶኮል ቺፍ ቢሮ የሹመት ደብዳቤ ቅጅ አቅርበዋል።
አምባሳደር ስለሺ በኢትዮጵያና አሜሪካ መካከል ጠንካራ የዲፕሎማቲክ ግንኙነት ለመፍጠር ከስራ ባልደረቦቼ ጋር በመሆን ከምንጊዜውም በላይ በትጋት እንሰራለን ማለታቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ኢትዮጵያ በቅርቡ አምባሳደር ስለሽ በቀለን ጨምሮ ሌሎች በርካታ አምባሳደሮችን ሹመት መስጠቷ የሚታወስ ሲሆን በዚህም አምባሳደሮቹ ለተመደቡበት ሀገራት የሹመት ደብዳቤ ቅጃቸውን እያቀረቡ እንደሚገኙ ይታወቃል፡፡