📢HOLIDAY SEASON SALE!
💢Perfumes
price5000 birr ❌
✅price4500 birr
Free delivery
💢 Contact @starboy29 or call us 0929011031
📍Adress: bole medhanialem
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
ከቱርክ ምናስመጣቸዉን
የሴቶች እና የወንዶች አልባሳት
ጫማዎች፣ ቦርሳዎች
የውበት መጠበቂያዎች
ሰአቶች፣ መነጽሮች
ሽቶዎች፣ የወንዶች ቀበቶ፣ ዋሌቶች እና የስጦታ እቃዎችን መርጠው ይሸምቱ ሁሉንም በአንድ ለማግኘት ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://tttttt.me/getitonlinee
https://tttttt.me/getitonlinee
💢Perfumes
price
✅price

የሶማሊያ ጦር 10 የአልሻባብ ታጣቂዎች መግደሉን ገለጸ
የጎረቤት ሀገር ሶማሊያ ጦር በሙዱግ ክልል 10 የአልሻባብ ታጣቂዎችን ገድሎ በርካቶችን አቁስያለሁ ብሏል፡፡
በአፍሪካ ህብረት ሰላም አስከባሪ ጦር /አሚሶም/ የሚታገዘው የሶማሊያ ጦር በአልሻባብ ተይዘው የነበሩ አካባቢዎችን በማስለቀቅ መልሶ በመቆጣጠር ላይ መሆኑንም አክሏል፡፡
@Yenetube @Fikerassefa

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ማክሮን እጩ ተወዳዳሪ ማሪን ሌ ፔንን " የሩስያ አሻንጎሊትና ተላለኪ " ናቸው ብለዋል።
ለፈረንሳይ ፕሬዝዳንትነት እጩ ተወዳዳሪ ሆኑት ማሪን ሌ ፔንማሪን ሌ ፔን በእሁዱ የመጨረሻ የምርጫ ዙር በፊት በተደረጉ የህዝብ አስተያየት ምርጫዎች በ20 ነጥብ ዝቅ ብሏል ።
የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ደግሞ ማሪን ሌ ፔንን "የምትናገረው ስለ ሩሲያ ብቻ ነው ። እ.ኤ.አ. በ2017 እኔን ለማተራመስ በተካሄደው ዘመቻ ሩሲያ መሳተፉ ብዙም አያስደንቅም” ሲል ማክሮን ተናግሯል።
ሌ ፔን በሩሲያ ዘይት ላይ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ ምርቶችን እንዳይከለክል አሳስቧዋል ። ውጤቱም ለፈረንሣይ ህዝብ “አሰቃቂ” ነው በማለት ወደ ኪየቭ የጦር መሳሪያ መላክ “ለምዕራቡ ዓለም ትልቅ አደጋ ነው” ብለዋል።

የኬንያ የቀድሞው ፕሬዚዳንት መዋይ ኪባኪ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ!
የኬንያ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ሙዋይ ኪባኪ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡የኬንያ ሶስተኛው ፕሬዚዳንት እና አገሪቱን እ.አ.አ ከ2003 እስከ 2013 የመሩት ኪባኪ በተወለዱ በ90 ዓመታቸው በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa

ዩ ኤስ ኤይድ ለኢትዮጵያ 313 ሚሊዮን ዶላር የሰብኣዊ ድጋፍ አደረገ!
የአሜሪካ ዓለም ዐቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይ ድ) ለኢትዮጵያ ተጨማሪ 313 ሚሊዮን ዶላር የሰብኣዊ ድጋፍ ማድረጉን ገለፀ፡፡
ድጋፉ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በተከሰተው ጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው የአፋር፣ አማራ እና ትግራይ ክልል ዜጎች የሚውል ድጋፍ መሆኑ ተጠቅሷል።
በክልሎቹ የሚገኙ 7 ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች የምግብና የመጠጥ አቅርቦት ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ድርጅቱ አስታውቋል፡፡
ድርጅቱ ከጥር ወር ጀምሮ በአማራና በአፋር ክልሎች ብቻ ከ4 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የምግብ ድጋፍ ማድረጉን አንስቷል፡፡
የፌዴራል መንግሥትና የአካባቢው ባለሥልጣናት የሰብኣዊ እርዳታ በየብስ ትራንስፖርት ወደ ትግራይ እንዲገባ ባደረጉት ውሳኔ ድርጅቱ ከ100 ሺሕ በላይ ለሚሆኑ ሰዎች የምግብና ለህጻናት የሚሆኑ የአልሚ ምግቦች እንዲደርስ ማድረጉን ገልጿል፡፡
Via Walta

የሆንዱራስ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ሄርናንዴዝ በአደንዛዥ ዕፅ ክስ ለአሜሪካ ተላልፈዉ ሊሰጡ ነዉ!
ዩናይትድ ስቴትስ የቀድሞ የሆንዱራስ ፕሬዝዳንት ሁዋን ኦርላንዶ ሄርናንዴዝ በአደንዛዥ ዕፅ እና በጦር መሣሪያ ወንጀሎች ክስ መመስረቷን የሀገሪቱ የፍትህ ክፍል ያሳወቀ ሲሆን ሁዋን ኦርላንዶ ሄርናንዴዝ ስልጣናቸውን አለአግባብ ተጠቅመዋል ሲል ከሷል።በትላንትናዉ እለት ሄርናንዴዝ በካቴና ታስረዉ ከሆንዱራስ ዋና ከተማ ቴጉቺጋላፓ ወደ ዩናይትድ ስቴትደስ የአደንዛዥ እፅ አስተዳደር በአውሮፕላን የተወሰዱ ሲሆን ለአሜሪካ ተላልፈዉ ይሰጣሉ፡፡
በኒውዮርክ ዐቃብያነ ህጎች የቀረበው የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳዉ ሄርናንዴዝ በሶስት የአደንዛዥ ዕፅ እና የጦር መሳሪያ ወንጀሎች ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡የዩናይትድ ስቴትስ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሜሪክ ጋርላንድ ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት ሄርናንዴዝ የሆንዱራስ ፕሬዝዳንት በነበሩበት ዘመን ስልጣናቸውን አላግባብ ተጠቅመዋል ብለዋል
የሆንዱራስ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመጋቢት መገባደጃ ላይ ባሳለፈዉ ውሳኔ ከ2014 ዓመት ጀምሮ በፕሬዚዳንትነት ያገለገሉት ሄርናንዴዝ በኒውዮርክ ፍርድ ቤት ክስ እንዲመሰረትባቸዉ መንገዱን መጥረጉ ይታወሳል፡፡ሄርናንዴዝ የሚቀርብባቸዉን ክስ የተቀናጀ ሴራ አካል ናቸው በማለት ሁሉንም ክሶች ውድቅ ያደርጋሉ፡፡
✍ዳጉ_ጆርናል

**ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ ቤተሰቦች
መሪጌታ ጥበቡ የባህል ህክምና መስጫ ከአባቶቻችን በተሰጠንና ባገኘነው ጥበብ መሰረት የተለያዩ የጤና መፍትሄወችን እንሰጣለን።**
የምንሰጣቸው አገልግሎቶችም:-
- የኪንታሮት መድሀኒት በሚቀባ ታማሚው ወደቤቱ ወስዶ ሌላ ገላ ሳይነካ በመቀባት ሳያቆስል ስራወትን ሳያስተጓጉል በሽታውን ለይቶ በማውጣት ሁለተኛም እንዳይተካ አድርጎ ይፈውሳል።
-የሪህ መድሀኒት ወስዶ በመቀባት ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል።
- የአስም
_ የስንፈተ ወሲብ
_የአይነጥላ
_የገርጋሪ
_ለመፍትሄ ስራይ
እነዚህንና ሌሎችን አገልግሎቶችን እንሰጣለን
በሁሉም አገልግሎቶቻችን ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈፅማሉ።
የሚፈልጉትን መድሀኒት ያሉበት ቦታ መላላክ ይቻላል።
አድርሻ:-
ባህር ዳር:- ቀበሌ 11
ለበለጠ መረጃ:-በ0917040506
0912718883
ይደውሉ።
መሪጌታ ጥበቡ ባህላዊ መድሀኒት መስጫ
ለጤናወ መፍትሄ👇
https://tttttt.me/meritibe

የቀድሞ የኬንያ ፕሬዝዳንት ኪባኪ በ90 አመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ
ፕሬዝደንት ኡሁሩ ኬንያታ የቀድሞ ፕሬዝደንት ኪባኪን ህልፈተ ህይወት ይፋ አድርገዋል
የቀድሞ የኬንያ ፕሬዝዳንት ምዋይ ኪባኪ በ90 አመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።
የኪባኪን ሞት ያሳወቁት ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ህልፈታቸው ለሀገሪቱ አሳዛኝ ቀን እንደሆነ ተናግረዋል።
የኬንያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በኡሁሩ ኬንያታ የቀረበለትን የህገ መንግስት ማሻሻያ ውድቅ አደረገ
"ምዋይ ኪባኪ በኬንያ ፖለቲካ ውስጥ እንደ ጨዋ ሰው፣ ድንቅ ተከራካሪ እና በሀገሪቱ እድገትን እንደመራ ሰው ለዘላለም ሲታወሱ ይኖራሉ" ብለዋል ኬንያታ።
ኪባኪ በፈረንጆቹ ከ2002 እስከ 2013 ኬንያን ለሁለት ዙር በፕሬዝዳንትነት አገልግለዋል።
በፈረንጆቹ በ2007 ለሁለተኛ ጊዜ መመረጣቸው ድላቸው በተቃዋሚው ራይላ ኦዲንጋ ክርክር ያጋጠማቸው ሲሆን ይህም ረጅሙን የስራ ዘመናቸውን ጎድቷል፡፡
በኬንያ የውጭ ኃይሎች ጣልቃ በመግባት በመካከላቸው ያለውን አለመግባባት ከመፍታታቸው በፊት በጎሳ ግጭት በሺ የሚቆጠሩ ሰዎች ተገድለዋል፡፡
Via:- Al ain

የሆንዱራስ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ሄርናንዴዝ በአደንዛዥ ዕፅ ክስ ለአሜሪካ ተላልፈዉ ሊሰጡ ነዉ
ዩናይትድ ስቴትስ የቀድሞ የሆንዱራስ ፕሬዝዳንት ሁዋን ኦርላንዶ ሄርናንዴዝ በአደንዛዥ ዕፅ እና በጦር መሣሪያ ወንጀሎች ክስ መመስረቷን የሀገሪቱ የፍትህ ክፍል ያሳወቀ ሲሆን ሁዋን ኦርላንዶ ሄርናንዴዝ ስልጣናቸውን አለአግባብ ተጠቅመዋል ሲል ከሷል።በትላንትናዉ እለት ሄርናንዴዝ በካቴና ታስረዉ ከሆንዱራስ ዋና ከተማ ቴጉቺጋላፓ ወደ ዩናይትድ ስቴትደስ የአደንዛዥ እፅ አስተዳደር በአውሮፕላን የተወሰዱ ሲሆን ለአሜሪካ ተላልፈዉ ይሰጣሉ፡፡
በኒውዮርክ ዐቃብያነ ህጎች የቀረበው የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳዉ ሄርናንዴዝ በሶስት የአደንዛዥ ዕፅ እና የጦር መሳሪያ ወንጀሎች ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡የዩናይትድ ስቴትስ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሜሪክ ጋርላንድ ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት ሄርናንዴዝ የሆንዱራስ ፕሬዝዳንት በነበሩበት ዘመን ስልጣናቸውን አላግባብ ተጠቅመዋል ብለዋል
የሆንዱራስ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመጋቢት መገባደጃ ላይ ባሳለፈዉ ውሳኔ ከ2014 ዓመት ጀምሮ በፕሬዚዳንትነት ያገለገሉት ሄርናንዴዝ በኒውዮርክ ፍርድ ቤት ክስ እንዲመሰረትባቸዉ መንገዱን መጥረጉ ይታወሳል፡፡ሄርናንዴዝ የሚቀርብባቸዉን ክስ የተቀናጀ ሴራ አካል ናቸው በማለት ሁሉንም ክሶች ውድቅ ያደርጋሉ፡፡
● ዳጉ ጆርናል

❗️በአፍጋኒስታን ሁለት 'ሽብር' ጥቃቶች በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች ሞቱ
በአፍጋኒስታን ውስጥ ሁለት የቦምብ ፍንዳታዎች በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች ተገድለዋል ።
የመጀመሪያው በኩንዱዝ ግዛት ውስጥ በሚገኘው የሺዓ መስጊድ ውስጥ ከ30 በላይ ምእመናንን ሞተዋል።
ከደቂቃዎች በኋላ ሁለተኛው ፍንዳታ ከኢንዱስትሪ እና ንግድ ሚኒስቴር ውጭ ነው ተብሏል።
ጥቃቱ የተፈጸመው አይ ኤስ ቢያንስ 14 የሺዓ ሙስሊሞችን የገደለ እና በርካቶችን ያቆሰሉ ሶስት የቦምብ ጥቃቶችን ከፈጸመ ከአንድ ቀን በኋላ ነው።
RT
@Yenetube @Fikerassefa
በአፍጋኒስታን ውስጥ ሁለት የቦምብ ፍንዳታዎች በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች ተገድለዋል ።
የመጀመሪያው በኩንዱዝ ግዛት ውስጥ በሚገኘው የሺዓ መስጊድ ውስጥ ከ30 በላይ ምእመናንን ሞተዋል።
ከደቂቃዎች በኋላ ሁለተኛው ፍንዳታ ከኢንዱስትሪ እና ንግድ ሚኒስቴር ውጭ ነው ተብሏል።
ጥቃቱ የተፈጸመው አይ ኤስ ቢያንስ 14 የሺዓ ሙስሊሞችን የገደለ እና በርካቶችን ያቆሰሉ ሶስት የቦምብ ጥቃቶችን ከፈጸመ ከአንድ ቀን በኋላ ነው።
RT
@Yenetube @Fikerassefa
📢HOLIDAY SEASON SALE!
ለአንድ ቀን ብቻ የሚቆይ ልዩ የበአል ቅናሽ
💢Perfumes
price 5000 birr ❌
✅price 4500 birr
CHANEL, SAUVAGE, BLUE DE CHANEL, ZARA, TOM FORD, BOSS.....and many other brands
Also gift packages for discounted price !!
Couple watches and gift combo
Free delivery
💢 Contact @starboy29 or call us 0929011031
📍Adress: bole medhanialem
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
ከቱርክ ምናስመጣቸዉን
የሴቶች አልባሳት
ጫማዎች፣ ቦርሳዎች
የውበት መጠበቂያዎች
ሰአቶች፣ መነጽሮች
ሽቶዎች፣ የወንዶች ቀበቶ፣ ዋሌቶች እና የስጦታ እቃዎችን መርጠው ይሸምቱ ሁሉንም በአንድ ለማግኘት ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://tttttt.me/getitonlinee
https://tttttt.me/getitonlinee
ለአንድ ቀን ብቻ የሚቆይ ልዩ የበአል ቅናሽ
💢Perfumes
price 5000 birr ❌
✅price 4500 birr
CHANEL, SAUVAGE, BLUE DE CHANEL, ZARA, TOM FORD, BOSS.....and many other brands
Also gift packages for discounted price !!
Couple watches and gift combo
Free delivery
💢 Contact @starboy29 or call us 0929011031
📍Adress: bole medhanialem
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
ከቱርክ ምናስመጣቸዉን
የሴቶች አልባሳት
ጫማዎች፣ ቦርሳዎች
የውበት መጠበቂያዎች
ሰአቶች፣ መነጽሮች
ሽቶዎች፣ የወንዶች ቀበቶ፣ ዋሌቶች እና የስጦታ እቃዎችን መርጠው ይሸምቱ ሁሉንም በአንድ ለማግኘት ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://tttttt.me/getitonlinee
https://tttttt.me/getitonlinee
የመጀመሪያው 500 ሺ ኩንታል ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ትላንት ምሽት ጅቡቲ ወደብ ደረሰ !
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢግሥኮ) ለ2014/15 የሰብል ዘመን ከውጭ ሀገር ከገዛው 5 ሚሊዮን 1 ሺ,100 ኩንታል ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ የመጀመሪያው 500 ሺ ኩንታል ትላንት ምሽት ጅቡቲ ወደብ መድረሱን አስታወቀ፡፡
ኮርፖሬሽኑ ለዘንድሮ የሰብል ዘመን ከገዛው 12 ሚሊዮን 876 ሺ 623.5 ኩንታል (NPS, NPSB & Urea) አጠቃላይ የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ እስከ ዛሬ ድረስ 5 ሚሊዮን 404 ሺ 159 ኩንታል ጅቡቲ ወደብ የደረሰ ሲሆን፣ ከዚህ ውስጥ 4 ሚሊዮን 533 ሺ 975 ኩንታል (83.9%) ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጉዞ ለአርሶ አደሩ እየተሰራጨ ይገኛል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በነገው ዕለት ሚያዝያ 16/2014 ዓ.ም. 600 ሺ ኩንታል NPSB፣ ሚያዝያ 22/2014 ዓ.ም. 600 ሺ ኩንታል NPS እንዲሁም ሚያዝያ 23/2014 ዓ.ም. 600 ሺ ኩንታል NPSB በድምሩ 1 ሚሊየን 800 ሺ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ (NPS እና NPSB) በቀጣይ ስምንት ቀናት ጅቡቲ ወደብ ይደርሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ ከኮርፖሬሽኑ የተገኘዉ መረጃ ያመለክታል።
[AMN]

የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከሌሊቱ 9:00 ሰዓት ላይ 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
መድፉ በመከላከያ ወታደራዊ ፖሊስ ዳይሬክቶሬት ዛሬ ከሌሊቱ 9 ሰዓት ላይ የሚተኮስ መሆኑን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
መድፉ በመከላከያ ወታደራዊ ፖሊስ ዳይሬክቶሬት ዛሬ ከሌሊቱ 9 ሰዓት ላይ የሚተኮስ መሆኑን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
ሩሲያ ለካሜሩን ወታደራዊ ድጋፍ ልታደርግ ነው
ሩሲያ በእንግሊዘኛ እና ፈረንሳይኛ ቋንቋ ተናጋሪ ዜጎቿ መካከል በተፈጠረ አለመግባባት ምክንያት አለመረጋጋት ውስጥ ላለችው ካሜሩን ወታደራዊ ድጋፍ ልታደርግ ነው፡፡ድጋፉን የተመለከተ ስምምነት በሞስኮ ተደርጓል፡፡ በስምምነቱ መሰረትም ካሜሩን የጦር መሳሪያ፣ የስልጠና እና ሌሎች ወታደራዊ ድጋፎችን ከሩሲያ ታገኛለች ተብሏል፡፡
[Alain]

የአማራ ክልል ለ3 ሺህ 141 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ!
የአማራ ክልል የትንሳኤ በዓልን እና የረመዳን ፆምን ምክንያት በማድረግ ለ3 ሺህ 141 ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን አስታውቋል፡፡የክልሉ ፍትህ ቢሮ ኃላፊ አቶ ገረመው ገብረፃድቅ በሰጡት መግለጫ በክልሉ ካሉ ታራሚዎች ውስጥ 3 ሺህ 85 ወንድ እና 56 ሴት ታራሚዎች በድምሩ ለ3 ሺህ 141 ታራሚዎች ምህረት ተደርጎላቸዋል።
ታራሚዎቹ የሚጠበቅባቸውን የእርማት መጠን ያጠናቀቁ እና ምህረት በማያሰጡ የአስገድዶ መድፈር፣ መሰረተልማትን የማውደምና ሙስና ወንጀል ያልተሳተፉ እና የተለያዩ ወንጀሎች ፈፅመው ካጠናቀቁት የእስራት መጠን ባለፈ እርቅ እና ካሳ መፈፀማቸው የተረጋገጠላቸው መሆኑን ተናግረዋል።
ምህረት የሚሰጣቸው ከወረዳ ጀምሮ ባሉ የይቅርታ እና የእርቅ መፈፀምን የሚከታተል እና ሌሎችም አሰራሮች መኖራቸውን ገልጸዋል።ይህ ምህረት እስከሚሰጥበት የመጨረሻው የክልሉ የይቅርታ ቦርድ ተገቢነቱ የሚጣራበት መሆኑን ሃላፊው አብራርተዋል።
[AMC]
@YeneTube @FikerAssefa
የአማራ ክልል የትንሳኤ በዓልን እና የረመዳን ፆምን ምክንያት በማድረግ ለ3 ሺህ 141 ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን አስታውቋል፡፡የክልሉ ፍትህ ቢሮ ኃላፊ አቶ ገረመው ገብረፃድቅ በሰጡት መግለጫ በክልሉ ካሉ ታራሚዎች ውስጥ 3 ሺህ 85 ወንድ እና 56 ሴት ታራሚዎች በድምሩ ለ3 ሺህ 141 ታራሚዎች ምህረት ተደርጎላቸዋል።
ታራሚዎቹ የሚጠበቅባቸውን የእርማት መጠን ያጠናቀቁ እና ምህረት በማያሰጡ የአስገድዶ መድፈር፣ መሰረተልማትን የማውደምና ሙስና ወንጀል ያልተሳተፉ እና የተለያዩ ወንጀሎች ፈፅመው ካጠናቀቁት የእስራት መጠን ባለፈ እርቅ እና ካሳ መፈፀማቸው የተረጋገጠላቸው መሆኑን ተናግረዋል።
ምህረት የሚሰጣቸው ከወረዳ ጀምሮ ባሉ የይቅርታ እና የእርቅ መፈፀምን የሚከታተል እና ሌሎችም አሰራሮች መኖራቸውን ገልጸዋል።ይህ ምህረት እስከሚሰጥበት የመጨረሻው የክልሉ የይቅርታ ቦርድ ተገቢነቱ የሚጣራበት መሆኑን ሃላፊው አብራርተዋል።
[AMC]
@YeneTube @FikerAssefa
**ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ ቤተሰቦች
መሪጌታ ጥበቡ የባህል ህክምና መስጫ ከአባቶቻችን በተሰጠንና ባገኘነው ጥበብ መሰረት የተለያዩ የጤና መፍትሄወችን እንሰጣለን።**
የምንሰጣቸው አገልግሎቶችም:-
- የኪንታሮት መድሀኒት በሚቀባ ታማሚው ወደቤቱ ወስዶ ሌላ ገላ ሳይነካ በመቀባት ሳያቆስል ስራወትን ሳያስተጓጉል በሽታውን ለይቶ በማውጣት ሁለተኛም እንዳይተካ አድርጎ ይፈውሳል።
-የሪህ መድሀኒት ወስዶ በመቀባት ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል።
- የአስም
_ የስንፈተ ወሲብ
_የአይነጥላ
_የገርጋሪ
_ለመፍትሄ ስራይ
እነዚህንና ሌሎችን አገልግሎቶችን እንሰጣለን
በሁሉም አገልግሎቶቻችን ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈፅማሉ።
የሚፈልጉትን መድሀኒት ያሉበት ቦታ መላላክ ይቻላል።
አድርሻ:-
ባህር ዳር:- ቀበሌ 11
ለበለጠ መረጃ:-በ0917040506
0912718883
ይደውሉ።
መሪጌታ ጥበቡ ባህላዊ መድሀኒት መስጫ
ለጤናወ መፍትሄ👇
https://tttttt.me/meritibe
መሪጌታ ጥበቡ የባህል ህክምና መስጫ ከአባቶቻችን በተሰጠንና ባገኘነው ጥበብ መሰረት የተለያዩ የጤና መፍትሄወችን እንሰጣለን።**
የምንሰጣቸው አገልግሎቶችም:-
- የኪንታሮት መድሀኒት በሚቀባ ታማሚው ወደቤቱ ወስዶ ሌላ ገላ ሳይነካ በመቀባት ሳያቆስል ስራወትን ሳያስተጓጉል በሽታውን ለይቶ በማውጣት ሁለተኛም እንዳይተካ አድርጎ ይፈውሳል።
-የሪህ መድሀኒት ወስዶ በመቀባት ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል።
- የአስም
_ የስንፈተ ወሲብ
_የአይነጥላ
_የገርጋሪ
_ለመፍትሄ ስራይ
እነዚህንና ሌሎችን አገልግሎቶችን እንሰጣለን
በሁሉም አገልግሎቶቻችን ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈፅማሉ።
የሚፈልጉትን መድሀኒት ያሉበት ቦታ መላላክ ይቻላል።
አድርሻ:-
ባህር ዳር:- ቀበሌ 11
ለበለጠ መረጃ:-በ0917040506
0912718883
ይደውሉ።
መሪጌታ ጥበቡ ባህላዊ መድሀኒት መስጫ
ለጤናወ መፍትሄ👇
https://tttttt.me/meritibe
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በዛሬው ዕለት 74 ዕርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ከአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በአባአላ መንገድ በኩል ወደ ትግራይ ክልል መላካቸውን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።
ወደ ትግራይ ክልል ከተላኩት ተሽከርካሪዎች ውስጥ 6ቱ ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎች ናቸው።
@YeneTube @FikerAssefa
ወደ ትግራይ ክልል ከተላኩት ተሽከርካሪዎች ውስጥ 6ቱ ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎች ናቸው።
@YeneTube @FikerAssefa
የትንሳኤ ሎተሪ ቅዳሜ ሚያዝያ 15/ ቀን 2014 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡
በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆነዋል፡፡
1ኛ. 5,000,000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር 0337949
2ኛ. 2,500,000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር1202412
3ኛ. 1,250,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር 0674207
4ኛ. 600,000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር 0765249
5ኛ. 300,000 ብር የሚያስገኘው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር 0554605
6ኛ 150,000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር1127709
7ኛ.100,000 ብር የሚያስገኘው የ7ኛ ዕጣ ቁጥር 1750931
8ኛ. 18 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 3,000 ብር የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 24699
9ኛ. 18 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 1,500 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 74363
10ኛ.180 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 600 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 1684
11ኛ. 180 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 300 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 0538
12ኛ. 180 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 150 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 3850
13ኛ. 1,800 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 120 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 534
14ኛ. 1,800 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 90 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 687
15ኛ 18,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር45 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 50
(የማስተዛዘኛ ዕጣ) ደግሞ 1 ቁጥር በመሆን ወጥቷል፡፡