YeneTube
118K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#ጋምቤላ

በጋምቤላ ከተማ ከጠዋት 2.30 ጀምሮ ከባድ መሳሪያን ጨምሮ ተኩስ እየተሰማ መሆኑን የከተማ ነዋሪዎች ለአዩዘሀበሻ ተናግረዋል።

ይህን ተከትሎ በከተማዋ የንግድ ቤቶች ተዘግተዋል፣ከፍተኛ ስጋት ተፈጥሯል ብለዋል። ግጭቱ በኑዌር ጎሳ እና በአኝዋክ ጎሳ መካከል ሳይሆን እንዳልቀረ ጠቁመዋል።

ዛሬ ከተቀሰቀሰው ግጭት ቀደም ብሎ ትናንት ለሊት ከአኝዋክ ጎሳ በኩል ሁለት ሰዎች በጥይት በመገደላቸው የተነሳ ግጭቱ እንደተቀሰቀሰ ገልፀዋል።

Via:- አዩዘሀበሻ
@Yenetube @Fikerassefa
👍17😭116🔥4