አስደሳች ዜና 12ኛ ክፍል ለጨረሳቹ እና በመማር ላይ ላላቹ!!!
ማራኪ አማካሪ በ ካናዳ 🇨🇦 አሜሪካ 🇺🇸 እና ፖላንድ 🇵🇱 የመጀመሪያ ዲግሪ መማር የምትችሉበትን ዕድል አዘጋጅቶ በመመዝገብ ላይ ይገኛል።
እርሶም የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ዛሬዉኑ ያለ ቅድመ ክፍያ ይመዝገቡ!
በቡድን ለሚመዘገቡ ቅናሽ አዘጋጅተናል
የተማሪዎቻችንን ምስክርነት ለመመልከት የ ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
@marakiconsultancy
አድራሻ: ቦሌ ሸዋ ዳቦ ጌቱ የንግድ ማዕከል 1ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 102
ስልክ: 0960612222
0118345171
ለበለጠ መረጃ @marakiapplication

📌 ጥራት ያላቸው ኦሪጅናል የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች ከ T-max ኤሌክትሮኒክስ
ምርቶችቻችንን ለማየት ሊንኩን ይጠቀሙ:
👉 https://tttttt.me/tmaxelct
📌 አድራሻ: መርካቶ ይርጋ ሃይሌ ህንፃ ምድር ላይ ሱቅ ቁጥር፡ ጂ-96
ብዛት ለማዘዝ ይደውሉ
🤳 09 33 11 11 11 / 09 74 55 55 55

በአማራ ክልል ሞጣ ከተማ ፋኖና የክልሉ የፀጥታ ሀይል ተጋጩ!
(በዋዜማ ሬዲዮ የተዘጋጀ)
በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ ትናንት በተቀሰቀሰ ግጭት በሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱንና ውጥረት መቀስቀሱን የክልሉ የዋዜማ ዘጋቢ ያደርሰን ሪፖርት ያመለክታል።
የሞጣ ከተማ የፋኖ መሪ በመንግስት መታሰሩን ተከትሎ በፋኖ አባላትና በክልሉ መንግስት መደበኛ የፀጥታ ሀይል መካከል ከባድ ተኩስ የነበረበት ግጭት ተፈጥሯል።
በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ የፋኖ አባላት እያካሔዱት ያለውን ወታደራዊ ስልጠና እንዲያስቆም ሲጠየቅ ፍቃደኛ ያልሆነውን የሞጣ ከተማ የፋኖ መሪ የአካባቢው ታጣቂዎች ማሰራቸውን ተከትሎ በተነሳ ግጭት በሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ዋዜማ ከቦታው ሰምታለች።
በሰዎች ላይ ስለደረሰው ጉዳት ዝርዝር ዋዜማ ከገለልተኛ ወገን ማረጋገጥ አልቻለችም። እማኞች እንደሚናገሩት ግን የመቁሰል ጉዳት የደረሰባቸውን እስከ ስድስት ግለሰቦች ተመልክተዋል።
ግጭቱን ተከትሎ ትናንት ምሽት ላይ ተጨማሪ የክልሉ የፀጥታ ኃይል ወደ አካባቢው በመግባቱ መረጋጋት መፈጠሩን ተረድተናል። በክልሉ መንግስትና በፋኖ መካከል ያለው ውጥረት አሳሳቢ እንደሆነና በቅርቡም የፋኖ ስልጠናችሁን ማቆም አለባችሁ በሚል በዞኑ በግንደ ወይን፣ በየጁቤና በቢውኝ ወረዳዎች ግጭቶች ተፈጥረው እንደ ነበር ስምተናል።
የፌደራል መንግስት ፋኖን ኢ-መደበኛ አደረጃጀት ብሎ ሊያፈርሰው ይፈልጋል በሚል በአማራ ክልል ከፍተኛ ስጋት ያለ ሲሆን በአማራ ክልልም ይሁን በፌደራል መንግስት በኩል የፋኖ አደረጃጀትን የማፍረስ ዕቅድ እንደሌለ ሲነገር ቆይቷል።
@YeneTube @FikerAssefa

YeneTube
በአማራ ክልል ሞጣ ከተማ ፋኖና የክልሉ የፀጥታ ሀይል ተጋጩ! (በዋዜማ ሬዲዮ የተዘጋጀ) በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ ትናንት በተቀሰቀሰ ግጭት በሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱንና ውጥረት መቀስቀሱን የክልሉ የዋዜማ ዘጋቢ ያደርሰን ሪፖርት ያመለክታል። የሞጣ ከተማ የፋኖ መሪ በመንግስት መታሰሩን ተከትሎ በፋኖ አባላትና በክልሉ መንግስት መደበኛ የፀጥታ ሀይል መካከል ከባድ ተኩስ የነበረበት…
ከዚህ ሁኔታ ጋር በተያያዘ ከሞጣ ከተማ አስተዳደር ትናንት በተከሰተዉ ድርጊት የተሰጠ መግለጫ።
የመግለጫውን ሙሉ ቃል እንደሚከተለዉ ቀርቧል።
በምስራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ከተማ አስ/ የታጠቁ ሃይሎች በጸጥታ ሃይሉ ላይ በከፈቱት ተኩስ 4 የጸጥታ ሃይሎች ህይወት አልፏል።
ሀገር በተወረረ ጊዜ ጠላትን የሚፋለም በሰላም ጊዜ ወደ መደበኛ ስራው የሚመለስ የጀግንነት ታሪክ ያለውንና በግንባርም ከፀጥታ ሃይላችን ጋር ተዋድቆ ጠላትን ድል ያደረገዉን የፋኖ ስም እየጠሩ ታጥቀዉ የሚንቀሳቀሱ ቡድኖች ከሌላ ወረዳ ጭምር በመሰባሰብ በ27/6/2014 ረፋዱ ላይ የመብራት ሃይል መኪና በሃይል በመቀማትና ሁለት እጁ እነሴ ወረዳ አየን ብርሃን ቀበሌ ምድብተኛ የፖሊስ ኦፊሰር መሳርያ በመቀማት ከተማ ላይ ችግር ለመፍጠር እንቅስቃሴ ሲያደርጉ የህዝቡን ደህንነት ለማስጠበቅ በህግ ማስከበር ላይ የነበሩ 4 የጸጥታ ሃይሎች ማለትም
አቶ መዝገበ አለማየሁ
አቶ ታንቴ በየነ
አቶ ዘላለም ፀጋ ና
አቶ አሸጋው ይታየው
ህይወታቸው አልፏል በሌሎች የፖሊስ አባላትና ሚሊሻዎችም ጉዳት ደርሷል። በተፈጠሪው ችግር መሪር ሃዘን ተሰምቶናል።
ለህዝብ ሰላም ሲሉ በህግ ማስከበር ላይ እያሉ የተሰው ቤተሰቦች ና በዚሁ ምክንያት ለተጎዱ ሁሉ መጽናናትን እየተመኘን መላው የከተማችን ህዝብና ምንግዜም በሰላምና ደህንነት ዙሪያ ትልቅ ሚና ያላቹሁ ወጣቶች ከጸጥታ ሃይሉ ጎን በመሆን ሰላሙን እንድትጠብቁና ክስተቶችን በአፅንኦት በመገንዘብ ከተማዋን ለማጠልሸት የሚደረግን ሴራ በመከላከል አስፈላጊዉን እንድታደርጉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ።
የሞጣ ከተማ አስተዳደር

ሩሲያ ኪቭን ጨምሮ በተለያዩ የዩክሬን ከተሞች ተኩስ አቁም አወጀች!
ሩሲያ ኪቭን ጨምሮ በተለያዩ የዩክሬን ከተሞች ተኩስ አቁም አወጀች። ካርኮቭ ማሪፖልና ሳሚ የተናጠል ተኩስ አቁሙ የታወጀባቸው ከተሞች ናቸው።ሰብዓዊ እርዳታዎችን ለማቅረብ በሚል ተኩስ አቁሙ መታወጁን ሞስኮ አስታውቃለች።የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑዔል ማክሮን ለፕሬዝዳንት ፑቲን ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት መታወጁንም ኢንተርፋክስን ጠቅሶ አልአይን ዘግቧል፡፡

በቆቦ ከተማ አራት ሺሕ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ኾነዋል ተባለ
በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ፣ ቆቦ ከተማ የሚገኙ ኹለት ትምህርት ቤቶች የተፈናቃይ መጠለያ በመሆናቸው አራት ሺሕ ተማሪዎች በጦርነቱ ተቋርጦ የነበረ ትምህርታቸውን መቀጠል አለመቻላቸው ተገለጸ፡፡
ከዚህ ቀደም የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በጦርነቱ የወደሙ ተቋማትን በመጠገን የተቋረጠውን የትምህርት ገበታ ለማስጀመር ተማሪዎቹን በመመዝገብ ላይ እንደሆነ መገለጹ የሚታወስ ሲሆን፣ በዕቅዱ መሠረት ሌሎች ትምህርት ቤቶች ወደ ቀደሞ ሥራቸው ቢመለሱም፣ ባልተቋጨው ጦርነት ምክንያት የተፈናቃይ መጠለያ የሆኑ ኹለት የቆቦ ከተማ ትምህርት ቤቶች ግን ሥራቸውን ማስቀጠል አልቻሉም ነው የተባለው፡፡
Via:- አዲስ ማለዳ
@Yenetube @Fikerassefa

በጦርነት ወቅት የሸሹ የብልፅግና አመራሮች ወደ ስልጣናቸው ተመልሰው እያስተዳደሩ በመሆኑ ህዝቡ ለፍተኛ ቀውስ ተዳርጓል፡- ኢዜማ
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ከጦርነት በኋላ በጦርነቱ ወደ ተጎዱ አካባቢዎች ልዑካን በመላክ ቅኝት ማድረጉን ገልጧል፡፡
በጦርነት ወቅት የሸሹ የብልፅግና አመራሮች ወደ ክልሉ ተመልሰው ማስተዳደር ከጀመሩ በኋላ ህዝቡን ለከፍተኛ ቀውስ መዳረጋቸው ሳያንስ እነሱ የድል አጥቢያ አርበኛ ሆነው ሲታገል የነበረውን ህዝብ ከወያኔ ጋር እጅና ጓንት ሆናችሁ ስትሰሩ ነበር በሚል እየፈረጁትና እየወነጀሉት ነው ብሏል ፓርቲው፡፡
በተለይ በአማራ ክልል ደሴ፣ ኮምቦልቻና ወልዲያ በጦርነቱ ወቅት የሸሹ አመራሮች ጦርነቱ ካለቀ በኋላ ተመልሰው ስልጣን መያዛቸው ሳያንስ ለምግብ እርዳታ ስርጭት በሕዝቡ የተወከሉ ኮሚቴዎችን ባለሥልጣኖቹ በራሳቸው ጊዜ ሸኝተው እርዳታውን በአግባቡ እንዳይደርስ አድርገው ለግል ጥቅማቸው እያዋሉት ይገኛሉ ሲል ኢዜማ ገልጧል፡፡
በጦርነት ወቅት የሸሹ የብልፅግና አመራሮች ወደ ክልሉ ተመልሰው ማስተዳደር ከጀመሩ በኋላ በርካታ አዳዲስ የታጠቁ ቡድኖችና ሃይማኖት ተኮር ወጣት ሊጎችን የመሳሰሉ አደረጃጀቶች እየተፈጠሩ እንደሆነ የገለፀው ፓርቲው በአማራ ክልል ህገ ወጥ የጦር መሳርያ ሽያጭና ዝውውር የከፋ ደረጃ ላይ ደርሷል ብሏል፡፡
በህዝብ የተጠሉና በሕወሓት የአገዛዝ ወቅቶች ለሕወሓት አጎብዳጅ የነበሩ ካድሬዎች ዛሬም የስልጣን ማማው ላይ ተቀምጠው እንደሚገኙና ሌሎችም እጅግ አሳሳቢና አስቸኳይ መፍትሄ የሚሹ ችገሮች በክልሉ እንደታዘበ ፓርቲው ገልጧል፡፡
የኢዜማ ዋና ፀሐፊ አቶ አበበ አካሉ፤ ጦርነቱ በተካሄደባቸው የአማራ ክልል አካባቢዊች ያለውን ሙስና፤ አስክሬን መሸጥ ነው የቀረው ሲሉ ገልፀውታል፡፡
መጋዘን ውስጥ የነበረውን እህል ለወራሪው ጥለው ህዝብን አስርበው ፤ የራሳቸውን ነገር አመቻችተው ሸሽተው ስለወጡ ወራሪው ሀይል ህዝቡም ላይ ንብረቱም ላይ እንደፈለገ ሊፈነጭ ችሏል ብለዋል፡፡
ኮምቦልቻ ላይ የተዘረፈው ንብረት የአመራሩ ንዝህላልነትና ከህውሀት ጋር በማበር የተካሄደ እንደሆነ የተናገሩት አቶ አበበ ባንክ ያለ ገንዘብና ውድ ቁሳቁሶች እንዲወጡ ስናሳስብ አመራሮቹ ፍቃደኛ አልነበሩም ብለዋል፡፡
የኦነግሸኔን ጥቃት የሚያስቆም አካል ሊገኝ አለመቻሉ የተመለከተ መግለጫ ኢዜማ ያወጣ ሲሆን በሀገሪቱ የሚከሰቱ ግጭት መነሻዎች በመንግሥታዊ መዋቅር የታገዙ ናቸው ሲል ኢዜማ ገልጧል፡፡
ከመነሻቸው እስከ መድረሻቸው መዋቅራዊ ድጋፍ ያላቸው ወንጀሎቹና ግጭቶቹ ከዕለት ወደ ዕለት መጠናቸው እየበዛ አፈጻጸማቸውም እየረቀቀ እንደመጣ የገለፁት ደግሞ የፓርቲው ሊቀ መንበር አቶ የሸዋስ አሰፋ ሲሆኑ ህዝቡ ሲያልቅ ቆመው እንደማያዩ ተናግረዋል፡፡
Via Ethio FM

በአርባምንጭ ከተማ ውሃ ተመርዟል ተብሎ የሚነዛው ወሬ የሀሰት ነው ሲል የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ!
ከየካቲት 27 ቀን 2014 ጀምሮ የከተማው የመጠጥ ውሃ ተበርዟል በሚል ሀሰተኛ ወሬ ሲነዛ በህብረተሰቡ ውስጥ ድንጋጤ ፈጥሮ ቆይቷል።ሆኖም ግን የተናፈሰው ወሬ የሀሰት በመሆኑ ህብረተሰቡ ሳይረበሽ የተለመደ ሠላማዊ ሕይወቱን እንዲመራ ሲሉ የአርባምንጭ የዙሪያ ወረዳ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ባለሙያ አቶ አንዱአለም ሰካሞ በተለይ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።
ለከተማዋ ውሃ የሚከፋፈልበት ሃይላንድ የተባለው ቦታ በከፍተኛ ጥበቃ ስር ያለ በመሆኑ ማንም ገብቶ ይህንን ተግባር መፈጸም አይችልም የአርባ ምን ጭን መልካም ስም ለማጥፋ ታስቦ የተደረገ ነው ሲሉ አክለዋል፡፡
ጉዳዩ ከእውነት የራቀ ነው ያሉት አቶ አንዱአለም አርባምንጭ ከተማ የቱሪዝም መዳረሻ መሆኗን ተክትሎ እና የአካባቢውን የሰላም እና ጸጥታ ለማደፍረስ ሆን ተብሎ የታቀደ ድርጊት ስለመሆኑም አስረድተዋል።
የወሃ ማከፋፈያው በከፍተኛ ጥበቃ ስር ያለ እና ከፍታ ቦታ ላይ እንደመሆኑ ምንም አይነት ችግር እንደማይፈጠር አስረድተው ህብረተሰቡም እንዳይደናገጥ ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል፡፡
Via Bisrat FM

በነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ ላይ ከትላንት ጀምሮ ተከስቶ የነበረው የእሳት ቃጠሎ አደጋ በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተገለፀ።
በፓርኩ ላይ የደረሰውን የአደጋ ጉዳት መጠን ለመቀነስና እሳቱን ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት የጋሞ ዞን፣ የአርባ መንጭ ከተማ እና አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፖሊሶች፣ የጋሞ ዞን አካባቢ ደንና አኤር ንብረት ለውጥ ፅ/ቤት ሰራተኞች እንዲሁም በርካታ ሚኒሻዎች እና ሬንጀሮች በጋራ በተደረገ ርብርብ እሳቱን በቁጥጥር ሥር ማዋል መቻሉን የነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ ፅ/ቤት አስታውቋል፡፡በፓርኩ የተከሰተው የእሳት ቃጠሎ መነሻው ከሰል ከሚያከስሉ እና እንጨት ለቀማ ከገቡ ሰዎች ጋር የተያያዘ ሊሆን እንደሚችል የፖርኩ ሥራ አስኪያጅ ሽመልስ ዘነበ ገልጸዋል።

የደሴ ከተማ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ በዚህ ሳምንት ከ605 ሺህ ሊትር ዘይት ለማህበረሰቡ አቀርባለሁ አለ!
በከተማዋ የተፈጠረዉን የዘይት ምርት እጥረትና የዋጋ ዉድነት ለማረጋጋት ያግዛል የተባለልት ከ605 ሺህ በላይ ሊትር ዘይት ለከተማ ነዎሪዎች በያዝነዉ ሳምንት ሊያቀርብ መሆኑን የደሴ ከተማ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታዉቀ።
ዘይቱ የሚቀርበዉ ከፌቤላ የዘይት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ጋር በመተባበር አእንደሆነ የሚገልጹት በመምሪያው የሸማቾች ጥበቃ ቡድን መሪ የሆኑት አቶ አማረ ጥበቡ የዘይት አቅርቦቱ በሸማች ማህበር በኩል እንደሚቀርብ ገልጸዋል።
በከተማዋ በሸማች ማህበራት የሚቀርበው ዘይት ዋጋ የተቆረጠለት ሲሆን ባለ 3 ሊትር =290 ብር ከ06 ሳንቲም፣ ባለ 5 ሊትር =474 ብር ከ40 ሳንቲም፣ ባለ10 ሊትር=936 ብር ከ69ሳንቲም፣ባለ 20 ሊትር =1834 ብር ከ66 ሳንቲም እንዲሁም ባለ 25 ሊትር=2277 ብር ከ90ሳንቲም መሆኑ ተገልጿል።ከደሴ ከተማ በተጨማሪ የኮምቦልቻ ከተማ አሰተዳደር ከ3 ቀን በሗላ ሙሉ በሙሉ ለነዎሪዎች እንደሚያቀርብ ገልጿል።ስለሆነም ማህበረሰቡ አላግባብ ወጪ ከማውጣት በመቆጠብ ህገ ወጦችን እንዲከላከል ጥሪ ቀርቧል።
[@AddisZeybe]

ለመንገድ አገልግሎት የተቀመጠ ድማሚት ፈንድቶ የ7 ህጻናት ህይወት አለፈ።
በምዕራብ ጎንደር ዞን ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ ግራር ውኃ በተባለ ቀበሌ ለመንገድ አገልግሎት የሚውል ድማሚት ፈንድቶ የ7 ህጻናትን ህይወት ማለፉን የምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ረዳት ኢንስፔክተር ኃይሌ ብርሃኑ ገልጸዋል።
አደጋው የተከሰተው በቀን 27/2014 ዓ.ም ከምሽቱ 11:30 ገደማ ነው። አደጋው የተከሰተው በሱር ኮንስትራክሽን ሲሰራ በነበር የመንገድ ፕሮጀክት የቁሳቁስ ካምፕ ላይ ሲሆን በዚህ ውስጥም የአካባቢው ህጻናት ለጭዋታ ሲገቡና ሲወጡ እንደነበር ረዳት ኢንስፔክተር ተናግረዋል።ኅብረተሰቡ ህጻናት ወደ ካምፑ እንዳይገቡና ጥንቃቄ እንዲያደርግ ፖሊስ አሳስቧል።
Via AMC

40 ሚሊየን ሊትር ዘይት ወደ አገር ውስጥ እንደሚገባ ተገለጸ!
40 ሚሊየን ሊትር ዘይት በአስቸኳይ ወደ አገር ውስጥ እንደሚገባ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡እንደሚኒስቴሩ ገለጻ በከፍተኛ ሁኔታ የዋጋ ጭማሪ ላሳያው የዘይት ምርት መፍትሔ ለመስጠት በልዩ ሁኔታ እና በአጭር ጊዜ ወደ አገር ውስጥ ይገባል፡፡ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በዘይት ምርት ላይ ከፍተኛ ጭማሪ የታየው በዓለም ዐቀፍ የዋጋ ንረት ምክንያት መሆኑም ተነግሯል።
[Walta]

#BACK_TO_SCHOOL_AFRICA_EXPO_2022
Less than a month to go until this Global Hybrid expo & it will take place onsite at the magnificent Abrehot Library as well as Virtually.
Few spots left so make sure you book your booth. Click here and REGISTER NOW: www.backtoschoolafrica.com
If you are one of these, come join us:
Schools, Colleges & Universities, School Management Solution Providers, Software developers, App developers & Coders, Start-ups & TECH Entrepreneurs, Education Consultants, STEM Education Incubators, Digital Service Providers, Education Material Producers & Suppliers, Digital Libraries, NGOs & related.
For more info: +251 974 0820 36/37

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በይዲድያ አርት ሚኒስትሪ ተዘጋጅቶ የሚቀርበው "ፈገግ ቢል " የተሠኘው ኘሮግራም በቅርብ ቀን!!!!
በቅርብ ቀን ይጠብቁ
በቅርብ ቀን ይጠብቁ
ፍርድ ቤት በእነ ደብረጺዮን ገ/ሚካዔል መዝገብ ለተከሰሱ 37 ተከሳሾች ፖሊስ እስካሁን ለምን መጥሪያ እንዳላደረሰ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ ሃላፊ ለመጋቢት 11 ችሎት ቀርበው እንዲያብራሩ ማዘዙን ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘግቧል። ፍርድ ቤቱ ይህንኑ ትዕዛዝ የሰጠው፣ ፖሊስ ለተከሳሽ የሕወሃት ኩባንያዎች ማለትም ለመስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ፣ ለትራንስ ኢትዮጵያ እና ለሱር ኮንስትራክሽን መጥሪያ ያላደረሰው አድራሻቸውን ባለማግኘቱ እንደሆነ በጽሁፍ ለችሎቱ ካቀረበ በኋላ ነው። የተከሳሾች ጠበቆች ግን ኩባንያዎቹ አድራሻቸው የሚታወቅ የትግራይ ሕዝብ ንብረት መሆናቸውን ጠቅሰው፣ ክሳቸው በሌሉበት እንዳይታይ ጠይቀዋል። በችሎቱ የቀድሞዋ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ኬሪያ ኢብራሂም እና የቀድሞው ገንዘብ ሚንስትር አብርሃም ተከስተን ጨምሮ 16 ተከሳሾች ተገኝተዋል።
[Wazema]
@YeneTube @FikerAssefa
[Wazema]
@YeneTube @FikerAssefa
የማህበራዊ ትስስር እና የተግባቦት (ኮሙዩኒኬሽን) መተግበሪያዎችን በራስ አቅም የማልማት ስራው በተጠናከ መልኩ መቀጠሉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሹመቴ ግዛው አስታወቁ።
ፌስቡክና ትዊተርን ጨምሮ የተለያዩ የማህበራዊ ገጾች “ኢትዮጵያዊ እውነታ ይዘት ያላቸው፣ አንድነትን፣ ፍቅርን እና ሰላምን የሚሰብኩ ይዘቶችን ከገጻው የማጥፋትና እንዲህ አይነት ይዘት ያሏቸው መልእከቶችን የሚያሰራጩ ተጠቃሚዎች ገጾች እዘጉ ነው በመል የኢትዮጵያ መንግስት ሲከስ መቆየቱ ይታወሳል።
ይህንን ተከትሎም ኢትዮጵያ ፌስቡክን እና ትዊተርን ሊተካ የሚችልና ቢያንስ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመጠቀም የሚስያችል ሀገራዊ የማህበራዊ ትስስር ገጽ የማልት እቅድ እንዳላት የኢንሳ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሹመቴ ግዛው ከዚህ ቀደም ለአል ዐይን መግለጻቸው ይታወሳል።
የማህበራዊ ትስስር ገጾችን የማልማት ስራ ምን ደረጃ ላይ ደርሷል? በሚል ከአል ዐይን ለቀረበላቸው ጥያቄ የኢንሳ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሹመቴ ግዛው፤ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን እና መተግባሪያዎችን በራስ አቅም ማልማት ስራ ተጀምሯል ብለዋል።
በዚሁ ዙሪያ ከአልአይን ለቀረበላቸው ጥያቄዎች የሰጡትን ሙሉ ማብራሪያ:
https://am.al-ain.com/article/ethiopia-is-developing-its-own-social-media-platform

የቀድሞ የፓርላማ አባላት በመንግስት የተሰጣቸውን ቤት በሶስት ቀናት እንዲያስረክቡ ቀነ ገደብ ተሰጥቷቸዋል!
ከስምንት ወራት በፊት የስራ ዘመናቸውን ከጨረሱት የቀድሞ ፓርላማ አባላት መካከል 163 የሚሆኑት ናቸው በመንግስት የተሰጣቸውን ቤት በሶስት ቀናት ውስጥ እንዲያስረክቡ ቀነ ገደብ የተሰጣቸው። እነዚህ የቀድሞ የፓርላማ አባላት እስከ ነገ ማክሰኞ ጠዋት የሚኖሩባቸውን ቤቶች እንዲለቅቁ ትዕዛዙን የሰጠው የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ነው።
የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የቤት መልቀቂያ ትዕዛዙን ለተሰናባች የፓርላማ አባላቱ ያስተላለፈው ከትላንት በስቲያ ቅዳሜ የካቲት 26 በጻፈው ደብዳቤ ነው። ኮርፖሬሽኑ ደብዳቤውን የጻፈው፤ የመኖሪያ ቤቶቹን በተመለከተ በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ሲታይ የቆየው የይግባኝ አቤቱታ ውድቅ በተደረገ ማግስት ነው።
[Ethiopia Insider]
@YeneTube @FikerAssefa
ከስምንት ወራት በፊት የስራ ዘመናቸውን ከጨረሱት የቀድሞ ፓርላማ አባላት መካከል 163 የሚሆኑት ናቸው በመንግስት የተሰጣቸውን ቤት በሶስት ቀናት ውስጥ እንዲያስረክቡ ቀነ ገደብ የተሰጣቸው። እነዚህ የቀድሞ የፓርላማ አባላት እስከ ነገ ማክሰኞ ጠዋት የሚኖሩባቸውን ቤቶች እንዲለቅቁ ትዕዛዙን የሰጠው የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ነው።
የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የቤት መልቀቂያ ትዕዛዙን ለተሰናባች የፓርላማ አባላቱ ያስተላለፈው ከትላንት በስቲያ ቅዳሜ የካቲት 26 በጻፈው ደብዳቤ ነው። ኮርፖሬሽኑ ደብዳቤውን የጻፈው፤ የመኖሪያ ቤቶቹን በተመለከተ በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ሲታይ የቆየው የይግባኝ አቤቱታ ውድቅ በተደረገ ማግስት ነው።
[Ethiopia Insider]
@YeneTube @FikerAssefa
አስደሳች ዜና 12ኛ ክፍል ለጨረሳቹ እና በመማር ላይ ላላቹ!!!
ማራኪ አማካሪ በ ካናዳ 🇨🇦 አሜሪካ 🇺🇸 እና ፖላንድ 🇵🇱 የመጀመሪያ ዲግሪ መማር የምትችሉበትን ዕድል አዘጋጅቶ በመመዝገብ ላይ ይገኛል።
እርሶም የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ዛሬዉኑ ያለ ቅድመ ክፍያ ይመዝገቡ!
በቡድን ለሚመዘገቡ ቅናሽ አዘጋጅተናል
የተማሪዎቻችንን ምስክርነት ለመመልከት የ ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
@marakiconsultancy
አድራሻ: ቦሌ ሸዋ ዳቦ ጌቱ የንግድ ማዕከል 1ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 102
ስልክ: 0960612222
0118345171
ለበለጠ መረጃ @marakiapplication
ማራኪ አማካሪ በ ካናዳ 🇨🇦 አሜሪካ 🇺🇸 እና ፖላንድ 🇵🇱 የመጀመሪያ ዲግሪ መማር የምትችሉበትን ዕድል አዘጋጅቶ በመመዝገብ ላይ ይገኛል።
እርሶም የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ዛሬዉኑ ያለ ቅድመ ክፍያ ይመዝገቡ!
በቡድን ለሚመዘገቡ ቅናሽ አዘጋጅተናል
የተማሪዎቻችንን ምስክርነት ለመመልከት የ ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
@marakiconsultancy
አድራሻ: ቦሌ ሸዋ ዳቦ ጌቱ የንግድ ማዕከል 1ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 102
ስልክ: 0960612222
0118345171
ለበለጠ መረጃ @marakiapplication
📌 ጥራት ያላቸው ኦሪጅናል የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች ከ T-max ኤሌክትሮኒክስ
ምርቶችቻችንን ለማየት ሊንኩን ይጠቀሙ:
👉 https://tttttt.me/tmaxelct
📌 አድራሻ: መርካቶ ይርጋ ሃይሌ ህንፃ ምድር ላይ ሱቅ ቁጥር፡ ጂ-96
ብዛት ለማዘዝ ይደውሉ
🤳 09 33 11 11 11 / 09 74 55 55 55
ምርቶችቻችንን ለማየት ሊንኩን ይጠቀሙ:
👉 https://tttttt.me/tmaxelct
📌 አድራሻ: መርካቶ ይርጋ ሃይሌ ህንፃ ምድር ላይ ሱቅ ቁጥር፡ ጂ-96
ብዛት ለማዘዝ ይደውሉ
🤳 09 33 11 11 11 / 09 74 55 55 55
አሜሪካ እያውጠነጠነች እንዳለችው በሩሲያ ነዳጅ ላይ ማዕቀብ ለመጣል ውሳኔ ላይ ከደረሰች ሩሲያ በምትኩ ለአውሮጳ የምታቀብለውን የተፈጥሮ ጋዝ አቅርቦቷን እንደምታቋርጥ ዛተች፡፡
የሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒትር አሌክሳንደር ኖቫክ እንዳሉት፣ የሞስኮን ነዳጅ ማቀብ ውጤቱ እጅግ የከፋ ይሆናል ሲሉ አስጠንቅቀዋል፡፡ዳፋውም ለዓለም ይተርፋል ብለዋል፡፡ሚኒስትሩ በዚህ ማስጠንቀቂያቸው ሩሲያ ነዳጅ ላይ ማዕቀብ ከተጣለ ምናልባትም የአንድ ድፍድፍ በርሜል የነዳጅ ዋጋ አስከ 300 ዶላር ሊሆን ይችላል ብለዋል፡፡ከሰሞኑ አሜሪካ በሩሲያ ነዳጅ ላይ ማዕቀብ ለመጣል አማራጮችን እያየች እንደሆነ ሲዘገብ ነበር፡፡
ጀርመንና ኔዘርላንድስ ግን በሩሲያ የነዳጅ አቅርቦት ላይ ማዕቀብ መጣል እኛኑ መልሶ ይጎዳናልና ይቅርብን እያሉ ነው፡፡የአውሮጳ ኅብረት የኃይል አቅርቦቱን በአመዛኙ የሚያሟላው ከሩሲያ ነው፡፡በአማካይ ካየነው የአውሮጳ ኅብረት 40 ከመቶ የተፈጥሮ ጋዝ አቅርቦቱን እና 30 ከመቶ የነዳጅ አቅርቦቱን የሚያገኘው ከሩሲያ ነው፡፡
ሩሲያ እንደዛተችው ድንገት አቅርቦቷን ብታቆም ክፍተትን ለመሙላት የአውሮጳ አገራትን ከፍተኛ ትርምስ ውስጥ ሊከታቸው ይችላል፡፡የሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኖቫክ በሩሲያ ቴሌቪዥን ቀርበው እንዳሉት የአውሮጳ ገበያ ሩሲያ አቅርቦት ካቆመች ለከፍተኛ ችግር ይጋለጣል፡፡‹‹ተተኪ የኃይል አቅርቦት ለማግኘት ዓመታት ሊወስድባቸውም ይችላል፤ ከኛ ይልቅ እነሱ ይጎዳሉ›› ሲሉ አስጠንቅቀዋል፡፡
Via BBC