ኢትዮጵያ እና የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ ወታደራዊ ጉዳዮች ላይ አብሮ መስራትን በሚመለከት ምንም አይነት ስምምነት እንደሌላቸው በኢትዮጵያ የኢራን አምባሳደር ሳማድ አሊ ላኪዛዴህ ገለፁ ።
አምባሳደሩ ሐሙስ የካቲት 17 የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ “በድሮ ጊዜ ወታደራዊ ጉዳዮች በተለያየ መንገድ ስምምነቶች ነበረን ሲሉ በዘመናዊው የሁለትዮሽ ግንኙነታችን ላይ ከወታደራዊው በስተቀር ሁሉም ዘርፎች አብሮ ለመስራት ስምምነት አለን ብለዋል።
በተለይ የምዕራቡ ሀገራት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኢትዮጵያ የኢራን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን /ድሮኖች/ አየገዛች መሆኑን ሲገልፁ የነበር ቢሆንም ይሁንና መንግስት በግልፅ ያለው ነገር የለም።
አምባሳደሩ ባለፈው አመት ኢራን ወታደራዊ መሳሪያዎችን መሸጥ እንዳትችል ተጥሎባት የነበረው ዓለም አቀፍ ማዕቀብ ከተነሳ በኋላ አገራቸው በአሁኑ ወቅት ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ወደ 41 አገሮች እየላክች መሆኑን ቢገልፁም ኢትዮጵያ ከግዢዎች አንዷ መሆኗን ማረጋገጥ አልፈለጉም።
በሁለቱ ሀገራት መካከል ካለው ታሪካዊ እና ባህላዊ ትስስር በመነሳት ወደፊት በወታደራዊው መስክም ትብብሮች እንደሚኖሩ አምባሳደሩ ተስፋቸውን ገልፀዋል።
በ2021 የሁለቱ ሀገራት የንግድ ልውውጥ 4 ሚሊዮን ዶላር ነበር።በአሁኑ የሁለቱ አገሮች ግንኙነት አልረካም ኢትዮጵያ እና ኢራን ግንኙነታቸውን ማጠናከር አለባቸው ብለዋል አምባሳደሩ።
Via Capital
@YeneTube @FikerAssefa

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ትናንት በጠራው ጠቅላላ ጉባዔ ላይ የአገራዊ ምክክር ሂደቱ ላይ በድጋሚ ውይይት እንደተደረገበት ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ድረገጽ ዘግቧል። ጉባዔው የአገራዊ ምክክሩ ሂደት ለምን እንደተጣደፈ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ እና ፍትህ ሚንስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ በአካል ተገኝተው ማብራሪያ እንዲሰጡት ጠይቋል። የገዥው ብልጽግና ፓርቲ ተወካይ አለሙ ስሜ ግን ማብራሪያ ያስፈልጋል ከተባለ ማብራሪያ መስጠት ያለበት ኮሚሽኑ እንደሆነ ተናግረዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራ የልዑካን ቡድን ዛሬ ማለዳ ጅግጅጋ ገባ።
ልዑኩን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኢብራሒም ኡስማን እና የክልሉ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በጅግጅጋ ገራድ ዊልዋል አየር ማረፍያ ተገኝተው አቀባበል አድርገውለታል ።
የልዑካን ቡድኑ አባላት ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጋር በድርቁ አሁናዊ ሁኔታ ላይ ይወያያሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ከሶማሌ ብዙሃን መገናኛ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ቻይና በአሜሪካ የሚገኙ ዜጎቿ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳሰበች!
በአሜሪካ የሚገኘው የቻይና ኤምባሲ በሀገሪቱ ያለው የደህንነት ሁኔታ ለቻይናውያን ዜጎች አሳሳቢ መሆኑን አስታውቋል።በመሆኑም አሜሪካ የሚገኙ ቻይናውያን ዜጎች ለግል ደህንነታቸው ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባ ኤምባሲው አሳስቧል።
በአሜሪካ የሚገኙ የቻይና ዜጎች እና የእሲያ ፊት ያላቸው ሰዎች ላይ የሚንፀባረወቅ ጥላቻ እየጨመረ መሆኑንም ሮይተርስ ኤምባሲውን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል።በቻይና ዜጎች እና የእሲያ ፊት ያላቸው ሰዎች ላይ ሆን ተብሎ የሚፈፀሙ “ተንኮል አዘል” ጥቃቶች የቻይና ዜጎች ላይ ጉዳት እያስከተለ መሆኑንም ኤምባሲው አስታውቋል።የጥቃቱ ሰለባ ከሆኑ መካከልም በቻይና የገንዘብ ድጋፍ እየተደረገላቸው በአለም አቀፍ ተቋማት ውስጥ የሚገኙ ተማሪዎችን እና ሰራተኞችን እንደሚገኙበትም ጠቅሷል።
[Alain]

126ኛው የአድዋ ድል በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በሰላም ተከብሮ ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገልጿል።
የድል በዓሉ በዳግማዊ አፄ ምኒልክ አደባባይ እና አድዋ ድልድይ በደማቅ ስነ ስርዓት በሰላም እንዲከበር ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት የሚጠበቅበትን ተግባር ማከናወኑንም ጠቅሷል።
@YeneTube @FikerAssefa
የድል በዓሉ በዳግማዊ አፄ ምኒልክ አደባባይ እና አድዋ ድልድይ በደማቅ ስነ ስርዓት በሰላም እንዲከበር ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት የሚጠበቅበትን ተግባር ማከናወኑንም ጠቅሷል።
@YeneTube @FikerAssefa
ሮማን አብራሞቪች ቼልሲ እግር ኳስ ክለብን ለመሸጥ የ4 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ ጥለዋል።
ሩሲያዊ ባለቤት ሮማን አብርሞቪች ሳይወዱ በግድ የለንደንን እግር ኳስ ክለብን 4 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ ለሽያጭ አቅርበዋል።2 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ዕዳ ያለበት ቼልሲው ክለቡን ለመግዛት ፍላጎት ባለሀብቶች ፍላጎት ቢያሳዩም የሽያጭ ዋጋው "በጣም ብዙ" ነው ብለዋል ሲል አርቲ ሚዲያ ዘግቧል።

#BACK_TO_SCHOOL_AFRICA_EXPO_2022
ጥቂት ሳምንታት የቀሩት አለም አቀፍ የትምህርት ኤክስፖ በታላቁ አብርሆት ቤተ መፃህፍትና በቨርቹዋል መድረክ ላይ ይካሄዳል።
ብዙዎች ተመዝግበዋል! እርሶስ?
ከነዚህ መሃል ከሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ
ትምህርት ቤቶች፣ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች፣ የት/ቤት አስተዳደር ዲጂታል መፍትሔ አቅራቢዎች፣ የሶፍትዌር ገንቢዎች፣ ጀማሪ ስራ ፈጣሪዎች፣ አለም አቅፍ የትምህርት እድል አማካሪዎች ፣ የትምህርት ኢንኩቤተሮች፣ የዲጂታል አገልግሎት አቅራቢዎች፣ የትምህርት ቁሳቁስ አምራቾች እና አቅራቢዎች፣ ዲጂታል ቤተ-መጻሕፍት እና ሌሎች ተያያዥነት ያላቸው።
ለመመዝገብ ይህችን ሊንክ ይጫኑ!
www.backtoschoolafrica.com
ለበለጠ መረጃ +251 974 0820 36/37

ዛሬ የአንድ በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ ዓለማቀፍ ዋጋ ወደ 110 ዶላር እንዳሻቀበ ዓለማቀፍ ዜና ወኪሎች ዘግበዋል።
አንድ በርሜል ነዳጅ በዚህ ዋጋ ሲሸጥ ከ7 ዓመታት ወዲህ የመጀመሪያው ሲሆን፣ ዋጋው የጨመረው በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ሳቢያ ነው። ጦርነቱ ከነዳጅ ዋጋ አልፎ ለመላው ዓለም ከፍተኛ የደኅንነት ስጋት ሊደቅን እንደሚችል ታዛቢዎች እያስጠነቀቁ ይገኛሉ።
የሩሲያው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ዛሬ ባደረጉት ንግግር፣ ምዕራባዊያን ኃያላን ሀገራት ሩሲያ በዩክሬን ላይ በምትወስደው ወታደራዊ ጥቃት ጣልቃ ገብተው ሦስተኛው ዓለም ጦርነት ከተቀሰቀሰ ጦርነቱ በጅምላ ጨራሹ ኒውክሊየር ቦምብ የታገዘ እንደሚሆን አስጠንቅቀዋል።
ላቭሮቭ አያይዘውም፣ አሜሪካ በቀድሞዎቹ የሶቪየት ኅብረት ሪፐብሊኮች ወታደራዊ ጦር ሠፈር ለማቋቋም እንዳታስብ አሳስበዋል።
@Yenetube @Fikerassefa

👍1
ሩሲያና ዩክሬን የጀመሩትን ጦርነት በአስቸኳይ እንዲያቆሙ የቱርክ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣኢብ ኤርዶሃን ጠየቁ
ከሰባት ቀናት በፊት ውጊያ ውስጥ የገቡት ሩሲያ እና ዩክሬን በአስቸኳይ ጦርነቱን እንዲያቆሙ የቱርኩ ፕሬዝዳንት ጠየቁ።
ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣኢብ ኤርዶሃን ጥሪውን ያቀረቡት ሀገራቱ ጦርነት አቁመው ለዓለም ሰላም አስተዋጽኦ እዲያደርጉ ነው ተብሏል።
Via :- Al ain
@Yenetube @Fikerassefa
ከሰባት ቀናት በፊት ውጊያ ውስጥ የገቡት ሩሲያ እና ዩክሬን በአስቸኳይ ጦርነቱን እንዲያቆሙ የቱርኩ ፕሬዝዳንት ጠየቁ።
ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣኢብ ኤርዶሃን ጥሪውን ያቀረቡት ሀገራቱ ጦርነት አቁመው ለዓለም ሰላም አስተዋጽኦ እዲያደርጉ ነው ተብሏል።
Via :- Al ain
@Yenetube @Fikerassefa
የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚንስቴር ተሽከርካሪዎች በከተሞች የመንገድ አገልግሎት ክፍያ እንዲከፍሉ የሚያስችል ሕጋዊ ሥርዓት እየዘረጋ እንደሆነ ሪፖርተር ጋዜጣ አስነብቧል። ሚንስቴሩ የመንገድ አገልግሎት ክፍያ ሥርዓቱን በአገር ዓቀፍ ደረጃ ለመዘርጋት ባሕርዳር፣ አዳማ እና ድሬዳዋ ከተሞችን በናሙናነት ወስዶ የጀመረው ጥናት የመጨረሻው ደረጃ ላይ እንደሚገኝ እና ሥርዓቱ በቅርቡ ተግባራዊ እንደሚሆን ጠቁሟል። ጥናቱ በተሽከርካሪዎች ምልልስ መጠን እና ተሽከርካሪዎች በመንገዶች ላይ በሚፈጥሩት ጫና ላይ ያተኮረ እና የመንገዶች መጠገኛ ወይም መልሶ መገንቢያ ገንዘብ በአገልግሎት ክፍያው የሚሸፈንበትን አሠራር የሚዘረጋ እንደሆነ ተገልጧል። የመንገድ አገልግሎት ክፍያ ሥርዓቱ ዓላማ የከተሞችን ገቢ ማሳደግ ነው።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa