የተመድ ሰብዓዊ መብቶች ካውንስል የቀድሞዋን የዓለማቀፉ ወንጀሎች ፍርድ ቤት (International Criminal Court) ዋና ዓቃቤ ሕግ ጋምቢያዊቷን ፋቱ ቤንሱዳን በኢትዮጵያ አሰማራዋለሁ ላለው የዓለማቀፍ ሰብዓዊ መብት ጥሰቶች መርማሪ ቡድን መሪ አድርጎ እንደሾመ የፈረንሳዩ ዜና ወኪል ዘግቧል። ካውንስሉ በትግራዩ ጦርነት ተፈጽመዋል ለተባሉ ዓለማቀፍ ወንጀሎች የራሱን መርማሪ ቡድኑ ለማሰማራት የወሰነው ባለፈው ታኅሳስ ወር ነበር።
[ዋዜማ ራዲዮ]
@YeneTube @FikerAssefa
[ዋዜማ ራዲዮ]
@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from YeneTube
አስደሳች ዜና 12ኛ ክፍል ለጨረሳቹ እና በመማር ላይ ላላቹ!!!
ማራኪ አማካሪ በ ካናዳ 🇨🇦 አሜሪካ 🇺🇸 እና ፖላንድ 🇵🇱 የመጀመሪያ ዲግሪ መማር የምትችሉበትን ዕድል አዘጋጅቶ በመመዝገብ ላይ ይገኛል።
እርሶም የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ዛሬዉኑ ያለ ቅድመ ክፍያ ይመዝገቡ!
በቡድን ለሚመዘገቡ ቅናሽ አዘጋጅተናል
የተማሪዎቻችንን ምስክርነት ለመመልከት የ ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
@marakiconsultancy
አድራሻ: ቦሌ ሸዋ ዳቦ ጌቱ የንግድ ማዕከል 1ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 102
ስልክ: 0960612222
0118345171
ለበለጠ መረጃ @marakiapplication

የሻረግ_ቅመማ_ቅመም
#YesharegSpices
የተለያዩ ቅመማ ቅመሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ሲፈልጉ የሻረግ ቅመማ ቅመም ብለው ይጠይቁ
🔔 አዲስ አበባ በሚገኙ ሱፐር ማርኬቶች ያገኙናል
☎️ +251 911 66 47 75
+251 911 87 28 27
🔴 የሻረግ ቅመማ ቅመም
ምርጥ ጣዕም❗️

📌 ጥራት ያላቸው ኦሪጅናል የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች ከ T-max ኤሌክትሮኒክስ
ምርቶችቻችንን ለማየት ሊንኩን ይጠቀሙ:
👉 https://tttttt.me/tmaxelct
📌 አድራሻ: መርካቶ ይርጋ ሃይሌ ህንፃ ምድር ላይ ሱቅ ቁጥር፡ ጂ-96
ብዛት ለማዘዝ ይደውሉ
🤳 09 33 11 11 11 / 09 74 55 55 55

ኢትዮጵያን ከሱዳን የሚያገናኘው የመተማ-ጋላባት መንገድ ተከፈተ!
የሱዳን ጦር ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጄኔራል ነቢል አብዱላህ ለአል አይን እንደተናገሩት፤ በሱዳን እና በኢትዮጵያ መካከል ያለው የአልገላባት መንገድ ለ6 ወራት ከተዘጋ በኋላ ተከፍቷል።
የሱዳን ጋዳሪፍ ክልል አስተዳዳሪ መሃመድ አብዱልራህማን መሀጁብ በመተማ-ጋላባት በኩል ኢትዮጵያን ከሱዳን የሚያገናኘው ዋናው መንገድ በዛሬው እለት በይፋ መከፈቱን አብስረዋል።
አስተዳዳሪው አክለውም አሁን ላይ በሁለቱም ሀገራ ድንበር ላይ ከፍተኛ የሆነ ሰላም እና መረጋጋት መኖሩን ገልጸው፤ አሁን ላይ በኢትዮጵያ እና በሱዳን መካካል ያለው ግንኙነትም በጣም ጥሩ ነው ብለዋል።
[Alain]

ከወለጋ ተፈናቅለው መተከል ዞን የተጠለሉ ሰዎች ለአንድ ወር ድጋፍ እንደተቋረጠባቸው ገለጹ!
ከምዕራብ ወለጋ ዞን ተፈናቅለው በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን ባምባሲ ወረዳ የሚገኙ ዜጎች በመንግስት በኩል የአንድ ወር ሰብአዊ ድጋፍ እንደተቋረጠባቸው ለአዲስ ማለዳ ገለጹ፡፡
ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን ባምባሲ ወረዳ በኹለት የመጠለያ ጣቢያ ተጠልለው የሚገኙ ዜጎች ለአዲስ ማለዳ እንደገለፁት፣ በመንግስት በኩል የአንድ ወር 15 ኪሎ ስንዴና ግማሽ ሊትር ዘይት የሰብአዊ ድጋፍ እንዳልተደረገላቸው አስታውቀዋል፡፡ ይሁን እንጅ ለኹለት ወር የተሰጣቸውን ድጋፍ ከተጠቀሙ በኋላ ለአንድ ወር ድጋፍ እንዳልተደረገላቸው ጠቁመዋል፡፡
[Addis Maleda]

በአዲስ አበባ በድንገተኛ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ!
በአዲስ አበባ ከተማ በትላንትናው እለት በደረሰ የእሳት አደጋ ሰባት ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ወድሟል። በሌላ በኩል ወንዝ ውስጥ በመግባት እና በተቆፈረ ጉድጓድ ውስጥ በመግባት ሁለት ሰዎች መሞታቸውን የእሳትና ድንገተኛ አደጋ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
ትላንት ምሽት 4፡21 አካባቢ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ልዩ ቦታ ኮልፌ እፎይታ ገበያ ማዕከል ፊትለፊት በአራት የንግድ ሱቆቸ በሆኑ የጫማ ማምረቻ እና መሸጫ እንዲሁም ጨርቃ ጨርቅ መሸጫ ላይ በደረሰ ድገተኛ የእሳት አደጋ ሰባት ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት ወድሟል።የኮሚሽኑ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ባደረጉት ርብርብ ከ50 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ማትረፍ መቻሉን የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል፡፡
አደጋውን ለመቆጣጠር አንድ ሰዓት የፈጀ ሲሆን በሱቆቹ ለጫማ መስራት የሚሆኑ የሚቀጣጠሉ ቁሳቁሶች በመኖራቸው አደጋውን ለመቆጣጠር አስቸጋሪ አድርጎት ነበረ ብለዋል።በአደጋው ሁለት የአደጋ ግዜ ሰራተኞች የመታፈን አደጋ ደርሶባቸው ወደ ሆስፒታሉ መወሰዳቸውን ለማወቅ ችለናል፡፡
የካቲት 22 ቀን 2014 አዲስ ከተማ ወረዳ ሶስት ልዩ ቦታው ግዮን ጋዝ አካባቢ በሚገኝ ወንዝ ውስጥ አንድ የ35 ዓመት ሰው ህይወቱ አልፎ ተገኝቷል።በሌላ በኩል በትላንትናው እለት በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ ሁለት ልዩ ቦታው ለምለም ጀርባ አንድ የ32 ዓመት ሰው ተቆፍሮ በተተወ ጉድጓድ ውስጥ ገብቶ ህይወቱ ማለፉን አቶ ንጋቱ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።
Via Bisrat FM

በአዲስ አበባ ከተማ በ31 ወረዳዎች ላልተወሰነ ጊዜ ውሃ አያገኙም!
በአዲስ አበባ ከተማ በአምስት ክፍለ ከተማዎች የሚገኙ 31 ወረዳዎች ላልተወሰነ ጊዜ የውሃ አቅርቦት እንደማይኖራቸው የከተማው ዉሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ።የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን እንደገለፀው በአቃቂ ክፍል 2 የውሃ ግፊት መስጫ የኃይል አስተላላፊ መስመር ፖሎች በመውደቃቸው አገልግሎቱ በከፊልና በሙሉ ተቋርጧል።
ባለስልጣኑ ችግሩ ሰፊ በመሆኑ የወደቁትን የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ፖሎችን የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፈጣን ምላሽ እንዲሰጥ ጠይቋል።የዉሃ ስርጭት በከፊልና በሙሉ የተቋረጠባቸው አካባቢዎች በቂርቆስ ክፍለ ከተማ 11 ወረዳዎች፣ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዘጠኝ ወረዳዎች፣ በቦሌና አቃቂ ክፍለ ከተማዎች በእያንዳንዳቸው አምስት ወረዳዎች እንዲሁም በልደታ ክፍለ ከተማ አንድ ወረዳ መሆናቸውን ባለስልጣኑ አስታውቋል።
[Addis Zeybe]

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዩክሬን ቀውስ ውስጥ ሁሉም ወገኖች ግጭትን ከሚያባብሱ ድርጊቶች እንዲቆጠቡ ጠየቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዩክሬን የተፈጠረውን ቀውስ አስመልክተው በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ ኢትዮጵያ በቅርቡ ካለፈችበት ጦርነት ተነስታ ስለ ጦርነት ጉዳት የምታካፍለው ሰፊ ልምድ እንዳላት አመልክተዋል።
የኢትዮጵያ ልምድ ጦርነት ቤተሰብን፣ ማህበረሰብ ብሎም የሀገርን ኢኮኖሚን ክፉኛ የሚጎዳ፣ አጥፊ ነው ብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው፤ ጦርነት የሚያደርሰውን ቁሳዊ ጉዳት መጠገን ቢቻልም በማህበረሰብ ላይ ጥሎት የሚያልፈውን ጠባሳ ግን ለማከም ከባድ መሆኑን አመልክተዋል።
ኢትዮጵያ ወቅታዊውን የዩክሬን ቀውስን በቅርበት እየተከታተለች መሆኑን ያነሱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፥ ግጭቱን የሚያባብሱ ሁኔታዎች እንደሚያሳስባት ነው ያመለከቱት።
በመሆኑም ሁሉም ወገን ቀውስን ከሚያባብስ ድርጊት ታቅቦግጭቱን ለመፍታት ሁልንተናዊ የሰላም መንገዶችን እንዲጠቀሙ ጠይቀው በአካባቢው ሰላም እንዲሰፍን ያላቸውን ምኞትም ገልጸዋል።

የዋጋ ግምቱ 31 ሚሊዮን ብር የሚሆን አደንዛዥ እጽ በቁጥጥር ስር ዋሉ!
መነሻውን ከድሬድዋ በማድረግ በሚሌ- ኮምቦልቻ መስመር ወደ መሃል ሀገር ሊገቡ የነበሩ የተለያዩ ዓይነት ሲጋራዎች፣ ሺሻ እና ሌሎች አደንዛዥ እጾች በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡
የኮንትሮባንድ እቃዎቹን የጫነው አሽካርካሪ ሐሰተኛ ሰነድ እና የኮንቴኔር ማሸጊያ በመጠቀም ወደ መሀል ሊያስገባ የነበረ ቢሆንም የቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ ሰራተኞች እና ሌሎች የጸጥታ አካላት ባደረጉት ጥብቅ ምርመራ እና ፍተሻ በቁጥጥር ስር ውሏል።
የኮንትሮባንድ እቃዎቹን ለማሳለፍ ትስስር በመፍጠር የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን ጉዳዩ በህግ እንዲጣራ ለፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ እንዲዲተላለፍ ተደርጓል፡፡

ላለፉት ሁለት ዓመታት በምስራቅ አፍሪካ ከፍተኛ ጉዳትን ሲያደርስ የነበረው የበረሃ አንበጣ ስርጭት መገታቱን በተባበሩት መንግስታት የዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ገለፀ።
ፋኦ እንዳስታወቀው ላለፉት ሁለት ዓመታት በምድርና በአየር የተከናወነውን የቅኝት እና ቁጥጥር ስራን ተከትሎ የአንበጣ መንጋው ስርጭት ተገትቷል።
@YeneTube @FikerAssefa
ፋኦ እንዳስታወቀው ላለፉት ሁለት ዓመታት በምድርና በአየር የተከናወነውን የቅኝት እና ቁጥጥር ስራን ተከትሎ የአንበጣ መንጋው ስርጭት ተገትቷል።
@YeneTube @FikerAssefa
የሶማሌ ክልል ለድርቅ አደጋ የሚዉል ተጨማሪ 40 ሚሊዮን ብር በጀት መደበ!
በሶማሌ ክልል ርዕሰ መሰተዳድር አቶ ሙሰጠፌ ሙሁመድ የሚመራ የድርቅ ምላሽ አብይ ኮሚቴ በርዕሰ መሰተዳድር ጽ/ቤት ባደረገዉ አሰቸኳይ ስብሰባ በተፈጥሮ ድርቅ አደጋ ለተጎዱት ማህበረሰብ ለውኃና ለምግብ የሚውል ተጨማሪ 40 ሚሊዮን ብር መድቧል።የተመደበው ብር የውሃ ማጓጓዣ፣ የእለት ደራሽ ምግቦች፣ መድሀኒት፣ ለእናቶች የሚሆን የተለያዩ የተመጣጠነ ምግቦች መግዣ የሚውል መሆኑን ተገልጿል። ለድርቁ ምላሽ ለመስጠት እስካሁን የክልሉ መንግሥት ከአንድ ነጥብ ቢሊየን ብር በላይ በመመደብ የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ ከክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

የፌዴራል የመሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ 15 ሺህ ቤቶችን ከባለኃብቶች ጋር በሽርክና ለመገንባት የፍላጎት መግለጫ ጨረታ አወጣ።
የኮርፖሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር ሌንሳ መኮንን እንደገለጹት፤ ኮርፖሬሽኑ ከግል ባለሃብቶች ጋር በሽርክና 15 ሺህ ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለመገንባት አቅዷል።ጎን ለጎን ሦስት የስብሰባ ማዕከላትና ሁለት የፈረስ መጋለቢያ ቦታዎችን ለመገንባት መታቀዱንም ጠቁመዋል።ይህንንም ተከትሎ በግንባታ ለመሳተፍ አቅም ያላቸው የዘርፉ ኩባንያዎችም በፋይናንስ፣በቴክኖሎጂ፣በኢንቨስትመንት አቅራቢነት መሳተፍ ይችላሉ ብለዋል።
በተለይም የአገር ውስጥ ባለሃብቶች በተናጠልና ከውጭ አገር ኩባንያዎች ጋር በሽርክና ተጣምረው በግንባታው መሳተፍ እንደሚችሉም ነው የገለጹት።በግንባታው የሚሳተፉ ኩባንያዎች በቀዳሚነት በዘርፉ ከአሥር ዓመታት በላይ በዘርፉ የተሳተፉና ከ350 ሚሊዮን ዶላር በላይ በአንድ ፕሮጀክት ያንቀሳቀሱ መሆን አለባቸው ብለዋል።ኩባንያዎቹ አዲስ የዘርፉን ቴክኖሎጂ የሚያስተዋውቁና የውል ስምምነት በገቡ በስድስት ወራት ውስጥ ወደ ሥራ የሚገቡ ከሆነ በጨረታው መሳተፍ እንደሚችሉ ጠቁመዋል።
ኩባንያዎቹ ከመንግሥት ምንም አይነት ዋስትና ሳይጠይቁ አዲስ የውጭ ፋይናንስ በራሳቸው ማቅረብ የሚችሉ መሆን እንዳለባቸውም አብራርተዋል።በግንባታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ኩባንያዎች እስከ መጋቢት 21/2014 ዓ.ም ድረስ የፍላጎት መግለጫቸውን ለኮርፖሬሽኑ በማስገባት በጨረታው መወዳደር እንደሚችሉ ገልጸዋል።
ለዚህም CEOoffice@lbdc.gov.et የኢ-ሜይል አድራሻ በመጠቀም መረጃቸውን እንዲያስገቡ ጠቁመዋል።በሌላ በኩል ኮርፖሬሽኑ በሕዳር 2015 ዓ.ም በቤት ልማት፣ በአገልግሎት አሰጣጥ፣ በጤና፣ በትምህርት፣ በአይ ሲቲና በግብርና ልማት ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ፎረም ለማካሄድም እቅድ ይዟል።የፌዴራል የመሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽን በከተሞች የቤቶች ልማት፣ የአገልግሎት አሰጣጥና ከመሰረተ ልማት ጋር የተያያዙ ሥራዎች ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ ነው።
በገጠር አካባቢዎች ከግብርና ልማት ጋር የተያያዙ ሥራዎችን ለመሥራት የሚያስችል ጥናት እያደረገ ነው። የፌዴራል ተቋማትና የልማት ድርጅቶችን የመሬት ይዞታ መረጃ በመሰብሰብ የማጥራት፣ ልኬታቸውን የማወቅና የዳታ ቤዛቸውን የማስተዳደር እንዲሁም ጥቅም ላይ የዋሉና ያለሙ ሥፍራዎችን በመለየት ወደ ሥራ ለማስገባት እየሰራ መሆኑን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ የትራፊክ ደንብ ተላላፊ አሽከርካሪዎች የቅጣት ክፍያ ለአሽከርካሪዎች ቀላል፣ ቀልጣፋ እና ተደራሽ በሚያደርግ መልኩበቴሌብር መክፈል የሚያስችል አሰራርን ተግባራዊ ማድረጉን አስታወቀ።
አዲስ ይፋ የተደረገው የትራፊክ ቅጣት ክፍያ ስርዓት፣ የቅጣት ክፍያን የሚያቀላጥፍ እና የሚያዘምን አዲስ አሰራር ሲሆን፤ ኤጀንሲው ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በጋራ በመሆን ነው በዛሬው ዕለት ይፋ ያደረገው፡፡
የትራፊክ ህግ ተላላፊ አሽከርካሪዎች የትራፊክ ቅጣት ክፍያን ለመፈፀም የሚያጠፉትን ጊዜ በመቆጠብ ቀላል፣ ግልፅ እና ተደራሽ በማድረግ ክፍያውን ለመፈፀም የሚያስችል በኢትዮ-ቴሎኮም የተዘጋጀው 6050 አጭር ቁጥር በመጠቀም የትራፊክ ቅጣት መመዝገቢያ ቴክሎጂ የኤጀንሲውን የአገልግሎት አሰጣጥ የሚያዘምን ነው ተብሏል፡፡
የትራፊክ ቅጣት ክፍያ ስርዓቱ በ6050 አጭር ቁጥር በመጠቀም ትራፊክ ፖሊሶች እና የኤጀንሲው የቁጥጥር ባለሙያዎች በወረቀት ይደረግ የነበረውን አሰራር በማስቀረት፤ ቅጣቱን በሞባይል ስልክ ለተቀጪው በማድረስ መንጃ ፈቃዱ ሳይያዝበት ወይም ታርጋው ሳይፈታበት ጥፋቱን በፈፀመበት ቦታ ክፍያውን መፈፀም የሚያስችል መሆኑም ነው የተነገረው።
በ6050 አጭር ቁጥር የትራፊክ ቅጣትን እንዲፈፅሙ አስፈላጊው ስልጠና በኢትዮ ቴሌኮም ለትራፊክ ፖሊሶች እና የኤጀንሲው የትራፊክ ቁጥጥር ባለሙያዎች መሰጠቱም ተነግሯል።
በዚህም መሰረት መንጃ ፈቃዳቸው በዳታ ቤዝ ተመዝግቦ የሚገኙ አሽከርካሪዎችን ሥም እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በማስገባት የቅጣት ማዘዣ ቁጥር ለአሽከርካሪው የሚሰጡ ሲሆን የተቀጣው አሽከርካሪም ቴሌ ብርን በመጠቀም ክፍያውን ሲፈፅም ለቀጪው ወዲያው የማረጋገጫ አጭር መልዕክት ስለሚደርሰው መንጃ ፈቃድም ሳይያዝ ታርጋም ሳይፈታ የቅጣት ክፍያውን መፈፀም ያስችላል ተብሏል።

#BACK_TO_SCHOOL_AFRICA_EXPO_2022
ጥቂት ሳምንታት የቀሩት አለም አቀፍ የትምህርት ኤክስፖ በታላቁ አብርሆት ቤተ መፃህፍትና በቨርቹዋል መድረክ ላይ ይካሄዳል።
ብዙዎች ተመዝግበዋል! እርሶስ?
ከነዚህ መሃል ከሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ
ትምህርት ቤቶች፣ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች፣ የት/ቤት አስተዳደር ዲጂታል መፍትሔ አቅራቢዎች፣ የሶፍትዌር ገንቢዎች፣ ጀማሪ ስራ ፈጣሪዎች፣ አለም አቅፍ የትምህርት እድል አማካሪዎች ፣ የትምህርት ኢንኩቤተሮች፣ የዲጂታል አገልግሎት አቅራቢዎች፣ የትምህርት ቁሳቁስ አምራቾች እና አቅራቢዎች፣ ዲጂታል ቤተ-መጻሕፍት እና ሌሎች ተያያዥነት ያላቸው።
ለመመዝገብ ይህችን ሊንክ ይጫኑ!
www.backtoschoolafrica.com
ለበለጠ መረጃ +251 974 0820 36/37

ቻይና የኢትዮጵያ መንግሥት እና የትግራዩ ሕወሃት ልዩነታቸውን በንግግር እና ድርድር እንዲፈቱ መጠየቋን የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ ዋንግ ወንቢን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ገልጸዋል። የኢትዮጵያ መንግሥት አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ከቀነ ገደቡ በፊት ማንሳቱ፣ ጦሩን ወደ ትግራይ አለማስገባቱ እና የሀገሪቱን ችግሮች በውይይት ለመፍታት እንቅስቃሴ መጀመሩ፣ በሀገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል ያለውን ግጭት ለማርገብ አወንታዊ አስተዋጽዖ እንደሚኖረው እምነቷ መሆኑን ቻይና ጠቅሳለች።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
በሶማሌ ክልል የዘንድሮ ዓመት የበልግ ዝናብ አገባቡ የተዳከመ መሆኑን የሶማሌና የአጎራባች ክልሎች የሜትሮሎጂ ኢኒስቲትዩት አስታወቋል።
የኢኒስቲትዩቱ የሜትሮሎጂ ትንበያ ትንተናና ቅድመ ማስጠንቀቂያ ቡድን አስተበባሪ አሸናፊ ሙሉነህ በ2014 ዓመት በክልሉና በአጎራባች ክልሎች የበጋና የበልግ የዝናብ ሥርጭት ዙሪያ በዛሬው እለት መግለጫ ሰጥተዋል።
አስተባባሪው በመግለጫቸው ያለፈው የበጋ የዝናብ ወቅትን ሊያዳክሙ የሚችሉ የአየር ሁኔታ ክስተቶች ምክንያት አብዛኛው የበጋ ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ የሰሜን የሶማሌ ክልል አከባቢዎች የበጋ የዝናብ ሥርጭት አነስተኛ እንደነበረ ጠቁመው ይህም በክልሉ ድርቅ እንዲከሰት ምክንያት ሆኗል ብለዋል።
የካቲት፣ መጋቢት፣ ሚያዚያና ግንቦት ወራቶችን በሚያካትተው የበልግ ዝናብ ወቅት ደቡባዊ የሶማሌ ክልል አከባቢዎች ዋነኛ የዝናብ ወቅታቸው መሆኑን የጠቀሙት አስተባባሪው አሁን ያለው የበልግ ዝናብ ወቅት አጀማመሩ የተዳከመ ይሁን እንጂ ከመጪው ሚያዚያ ወር አጋማሽ በኋላ የዝናብ ሥርጭቱ እየተሻሻለ እንደሚመጣ አብራርተዋል።
በዘንድሮ የበልግ ዝናብ ወቅት በሰሜንና በደቡብ የሶማሌ ክልል አከባቢዎች ከ25 እስከ 35 ከመቶ ከመደበኛ በታችና ከመደበኛ በላይ ሊሆን እንደሚችል መተንበዩን አስረድተዋል።

በአፋር ክልል በሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት)ና በአፋር ልዩ ኃይላት መካከል የሚደረገዉ ዉጊያ ከቀጠለ የፌደራሉ መንግሥት «ጥብቅ» ያለዉን ዕርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ።
በአፋር ክልል ላጭር ጊዜ ጋብ ብሮ የነበረዉ ዉጊያ ከተባባሰ ሁለት ወር ሊሞላዉ ጥቂት ነዉ የቀረዉ።ሕወሓት 5 ወረዳዎችን መቆጣጠሩን የአፋር ክልላዊ መንግሥት አስታዉቋል። የኢትዮጵያ መከላከያ ጦር የአፋር ኃይላትን እንዲረዳ የክልሉ መንግሥት፣ ተቃዋሚ ፓርቲና የመብት ተሟጋቾች በተደጋጋሚ ቢጠይቁም የፌደራሉ መንግሥት እስካሁን ጥያቄዉን የተቀበለዉ አይመስልም። የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ ዛሬ ለዶይቼ ቬለ እንደተናገሩት ግን የፌዴራሉ መንግሥት ጥያቄዉን ችላ ያለዉ «ግጭት ለማርገብ ነዉ።»
[DW]

ዶላር እና ዩሮ በተሽከርካሪ ጭኖ ወደ ጅቡቲ ሲጓዝ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ!
መነሻውን አዲስ አበባ ከተማ ያደረገ አንድ ህገወጥ የገንዘብ አዘዋዋሪ ግለሰብ ዶላር እና ዩሮ በመኪና ጭኖ ወደ ጅቡቲ በጉዞ ላይ እያለ በቁጥጥር ስር ውሏል።ግለሰቡ የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ3-68991 በሆነ ኮንቴነር ተሽከርካሪ ላይ 166 ሺህ 800 የአሜሪካን ዶላር እና 19 ሺህ 850 ዩሮ በመጫንና መዳረሻውን ጅቡቲ በማድረግ በመጓዝ ላይ እያለ በተደረገ ጥብቅ ክትትል መያዙን የኢፕድ ምንጮች ገልጸዋል።
በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ላይ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በደረሰው ጥቆማ አዘዋዋሪውን ከነ ገንዘቡ በቁጥጥር ስር እንዲውል ማድረጉንም ነው ምንጮቻችን ጨምረው የገለጹት፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ መነሻቸውን ሀረሪ ክልል ሀረር ከተማ ያደረጉ ሶስት ህገወጥ የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪ ግለሰቦችም ከእነጦር መሳሪያቸው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን እነዚሁ የኢፕድ ምንጮች አስታውቀዋል።
ግለሰቦቹ በሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ2B 57711 በሆነ ሎንግ ቤዝ ተሽከርካሪ አንድ ብሬን ከባድ የጦር መሳሪያ ከ732 መሰልጥይቶች ጋር እና 9130 የክላሽ ጥይቶች በመጫን መዳረሻቸውን ኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ጊንር ወረዳ በማድረግ ላይ ሳሉ ነው በቁጥጥር የዋሉት።እንደ ምንጮች ገለጻ፤ የጦር መሳሪያውን ለኦነግ ሸኔ የሽብር ቡድን ለማቀበል በመንቀሳቀስ ላይ እያሉ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ከመነሻው ጥብቅ ክትትል ሲያደርግባቸው ቆይቷል።
በመጨረቻም ሶማሌ ክልል ኢረር ዞን ፊቅ ወረዳ ሲደርሱ ለሶማሌ ልዩ ሃይል ፖሊስ ጥቆማ በመስጠት አዘዋዋሪዎቹ ከነጦር መሳሪያቸው በቁጥጥር ስር እንዲውሉ መደረጉን ለመረጃው ቅርበት ያላቸው ምንጮቻችን አረጋግጠዋል።
[EPA]