የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አራርሳ መርዳሳ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በምዕራብ ወለጋ ጉሊሶ ወረዳ ጋዋ ቃንቃ አካባቢ በነዋሪዎች ላይ ጭቃኔ የተሞላበት ግድያና ጥቃት ያደረሱ 24 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ተደመስሰዋል ብለዋል።26 የሚሆኑ የኦነግ ሸኔ አባላት ደግሞ ሲማረኩ፤ 23 የሚሆኑት በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ለጸጥታ ሀይል መስጠታቸውን ኮሚሽነሩ ገልፀዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
ሱዳን በጋዳሪፍ በኩል ከኢትዮጵያ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር መዝጋቷ ተገልጿል።
ሱዳን በጋዳሪፍ በኩል ያለውን ድንበር መዝጋት የጀመረችው የኢትዮጵያ መንግስት በህወሓት ውስጥ ባለ ቡድን ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ ተከትሎ መሆኑም ታውቋል።በምስራቅ ጋዳሪፍ ግዛት የሚገኙ ባለስልጣኖች ከኢትዮጵያ ጋር የሚያዋስነው ድንበር ከዛሬ ጀምሮ ዝግ መደረጉን ማስታወቃቸውም ተነግሯል።ቀጣይ መግለጫ እስከሚሰጥ ድረስም ድንበሩ ዝግ ሆኑ እንደሚቆይ ማስታወቃቸውን የሱዳን ዜና አገልግሎት ያወጣው ዘገባ ያመለክታል።ሱዳን በከሰላ ግዛት በኩልም ከኢትዮጵያ ጋር የሚያዋስናትን ደንበር መዝጋቷ ይታወሳል።
Via FBC

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የአቪየሽን ቀዳሚነቱን በማስቀጠል እና ነገን አቅዶ በመስራት እንሆ ዛሬ ሁለት እጅግ ዘመናዊ የ ኤርባስ ኤ 350 አውሮፕላኖችን ተረክቦል። አየርመንገዱ ከኤር ባሰ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር በእነዚህ አዳዲስ አውሮፕላኖች ጭኖ ያመጣውን የእርዳታ እቃዎች ለጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በዛሬው እለት ለግሶል።
[የኢትዮጵያ አየር መንገድ]
@YeneTube @FikerAssefa
[የኢትዮጵያ አየር መንገድ]
@YeneTube @FikerAssefa
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በሴቶች እና ህጻናት ላይ ጾታን ወይም እድሜን መሰረት ባደረገ ሁኔታ የሚፈጸምን ወንጀል ለመከታተል የሚያስችል አዲስ የስራ ክፍል በዳይሬክቶሬት ደራጃ አቋቋመ፡፡ዳይሬክቶሬቱ ጾታን ወይም እድሜን መሰረት በማድረግ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን በተመለከተ የወንጀል ምርመራ እና ክርክር ሂደትን በበላይነት ይመራል; ወንጀሉን ለመከላከልና አጥፊዎችን በህግ ተጠያቂ ለማድረግ የሚያስችሉ ሌሎች ተግባራትን ያከናውናል፡፡
[AG]
@YeneTube @FikerAssefa
[AG]
@YeneTube @FikerAssefa
የተመድ የሰብአዊ መብት ኮሚሽነር በትግራይ ያለው ውጥረት እንዲረግብ ጠየቁ!
“ባለፋው ሳምንት አሳሰቢ የሆነ የጸጥታ ችግር በኦሮሚያና በትግራይ ተከስቷል፡፡ሁሉም አካላት ተጨማሪ የሰው ህይወት መጥፋት፣ መፈናቀልና አለመረጋጋትን እንዲቆሙ አሳስባለሁ“ ብለዋል ኮሚሽነር ባችሌት፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
“ባለፋው ሳምንት አሳሰቢ የሆነ የጸጥታ ችግር በኦሮሚያና በትግራይ ተከስቷል፡፡ሁሉም አካላት ተጨማሪ የሰው ህይወት መጥፋት፣ መፈናቀልና አለመረጋጋትን እንዲቆሙ አሳስባለሁ“ ብለዋል ኮሚሽነር ባችሌት፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
ሰበር ዜና!
ጆይ ባይደን ዶናልድ ትራምፕን በማሸነፍ 46ኛው ዕጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት (President-Elect) ሆነው መመረጣቸውን ሲ ኤን ኤን፣ ኤን ቢ ሲ እና አሶሼትድ ፕሬስ ዘግበዋል(project አድርገዋል)።

ተመራጩ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በትዊተር ገጻቸው ላይ ይህን ብለዋል፡
“አሜሪካ፤ ታላቋን አገር እንድመራ ስለመረጣችሁን ክብር ተሰምቶኛል።ከፊታችን ያላው ሥራ ከባድ ነው። ይሁን እንጂ ቃል የምገባላችሁ ነገር፤ የሁሉም አሜሪካውያን ፕሬዝደንት እሆናለሁ- ድምጽ ለሰጡኝም፤ ለነፈጋችሁኝም።በእኔ ላይ ያሳደራችሁትን እምነት እጠብቃለሁ።”
@YeneTube @FikerAssefa
“አሜሪካ፤ ታላቋን አገር እንድመራ ስለመረጣችሁን ክብር ተሰምቶኛል።ከፊታችን ያላው ሥራ ከባድ ነው። ይሁን እንጂ ቃል የምገባላችሁ ነገር፤ የሁሉም አሜሪካውያን ፕሬዝደንት እሆናለሁ- ድምጽ ለሰጡኝም፤ ለነፈጋችሁኝም።በእኔ ላይ ያሳደራችሁትን እምነት እጠብቃለሁ።”
@YeneTube @FikerAssefa
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ 46ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡትን ጆይ ባይደንንና የመጀመሪያዋ ሴት፣ ጥቁር፣ የደቡብ እስያ የዘር ግንድ ያላትን ም/ል ፕሬዚዳንት ካማላ ሀሪስን እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል።ከናንተ ጋር ኢትዮጵያ በትብብር ለመስራት በመጠባበቅ ላይ ነች ሲሉ በትዊተር ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ጉባኤ ጀመረ!
የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ጉባኤ ተጀምሯል።ጉባኤው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል።
[ENA]
@YeneTube @FikerAssefa
የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ጉባኤ ተጀምሯል።ጉባኤው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል።
[ENA]
@YeneTube @FikerAssefa
መንግሥት ከውጭ የሚያስገባውን የፓልም ዘይት ሙሉ በሙሉ እንደሚያቆም አስታወቀ!
መንግሥት በየዓመቱ ከውጭ በበርካታ ሚሊዮን ዶላሮች እየገዛ በድጎማ መልክ ለኅብረተሰቡ የሚያቀርበውን ፓልም የምግብ ዘይት ከኅዳር ወር ጀምሮ ሙሉ በሙሉ በማቆም፣ በአገር ውስጥ ምርት እንደሚሸፈን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የተቋሙን የሦስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ባለፈው ሳምንት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ኢንዱስትሪ ቋሚ ኮሚቴ ሲያቀርቡ፣ መንግሥት በየወሩ ከውጭ በመግዛት ወደ ገበያ ሲያቀርብ የነበረውን 40 ሚሊዮን ሊትር ዘይት በአገር ውስጥ ምርት መሸፈን የሚያስችል አቅም እንደተፈጠረ ገልጸዋል።
በደብረ ማርቆስ፣ በቡሬ፣ በአዳማና በድሬዳዋ የተገነቡ ከፍተኛ አቅም ያላቸው አራት ፋብሪካዎችን ጨምሮ ሌሎች 14 በዝቅተኛ አቅም የሚያመርቱ ፋብሪካዎች ወደ ሥራ መግባታቸውንና ማምረት መጀመራቸውን የጠቆሙት የንግድና ኢንዳስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አሸቴ አስፋው፣ በአማራጭነት ግን በነጋዴው ማኅበረሰብ አማካይነት ከውጭ ተገዝተው እየቀረቡ ለኅብረተሰቡ ሊሸጡ የሚችሉ ሌሎች የዘይት ዓይነቶች መግባት እንደሚችሉ ጠቁመዋል።
አገሪቱ በየዓመቱ ከ600 ሚሊዮን ዶላር በላይ የምግብ ዘይት ከውጭ ለማስገባት እንደምታወጣ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ከዚህ ጋር ተያይዞ በተያዘው በጀት ዓመት ከሐምሌ ጀምሮ ከውጭ ተገዝቶ ለኅብረተሰቡ መድረስ ከነበረበት 120 ሚሊዮን ሊትር የፓልም ዘይት ውስጥ፣ በውጭ ምንዛሪ እጥረት ምክንያት 39 ሚሊዮን ሊትር ብቻ ማቅረብ መቻሉን ኃላፊዎቹ አስረድተዋል።
በአሁኑ ጊዜ የፓልም ዘይት ማጣራት ለሚችሉ አራት ፋብሪካዎች ድፍድፍ ዘይት ገዝተው ማስገባት እንዲችሉ 28 ሚሊዮን ዶላር የተፈቀደላቸው መሆኑን፣ 14 ሺሕ ቶን የፓልም ዘይት ድፍድፍ ግዥ በመፈጸም ጂቡቲ መድረሱን አቶ አሸቴ አክለው ገልጸዋል።
Via Reporter

የመከላከያ ሠራዊት ዳንሻን፣ ባከርን እና ከሽራሮ አስከ ሽሬ ያሉ አካባቢዎችን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ምክትል ኤታማዦር ሹም እና የኦፕሬሽን ዘርፍ ኃላፊ ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ አስታወቁ።
ለኢትዮጵያ ነቀርሳ የሆነው ከሀዲው የህውሓት ቡድን ካልተደመሰሰ ሀገር ሰላም እንደማትሆንም ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ ገልፀዋል።ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ የመከላከያ ሠራዊቱን የግዳጅ እንቅስቃሴ አስመልክተው በተለይ ለአዲስ ዘመን እንዳስታወቁት፣ የመከላከያ ሠራዊቱ ዳንሻን፣ ባከርን እና ከሽራሮ አስከ ሽሬ ያሉ አካባቢዎች ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮ ወደ ፊት እየገሠገሠ ይገኛል።
መከላከያ በከሀዲ ቡድኑ እጅ ያሉ ከባድ መሳሪያዎች ሙሉ በሙሉ ማውደሙን አመልክተው፣ እንደ ተምች በየቦታው ሠራዊቱን የከበበውን ኃይል እያራገፈ መሆኑን ጠቁመዋል።ትናንሽ ክፍሎችን ከቦ የነበረው ኃይልም በሠራዊታችን ታላቅ ጀግንነት ተደምስሰዋል ብለዋል። ከፍ ያለ ቁጥር ያለው የክልሉ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ምርኮኛ እየሆነ እንደሚገኝ አስታውቀዋል።መላው የኢትዮጲያ ህዝብ ለሰራዊቱ እያሳየ ያለው ድጋፍ ከፍ ያለ የሞራል ልእልና እንዳላበሰውም አስታውቀዋል።
ለኢትዮጵያ ነቀርሳ የሆነው ይህን ከሀዲ ቡድን በመደምሰስ የሕግ የበላይነትና ህገመንግስታዊ ስርዓት ለማረጋግጥ በብቃት እየተሰራ መሆኑን አመልክተዋል።የመከላከያ ኃይሉ ሕዝብ እንዳይጎዳ ለማድረግ ሕዝብ እና ጽንፈኛ ኃይሉን ለይቶ ለመምታት በጥንቃቄ እየተንቀሳቀሰ መሆኑንም ጄኔራል ብርሃኑ ተናግረዋል።
Via ETV(Uncensored)

አቶ አገኘሁ ተሻገር የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሆነው ተሾሙ፡፡
ርእሰ መሥተዳደር ተመስገን ጥሩነህ ባለው ሃገራዊ ወቅታዊ ሁኔታ ለሌላ የስራ ኃላፊነት መፈለጋቸውን ተከትሎ ለክልሉ ምክር ቤት ያቀረቡትን ጥያቄ በመቀበል በምትካቸው የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ በእጩነት ያቀረባቸው በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የነበሩት አቶ አገኘሁ ተሻገር የክልሉ ርእሰ መስተዳድር ሆነው ተሹመዋል፡፡
Via AMMA

👆👆
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተሰጡ ሹመቶች:
-አቶ ደመቀ መኮንን ም/ል ጠ/ሚርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
-ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ የጦር ሀይሎች ጠ/ኢታማዦር ሹም
-ሌ/ጄኔራል አበባው ታደሰ የጦር ሀይሎች ም/ል ኢታማዦር ሹም
-አቶ ተመስገን ጥሩነህ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር
-ኮሚሽነር ደመላሽ ገ/ሚካኤል የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር
#PMOEthiopia

YeneTube
👆👆 በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተሰጡ ሹመቶች: -አቶ ደመቀ መኮንን ም/ል ጠ/ሚርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር -ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ የጦር ሀይሎች ጠ/ኢታማዦር ሹም -ሌ/ጄኔራል አበባው ታደሰ የጦር ሀይሎች ም/ል ኢታማዦር ሹም -አቶ ተመስገን ጥሩነህ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር -ኮሚሽነር ደመላሽ ገ/ሚካኤል የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር #PMOEthiopia @YeneTube…
እንዲሁም ከጥቅምት 25 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን የጠቅላይ ሚንስትሩ የብሔራዊ የደህንነት አማካሪ ሚንስትር አድርገው ሾመዋል::
#PMOEthiopia
@YeneTube @FikerAssefa
#PMOEthiopia
@YeneTube @FikerAssefa
በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር ላይ 95 ሺህ ጥይት ተያዘ።
የሱዳን ዜና አገልግሎት እንደዘገበው 95 ሺህ ጥይት በአህያ ተጭኖ ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት በመጓጓዝ ላይ ሳለ ተይዟል።ጥይቶቹ በሱዳን ገዳሪፍ ግዛት የጸጥታ ሀይሎች መያዙም ተገልጿል።ጥይቶቹ ከመድሀኒት ጋር ተቀላቅለው ሲጓጓዙ ተይዘዋል የተባለ ሲሆን አዘዋዋሪዎቹም ተይዘው ምርመራ እየተካሄደ ነው ተብሏል።
[Ethio FM]

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አዲስአበባ ከተማን የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ 'ቡድኑ(ህወሓት) ባሰማራቸው ግለሰቦች በተደረገ ብርበራ ከ355 በላይ የተለያየ የጦር መሳሪያና ከ14 ሺህ ጥይቶች ጋር በቁጥጥር ስር ለማዋል ተችሏል' ብለዋል ።
የጥፋት ተልእኮውን ተቀብለዉ ለማስፈጸም ሊሞክሩ የነበሩ 162 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተካሄደባቸው እንደሆነም ኮሚሽነር ጌቱ አርጋዉ ገልጸዋል፡፡
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ጎጃም በረንዳ በቆሻሻ ገንዳ አንድ ሰዉ ሁኖ የተለያየ ስሞችን በመጠቀም የተለያየ የባንክ ደብተርን በማዉጣት ከሶስት መቶ ብር እስከ ሁለት ሚሊየን ብር በሂሳብ አካውንቱ የተገኘ ግለሰብም በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተደረገበት መሆኑንም ኮሚሽነር ጌቱ አርጋዉ ገልጸዋል፡፡
[AMN]

የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የሁመራ ሱዳን መንገድን ጨምሮ በርካታ ቦታዎችን ተቆጣጠረ!
የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ማይዳሊ፣ ዳንሻ፣ ባዕከር፣ ልጉዲ፣ የሁመራ አየር ማረፊያ እንዲሁም የሁመራ ሱዳን መንገድን እንደተቆጣጠረ ገለጸ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ ሰራዊቱ በምዕራብ ግንባር እያደረገ ያለውን የማጥቃት እርምጃ አጠናክሮ ቀጥሏል።
Via ENA

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 474 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ፡፡
ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 5,324 የላብራቶሪ ምርመራ 474 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስትር ተናግሯል፡፡ባለፋት 24 ሰዓታት የ5 ሰዎች ሕይወት አልፏል፤ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርን 1,523 አድርሶታል።በሌላ በኩል በትናንትናው ዕለት 818 ሰዎች ማገገማቸው የተነገረ ሲሆን ይህም ከበሽታው ያገገሙ ሰዎችን ቁጥር 59,766 አድርሶታል፡፡በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 99,675 ደርሷል፡፡