ከሰመራ ዩንቨርስቲ የተላከ :-
የሠመራ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች በዩኒቨርስቲ አካባቢ በሚገኙ የተቸገሩ ህብረተሰብ (100)አንድ መቶ አባወራዎች )የዱቄት፤ ዘይት ፤የእጅ መታጠቢያ ሻምፖ እና በዩኒቨርስቲው የተመረተ ሳኒታይዘር እገዛ አድረገዋል ። እንዲሁም የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራ ሰርተዋል።
የሠመራ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች ቦታዉ ተገኝተው የነበሩት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንቶች እንዳሉት ዩኒቨርሲቲው የማህበረሰብ አግልግሎት ሃላፊነቱን እየተወጣ ሲሆን አሁንም ለማህበረሰቡ ድጋፍ በማድረግ በቀጣይ እንደዚህ አይነት ስራዎችን ላይ አትኩሮ እንደሚሰሩም ሀላፊዎች ተናግረዋል።
@Yenetube @Fikerassefa

በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የሞቱ ሰዎች ቁጥር #ከ40 ሺ መብለጡ ተነገረ።
ከሞቱት ውስጥ ግማሽ ያህሉ የሚገኙት በኒውዬርክ መሆኑ ተገልጿል።
በሀገሪቱ አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ764 ሺ ከፍ ማለቱ ሲነገር በተለያየ ግዛቶች የሚኖሩ ዜጎች የቫይረሱን ስርጭት ለመቆጣጠር የወጣውን ከቤት ቆዩ የሚለውን ትዕዛዝ በመቃወም ድምፅ ማስማት መጀመራቸውን አልጀዚራ ዘግቧል።
በሌላ ዜና ፕሬዚዳንት ትራምፕ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ለኢራን የተለያዩ ድጋፎችን ለማድረግ ሀገራቸው ፍቃደኛ መሆኗን አስታውቀዋል።

የሱማልያ ዘመናዊ ሙዚቃ መስራች ተብሎ የሚነገርለት አህመድ ኢስማኤል ሁሴን ሁዲዲ በኮሮናቫይረስ ታሞ ዛሬ በ91 አመቱ ለንደን በሚገኝ ሆስፒታል ማረፉን ቢቢሲ ዘግቧል።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
በኮሮናቫይረስ ስጋት ባለችው ባንግላዲሽ በአንድ ቀብር ላይ ከመቶ ሺ በላይ ሰው ተገኝቷል። የቫይረስ ሰርጭቱ እንዳይባባስ ተሰግቷል።
ማኡላና ዙባየር አህመድ የተባለ የሙስሊም እምነት ታዋቂ መምህር ሞቶ ትላንት እሁድ ቀብሩ የተፈፀመ ሲሆን በቀብሩም ላይ ከ100,000 ሰው በላይ የተገኝቷል። ይሄም በኮሮናቫይረስ ስጋት ምክንያት ከ5 ሰው በላይ ለፀሎት እንኳን በአንድ ላይ መገኘት የተከለከለባት ባንግላዲሽን የመምህሩ ቀብር የተገኙ ሰዎች በቫይረስ ከተያዙ ስርጭቱን በማባባስ ለሀገሪቷ ራስ ምታት እንዳይሆኑ ተሰግቷል ። 2,456 የቫይረሱ ተጠቂ ያለባትና 91 ሞት ያስተናገደችውን ቫንግላዲሽን በኮሮናቫይረስ እንደሌላው ቀሪ አለም ፈተና ውስጥ ናት ሲል ሲኤን ኤን ዘግቧል።
Via:- Tsefay Getnet
@Yenetube @FikerAssefa

YeneTube
በኮሮናቫይረስ ስጋት ባለችው ባንግላዲሽ በአንድ ቀብር ላይ ከመቶ ሺ በላይ ሰው ተገኝቷል። የቫይረስ ሰርጭቱ እንዳይባባስ ተሰግቷል። ማኡላና ዙባየር አህመድ የተባለ የሙስሊም እምነት ታዋቂ መምህር ሞቶ ትላንት እሁድ ቀብሩ የተፈፀመ ሲሆን በቀብሩም ላይ ከ100,000 ሰው በላይ የተገኝቷል። ይሄም በኮሮናቫይረስ ስጋት ምክንያት ከ5 ሰው በላይ ለፀሎት እንኳን በአንድ ላይ መገኘት የተከለከለባት…
ባንግላዴሽ ለለቅሶ በሚል በርካቶች ተሰብስበውባቸው የነበሩ 7 መንደሮችን ለ14 ቀናት ዘጋች
መንደሮቹ የተዘጉት በካንሰር ምክንያት በሞቱ አንድ ታዋቂ የኃይማኖት አባት የቀብር ስነስርዓት ላይ በ100 ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መገኘታቸውን ተከትሎ ነው፡፡
@Yenetube @Fikerassefa
መንደሮቹ የተዘጉት በካንሰር ምክንያት በሞቱ አንድ ታዋቂ የኃይማኖት አባት የቀብር ስነስርዓት ላይ በ100 ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መገኘታቸውን ተከትሎ ነው፡፡
@Yenetube @Fikerassefa
ጃክ ማ ሶስተኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁሳቁሶችን ለአፍሪካ ሃገራት ሊልኩ ነው
ጃክ ማ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ በርካታ የህክምና ቁሳቁሶችን ለሶስተኛ ጊዜ ለአፍሪካ ሃገራት ሊልኩ መሆኑን አስታውቀዋል።
በዚህም 4 ነጥብ 6 ሚሊየን ማስኮች፣ 500 ሺህ ናሙና መውሰጃ እና መመርመሪያዎች፣ 300 የመተንፈሻ መሳሪያዎች፣ 200 ሺህ አልባሳትና 200 ሺህ የፊት መሸፈኛዎች ለሃገራቱ ይላካሉ።
ከዚህ በተጨማሪም 2 ሺህ የሙቀት ኘመለኪያዎች፣ 100 የሰውነት መለኪያ መሳሪያዎች እንዲሁም 500 ሺህ ጥንድ የእጅ ጓንቶችም የሚላኩ ይሆናል።
Via:- FBC

በኮቪድ 19 ዘገባ ምክንያት ሶማሊያ ጋዜጠኞችን እያሰረች ነው።
የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ለኮሮና ቫይረስ/ኮቪድ 19 ወረርሽኝ የሚዲያ ዘገባ አገልግሎት አስፈላጊ ነው ቢሉም እስካሁን በትንሹ አራት ጋዜጠኞች በዘገባቸው ምክንያት ታስረዋል፡፡
Viia:-ቪኦኤ
@Yenetube @Fikerassefa
የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ለኮሮና ቫይረስ/ኮቪድ 19 ወረርሽኝ የሚዲያ ዘገባ አገልግሎት አስፈላጊ ነው ቢሉም እስካሁን በትንሹ አራት ጋዜጠኞች በዘገባቸው ምክንያት ታስረዋል፡፡
Viia:-ቪኦኤ
@Yenetube @Fikerassefa
የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬትስ የመኖርያ ፈቃድ የሌላቸውን ጨምሮ ለውጭ ሀገር ሰራተኞች ነጻ የኮሮናቫይረስ ምርመራ ማድረግ ጀመረች
የአቡ ዳቢ መንግስት ዓላማው ቫይረሱን መቆጣጠርና ሁሉም ነዋሪዎች በቂ የጤና እንክብካቤ ማግኘታቸውን ማረጋገጥ ነው ብሏል።
Via:- Al Ain
@Yenetube @Fikerssefa

ልዩ የስራ ጠባይ ላላቸውና ድጋፍ ለሚሹ የይለፍ ፍቃድ እየተሰጠ ነው
ከኮድ-2 ተሽከርካሪዎች የፈረቃ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ልዩ የስራ ጠባይ ላላቸውና ልዩ ድጋፍ ለሚሹ የይለፍ ፍቃድ እየሰጠ መሆኑን የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታውቋል፡፡
@Yenetube @Fikerassefa
ከኮድ-2 ተሽከርካሪዎች የፈረቃ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ልዩ የስራ ጠባይ ላላቸውና ልዩ ድጋፍ ለሚሹ የይለፍ ፍቃድ እየሰጠ መሆኑን የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታውቋል፡፡
@Yenetube @Fikerassefa
ጋና የእንቅስቃሴ ገደብን አነሳች
የጋናው ፕሬዚዳንት ናና አኩፎ አዶ በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች ተጥሎ የነበረውን የመንቀሳቀስ ገደብ እንዲነሳ መወሰናቸውን አስታውቀዋል፡፡
ምንጭ:- #ሮይተርስ #አለአይን
@Yenetube @Fikerassefa
የጋናው ፕሬዚዳንት ናና አኩፎ አዶ በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች ተጥሎ የነበረውን የመንቀሳቀስ ገደብ እንዲነሳ መወሰናቸውን አስታውቀዋል፡፡
ምንጭ:- #ሮይተርስ #አለአይን
@Yenetube @Fikerassefa
111 ደርሷል
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 111 ደርሷል።
ባለፈው 24 ሰዓት ውስጥ ከተወሰዱ 396 ናሙናዎች ሶስቱ ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል። በአጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች ቁጥርም 16 ደርሷል።
@YeneTube @FikerAssefa

በዛሬው ሪፖርት ቫይረሱ የተገኘባቸው ሶስቱም ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ የመኖሪያ አድራሻቸው #ድሬዳዋ ነው።
- ሁለቱም ከጅቡቲ የመጡና በለይቶ ማቆያ ያሉ የ11ና የ15 አመት ታዳጊዎች ናቸው። አንደኛው የ18 አመት ወጣት ሲሆን በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ አለው ተብሏል።
@YeneTube @FikerAssefa
- ሁለቱም ከጅቡቲ የመጡና በለይቶ ማቆያ ያሉ የ11ና የ15 አመት ታዳጊዎች ናቸው። አንደኛው የ18 አመት ወጣት ሲሆን በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ አለው ተብሏል።
@YeneTube @FikerAssefa
የሀሰት መረጃ በማሰራጨት ተጠርጥሮ በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ የ30 ሺህ ብር ዋስትና ተፈቀደለት። ለጋዜጠኛው ዛሬ ሰኞ፤ ሚያዝያ 12፤ ዋስትናውን የፈቀደው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፤ ልደታ ምድብ፤ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ነው።
Via:- Ethiopia insider
@Yenetube @FikerAssefa
Via:- Ethiopia insider
@Yenetube @FikerAssefa
ለጤና ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ተቋማት የተሽከርካሪ ይለፍ ፍቃድ እየተሰጠ ነው!
ከኮድ-2 ተሽከርካሪዎች የፈረቃ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ልዩ የስራ ጠባይ ላላቸውና ልዩ ድጋፍ ለሚሹ የተሽከርካሪ የይለፍ ፍቃድ እየሰጠ መሆኑን የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታውቋል፡፡
ከዛሬ ጀምሮ እንዲተገበር ሆኖ ከወጣው የፈረቃ እንቅስቃሴ መመሪያ ጋር በተያያዘ ጥያቄ ያላቸው አካላት ወደ ባለስልጣኑ እየመጡ ነው ያሉት የባለስልጣኑ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ይግዛው ዳኘው በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በተቀመጠው የልዩ ድጋፍ አሰጣጥ መመሪያ መሰረት እየተስተናገዱ መሆኑን ለአል ዐይን አማርኛ ተናግረዋል፡፡
ለጤና እና ፋርማሲ ባለሙያዎች፣ ለሚዲያ አካላት እንዲሁም ለአካል ጉዳተኞች አዋጁን ለማስፈጸም በወጣው የትራንስፖርት ስምሪት መመሪያ አንቀጽ 10 ንዑስ አንቀጽ 3 መሰረት በተቋቋመው የቴክኒክ ኮሚቴ እየታየ የይለፍ ወረቀት እየተሰጣቸው እንደሆነም ዳይሬክተሩ ተናግረዋል፡፡
ኮድ-2 የቤት ተሽከርካሪዎች ከዛሬ እለተ ሰኞ ሚያዚያ 12 ቀን 2012 ዓ/ም ጀምሮ በሰሌዳ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎነት በፈረቃ እንዲንቀሳቀሱ መወሰኑ የሚታወስ ነው፡፡
Via:- አል አይን አማርኛ

የግል ትምህርት ቤቶችን በተመለከተ ⬆️
የክፍያ ጉዳይ በተመለከተ :-
1. የግል ትምህርት ቤቶች በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ትርፍን ሳይሆን ማሰብ ያለባቸው በስራቸው ያሉ ሰራተኞችን ህልውና ታሳቢ ማድረግ አለባቸው።
2. የወላጅ ኮሚቴ ይሄን አስቸጋሪ ወቅት ተደጋግፎ ማለፍ ላይ ማተኮር ይኖርባቸዋል
- ትምህርቤቱ እና የወላጅ ኮሚቴ በጋራ በመሆን መክፈል አቅምን መለየት ይኖርባቸዋል።
ሀ. በበሽታው ምክንያት ክፍያ በአንድ ጊዜ መክፈል የማይችሉትን በረዥም ጊዜ መክፈል እንዲችሉ ማድረግ።
ለ. ለበሽታው ምክንያት ክፍያ ከነጭራሹ መክፈል የማይችሉትን ክፍያውን መሰረዝ።
---- ትምህርት ቤቶች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ለሰራተኞች ደሞዝ መክፈል አለባቸው።
-- የግል ትምህርት ቤት ተማሪዎች ወላጆች ከመደበኛ ክፍያ ከ50 እስከ 75 በመቶ እንዲከፍሉ ማድረግ