"ኢኮኖሚያችን ከሒወታችን " አይበልጥም በማለት ህንድ ዜጎቿን ለተጨማሪ ሶስት ሳምንት ከቤት አንዳይወጡ አዛለች።
የህንዱ ጠ/ ሚ ናሬንድራ ሙዲ በሀገራቸው እየተስፋፋ ያለውን የኮሮና ቫይረስን ለመግታት እስከ ሚያዝያ 25 ድረስ ዜጎቻቸው ከቤት እንዳይወጡ አዘዋል።
መጋቢት 16 ,2012 የጀመረው ከቤት አለመውጣት ዛሬ ማክሰኞ ነበር የሚያበቃው ።
1.3 ቢልየን ህዝብ ያላት ህንድ አስከአሁን በቫይረሱ 358 ሲሞትባት 10,000 በላይ ሰው ተጠቅቶባታል።
" ኢኮኖሚያችን ከሒወታችን አይበልጥም ።ከቤት አትውጡ ስንል ትልቅ ዋጋ እየከፈልን ነው ።" በማለት ዜጎቻቸው በሽታውን ለመከላከል ሀገሪቱ ያወጣችውን መመርያ እንዲተገበሩ ጠይቀዋል።
Via:- Tesfay Getnet
@Yenetube @FikerAssefa

ቻይና በ24 ሰዓት ውስጥ 89 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል። በተመሳሳይ ትላንት 108 ሰዎች መያዛቸው ይታወሳል። እነዚህ ኬዞች ከውጪ ሀገር የገቡ መሆናቸው ተነግሯል።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
ከኢትዮ ቴሌኮም ቦነስ እና የቅናሽ አገልግሎት ስንጠብቅ በገንዘባችን ከገዛነው ላይ ያለአግባብ እየቆረጠባቸው መሆኑን ደንበኞች ተናገሩ፡፡
ደንበኞቹ ብዙዎቻችን ቤት በተቀመጥንበት በዚህ ሰዓት ቦነስ እና የቅናሽ አገልግሎት ስንጠብቅ ተቋሙ ገንዘባችንን ያለአግባብ እየቆረጠብን ነው ሲሉም ቅሬታቸውን ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግረዋል።
ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጋር ተያይዞ ሰዎች በቤታቸው እንዲቆዩ ሆነዋል፡፡
በቤት በሚቆዩበት ጊዜ ደግሞ ረጅሙን ጊዜአቸውን የሚያጠፉት በስልኮቻቸው ኢንተርኔት በመጠቀም መሆኑን ነግረውናል፡፡
ነገር ግን እንዚህ ተጠቃሚዎች በተለይ ለኢንተርኔት አገልግሎት የሚሞሉት ጥቅል አልበረክት እንዳላቸው እና ቴሌ ያለአግባብ ገንዘብ እየቆረጠባቸው መሆኑን ተናግረዋል፡፡
ገንዘብ ካለአግባብ ከመቁረጥ ባለፈም የኢንተርኔት አገልግሎቱ የተቆራረጠ እና ፈጣን አይደለም ሲሉ ቅሬታቸው ነግረውናል፡፡
የተለያዩ የመንግስትም ሆነ የግል አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጋር ተያይዞ ለደንበኞቻቸው የዋጋ ቅነሳ እያደረጉ በሚገኙበት በዚህ ወቅት ኢትዮ ቴሌኮምም እንደ ተቋም የዋጋ ቅነሳ ማድረግ ሲኖርበት ጭራሽ ያለ አግባብ ገንዘባችንን መቁረጡ አሳስዝኖናልም ብለውናል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም ያአግባብ ገንዘብ እየቆረጠብን ነው፣ የኢንተርኔት አገልግሎቱም ፈጣን አይደለም የሚለው ቅሬታ ላይ ምላሽ እንዲሰጠን ወደ ኢትዮ ቴሌኮም ተደጋጋሚ ጥረት ብናደርግም ተቋሙ ምላሽ ሊሰጠን አልፈቀደም፡፡
Via:- Ethio FM

በኢትዮጵያ 1 ሚልየን ሰዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ተባለ!
በኢትዮጵያ 1 ሚልየን ሰዎች አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ እንደሚያስልጋቸዉ የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና ግብርና ተቋም ፋኦ የኢትዮጵያ ቢሮ በድረ ገፁ አስነብቧል፡፡አስቸኳይ ድጋፉ ያስፈለገዉም በሀገሪቱ በተከሰተዉ የበረሀ አንበጣ መንጋ ባስከተለዉ ችግር መሆኑ ተጠቅሷል፡፡ድጋፍ ከሚስፈልጋቸዉ ዜጎችም 390, 000 ሰዎች በሶማሌ ክልል፣ 360, 000 በኦሮሚያ ክልል እና ድሬዳዋ ከተማ፣ 100, 000 በአፋር ክልል፣ 72, 000 በአማራ ክልል፣ 43, 000 በትግራይ እና ክልል 13, 000 ደቡብ ክልል እንደሚገኙ ተቋሙ ከኢትዮጵያ መንግስት እና ባለድርሻ አካላት ጋር በጥምረት ባደረገዉ ጥናት ማወቁ አስታውቋል፡፡
በጥናቱ እንደተመላከተዉ የበረሀ አንበጣዉ 200, 000 ሄክታር የእርሻ መሬት ላይ ጉዳት አድርሷል፡፡የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና ግብርና ተቋም የኢትዮጵያ ተወካይ ወ/ሮ ፋጡማ ሰኢድ እንዳሉት የኮሮና ቫይረስ በሀገሪቱ መከሰቱን ተከትሎ ስጋቱ መጨመሩን ገልፀዉ ፋኦ ለአርሶ አደሮች እና ለአርብቶ አደሮች የሚደርገዉን ድጋፍ ሁኔታዎች በሚፈቅዱት መጠን እንደሚያደርግ ተናግረዋል፡፡በተያያዘም በምስራቅ አፍሪካ ለሁለተኛ ጊዜ በአንበጣ መንጋ ልትወረር እንደምትችል ስጋት እንዳለ ፋኦ አስታውቋል። በቅርቡ ከተከሰተው ከመጀመሪያ ዙር 20 እጥፍ እንደሚበልጥ የተሰጋው ይህ የአንበጣ መንጋ ለአንዳንድ ሀገራት ባለፉት 70 አመታት ታይቶ የማይታወቅ ይሆናል ተብሎ ተገምቷል።
ምንጭ: አሻም ቲቪ
@YeneTube @FikerAssefa

በኦሮሚያ ክልል የኮሮና ቫይረስ ባሳደረው ተጽዕኖ ዕርዳታ ለመጠበቅ የተገደዱ ዜጎችን የመለየት ስራ በየአካባቢው እየተከናወነ እንደሚገኝ ተነገረ።
ቫይረሱ በፈጠረው ተፅዕኖ ምክንያት እንደ ቀድሟቸው ተሯሩጠው የዕለት ገቢ ማግኘት ያልቻሉና ስራ ያቆሙም ሠዎች በየአካባቢው እንዳሉ ሸገር ከክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ምክትል ኮማሽነር ገረመው ኦሊቃ ሠምቷል። እነዚህን ጨምሮ በዕድሜ መግፋትና በተለያዩ ህመሞች ዕርዳታ ለመጠበቅ የተገደዱ ዜጎችን በየአካባቢው እየለየን ነው ብለዋል።
ድጋፋን የሚፈልጉ ዜጎች በወረዳ እና በቀበሌ ደረጃ ከተለዩ በኋላ አቶ ገረመው እንደተናገሩት አስፈላጊው ዕርዳታ ይቀርብላቸዋል።ለዚሁ ሲባልም ከዜጎች የገንዘብና ቁሳቁስ ድጋፍ እየተሰበሰበ እንደሆነ ሸገር ሰምቷል፡፡
በኦሮሚያ ክልል ከኮረና ቫይረስ መከሠት አስቀድሞም ድጋፍ ሲደረግላቸው የቆዩ ከሁለት ሚሊዮን በላይ ሠዎች እንዳሉ አቶ ገረመው አስታውሰዋል።እነዚህ ዜጎች በግጭትና በሌሎች ምክንያቶች ድጋፍ ለመጠበቅ የተገደዱ እንደሆኑ ምክትል ኮሚሽነሩ ነግረውናል።
አሁን እየታየ ያለው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በክልሉ ያሉ ዕርዳታ ፈላጊዎችን ቁጥር ከፍ ሊያደርገው ይችላል የሚል ስጋት እንዳለም አክለዋል።በመደበኛነት ዕርዳታ ሲደረግላቸው የቆዩ ዜጎችም በአንድ አካባቢ በዛ ብለው የሚገኙበትን አጋጣሚ ለመነቀስ ክልሉ እየሰራ እንደሚገኝ ተነግሯል።
Via Sheger FM

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ዙሪያ የአፍሪካ መረጃ!
➡️52 የእፍሪካ ህብረት አባላገራት ቫይረሱን ሪፖርት አድርገዋል።
➡️15,249 ሰዎች በቫይረሱ ተጠቅተዋል።
➡️816 ሰዎች ተይዘው ሞተዋል።
➡️2895 ሰዎች አገግመዋል።
ምንጭ:CDC Africa
@YeneTube @FikerAssefa
➡️52 የእፍሪካ ህብረት አባላገራት ቫይረሱን ሪፖርት አድርገዋል።
➡️15,249 ሰዎች በቫይረሱ ተጠቅተዋል።
➡️816 ሰዎች ተይዘው ሞተዋል።
➡️2895 ሰዎች አገግመዋል።
ምንጭ:CDC Africa
@YeneTube @FikerAssefa
በጋምቤላ ክልል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየተካሄደ ባለው የሃብት ማሰባሰብ መርሃ ግብር ከ11ሚሊዮን 600 ሺህ ብር በላይ ድጋፍ ተገኝቷል።
በተጨማሪም ከባለሃብቶች፣ መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጀቶች የተለያዩ ቁሳቁሳች በድጋፍ የተገኘ ሲሆን ከቁሳቁሶቹም መካከል የሙቀት መለኪያ መሳሪያ፣ የእጅ ጓንት፣ ሳኒታይዘር፣ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ይገኙበታል።
Via:- ጤናሚንስቴር
@Yenetube @Fikerassefa
በተጨማሪም ከባለሃብቶች፣ መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጀቶች የተለያዩ ቁሳቁሳች በድጋፍ የተገኘ ሲሆን ከቁሳቁሶቹም መካከል የሙቀት መለኪያ መሳሪያ፣ የእጅ ጓንት፣ ሳኒታይዘር፣ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ይገኙበታል።
Via:- ጤናሚንስቴር
@Yenetube @Fikerassefa
የቢሊየነሩ ቢል ጌትስ ፋውንዴሽን የ200 ሚልዮን ብር ድጋፍ ለአዲስ አበባ ከተማ እንዳደረገ የአዲስ አበባ ም/ከንቲባ አስታውቀዋል።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 8 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው!
በኢትዮጵያ ተጨማሪ ስምንት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ በሰጠው መግለጫ ባለፉት 24 ሰዓታት 447 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎላቸው በስምንቱ ሰዎች ላይ ቫይረሱ ተገኝቷል።
ይህንንም ተከትሎ በሀገሪቱ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 82 መድረሱን ነው ሚኒስቴሩ ያስታወቀው።

የበሽተኞቹ ሁኔታ:
➡️የ20 አመት ኤርትራዊ፣ ከUK የመጣና በለይቶ ማቆያ የነበረ
➡️3 የአዲስ አበባ ነዋሪዎች(የ14ና የ16 አመት ሴት ታዳጊዎችና የ62 አመት ወንድ)፣ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያላቸው
➡️አንድ ከአሜሪካ የመጣ የ 32 አመት ኢትዮጵያዊ
➡️የ38 አመት ከUK የመጣ እንግሊዛዊ በለይቶ ማቆያ የነበረ
➡️የ37 አመት ሶማሊያዊ ከUK የመጣና በለይቶ ማቆያ የነበረ
➡️የ40 አመት የአዲስ አበባ ነዋሪ፣ ተጋላጭ የሚያደርግ የስራ ባህሪ ያለው

Friendship የንግድ ማእከል ጥሪያችንን ተቀብለው ደግነታቸውን አሳይተዋል።
ለ 266 ተከራዮች የ3 ወራት የኪራይ ክፍያ 50% ምህረት አድርገዋል።
Via:- ኢ/ር ታከለ ኡማ
@YeneTube @Fikerssefa

አራት የትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበራት በአዲስ አበባ ውስጥ ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት መጀመራቸው ተገለጸ።
በከተማዋ በሕዝብ ማጓጓዣዎች ላይ ሊፈጠር የሚችለውን መጨናነቅ ለመቀነስ ታስቦ የቀረበውን አገራዊ ጥሪ ተቀብለው ዘመን ባስ፣ ጎልደን ባስ፣ ሀበሻ ባስ እና የኛ ባስ አክሲዮን ማህበራት አውቶብሶቻቸውን በመመደብ አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል።
Via:- Addis Maleda
@Yenetube @Fikerassefa
በከተማዋ በሕዝብ ማጓጓዣዎች ላይ ሊፈጠር የሚችለውን መጨናነቅ ለመቀነስ ታስቦ የቀረበውን አገራዊ ጥሪ ተቀብለው ዘመን ባስ፣ ጎልደን ባስ፣ ሀበሻ ባስ እና የኛ ባስ አክሲዮን ማህበራት አውቶብሶቻቸውን በመመደብ አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል።
Via:- Addis Maleda
@Yenetube @Fikerassefa
#Reminder
በቅርቡ የፀደቀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እጅ መጨባበጥን ይከለክላል፣ ህዝብ በሚበዛባቸው አካባቢዎች የፊት መሸፈኛ ማድረግን ያስገድዳል። ይህንን አለማድረግ እስከ 3 አመት እስራትና እስከ 200,000 ብር በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ ያስቀጣል።
-ፎርቹን
@YeneTube @FikerAssefa
በቅርቡ የፀደቀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እጅ መጨባበጥን ይከለክላል፣ ህዝብ በሚበዛባቸው አካባቢዎች የፊት መሸፈኛ ማድረግን ያስገድዳል። ይህንን አለማድረግ እስከ 3 አመት እስራትና እስከ 200,000 ብር በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ ያስቀጣል።
-ፎርቹን
@YeneTube @FikerAssefa
አሜሪካ ኢትዮጵያን አመሠገነች!
ኮቪድ-19 በዓለም ዙሪያ በፈጠረው የጉዞዎችና የማመላለሻ መስተጓጎል ምክንያት በየሃገሩ መውጫ አጥተው የነበሩ አሜሪካዊያንን ከያሉበት በማውጣት የኢትዮጵያ አየር መንገድ እየሰጠ ላለው ያልተቋረጠ ድጋፍ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ስልክ ደውለው አመስግነዋል።
ዩናይትድ ስቴትስ ኢትዮጵያን ለመደገፍ ባላት ቁርጠኛነት እንደምትገፋና ለዓለምአቀፉ የጤና አጣዳፊ አደጋም ምላሽ ለመስጠት በዓለም ዙሪያ ካሉ አጋሮቿ ጋር መሥራቷን እንደምትቀጥል ሚኒስትር ፖምፔዮ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ያረጋገጡላቸው መሆኑን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ቃል አቀባይ ቢሮ ትናንት የወጣው መግለጫ አመልክቷል። ጠቅላይ ሚኒስትሩና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በተጨማሪም በኢትዮጵያና በአሜሪካ ግንኙነቶች አስፈላጊነትና እንዲሁም ሁለቱ ሃገሮች የማይቋረጥ መተጋገዝ ሊያደርጉባቸው በሚገባ ቁልፍ በሆኑ አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይም መመካከራቸውን የቃል አቀባዩ መግለጫ አክሎ ጠቁሟል።
Via VoA

በትግራይ ክልል ለትንሳኤ በዓል የእርድ እንስሳት ያለፍቃድ ማንቀሳቀስም ሆነ ማገበያየት እንደማይቻል ተገለፀ።
በትግራይ ክልል የትንሳኤን በዓልን ምክንያት በማድረግ የእርድ እንስሳትን ያለፍቃድ ማንቀሳቀስና ማገበያየት እንደማይቻል የክልሉ የኮሮና ቫይረስ መከላከል ጊዜያዊ ኮማንድ ፖስት ገለጸ።
በኮማንድ ፖስቱ የኢኮኖሚ ግብረ ኃይል አስተባባሪ ዶክተር መብራህቱ መለስ በሰጡት መግለጫ በበዓሉ ምክንያት የሚካሄድ የእንስሳት ግብይት ለኮሮና ቫይረስ ስርጭት በማያጋልጥ መልኩ እንዲከናወን መመሪያ ተዘጋጅቷል ብለዋል።
የእርድ እንስሳት ከቦታ ወደ ቦታ የሚንቀሳቀሰው ከኮማንድ ፖስት ፈቃድ በሚሰጣቸው አካላት ብቻ እንደሆነም ተናግረዋል።
አንድ አቅራቢ 100 እና ከዚህ በላይ በጎችና ፍየሎችን ለገበያ እንዲያቀርብ መመሪያው የሚያስገድድ መሆኑን የገለጹት የግብረ ኃይሉ አስተባባሪ “ዶሮዎች ደግሞ ከ50 በላይ እንዲሆኑ ተወስኗል” ብለዋል።
ዓላማውም የአቅራቢው ሰው ቁጥር ቀንሶ የእርድ እንስሳትን በማብዛት በሽታውን ለመከላከል መሆኑን አስረድተዋል።
ፍቃድ የሚሰጠውም አቅራቢው ለገበያ ያመጣቸውን የእርድ እንስሳት ብዛት በመቁጠር በመመሪያ መሰረት መሆኑ ሲረጋጋጥ እንደሆነ ጠቅሰው፤ ከዚህ ውጭ ሲንቀሳቀስ የተገኘ ግለሰብ ንብረቱ እንደሚወረስ አስታውቀዋል።
በክልሉ ንግድና ኢንዱስትሪና ከተማ ልማት ቢሮ የከተሞች አረንጓዴ ልማት ዳይሬክተር አቶ አዳነ ገብረፃዲቅ በበኩላቸው ለበዓሉ በአንድ የገበያ ማዕከል መሰባሰብ ቀርቶ በየአከባቢው ግብይት እንዲካሄድ መወሰኑን ተናግረዋል።
ግብይቱም ከሚያዝያ 6/2012 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ትንሳኤ ዋዜማ ሚያዚያ 10/2012 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ከሰዓት በፊት ብቻ እንደሚሆን #ኢዜአ ዘግቧል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኤግዚቢሽን ጀርባ በእሳት ቃጠሎ ወድመው የነበሩትን መኖሪያ ቤቶች በአዲስ መልክ በመገንባት ለነዋሪዎቹ አስረከበ።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
ለአፍሪካ ሃገራት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት የሚያስችል የህክምና ቁሳቁሶችን እንዲሁም ሌሎች እርዳታዎችን በኢትዮጵያ አየር መንገድ በኩል እንዲደረጉ የዓለም የጤና ድርጅትና የአለም የምግብ ፕሮግራም ተስማማሙ።
ስምምነቱም በኢትዮጵያ አየር መንገድ በኩል እና በአለም የጤና ድርጅት እንዲሁም በአለም ምግብ ፕሮግራም በኩል የተደረገ ሲሆን አየር መንገዱም ለዚህ ምርጫ እንዲበቃ የሚያደርገውን መስፈርት በሟሟላቱ ነው የተመረጠው ተብሏል።
Via:- EBC
@Yenetube @Fikerassefa
ስምምነቱም በኢትዮጵያ አየር መንገድ በኩል እና በአለም የጤና ድርጅት እንዲሁም በአለም ምግብ ፕሮግራም በኩል የተደረገ ሲሆን አየር መንገዱም ለዚህ ምርጫ እንዲበቃ የሚያደርገውን መስፈርት በሟሟላቱ ነው የተመረጠው ተብሏል።
Via:- EBC
@Yenetube @Fikerassefa
#ታንዛንያ አትክልቶችን ወደ አውሮፓ አገራት ለመላክ የኢትዮጵያን አየር መንገድን እንደምትጠቀም አስታወቀች፡፡
በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተነሳ በርካታ አየር መንገዶች መብረር ያቆሙ በመሆኑ የታንዛኒያ መንግስት ወደ አውሮፓ የሚልካቸውን ምርቶች በኢትዮጵያ አየር መንገድ በኩል አገልግሎት መስጠት ሊጀምር መሆኑን አስታውቋል፡፡
የታንዛንያ መንግስት የአትክልት ምርቶችን ለአውሮፓ ገበያ ለማቅረብ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንደሚጠቀምበት አስታውቋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በካርጎ አገልግሎት ለአውሮፓ ገበያ ጭነቶችን በማቅረብ ረገድ ጥሩ አፈጻጸም እንዳለው የታንዛንያ አየር መንገድ ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ጃክሊን ሚኪንዲ ዘጋርዲያን ለተሰኘው የአገሪቱ ሚዲያ ተናግረዋል፡፡
ዶ/ር ሚኪንዲ እንዳሉት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 787 ድሪምላይነር ካርጎ አውሮፕላን ረቡዕ እና እሁድ የሀገሪቱን የአትክልት ምርት ከኪሊማንጃሮ አለም አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ በመነሳት ወደ አውሮፓ ከተሞች ይበራል ተብሏል፡፡
የካርጎው አውሮፕላኑ 30 ሜትሪክ ቶን አትክልት የመጫን አቅም ያለው ሲሆን ቤልጄምን ጨምሮ በርካታ የአውሮፓ ሀገራትን ከተሞች ጭነቶችን እንደሚያጓጉዝ ተደራሽ ያደርጋል ብለዋል፡፡

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ መስቀለኛ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በህገወጥ መንገድ የሃዋላ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን ከ1,919,000 ብር፣ ከ5,573 የአሜሪካ ዶላር እና ከ6,012 የኤርትራ ናቅፋ ጋር በቁጥጥር ስር ማዋሉን አዲስ አበባ ፓሊስ አስታወቀ።
@YeneTube @Fikerassefa
@YeneTube @Fikerassefa