ዩናይትድ ስቴት በኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ቁጥር 300,000 ደርሷል። በኮሮና ቫይረስ ተይዘው ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች ቁጥርም 8,100 ደርሷል።
@Yenetube @FikerAssefa
@Yenetube @FikerAssefa
PUT YOUR AD FOR FREE
አትክልት እና ምግብ ነክ የሆኑ ምርቶችን በአዲስ አበባ ቤት ለቤት የማድረስ ስራ ( Delivery Service ) የምትሰሩ ድርጅቶች ቻናላችን ላይ እራሳችሁን በነፃ ማስተዋውቅ እንደምትችሉ ስንነግራችሁ በደስታ ነው።
ይህ ተግባራችን የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከቤት እንዳይወጡ ይረዳል ብለን በማሰብ የጀመርነው ነው። ህብረተሰብን የdelivery service የመስጠት ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች ጋር በማገናኘት ነዋሪው ከቤቱ ሳይወጣ የፈልገውን በማዘዝ ቤቱ ድረስ ስለሚያመጡ ነዋሪው ከቤት ለመውጣት አይገደድም ብለን በማሰብ የጀመርነው ነው።
ማስታወቂያ እንዲነገርላችሁ የምትፈልጉ @Fikerassefa ማናገር ትችላላችሁ።

አቶ ጥላሁን ከበደ የደቡብ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ በመሆን ተሾሙ፡፡
አቶ ጥላሁን ከበደ በትምህር ዝግጅት ሁለተኛ ድግሪ ያላቸው ሲሆን፥ በቀድሞ የጋሞ ጎፋ ዞን ከወረዳ አመራሪነት አንስቶ ዞን ዋና አስተዳዳሪነት አገልግለዋል።
ከ2008 ዓ.ም አጋማሽ ጀምሮ የደቡብ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሆነው እስኪሾሙ ድረስም በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ በመሆን አገልግለዋል።
በተጨማሪም የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል መሆናቸውን ከደቡብ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
Via:- FBC
@Yenetube @Fikerassefa

አሜሪካዊያን ለመጪው ከባድ ሳምንት እንዲዘጋጁ ትራምፕ መከሩ
በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ከፍተኛ ሞት ሊከሰት እንደሚችል የሰጉት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ‘አስቸጋሪው ሳምንት’ ገና እየመጣ ስለሆነ አሜሪካዊያን እራሳቸውን እንዲያዘጋጁ አስጠነቀቁ።
ፕሬዝዳንቱ በየዕለቱ በሚሰጡት መግለጫ ላይ በቀጣይ ቀናት ሊኖር ሰለሚችለው አደጋ እንዳሉት “ተጨማሪ ሞት ይኖራል” ብለዋል።
በአገሪቱ በበሽታው ክፉኛ የተጠቁት ግዛቶችንም አንስተው የህክምና መገልገያዎች አቅርቦትና የጦር ሠራዊት አባላት ወረርሽኙን ለመቋቋም እንደሚሰማሩ ገልጸዋል።
ጨምረውም "አገራችንን ለእንቅስቃሴ በድጋሚ ክፍት ማድረግ አለብን፤ በዚህ ሁኔታ ለተከታታይ ወራት መቆየትን አንፍልግም” ሲሉ በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ቀደሞው መመለስ እንዳለባቸው አሳስበዋል።

የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች ሪፖርት በተደረገባቸው ወረዳዎች የቤት ለቤት አሰሳ ሊደረግ ነው!
የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች ሪፖርት በተደረገባቸው ወረዳዎች በጤና ባለሙያዎች እና በጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች በሚያደርጉት የቤት ለቤት አሰሳ የበሽታው ምልክት የታየባቸው ሰዎች ምርመራ እንዲያካሄዱ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።በሚኒስቴሩ የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም እና የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ ዳይሬክተር አቶ ተመስገን አየሁ፤ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት አዲስ አበባ፣ ባህር ዳር፣ አዳማና ድሬዳዋ ከተሞች በበሽታው ተይዘው ሪፖርት የተደረገባቸው ወረዳዎች ላይ የጤና ባለሙያዎችና የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች በጋራ የቤት ለቤት አሰሳ ያደርጋሉ።
ምልክቱ የታየባቸው ሰዎችም ወደ ጤና ተቋም በመሄድ ምርመራ እንደሚያደርጉ ገልጸዋል። የበሽታው መከላከያ ዋናው መንገድ ዜጎች ማህበራዊ ርቀታቸውን መጠበቅና በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን መለየት መሆኑን የገለጹት ዳይሬክተሩ የቤት ለቤት አሰሳውም ምልክት ያለበትን ሰው ወደ ጤና ተቋም ሄዶ ምርመራ በማድረግ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ወደ ጤነኛዎቹ እንዳያሰራጩ ማድረግ ነው።
በሚቀጥለው ሳምንት አሰሳውን ለማካሄድ የቅድመ ዝግጅት ስራ እየተከናወነ ሲሆን እስካሁን በቁጥር ብዛት በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች በተገኙበት አዲስ አበባ አሰሳ ለማድረግ ጤና ሚኒስቴርና የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ በጋር ቡድን አዋቅረው እየሰሩ ነው።
ስልጠናም ለመስጠት ዝግጅት ተደርጓል። ስራውም በቅንጅትና በስኬት እንደሚጠናቀቅም እምነታቸውን ገልጸዋል።የቫይረሱ ዋናው መከላከያ ታማሚዎችን ወደ ለይቶ ማቆያ በማምጣት ሌሎች እንዳይያዙ ማድረግ ነው ያሉት አቶ ተመስገን ይህን ስራ ለማከናወን የጤና ሚኒስቴርና ሌሎች ባለድርሻዎች ርብርብ እያደረጉ መሆኑን አስታውቀዋል። ስራው በዚህ መልኩ ተጠናክሮ ከቀጠለ የበሽታውን ስርጭት መቀነስ ይቻላል ብለዋል።
Via EPA
@YeneTube @FikerAssefa

ከዘጠኙ ክልሎች አራቱ ብቻ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ዝግጁ መሆናቸውን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ!
በኢትዮጵያ በፊትም በአንፃራዊነት የተሻለ የጤና አገልግሎት ደረጃ ያላቸው አራቱ ክልሎች ብቻ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ዝግጁ እንደሆኑ፣ የዓለም ጤና ድርጅት የኢትዮጵያ ቢሮ ያደረገው ግሞገማ አመለከተ።የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በተቀመጠው ዓለም አቀፍ መመዘኛ መሥፈርቶች መሠረት ከተመዘኑት ዘጠኙ የክልል መንግሥታት መካከል አራቱ ዝቅተኛውን የዝግጅት ደረጃ እንዳሟሉ፣ የዓለም ጤና ድርጅት የኢትዮጵያ ቢሮ መገምገሙን ሪፖርተር ያገኘው የሰነድ መረጃ አመልክቷል።
በዚህም መሠረት ኦሮሚያ 82.7 በመቶ፣ አማራ 80.9 በመቶ፣ ደቡብ 94.5 በመቶና ትግራይ 85.5 በመቶ በማግኘት ወረርሽኙን ለመከላከል ዝግጁ እንደሆኑ ሪፖርት ማድረጋቸውን መረጃው ያመለክታል።
ከዜሮ እስከ 49 በመቶ ከሆነ ዝግጁ እንዳልሆኑ የሚቆጠር ሲሆን፣ ከ50 እስከ 79 በመቶ ያስመዘገቡት ደግሞ ውስን የዝግጅት ደረጃ ያላቸው ተብለው ይመደባሉ።በዚህ መሠረት፣ አፋር፣ ቤንሻንጉል ጉምዝ፣ ጋምቤላና ሐረሪ (የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ጨምሮ) ክልሎች ውስን የዝግጅት ደረጃ የተሰጣቸው ሲሆን፣ ክልሎቹ በተገለጹበት ቅደም ተከተል መሠረት 78.2 በመቶ፣ 59.1 በመቶ፣ 51.8 በመቶና 62.7 በመቶ ደረጃ እንደተሰጣቸው መረጃው ያመለክታል።ከሁሉም በታች በዝቅተኛ የዝግጅት ደረጃ ላይ የሚገኘው የሶማሌ ክልል ሲሆን፣ አጠቃላይ ውጤቱ 27.3 በመቶ በመሆኑ ዝግጁ ያልሆነ ደረጃ ተሰጥቶታል።
የዓለም ጤና ድርጅት የኢትዮጵያ ቢሮ የክልል መንግሥታቱ የሚገኙበትን የዝግጅት ደረጃ የገመገመው የክልሎቹ ተቋማት ለእያንዳንዱ የመመዘኛ መሥፈርቶች የሰጡትን ምላሽ መሠረት በማድረግ እንጂ፣ በራሱ ሄዶ በማጣራት ያደረገው እንዳልሆነ በሰነዱ ተመልክቷል፡፡
ምንጭ: ሪፖርተር
ሙሉ ዘገባውን ሊንኩን ከፍተው ያንብቡ👇👇
https://telegra.ph/WHO-report-04-05

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በውጭ የሚገኙ ሁሉም የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ለኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቬንቲሌተሮችን ጨምሮ የሕክምና መስጫ መሣሪያዎችን፣ ከሚገኙባቸው አገሮች በዕርዳታ አሰባስበው እንዲልኩ መመርያ አስተላለፈ።
Via Reporter
@YeneTube @FikerAssefa
Via Reporter
@YeneTube @FikerAssefa
በአዲስ አበባ በቦሌ ክፍለ ከተማ በተለያዩ የክፍለ ከተማው አካባቢዎች ላይ በተለዩ የሌባ ተቀባይ ቤቶች ላይ በተሰራ ጥናት የተለያዩ ተጠርጣሪዎችንና የኤሌክትሮኒክ ዕቃዎችን መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
በቦሌ ክፍለ ከተማ ከየካቲት 26 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወር ያህል በተደረገው ጥናት 5 መቶ 67 ሞባይሎች 14 ላፕቶፖች ፣14 ታብሌት ሞባይሎች እና የተለያዩ የጀሮ ማዳመጫ ኤር-ፎኖች ተይዘዋል፡፡
Via Addis Ababa Police Commission
@YeneTube @FikerAssefa
በቦሌ ክፍለ ከተማ ከየካቲት 26 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወር ያህል በተደረገው ጥናት 5 መቶ 67 ሞባይሎች 14 ላፕቶፖች ፣14 ታብሌት ሞባይሎች እና የተለያዩ የጀሮ ማዳመጫ ኤር-ፎኖች ተይዘዋል፡፡
Via Addis Ababa Police Commission
@YeneTube @FikerAssefa
የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመከላከል እንቅስቃቄ በገደበችው ሩዋንዳ 5 ወታደሮች በአስገድዶ መድፈር ተከሰሱ!
የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመከላከል በመላ ሀገሪቱ እንቅስቃሴዎች በተገደቡባት ሩዋንዳ 5 ወታደሮች በአስገድዶ መድፈር ተከሰዋል፡፡የአስገድዶ መድፈር ወንጀሉ የተፈፀመው በዋና ከተማ ኪጋሊ ሰዎች በብዛት በሚኖሩበት ንያሩታራማ በተሰኘው መንደር ነው ተብሏል፡፡በአስገድዶ መድፈር ወንጀል የተከሰሱት አምስት ወታደሮችም መንግስት ያወጣውን መመሪያ በመንደሩ ሲያስተገብሩ የነበሩ ናቸው፡፡የመንደሯ ነዋሪዎች ለቢቢሲ እንደተናገሩት ሴቶችን ከመድፈር ባለፈ ወታደሮቹ ወንዶችን ሲደበድቡ እና ሲሰርቁ ነበር፡፡
የሩዋንዳ መንግስት የአለም የወቅቱ የራስ ምታት የሆነውን ቫይረስ ስርጭት ለመከላከል ሰዎች ወደ ውጭ እንዳይወጡ ወታደሮች አሰማርታለች፡፡ባለፈው ሳምንት መንግስት ያወጣውን ቤት የመቀመጥ ግዴታ ተላልፈው ውጪ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሁለት ሰዎች ከፀጥታ አስከባሪዎች ጋር በተፈጠረ ግጭት ሕይወታቸውን አጥተዋል፡፡ምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር ሩዋንዳ እስካሁን 84 ዜጎቿ በቫይረሱ ተጠቅተዋል፡፡
ምንጭ፡ቢቢሲ/ኢዜአ

በቤጂንግ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚውል ከ475,000 ዩዋን በላይ ገንዘብ በቻይና ከሚገኙ ኢትዮጵያን መሰብሰብ መቻሉን አሳውቋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 5 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ። በዚህም የአጠቃላይ ተጠቂዎች ቁጥር 43 ደርሷል።
Via EPHI
@YeneTube @FikerAssefa
Via EPHI
@YeneTube @FikerAssefa
ባጠቃላይ ከተደረገው 59 የላብራቶሪ ምርመራ 5 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
የበሽተኞች ሁኔታ:
1. ከዱባይ የመጣና በለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበረ፣ ዕድሜ 26
2.የኮንጎ የጉዞ ታሪክ የነበረው በለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበረ ፣ ዕድሜ 60
3. ለጉብኝት ከካናዳ የመጣና በለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበረ፣ዕድሜ 45
4.ከእንግሊዝ ሌስተር ከተማ የመጣችና በለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበረች፣ ዕድሜ 27
5.የጉዞ ታሪክ የሌለው የአዲስ አበባ ነዋሪ፣ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግን ግንኙነት ያለው፣ ዕድሜ 30
ሁሉም ከአዲስ አበባ ሲሆኑ ከእነዚህም ውስጥ ሶስቱ ኢትዮጵያውያን፣ አንድ ኤርትራዊ፣ እና አንድ ሊቢያዊ ናቸው።

ደቡብ ሱዳን የመጀሪያውን የኮሮና ቫይረስ ታማሚ ማግኘቷን ይፋ አድርጋለች። የሀገሪቱ ምክትል ፕ/ት ሪክ ማቻርስ ይፋ ባደረጉት መሰረት የመጀመሪያዋ ተጠቂ የ29 አመት ሴት ስትሆን ከ36 ቀናት በፊት በአዲስ አበባ በኩል ከኔዘርላንድስ እንደገባች ሲጂቲኤን ዘግቧል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ሞት ተመዘገበ።
"የጤና ሚኒስቴርና ኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮሮና በሽታ (ኮቪድ-19) በቻይና ውሃን ከተማ ከተቀሰቀሰበት ግዜ አንስቶ ወደ ሀገራችን ቫይረሱ እንዳይገባ እንዲሁም ከገባ ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል ዝግጅት እያደረጉ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ ቫይረሱ ወደ ሀገራችን ከገባ ጀምሮ ህብረተሰቡ የጥንቃቄ እርምጃዎችን ተግባራዊ እንዲያደርግ ቅስቀሳዎችን እያደረገና የተጠቂዎችን ቁጥርና የጤና ሁኔታቸው እያሳወቀ ነው፡፡ አንዲት የ60 ዓመት ታማሚ መጋቢት 19 ፣2012 ዓ.ም በኮሮና ቫይረስ በሽታ ምልክት ታይቶባቸው በለይቶ ማከሚያ ገብተው የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው የነበረ ሲሆን በመጋቢት 22፣2012 ዓ.ም በኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው መረጋገጡ ይታወሳል፡፡ ይሁንና ከመጋቢት 22 አንስቶ ላለፉት ስድስት ቀናት በፅኑ ህክምና ላይ የነበሩ ሲሆን በዛሬው እለት ህይወታቸው አልፏል፡፡ የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በህልፈተ ህይወታቸው የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይመኛል፡፡"
-የጤና ሚኒስቴር

አንዲት የ60 ዓመት ታማሚ መጋቢት 19 ፣2012 ዓ.ም በኮሮና ቫይረስ በሽታ ምልክት ታይቶባቸው በለይቶ ማከሚያ ገብተው የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው የነበረ ሲሆን በመጋቢት 22፣2012 ዓ.ም በኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው መረጋገጡ ይታወሳል፡፡ ይሁንና ከመጋቢት 22 አንስቶ ላለፉት ስድስት ቀናት በፅኑ ህክምና ላይ የነበሩ ሲሆን በዛሬው እለት ህይወታቸው አልፏል፡፡

በመላው ኢትዮጵያ ተግባራዊ የሚደረግ እና ለ1 ወር የሚቆይ ልዩ የጸሎትና የንሰሃ መርሃ ግብር ታወጀ!
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶች ወቅታዊውን የኮሮና ወረርሽኝ በማስመልከት ለመላው ምዕመናን ሃገራዊ የጸሎት ጥሪ አስተላልፏል፡፡በዚህም ከመጋቢት 28/2012 ዓ.ም ጀምሮ ያለው አንድ ወር መላ ኢትዮጵያውያን በየቤታቸው ሆነው በጸሎት የፈጣሪን ምህረት የሚለምኑበት ጊዜ እንዲሆን ጉባኤው ጥሪ አቅርቧል፡፡በዚሁ መሠረት በነገው ዕለት በሶስት የተመረጡ ቦታዎች የጸሎት መርሃ ግብሩ የማስጀመርያ ፕሮግራም የኃይማኖት አባቶችን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎችና ወጣቶች በተገኙበት የሚከናወን ይሆናል፡፡ወሩን በሙሉ በተመረጡ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች በሚወጣው መርሃ ግብር መሠረት የሃይማኖት አባቶች የሚያደርጉት ልዩ የጸሎትና የትምህርት ፕሮግራም ለህዝብ በቀጥታ እንደሚተላለፍ ታውቋል፡፡
Via ETV

የጤና ሚኒስቴር በኢትዮጵያ በኮረናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉን አስታውቋል። ህይወታቸው ያለፈው የ60 ዓመት ታማሚዋ በየካ ኮተቤ ሆስፒታል ለይቶ ማቆያ ለስድስት ቀናት የህክምና እርዳታ ሲደረግላቸው መቆየቱ ታውቋል።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
የአማራ ክልል ምግብ ዋስትና ቢሮ በባህርዳር ከተማ ለሚኖሩ "የድሃ ድሃ" ዜጎች ምግብ (ዱቄት፣ ዘይትና ስኳር) ማቅረብ ጀመረ። ባህርዳር ከተዘጋች ዛሬ 5 ቀን ሆነ።
Via:- ElU
@Yenetube @Fikerassefa
Via:- ElU
@Yenetube @Fikerassefa
በነገው ዕለት (ሰኞ) ከጠዋቱ ጀምሮ በወላይታ ሶዶ ከተማ ዋና ዋና መንገዶች ላይ የጸረ በሽታ አምጭ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ይካሄዳል።
ምንጭ :- ወላይታ ዞን ዋና አስተዳደር
@Yenetube @FikerAssefa
ምንጭ :- ወላይታ ዞን ዋና አስተዳደር
@Yenetube @FikerAssefa