ኮሮና ቫይረስ በአፍሪካ በ24 ሰዐት ውስጥ:
- ካሜሮን: 203 አዲስ ተጠቂ
- አልጄሪያ: 185 አዲስ ተጠቂ
- ግብፅ: 120 አዲስ ተጠቂ
- ሞሮኮ: 53 አዲስ ተጠቂ
- ደቡብ አፍሪካ: 43 አዲስ ተጠቂ
- ቱኒዝያ: 40 አዲስ ተጠቂ
- ናይጄሪያ: 26 አዲስ ተጠቂ
- ኬንያ: 12 አዲስ ተጠቂ
- ኢትዮጵያ: 6 አዲስ ተጠቂ
- ሩዋንዳ: 5 አዲስ ተጠቂ
@Yenetube @Fikerassefa
- ካሜሮን: 203 አዲስ ተጠቂ
- አልጄሪያ: 185 አዲስ ተጠቂ
- ግብፅ: 120 አዲስ ተጠቂ
- ሞሮኮ: 53 አዲስ ተጠቂ
- ደቡብ አፍሪካ: 43 አዲስ ተጠቂ
- ቱኒዝያ: 40 አዲስ ተጠቂ
- ናይጄሪያ: 26 አዲስ ተጠቂ
- ኬንያ: 12 አዲስ ተጠቂ
- ኢትዮጵያ: 6 አዲስ ተጠቂ
- ሩዋንዳ: 5 አዲስ ተጠቂ
@Yenetube @Fikerassefa
ቶዮታ በኢትዮጵያ የመለዋወጫ ፋብሪካ ሊገነባ ነው።
የጃፓኑ ግዙፍ የአውቶሞቲቪ ቶዮታ በኢትዮጵያ የተሽከርካሪዎች ዕቃ መለዋወጫ ማምረቻ ለመገንባት ጥናት ማጠናቀቁ ተገለፅ።
የብረታ ብረታ እንዱስትሪ ልማት እንስቲትዩት እንዳስታወቁት ቶዮታ ኩባንያ በኢትዮጵያ የተሽከርካሪ ዕቃ መለዋወጫ ለመገንባት ጥናቱን ያጠናቀቀ ሲሆን በቀጣይ አስፈላጊውን ሁኔታዎች በማሟላት ወደ ግንባታ እንደሚገባ ገልጷል።
የተቀረውን ዛሬ የወጣውን አዲስ ማለዳ ጋዜጣ ገዝተው ያንቡብ

ቻይናውያን በኮሮና ቫይረስ የሞቱባቸውን ዜጎቻቸውንና ሀኪሞቻቸውን በአሉበት ቦታ በመቆም አስበዋቸዋል።
ዛሬ ቅዳሜ መጋቢት 26,2012 ቀን አራት ሰአዓት ላይ በቻይና መንገደኞች በመቆም መኪና የያዙ ደግሞ የመኪናቸውን ጡሩንባ በማሰማት በኮሮና ቫይረስ የሞቱባቸውን ከ3,000 በላይ ዜጎቻቸውን እንዲሁም የቫይረሱን ተጠቂዎች በማከም እነሱም በቫይረሱ ተይዘው የሒወት ዋጋ ለከፈሉት ሰማእታትን አስበዋቸዋል ሲል የፈረንሳዪ ዜና ወኪል አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል።
Via :- AFP- ተስፋዬ ጌትነት
@YebeTube @FikerAssefa

በአዲስ አበባ ከተማ መደበኛ እንቅስቃሴ አይቆምም - ኢንጂነር ታከለ ኡማ
በአዲስ አበባ ከተማ መደበኛ እንቅስቃሴ እንደማይቆም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስታወቁ።ኢንጂነር ታከለ በከተማዋ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል በከተማ አስተዳደሩ እየተከናወኑ ባሉ ስራዎች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም በመዲናዋ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቅድመ ጥንቃቄ ስራዎች እየተሰሩ ነው ብለዋል።ከዚህ ጋር ተያይዞም አሁን ላይ በከተማዋ የታክሲ አገልግሎትን ጨምሮ መደበኛ እንቅስቃሴ እንደማይቆም አስታውቀዋል።
Via FBC
@YeneTube @FikerAssefa

አንድ የኬንያ መንግሥት ከፍተኛ ባለስልጣን ከውጭ ወደ አገራቸው ከተመለሱ በኋላ ማንኛው ሰው መፈጸም ያለበትን ወደ ለይቶ ማቆያ የመግባት ግዴታን ለመፈጸም ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ታሰሩ።
የባሕር ዳርቻ የኬንያ ግዛት ኪሊፊ ምክትል አስተዳዳሪ የሆኑት ጌዲዮን ሳቡሪ በግድ ወደ ለይቶ ማቆያ ለ14 ቀናት ከገቡ በኋላ በተደረገላቸው ምርመራ የኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸው ህክምና ሲከታተሉ ቆይተዋል።
ባለስልጣኑ በሺህዎች የሚቆጠሩ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ከተገኙባት ጀርመን ከሁለት ሳምንት በፊት ነበር ወደ ኬንያ የተመለሱት።
ምክትል አስተዳዳሪው በአሁኑ ወቅት ከበሽታው ሙሉ በሙሉ በመዳናቸው የኬንያ መንግሥት ያወጣውን ደንብ ተላልፈዋል በሚል ነው በቁጥጥር ስር የዋሉት።
ባለስልጣኑ የኮቪድ-19 ቫይረስ ከተገኘባቸው በኋላ ከእርሳቸው ጋር የቅርብ ንክኪ ነበራቸው ተብለው የተጠረጠሩ ከ100 በላይ ሰዎች ወደ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ ተደርገዋል። በዚህም የሰዎችን ህይወት አደጋ ላይ በመጣል ክስ ሊመሰረትባቸው ይችላል ተብሏል።
ምክትል አስተዳዳሪው በግድ ወደ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ ከተደረጉ በኋላ ለአንድ ጋዜጣ "በሰዎች ላይ ለፈጠርኩት ችግር አዝናለሁ" ሲሉ መጸጸታቸውን ገልጸው ነበር።
በኬንያ ውስጥ እስከ አርብ ድረስ ምርመራ ከተደረገላቸው ሰዎች መካከል 122ቱ ላይ የኮሮናቫይረስ መገኘቱ ተረጋግጧል።
የሞቱ ሰዎች ቁጥርም አምስት የደረሰ ሲሆን ከእነዚህ መካከልም ቀደም ያለ የጤና ችግር የነበረበት አንድ የስድስት ዓመት ታዳጊ ኮሮናቫይረስ የጤንነቱን ሁኔታ አባብሶት ህይወቱ በማለፉ በኬንያ በበሽታው የሞተ በዕድሜ ትንሹ መሆኑ ተነግሯል።
Via:- BBC
@Yenetube @FikerAssefa

ሁለት ኤርትራውያን በዩናይትድ ኪንግደም በኮሮና ቫይረስ ተይዘው ህይወታቸው ማለፉን የኤርትራ ኤምባሲ በዩናይትድ ኪንግደም አስታውቋል ።
@Yenetube @FikerAssefa
@Yenetube @FikerAssefa
የጉራጌ ዞን የኮሮና ቫይስ፣ የቢጫ ወባና የወባ ወረርሽን መከላክል ግብረ ኃይል ሰው የሚበዛባቸው ገበያዎች ሙሉ በሙሉ ላልተወሰኑ ጊዜ እንዲዘጉ ወሰነ።
Via:- ElU
@Yenetube @Fikerassefa
Via:- ElU
@Yenetube @Fikerassefa
በውጭ አገሮች ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራ ወገኖች እስካሁን ድረስ ዘጠኝ ሚሊዮን ብር የሚገመት ድጋፍ መደረጉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክረታሪያት ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ተተናግረዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
ቤት እንሁን ህይወት እናድን!!
STAYHOMESAVELIVES
ጊዜው አሁን ነው የጤና ባለሙያዎች እንስማቸው #ቤት_እንሁን_ህይወት_እናድን። ለኮሮና ቫይረስ ትክክለኛው መድኃኒት ከቤት አለመውጣት ነው።
ይህንን ፕሮፋይል ፒክቸራችሁ በማድረግ ዘመቻውን መቀላቀል ትችላላችሁ።
#እኛ_ቤት_ነን_እናንተስ?
ቤት እንሁን ህይወት እናድን!!
STAYHOMESAVELIVES!!
Graphics :- ስዩመ እግዚአብሔር

በኮሮናቫይረስ የተያዙ 3 ተጨማሪ ሰዎች ተገኙ!
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 89 ሰዎች ውስጥ ሦስት ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ።
ከዚህ ቀደም በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው የ85 ዓመት ኢትዮጵያዊ አዛውንት አገግመዋል።
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተገኙትን ሶስት ሰዎች ጨምሮ በኢትዮጵያ ውስጥ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 38 እንዳደረሰው የጤና ሚኒስቴር ገልጿል።
ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ እንደገለጹት፤ ዛሬ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጡት ሦስቱም ግለሰቦች የውጭ አገሮች ጉዞ ታሪክ ያላቸውና ሁሉም በአዲስ አበባ የሚገኙ ናቸው።
''የመጀመሪያው ግለሰብ የ29 ዓመት ወንድ ሲሆን መጋቢት 10 ቀን ከዱባይ የመጣና በበሽታ ከተያዘ ሰው ጋር የቅርብ ንክኪ የነበረው ነው'' ብለዋል።
ሁለተኛው የ34 ዓመት ወንድ መጋቢት 23 ከዱባይ የመጣና በማቆያ የነበረና ከበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የቅርብ ንክኪ የነበረው መሆኑ ታውቋል።
ሶስተኛዋ የ35 ዓመት ሴት በመጋቢት 25 ከስውዲን የመጣችና በማቆያ የነበረች መሆኗን ገልጸዋል።
ዛሬ ከቫይረሱ ያገገሙትን የ85 አዛውንት ጨምሮ በድምሩ አራት ሰዎች ከቫይረሱ ማገገማቸውን ሚኒስትሯ ጠቁመዋል።
በተጨማሪም ከአዲስ አበበና ከአዳማ 641 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የተደረገላቸው መሆኑን ገልጸው፤ ከዚህም 510 ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸውን ጠቁመዋል።
ምንጭ፦ ኢዜአ

ታማሚዎቹ ሁሉም አዲስ አበባ ናቸው:-
➡️ የመጀመሪያው ግለሰብ የ29 ዓመት ወንድ ሲሆን መጋቢት 10 ቀን ከዱባይ የመጣና በበሽታ ከተያዘ ሰው ጋር የቅርብ ንክኪ የነበረው ነው'' ብለዋል።
➡️ ሁለተኛው የ34 ዓመት ወንድ መጋቢት 23 ከዱባይ የመጣና በማቆያ የነበረና ከበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የቅርብ ንክኪ የነበረው መሆኑ ታውቋል።
➡️ ሶስተኛዋ የ35 ዓመት ሴት በመጋቢት 25 ከስውዲን የመጣችና በማቆያ የነበረች መሆኗን ገልጸዋል።

የሀገር መከላከያ፣ የፌዴራል ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽንን ጨምሮ የሌሎች ክልል ፖሊሶችን የደንብ ልብስ እና ልዩ ልዩ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን በመጋዘን ውስጥ አከማችተው የተገኙ 5 ተጠርጣሪዎችን መያዙን አዲስ አበባ ፓሊስ አስታወቀ።
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ እፎይታ የገበያ ማዕከል አካባቢ አንዲት ግለሰብ በተከራዩት መጋዘን እንዲሁም በሦስት ሱቆች ውስጥ የደንብ ልብሶችን አከማችተው መያዛቸውን የክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር ከበደ አስፋ አስታውቀዋል፡፡
Via:- ELU-Addis Ababa police

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በጃን ሜዳ ጊዜያዊ የአትክልትና ፍራፍሬ መሸጫ ቦታ ላይ የአክሰስ መንገድ እየሰራ ይገኛል በጃን ሜዳ ጊዜያዊ የገበያ ማዕከል እየተሰራ በሚገኘው መንገድ ዳርና ዳር ወደ 400 የሚጠጉ ሱቆች ይሰራሉ ተብሏል።
#ELU
@Yenetube @FikerAssefa
#ELU
@Yenetube @FikerAssefa
“ሜቴክ በሰባት ዓመት ከሰራው ይልቅ በሁለት ዓመት የተከናወኑ የብረታብረት ስራዎች አመርቂ ናቸው” ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሥራ አስኪያጅ
የኢትዮጵያ ፕረስ ዘገባ ያንብቡ⬇️
https://www.press.et/Ama/?p=29728
የኢትዮጵያ ፕረስ ዘገባ ያንብቡ⬇️
https://www.press.et/Ama/?p=29728
የባሕርዳር ዳቦ አምራቾች ዘርፍ ማኅበር በኮሮና ወረርሽኝ ስጋት በከተማዋ ባሉ ት/ቤቶች ተጠልለው ለሚገኙ 2,121 ዜጎች በቀን እስከ 4,500 ዳቦዎችን እያቀረበ መሆኑ ተገለጸ። ድጋፍ ለተከታታይ 10 ቀናት ይቆያል ተብሏል።
Via:- አማራ ማስ ሚዲያ
@Yenetube @Fikerassefa
Via:- አማራ ማስ ሚዲያ
@Yenetube @Fikerassefa