YeneTube
116K subscribers
31.6K photos
485 videos
79 files
3.91K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ኮሮና ቫይረስ ኒውዮርክ - አሜሪካ :-

ኒውዮርክ :- ዛሬ ከነጋ በኒውዮርክ ከ 279 ሰዎች በላይ በቫይረሱ ተጠቅተዋል : በኒውዮርክ በአጠቃላይ 923 ሰው በቫይረሱ ተጠቅተዋል።

በአሜሪካ ላይ 1653 ሰው በቫይረሱ ተይዘዋል እንዲሁም ከ80 ሰው በላይ ሞቷል።

@Yenetube @Fikerassefa
በአዲስ አበባ ከተማ ለምትገኙ በሙሉ

ዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስ የሙቀት ልየታ ማድረግ መጀመሩን በማህበራዊ ገፁ ላይ አሳውቋል።

ይህን አገልግሎት ለማግኘት ምንም ክፍያ የማይጠየቅ ሲሆን ማንኛውም ሰው አገልግሎቱን በነፃ በመግቢያ በሩ ላይ ማግኘት ይችላል።

👉 ቀድሞ ራስን ማወቅ ብልህነት ነው።
@Yenetube @Fikerassefa
ምክር ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ :-

- እድሜያችሁ ከ60 አመት በላይ ከቤት ባትወጡ ይመከራል

- አስም ያለባችሁ በጭራሽ ከቤት አትውጡ

- ወጣተችም ህዝብ የተሰበሰበበት አከባቢ ማዘውተር ቀንሱ

- እጃችን ሳትታጠቡ በፍፁም አይናችሁን : ጆራችሁን : አፊንጫችሁን እንዲሁም አፋችሁን አትንኩ❗️

- እጃችሁን ታጠቡ❗️ እጃችሁን ታጠቡ ❗️

ጠቃሚ መረጃዎች ከምንጊዜው በተለየ በቻናላችን ያገኛሉ ከቤት መውጣት አይጠበቅቦትም

🌄 :- Zeamanuel
@Yenetube @Fikerassefa
የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ መጭው ቅዳሜ በሀገር ዐቀፍ ደረጃ የጸሎት ቀን ሆኖ እንዲውል ማወጃቸውን የሀገሪቱ ጋዜጦች ዘግበዋል፡፡

ጸሎቱ የታወጀው በሀገሪቱ 4 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን እና ሌሎች በርካቶችም በማቆያ ክፍል መግባታቸውን ተከትሎ ነው።

Via:- Wazema
@Yenetube @Fikerassefa
YeneTube
በአዲስ አበባ ከተማ ለምትገኙ በሙሉ ዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስ የሙቀት ልየታ ማድረግ መጀመሩን በማህበራዊ ገፁ ላይ አሳውቋል። ይህን አገልግሎት ለማግኘት ምንም ክፍያ የማይጠየቅ ሲሆን ማንኛውም ሰው አገልግሎቱን በነፃ በመግቢያ በሩ ላይ ማግኘት ይችላል። 👉 ቀድሞ ራስን ማወቅ ብልህነት ነው። @Yenetube @Fikerassefa
ዘውዲቱ ሆስፒታል COVID-19 Screnning መስጠት የጀመረው ሆስፒታሉ ውስጥ ታመው ለሚመጡ ፣ ለአስታማሚዎች እና ለሰራተኞች ነው።

መጨናነቅ ይፈጠርብናል መጨናነቅ ለቫይረሱ መስፋፋት ያጋልጣል። አሁን ላይ ለታማሚዋች እና አስታማሚዎች ብቻ ነው Screening ማድረግ የጀመርነው።

- via:- ( Inbox - ዘውዲቱ ሆስፒታል)
@Yenetube @Fikerassefa
በክፍለ ሀገር ያሉ መረጃ ያልደረሳቸው ወገኖቻችን ጋር ስልክ በመደወል ስለ ኮሮና ቫይረስ ምንነትና የሚደረጉ ጥንቃቄዎች የማስረዳት ሀላፊነት የሁላችንም ነው::

እኔ #ይርጋአለም ደውያለው !!

ከፍተኛ የመረጃ እጥረት አለ!

#የዛሬቻሌንጅ ይሄ ነው ሁላችሁው መረጃ አይደርሳቸውም ብላችሁ የምትሉት ቦታ ደውላችሁ አጠር ያለ ትምህርት ስጧቸው።

@YeneTube @FikerAssefa
ከነማ ፋርማሲ የሚገኝባቸው ቦታዎች⬆️
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መተፋፈግ እንዳይኖር የካፌ አገልግሎት በመመገቢያ አዳራሽ በተጨማሪ በመመረቂያ አዳራሽም ተማሪ እንዲመገብ እየተደረገ ነው:
@YeneTube @FikerAssefa
ለዲላ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ

ከዛሬ ማለትም ከመጋቢት 9 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በኮሮና
ቫይረስ (ኮቪድ-19) ስጋት ምክንያት የሚከተሉት የተቋሙ

ውሳኔዎች ተግባራዊ ይደረጋሉ።

1. ከምሽቱ 1:00 በኋላ ማንኛውም ተማሪ ከግቢ መውጣትም
ሆነ ወደ ግቢ መግባት አይችልም፤

2. በማንኛውም ሁኔታ ተማሪ ወደ ቤተሰብ መሄድም ሆነ ከከተማ
መውጣት አይችልም፤

3.ከዩኒቨርስቲው ቅጥር ግቢዎች በመራቅ የሚደረጉ አላስፈላጊ
እንቅሰቃሴዎች አደገኛ በመሆናቸው ከፍተኛ ጥንቃቄ
እንዲደረግ፤ ተወስኗል።

በተጨማሪም ዩኒቨርስቲው ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ ክትትል
የሚያደርግ ግብረ ኀይል ያቋቋመ በመሆኑ በቀጣይ ቀናት
ቫይረሱን ለመከላከል ተግባራዊ እርምጃዎች ይወሰዳሉ።

ዲላ ዩኒቨርስቲ
@YeneTube @FikerAssefa
#መቱ_ዩኒቨርሲቲ (NOTICE )

ለሴምስቴር እርፍት ወደ ቤተሰቦቻችሁ ገብታችሁ ላላችሁ ተማሪዎች የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ስጋትን ለመቀነስ ሲባል ለ 15 ቀናት እንቅስቃሴ እንዲቀነስ ስለተወሰነ ጥሪ እስኪደረግ ድረስ ባላችሁበት እንድት ቆዩ ዩኒቨርሲቲው አስታውቋል።
@YeneTube @FikerAssefa
በከተማዋ ወደሚገኙ የከነማ ፋርማሲዎች የተሰራጨውና ለነዋሪዎች እየደረሰ ያለው የንፅህና መጠበቂያ ሳኒታይዘር ከቀናት በኃላም ተጨማሪ የሚሰራጭ ይሆናል።

ስለሆነም የከተማችን ነዋሪዎች ያለምንም ስጋት ተረጋግታችሁ እንድትገዙና ለመግዛት በሚደረጉ ሰልፎችም ለጥንቃቄ በመሀከላችሁ የሚኖረውን ተገቢውን ርቀት እንድትጠብቁ እናሳስባለን።
@YeneTube @FikerAssefa
ይህ በአዲስ አበባ ውስጥ ኮልፌ ቀራንዮ ልዩ ስሙ #ካራቆሬ የሰፈሩ ወጣቶች ከአካባቢው ባለሱቆች እና የታክሲ ተራ አስከባሪዎች ጋር፡በመተባበር ለአካባቢው ነዋሪ የእጅ ማስታጠብ እና የግንዛቤ ማስጨበጥ ስራ እየሰሩ ነው።

- በርቱ 👍👍

@YeneTube @FikerAssefa
የአውሮፓ ህብረት የአውሮፓ መሪዎች አስፈላጊ ያልሆነ ጉዞ ወደ አውሮፓ ህብረት ለ 30 ቀናት አግደውታል ፡:

- CNN
@Yenetube @FikerAssefa
በአፋጣኝ ይተግበር!! የግዜ መቆጣጠሪያ የአሻራ ማሽኖችን የመንግስትም ሆነ የግል መስሪያ ቤቶች መጠቀም ማቆም አለባቸው።
#ሼር
@Yenetube @FikerAssefa
የጀርመኑ ፖለቲከኛ ቻንስለር ዕጩ ፍሬደሪክ ሜርዝ ለኮሮኔቫቫይራል በሽታ እንደተገኘባቸው ቃል አቀባዩ ለሲኤን.ኤን አስታውቀዋል፡፡

Via:-CNN
@Yenetube @Fikerassefa
በረራ ያቆሙ ሀገራት ⬇️

አሜሪካ ፣ አውስትራሊያ ፣ ካምቦዲያ: ካናዳ ፣ ኬፕ ቨርዴ: - ቻይና ፣ ኮሎምቢያ: ቼክ ሪፐብሊክ: ግብፅ ፣ ጀርመን ፣ ሄይቲ: - ሆንግ ኮንግ ፣ ሃንጋሪ: ህንድ: ጃፓን ፣ ማሌዥያ ፣ ሞሮኮ: - ኒው ዚላንድ ፣ ፔሩ: ፊሊፒንስ: ሩሲያ ፣ ሳውዲ አረቢያ ደቡብ ኮሪያ ፣ ስፔን ሲሪላንካ ቦሊቪያ: ታይላንድ: ቱርክ: ቬትናም ፣ ዩክሬን።

@Yenetube @Fikerassefa
በኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ቁጥር 200,000 ማለፉ ተሰምቷል።

- እጃችሁን ለከ 30 - 40 sec በደንብ ታጠቡ

- ባልታጠበ እጃችሁ አይን : አፍንጫ : ጆሮ አትነካኩ

- እነዚህ ከተገበራችሁ የቫይረሱን ስርጭት መግታት እንችላለን።
@Yenetube @Fikerassefa