YeneTube
117K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
አርሴናል የክለቡ ዋና አሰልጣኝ ማይክል አርቴታ ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘበት አሳውቋል።

@YeneTube @FikerAssefa
የቼልሲ ተጫዋች የሆነው ካሉም ሆድሰን ኦዶዪ የኮሮና ቫይረስ የተገኘበት የመጀመርያው የፕሪምየር ሊግ ተጫዋች መሆኑ ታውቋል።

@YeneTube @FikerAssefa
የካናዳው ጠቅላይ ሚንስትር ባለቤት የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባት ታውቋል።

@YeneTube @FikerAssefa
🏷LA POLO
🏷🇹🇷Turkey🇹🇷
🏷MATERIAL (KODA)
🏷Size: 40 41 42 43
🏷PRICE 2500
🏷Free Delivery
🏷Contact @babeyos
🏷call +251955352406
📞+251904187518
BABYO BRAND|always unique
@Babeyobrands
በተጨማሪም
👔ልብሶች😻🔥
🔥ሰአቶች
👞👡ጫማዎች👠🥿 🔥
👜ቦርሳዎች💼
🧥ሌሎችንም 👨ለወንዶችም ለሴቶችም👩‍🦳 ይቀላቀሉን
የፈለጉትን እቃ ያሉበት ድረስ በነፃ(ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ) እናመጣልዎታለን

join👇👇👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAFhWm3MuPyJdztBwSQ
Forwarded from HEY Online Market
Samsung A30S (64 GB)
Camera: 16Mp + 5Mp
Front : 16Mp
Ram: 4 GB Ram
Storage: 64 GB
Battry: 4000 mAh Battery
Price :8400

Contact us
0953964175
0925927457
0910695100 @Roviii
@heyonlinemarket
Forwarded from YeneTube
- የተለያዩ ብራንድ ያላቸው ስአቶችን አስመጥተናል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኩባንያችን (ሺባ) ‼️በ 1500 ብቻ ይግዙ‼️
ቻናላችንን በመቀላቀል ለተለያዩ ምርጫዎችን አይተው ይግዙ https://tttttt.me/joinchat/AAAAAFfS1CHMcuedhCLPBQ

- አድራሻ : ቦሌ ኤድናሞል ፊትለፊት ባቲ ኮፕሌክስ 2ተኛ ፎቅ ፤ ክፋለ ሀገር ለምትኖሩ በፖስታ እንልካለን። ማንኛውም እቃ ከ Amazon.co.uk እና ከ ebay.co.uk ማዘዝ ይችሉ ፤ በ0941158969 ይደውሉልን
ማስታወቂያ

✈️🌍JAWISARO TRAVEL AGENCY🌍✈️
🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦

የቻናላችን ቤተሰቦች የጃዊሳሮ ትራቭል ኤጀንሲ ቤተሰቦች ጃዊሳሮ ፋውንዴሽን ስኮላርሺፕ የመክፈል አቅም ለሌላቸው ወደ ካናዳ 🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦 የትምህርት እድል ለ 100 ተማሪዎውች ብቻ ስለመጣ በስራ ቀናቶች ከሰኞ - ቅዳሜ በስራ ሰአት መመዝገብ እንደምትችሉ ልናሳውቃቹ እንወዳለን::

⭕️አድራሻ:- 🏛ቦሌ ሰላም ሲቲ ሞል
@jawisaro
⭕️Info☎️0988058420
0932516194
@Jawisaro_Travel_Agency
🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦
ግብጽ ባልተለመደ ከባድ ዝናብ በቀላቀለ አውሎ ነፋስ መመታቷ ተገለጸ፡፡

በግብጽ ዝናብ የቀላቀለ አደገኛ አውሎ ነፋስ ተቀስቅሶ ከባድ ጎርፍና አውሎ ነፋስ ተከስቶ ንብረቶችን እያወደመ ሰዎችንም ገድሏል።
በዚህ አስደንጋጭ ዝናብ በቀላቀለው አውሎ ንፋስ የተነሳ በትናንትናው እለት ግብፅ ትምህርት ቤቶችን ፤ የመንግስት መስሪያ ቤቶችን ፤ የባቡር አገልግሎቶች ፤ የመርከብ ጉዞዎች እንዲሁም የሉክሶር አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያና ዋና የቱሪስት መዳረሻ ቦታዎችን ዘግታ መዋሏን አሶሼትድ ፕረስ ዘግቧል፡፡

በካይሮ የዋሽንግተን ፖስት ቢሮ ሀላፊ ሰደርሳንራግቫን በበኩላቸው በግብፅ የተነሳው ዝናብ የቀላቀለ አውሎ ንፋስ በቅርብ ጊዜ ትውስታ ውስጥ በጣም ከባድ ዝናብ ነው ሲሉ ፅፈዋል፡፡
ዝናቡ በጣም ከባድ ከመሆኑ የተነሳ ቤቶችን አጥለቅልቋል፡፡ በርካታ ዜጎችም ወደ ቤታቸው የገባውን ውሃ ሲያወጡ መዋላቸውም ታውቋል፡፡
ውሀውን ለመቆጣጠር በልዲና መሰል ቁሳቁሶችን ሲጠቀሙ እንደነበርም ተዘግቧል፡፡ በግብፅ የሚገኙ ቤቶች ትላልቅ ዝናቦችን መቋቋም የማይችሉ በመሆናቸው ከፍተኛ ጉዳት መድረሱ ተገልጿል፡፡
በማህበራዊ ሚዲያ ‹‹ዘንዶው›› የሚል ተቀጥያ ስያሜ የተሰጠው ይህ ሀይለኛ አውሎ ንፋስ በግብፅ 5 ሰዎችን ከገደለ በኋላ ሀገሪቱን ለቆ ወደ እስራኤል እየሄደ መሆኑ ነው የተነገረው፡፡
ማዕበሉ የተነሳው ከግብፅ መሆኑን ተከትሎ እስራኤልን ጨምሮ ሌሎች የአካባቢው ሀገራት ኮሮና ቫይረስ ይባባሳል የሚል ስጋት የገጠማቸው መሆኑ ተነግሯል፡፡
የእስራኤል ሜትሮሎጂ አገልግሎት እንዳስታወቀው ከትናንት ምሽት እስከ ዛሬ ማለዳ ድረስ በዋና ከተማዋ ቴላቪቭ እስከ እየሩሳሌም እንዲሁም በሀገሪቱ በስተሰሜን እስከ ሊባኖስ ድንበር ድረስ ያለው የአየር ሁኔታ የበረዶ ነጎድጓድ ሲሰማ እንደነበር ገልጿል፡፡

Via:- Ethio FM
@Yenetube @Fikerassefa.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኮሮና ቫይረስ በምስራቅ አፍሪካዋ ሀገር ኬንያ የመጀመሪያው ተጠቂ እንደተገኘ የሀገሪቷ ጤና ሚንስትር ይፋ አድርጓል። ግለሰቧ በቅርብ ከአሜሪካ የመጣች ስትሆን የኬንያ ዜጋ መሆኗንም ሚንስትሩ አክሎ ገልጷል።

BREAKING: Mutahi Kagwe: Ministry of health has confirmed the first coronavirus case in Kenya. The Kenyan citizen returning from the US to Nairobi via London on 5th March. She was confirmed positive by the national influenza lab.
@Yenetube @Fikerassefa
ሱዳን በኮሮና ቫይረስ ስጋት ከግብጽ ጋር የሚያገናኛትን ድንበር ዘጋች
Via- Al AIN
@YeneTube @fikerassefa
ጋና ኮሮና ቫይረስ

ኮሮና ቫይረስ ጋና መግባቱ ተረጋገጠ የጋና ዛሬ ሁለት ኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ግለሰቦች ከቱርክ እና ከኖርዌይ ወደ ሀገራቸው መግባታቸውን የጤና ሚንስትር ገልጷል።

@Yenetube @Fikerassefa
ጋቦን ኮሮና ቫይረስ መግባቱን የሀገሪቷ ጤና ሚንስትር ገልጷል። ይህ ጋቦኒዝ ግለሰቡ እ.አ.አ ማርች 8 ነበር ከፈረንሳይ እንደመጣ ታውቋል።

@Yenetube @Fikerassefa
There are 15 African countries with confirmed #COVID19 cases:

1. Egypt

2. Algeria

3. Nigeria

4. Tunisia

5. Senegal

6. Morocco

7. South Africa

8. Cameroon

9. Togo

10. Burkina Faso

11. Democratic Republic of Congo

12. Cote d'ivoire

13. Ghana

14. Gabon

15. Kenya
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከለውጡ በኋላ 600 ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት እንደወደመባት አስታወቀች።

የቤተክርስቲያኗ ማህበረ ቅዱሳን በጉዳዩ ዙሪያ ዛሬ ረፋድ በአዲስ አበባ መግለጫ ሰጥቷል።

ማህበረ ቅዱሳኑ በመግለጫው ላይ እንደጠቀሰው ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ በርካታ ቤተ ክርስቲያን ተቃጥለዋል፣ምዕመናን ተገድለዋል ቤት ንብረታቸውም ወድሟል ብሏል።
በቤተ ክርስቲያኗ እና ምዕመናን ላይ አሁንም ጥቃቶች አልቆሙም፣መንግስት ህግ ማስከበሩን በትጋት ሊሰራ ይገባል ሲልም ማህበረ ቅዱሳን አሳስቧል።

በአጠቃላይ በቤተ ክርስቲያኗ ላይ 600 ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት ወድሞብናል ያለው ማህበረ ቅዱሳን ድርጊቱ እንዲቆም ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ጥረት እንዲያደርጉ ጠይቋል።

እስካሁን የተጎዱ ክርስቲያናትን፣የተጎዱ ሰዎችን እና ሌሎች ንብረቶችም መልሶ ለመጠገንም የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም የፊታችን መጋቢት 27 ቀን በአዲስ አበባ ጃንሜዳ ፕሮግራም ማዘጋቱንም አስታውቋል።

በዚህ ፕሮግራም ላይ በትንሹ 30 ሺህ የእምነቱ ተከታዮችን እና ሌሎች በጎ ፈቃደኞችን ያሳተፈ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ማዘጋጀቱን የገለጸው ማጅበረ ቅዱሳን ከአዲስ አበባ አስተዳድር ፈቃድ ማግኘቱንም ገልጿል።

Via:- Ethio Fm
@Yenetube @FikerAssefa
ከኮሮና ቫይረስ ( #COVID19 ) እራስዎን እና ማህበረሰቡን ለመጠበቅ ጥንቃቄ ያድርጉ!

@YeneTube @Fikerassefa
በአዲስ አበባ ያሉ ኤንባሲዎች አገልግሎት መስጠት እያቆሙ ነው

በአዲስ አበባ ያሉ የተለያዩ ኤንባሲዎች የኮንሱላር አገልግሎቶቻቸውን ከዛሬ መጋቢት 4/2012 ጀምሮ ማቋረጥ የጀመሩ ሲሆን ከተያዘው ሳምንት መጀመሪያ ጀምሮም አንዳንድ ስብሰባዎቻቸውን ሰርዘዋል፡፡

አዲስ ማለዳ ማረጋገጥ እንደቻለችው የአውሮፓ አገር ኤንባሲዎች አገልግሎቱን መስጠት ካቆሙት መካከል ናቸው፡፡ የጤና ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ዮርዳኖስ አለባቸው ለአዲስ ማለዳ እደገለጹት በኢትዮጵያ እስካሁን የኮሮና ቫይረስ ያለበት ሰው ያለመገኘቱን ገልፀው ኤንባሲዎቹ ለምን አገልግሎት እንዳቁሙ የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ገልፀዋል፡፡

Via:- Addis Maleda
@Yenetube @Fikerassefa
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ቻምፒዮንስ ሊግ እና ኢሮፓ ሊግ ቀጣይ ጫወታዎች ላልተወሰነ ጊዜ እንዲተላለፈ ተወስኗል።
@Yenetube @Fikerassefa
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

ሚኒስቴሩ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አንድ ጃፓናዊ የቫይረሱ ተጠቂ መገኘቱን አስታውቋል።የቫይረሱ ተጠቂ የ48 አመት ጎልማሳ መሆናቸውን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።ግለሰቡ የካቲት 25 ቀን 2012 ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውንም ነው የተናገሩት።

Via FBC
@YeneTube @FikerAssefa
ጤና ሚንስትር መግለጫ⬆️

ኮሮና ቫይረስ ኢትዮጵያ ከመግባቱ ጋር በተያያዘ
ጤና ሚንስትር የሰጠው መግለጫ