#Coronavirus ኮሮና ቫይረስ በአፍሪካ መዛመቱን ቀጥሏል
ኮሮና ቫይረስ በአፍሪካዊቷ ሀገር #ሴኔጋል ኮሮና በቫይረስ የተጠቃ ግለሰብ መገኘቱን የሀገሪቱ ጤና ሚንስትር አስታውቋል።
Via:- @Coronavirusupdatetss
@YeneTube @Fikerassefa

ምን አዲስ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዠ
- በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች 90 ሺ ደሷል።
- ከቻይና ውጪ 10 ሺ ሰዎች በቫይረሱ ተጠቅተዋል።
- ጣልያን ዛሬ 18 ሰው መሞቱን ተውቋል እንዲሁም ከ340 ሰዎች በላይ ዛሬ ብቻ በቫይረሱ ተይዘዋል በአጠቃላይ ከ2036 በላይ ሰዎች በጣልያን በቫይረሱ ተይዘዋል።
- ዛሬ ብቻ በሴኔጋል እና ቱኒዚያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች መኖራቸው ተረጋግጧል።
@Yenetube @Fikerassefa

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከ3 ዓመታት በፊት የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠለት የዓድዋ ፓን አፍሪካን ዩኒቨርሲቲ እስካሁን ግንባታው አለመጀመሩ ተገለፅ።
Video :- ETV
@YeneTube @Fikerassefa
Video :- ETV
@YeneTube @Fikerassefa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአዲስ አበባ ታክሲ ባለ ንብረቶች ማኅበር አባላት የአንድነት ፓርክን ጨምሮ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡
Via:- ETV
@YeneTube @Fikerassefa
Via:- ETV
@YeneTube @Fikerassefa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#CoronaVirusUpdate ዋሽንግተን ስቴት በኮሮና ቫይረስ ተጠቅተው የሞቱ ቁጥራች በአራት ጨምሮ ስድስት ደርሷል።
ትራምፕ ባሳለፈነው ሳምንት አሜሪካ ከየትኛው ሀገር በላይ ቫይረሱን ለመከላከል ዝግጁ ናት ማለቱ ይታወሳል።
@Yenetube @Fikerassefa
ትራምፕ ባሳለፈነው ሳምንት አሜሪካ ከየትኛው ሀገር በላይ ቫይረሱን ለመከላከል ዝግጁ ናት ማለቱ ይታወሳል።
@Yenetube @Fikerassefa
#Morocco #ኮሮና_ቫይረስ_ሞሮኮ_መግባቱ_ታውቋል።
የቻናላችን ቤተሰቦች እነዚህ መረጃዎች በቶሎ የምናደርሳችሁ መደናገጥ እንዲፈጥርባችሁ ሳይሆን ተግቢውን ቅድመ ጥንቃቄ እንድታደርጉ በማሰብ ስለሆነ መረጃዎችን በምናደርሳችሁ ጊዜ መደናገጥ እንዳይፈጠርባችሁ።
@YeneTube @Fikerassefa
የቻናላችን ቤተሰቦች እነዚህ መረጃዎች በቶሎ የምናደርሳችሁ መደናገጥ እንዲፈጥርባችሁ ሳይሆን ተግቢውን ቅድመ ጥንቃቄ እንድታደርጉ በማሰብ ስለሆነ መረጃዎችን በምናደርሳችሁ ጊዜ መደናገጥ እንዳይፈጠርባችሁ።
@YeneTube @Fikerassefa
ትዊተር የኮሮቫ ቫይረስ ስርጭትን ለማስቆም ሰራተኞቹ ከቤታቸው ሳይወጡ ስራቸውን እንዲያከናውኑ ማዘዙ ተሰምቷል፡፡
ተቋሙ በሆንግ ኮንግ ፣ ጃፓን እና ደቡብ ኮሪያ የሚገኙ ሰራተኞቹ ቤት ውስጥ ሆነው መስራት ግዴታቸው መሆኑን ገልጿል።
ከዚህ በተጨማሪም ኩባንያው በዓለም ዙሪያ የሚገኙ 5 ሺህ ሠራተኞች ወደ ሥራ ሳይገቡ ስራቸውን ቤት ውስጥ እንዲያከናውኑ እንደሚያበረታታም አስታውቋል።
ለዚህም ትዊተር ሰራተኞቹ ለተወሰነ ጊዜ ከቤት ሆነው ለመስራት የሚያስችላቸውን መንገዶች ማመቻቸቱ ተጠቁሟል።
የትዊተር የሰው ሃብት ሃላፊ ጄኒፈር ክሪየር÷የውሳኔያቸው ዋና አላማ በተቋሙ ሰራተኞች እና በዓለም ዙሪያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ዝቅ እንዲል ማድረግ ነው ብለዋል።
የትዊተር እርምጃ የኮሮና ቫይረስ በእስያ ሀገራት መስፋፋቱን ተከትሎ ሌሎች ኩባንያዎች ከወሰዱት እርምጃ ጋር ተመሳሳይ መሆኑ ተነግሯል።
ከኮረና ቫይረስ ስርጭት ስጋት ጋር ተያይዞ ፌስቡክ እና ጉግልን ጨምሮ ሌሎች ግንባር ቀደም የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች በአሜሪካ ውስጥ ስብሰባዎችን ለሌላ ጊዜ ማስተላለፋቸውና መሰረዛቸው ታውቋል፡፡
ምንጭ፡-ቢ.ቢ.ሲ

የኮሮና ቫይረሱ ስርጭት ከፍተኛ ከሆነባቸው አምስት አገራት የሚመጡ መንገደኞችን ለ14 ቀናት በለይቶ ማቆያ ክፍል አስገብቶ ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑ ተገለጸ።
የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በኮሮና ቫይረስ መከላከል እና መቆጣጠር ዙሪያ ዛሬ ረፋድ መግለጫ ሰጥቷል።
የቫይረሱ ስርጭት ከፍተኛ ከሆነባቸው ቻይና፣ደቡብ ኮሪያ፣ኢራን፣ጣልያን እና ጃፓን ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ መንገደኞች ለ14 ቀናት በለይቶ ማቆያ ክፍል ውስጥ በማስገባት ክትትል እያደረገ መሆኑን ኢንስቲትዩቱ ገልጿል።
የቫይረሱ ስርጭት ከታወቀበት ጊዜ አንስቶም 932 መንገደኞች ወደ ኢትዮጵያ የመጡ ሲሆን ሁሉም በተደረገላቸው ምርመራ ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸው ተረጋግጧል ተብሏል።
ኢንስቲትዩቱ በአጠቃላይ ወደ ኢትዮጵያ የመጡ 40 ሺህ 518 መንገደኞችን የሙቀት መለኪያ ያደረገ ሲሆን የቫይረሱ ስርጭት ከፍተኛ ከሆነባቸው አገራት የሚመጡትን ልዩ የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑን ገልጿል።
በ67 አገራት የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ በአጠቃላይ 89 ሺህ 500 ሰዎችን ሲያጠቃ 3 ሺህ 56 ሰዎችን ደግሞ ገድሏል።
Via:- Ethio FM

በኢትዮጵያና በቡርኪና ፋሶ የቀድሞ የአሜሪካ አምባሳደር የነበሩት ዴቪድ ሺን የሕዳሴው ግድብ የውሃ አሞላል ድርድርን አስመልክቶ የአሜሪካ መንግሥት ለግብጽ እያደላ ያለ ይመስላል ማለታቸው ተሰምቷል::
https://telegra.ph/GRED-03-03
https://telegra.ph/GRED-03-03
በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር 05 ቀበሌ በመንበር ስላሴ ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ባል
በጣለው #ቦንብ #የራሱና_የባለቤቱን ህይወት ማለፋን የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡
ዛሬ በ24/06/2012 ዓ.ም ከጥዋቱ 1፡10 በኮሶበር መንበረ ስላሴ ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ የኮሶበር 1ኛ ደረጃ ት/ቤት መምህር ሟች አለነ አገኘሁ ሲሆን የአዊ ብሄረሰብ ዞን የገቢዎች መምሪያ ምርመራ ባለሙያ የሆነችውን ከትዳር ጓደኛው ወ/ሮ አሰጋች አወቀ ጋር በተፈጠረ አለመግባባት ምክንያት በፍርድ ቤት ክርክር ላይ የቆዩ ሲሆን ሟች ወ/ሮ አሰጋች አወቀ ቤተክርስቲያን በሄደችበት ተከትሎ በመግባት በጻሎት ላይ እየለች ቦንብ በመወርወር የራሱን እና የባለቤቱን ህይወት ቀጥፏል፡፡
በተጨማሪም ቤተክርስቲያ ውስጥ በጻሎት ላይ የነበሩ 6 ግለሰቦች በቦንብ ፍንጣሪ ቀላልና ከባድ ጉዳት በመድረሱ በእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው እንደሚገኙ የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽ/ቤት የማህበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል ሀላፊ ዋና ኢንፔክተር አሳየ ፈረደ ተናግረዋል፡፡የሁለቱም አስክሬን ወደ ትውልድ ቦታቸው መወሰዱንም አያይዘው ገልጸዋል፡፡
Via:- እንጅባራ ኮምኒኬሽን

Breaking
የጃፓን ቶክዮ ኦሎምፒክ መተላለፉ ተሰምቷል።
አሁን በወጣ ዜና መሰረት የቶክዮ ኦሎምፒክ ወደ 2020 መጨረሻ ወራት መተላለፉ ከውጪ ሚዲያዎች ተመልክተናል።
የመተላለፉ ምክንያት ከኮሮና ቫይረስ ጋር እንደሆነም ተገልጷል።

በቅርቡ ታስረው ከነበሩ የኦነግ አመራር 8ቱ ተፈቱ
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ከታሰሩበት 9 አመራር ውስጥ ከአንዱ በስተቀር ሌሎቹ መፈታታቸውን ለዶይቸ ቬለ ዐስታወቀ። የኦነግ ቃል አቀባይ አቶ ቶሌራ አደባ እንደተናገሩት፦ «አቶ አብዲ ረጋሳ የሚባለውን የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አስቀርተው ሌሎቹን ለቀዋቸዋል» ብለዋል። አመራሩ ከቀናት በፊት በቊጥጥር ስር ሲውሉም ኾነ ሲለቀቊ ምንም አይነት ምክንያት እንዳልተሰጣቸው ገልጠዋል።
«ያለው የፖለቲካ ኹኔታ እጅግ አስቸጋሪ እና እየጠበበ መምጣቱን ነው የምንመለከተው» ያሉት አቶ ቶሌራ፦ የኦነግ አመራር ቀድሞውኑም በቊጥጥር ስር የዋሉበት ምክንያት ዐይተወቅምም ሲሉ አክለዋል።

የትራምፕ ተቀናቃኝ ማን ሊሆን እንደሚችል ዛሬ ይለያል
እየወጡ ባሉ ግምቶች መሠረት በርኒ ሳንደርስ መጪው የትራምፕ ተቀናቃኝ ሊሆኑ ይችላሉ። ግን የአሜሪካን ፖለቲካ ከመገመት አዲስ ፕላኔት ማግኘት ሳይቀል አይቀርም። ጆ ባይደን መሪውን ይዘው ጠላቶቻቸውን ክው ሊያደርጉ ይችላሉ። ቢሊዬነሩ ማይክ ብሉምበርግም የዋዛ አይደሉም። ልብ ይበሉ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዝደንት ለመሆን ያለሙት ኤሊዛቤት ዋረንም 'ሰርፕራይዝ' ሊያደርጉን ይችላሉ።
- BBC

በኢራን 23 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተሰምቷል።
የምክር ቤቱ ምክትል ሊቀ መንበር ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ፥ፓርላማው ካሉት 290 አባላት ውስጥ 23 የሚሆኑት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን ተናግረዋል።
አባላቱ በቫይረሱ የተያዙትም ከውጭ ሀገራት ከሚመጡ ዜጎች ጋር በነበራቸው ግንኙነት ምክንያት ሊሆን እንደሚችል ሃላፊው ጠቁመዋል።
በሀገሪቱ የኮሮና ቫይረስ በከፍተኛ ሁኔታ መስፋፋቱን ተከትሎ ፓርላማው ሲያካሂደው የነበረውን ስብሰባ ማራዘሙም ተመላክቷል።
በኢራን በአሁኑ ወቅት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት 77 ሰዎች ለህልፈት ሲዳረጉ፥ 2 ሺህ 336 የሚሆኑ ዜጎች ደግሞ በቫይረሱ ተይዘዋል።
ይህን ተከትሎም ኢራን ከቻይና ቀጥላ ቫይረሱ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰባት ሀገር መሆኗ ነው የተገለጸው።
ምንጭ፥ https://www.middleeasteye.net

የህዳሴ ግድብን በስጦታ ወይም በሌላ ወገን ይሁንታ የምንገነባው አለመሆኑን ሊያውቁ ይገባል - መንግስት
ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን የምትገነባው ግድብ የመገንባት ሙሉ መብት ስላላት መሆኑን አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ገለፁ። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እና የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።
መግለጫው👇👇👇
https://telegra.ph/New-03-03-2

የደቡብ ክልል የማዳበሪያ እዳ 5 ቢሊዮን ብር ደረሰ!
በክልሉ የገንዘብ እጥረት በማጋጠሙ የመንግሥት ሠራተኞች ደሞዝ እስከ 10 ቀን ይዘገያል።በደቡብ ክልል ለአርሶ አደሮች የሚሰራጭ የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ የክልሉ መንግሥት ከኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ የወሰደው ብድር በወቅቱ ሳይከፈል እየተጠራቀመ ሲሆን፣ እስከተያዘው ወር ድረስም የብድር መጠኑ አምስት ቢሊዮን ብር መሻገሩ ታወቀ።ከ2006 ጀምሮ በብድር ሲሰራጭ የነበረው የማዳበሪያ አቅርቦት እዳ አለመክፈሉ፣ እዳው እያሻቀበ እንዲሄድ ማድረጉ የሚታወስ ሲሆን፣ የማዳበሪያ አቅርቦት ብድሩ የክልሉን በጀት ዋስትና በማድረግ የሚሰጥ በመሆኑ ክልሉን ለተደራራቢ ወለድ እና ሌሎች ቅጣቶች እየዳረጉት እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል።
ምንጭ: አዲስ ማለዳ
@YeneTube @FikerAssefa

የኤሌክትሪክ መስመር ማሻሻያ ሥራን ለማከናወን በአንዳንድ የአዲስ አበባ አካበቢዎች የኃይል አቅርቦት ለተወሰነ ሰዓት እንደሚቋረጥ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
በዚሁ መሰረት ፡-
ነገ ረቡዕ የካቲት 25 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 እስከ ቀኑ 6:00 ሰዓት ድረስ፣
➡️በአዲሱ ገበያ፣ በሰሜን ማዘጋጃ፣ በላዛሪስት ት/ቤት፣ በሩፋኤል ቤ/ክ እና አካባቢዎቻቸው፣እንዲሁም በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 1፡00 እስከ ቀኑ 9፡00 ስዓት ድረስ፣
➡️በመሳለምያ፣ በእሳት አደጋ፣ በሳንባ ነቀርሳ፣ በአበበ ቢቂላ ስታድየም፣ በታይዋን፣ በሆላንድ ኤምባሲ፣ በኮርያ ሰፈር፣ በእንደራሴ ሆቴል፣ በሞናሊሳ ሆቴል፣ በአቧሬ፣ በቤሌር፣ በራስ አምባ ሆቴል፣ በሚኒሊክ ሆስፒታል፣ በጀርመን ድልድይ እና በአካባቢዎቻው፣ሀሙስ ህዳር 26 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 6፡00 ድረስ፣
➡️በፈረንሳይ ኤምባሲ፣ በጉራራ፣ በፊልም ማዕከል፣ በራስ ካሳ ክሊኒክ፣ በአቦ ቤ/ክ፣ በእንጦጦ ኪዳነምህረት ቤ/ክ፣ በኢትዮ ፕላስቲክ፣ በየነገው ሰው ት/ቤት፣ በ17/24 ታክሲ ማዞርያ፣ በአዲሱ የወጣቶች ማዕከል ስታድየም እና በአካባቢዎቻው፣እንዲሁም በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 1፡00 እስከ ቀኑ 10፡00 ስዓት ድረስ፣
➡️በአድዋ ድልድይ፣ በአቧሬ፣ በኳስ ሜዳ፣ በቤሌር፣ በእንደራሴ ሆቴል፣ በመለስ ፋውንዴሽን፣ በልቤ ፋና ኮንዶሚኒየም፣ በካዛንቺስ በከፊል እና አካባቢዎቻቸው፣ በከፍተኛ የኤሌክትሪክ መስመር ላይ የማሻሻያ ሥራ ለማከናወን ሲባል የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥ በመሆኑ፤ ክቡራን ደንበኞች ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል።
ምንጭ: የአዲስ አበባ ከተማ ፕሬስ ሴክሬተሪያት

የአዲስ አበባ ከተማ ቀላል ባቡር የኃይል መስመር ዝርፊያ ተፈፀመበት!
አገልግሎቱ ወደ መደበኛ ሥራው መመለሱ ተገልጿል።የአዲስ አበባ ከተማ ቀላል ባቡር መስመሮች ላይ ባጋጠመው የኤሌክትሪክ መስመሮች ዝርፊያ ምክንያት የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ተስተጓጉሎ መቆየቱን አስታወቀ።በኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመሮች ላይ በተፈፀመው ስርቆት ምክንያት በአገልገሎት ላይ መቆራረጥ የተከሰተ ሲሆን፣ በተለይም ከቃሊቲ እስከ ምኒልክ አደባባይ ባለው መስመር ላይ ባቡሩ ለረዥም ሰዓታት እንዲቆም ማድረጉን የከተማ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት አስታውቋል።
Via Addis Maleda