YeneTube
118K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ወሎ ዩኒቨርሲቲ በ335 ተማሪዎች፣ የአስተዳደር ሰራተኞችና መምህራን ላይ እርምጃ ወሰደ!

የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር አባተ ጌታሁን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በብሔርና በኃይማኖት ሽፋን በተፈጠረ አለመረጋጋት የመማር ማስተማር ስራው ባለፉት ወራት ውስጥ ለሶስት ጊዜ መቋረጡን አውስተዋል።

በዚህም የሁለት ተማሪዎች ህይወት ማለፉንና በተወሰኑት ላይ ደግሞ የአካል ጉዳት መድረሱን ጠቅሰው ይህም ከአንድ የእውቀት ምንጭ ተቋም የማይጠበቅ አሳፋሪ ተግባር መሆኑን ተናግረዋል።

ከጸጥታ መዋቅሩ ጋር በመሆን ባለፉት ሁለት ወራት ችግር ፈጣሪዎችን ለመለየት በተከናወነው ጠንካራ የህግ ማስከበር ስራም ሰላማዊ የመማር ማስተማር ስራው እንዳይቀጥል ፍላጎት ያላቸውን 332 ተማሪዎች፣ ሁለት የአስተዳደር ሰራተኞችና አንድ መምህር ላይ እርምጃ መወሰዱን አስታውቀዋል። እንደ ፕሬዝዳንቱ ገለጻ ከዚህ ውስጥ 12 ተማሪዎችና ሁለት የአስተዳደር ሰራተኞች በህግ ቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው እየታየ ይገኛል።

Via ኢዜአ
@YeneTube @Fikerassefa
ዛሬ ጠዋት ከኢራን ወደ ዩክሬን ሲያመራ የተከሰከሰው አውሮፕላን ውስጥ ተሳፍረው የነበሩት ሰዎች ዜግነት ታውቋል!

በዚህም መሰረት 82 ኢራናውያን፣ 63 ካናዳውያን፣ 11 ዩክሬናውያን እና 10 ስዊድናውያን በአደጋው ህይወታቸውን እንዳጡ ታውቋል። ከአደጋው በህይወት የተረፉ ሰዎች እንደሌሉም አሶሼትድ ፕረስ ከቴህራን ዘግቧል።

@YeneTube @Fikerassefa
በአውስትራሊያ በተከሰተው እሳት የተጠረጠሩ 24 ሰዎች ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡ ኒው ሳውዝ ዌልስ ግዛት የአደጋው ዋነኛ ተጠቂ ስትሆን 24 ሰዎችና ግማሽ ቢሊዮን የሚጠጉ እንስሳት ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡

@YeneTube @Fikerassefa
በያዝነው ወር(በፈረንጆች) ከመደበኛ ከፍ ያለ የዝናብ መጠን በደቡብ ኢትዮጵያ እንደሚጠበቅ የኢጋድ አየር ትንበያና ትግበራ ማዕከል አስታውቋል።

@YeneTube @FikerAssefa
ይቅርታ ስለ መጠየቅ!!

ከዚህ በፊት ከጋዜጠኛ #ኤልያስ_መሰረትም ሆነ ከሌሎች ሚድያዎች የምንወስዳቸውን መረጃዎች በትክክል ምንጭ ጠቅሰን የምንለቅ ቢሆንም ዛሬ ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ እንጠይቃል።

ከዚህ በኋላ እንደዚህ አይነት ስህተት የማይደገም መሆኑ ለመናገር እንወዳለን።

እናመሰግናለን!!
@YeneTube @Fikerassefa
ኔዳምኮ ካፒታል የተሰኘ የኔዘርላንድስ ኩባንያ በቴክኖሎጂው ዘርፍ 10 ሺህ ኢትዮጵያውያን ወጣቶችን ማሰልጠን እፈልጋለሁ አለ።

Via:- Fbc / #Al_ain
@YeneTube @Fikerassefa
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የገና ሎተሪ ታህሳስ 29/2012 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆነዋል፡፡ 👇👇👇👇
👉1ኛ. 5,000,000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር -------1507526
👉2ኛ. 2,500,000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር----------0391652
👉3ኛ. 1,500,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር ---------0083181
👉4ኛ. 600,000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር ---------1436526
👉5ኛ. 300,000 ብር የሚያስገኘው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር ---------1570545
👉6ኛ. 150,000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር ----------0355397
👉7ኛ.100,000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር ----------0880889
👉8ኛ.17 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 3,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር-------- 03240
👉9ኛ. 17 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 1,500 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር--------90649
👉10ኛ. 170 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 600 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር-------1263
👉11ኛ.170 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 300 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር-------6233
👉12ኛ.170 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 150 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር--------2565
👉13ኛ.1,700 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 120 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር-------646
👉14ኛ. 1,700 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 90 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር-----385
👉15ኛ. 1,700 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 45 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር-----80
👉16ኛ.17,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 30 የሚያስገኘው (የማስተዛዘኛ) ዕጣ ቁጥር ደግሞ 5 በመሆን ወጥቷል፡፡

ታህሳስ 29 ቀን 2012 ዓ.ም

ምንጭ:- ብሔራዊ ሎተሪ
@YeneTube @Fikerassefa
በምዕራብ ወለጋ እና ቄለም ወለጋ ዞኖች የኢንተርኔት እና ስልክ ግንኙነት ከተቋረጠ 5 ቀናት እንደሆነው ቢቢሲ አማርኛ ዘግቧል፡፡ ኢንተርኔት ደሞ በአራቱም ወለጋ ዞኖች ተቋርጧል፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም ማብራሪያ መስጠት አልፈለገም፡፡ አካባቢው ግን በጦር ዕዝ ስር ከወደቀ ወራት አልፈዋል፡፡

Via:- wazema
@YeneTube @Fikerassefa
ኢራን በ24 ሰዐታት ውስጥ

- ሜሳኤሎችን ወደ አሜሪካ ጦር ሰፋር ተኩሳለች

-በግርግር ምክንያት ከ 50 ሰው በላይ ሞተል

- ንብረትነቱ የዩክሬን የሆነው በቴራን አከባቢ አውሮፕላን ተከስክሶ 176 ሰዎች ሞተዋል።

-4.9 ሬክተር ስኬል መሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል

-ብላክቦሱን አሳልፌ አልሰጥም ብላለች ኢራን
ኤሜሬትስ አየር መንገድ በኢራን እና በኢራቅ የአየር ክልል እንደማይበር አስታውቋል።
@Yenetube @Fikerassefa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከመሸ በሰጡት መግለጫ ከአሜሪካ በኩል በትላንቱ የኢራን ጥቃት የተጎዳም ሆነ የሞተ አለመኖሩን አስታውቋል።

እንዲሁም ኢራን ፀብ አጫሪ ተግባሯን የማታቆም ከሆነ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ማዕቀብ ይጠብቃታል ብለዋል።

Via:- Usa today
@YeneTube @Fikerassefa
Forwarded from YeneTube
💥ማስታወቂያ💥
School of American English

📌ቻይንኛ
📌ፈረንሳይኛ
📌ጀርመንኛ
📌ጣልያንኛ
📌አፋን ኦሮሞ
📌አረብኛ

አንቱታን ባተፈሩ መምህራን እናስተምራለን

አድራሻዎቻችን ⬇️
ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ +251919913021
ፒያሳ ፒያሳ ገበያ ማዕከል +251919913023
22 ጎላጎል ህንፃ 6ተኛ ፎቅ +251919913022


💥💥💥10% Discount 💥💥💥💥

ቅናሹን ለመጠቀም
ይህንን ፓስት screenshot አድርገው መያዝና ስመጡ ማሣየት ይኖርብዎታል

T.me/SCHOOLOFAMERICAN
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEO_AwEACCqYXy4L9A. 👈🏾👈🏾👈👈👈 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
የተከበራችሁ የ SHOPIA®️ ቤተሰቦች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዐል በሰላም አደረሳችሁ ❤️ እያልን በዐሉን ምክንያት በማድረግ ከ 25/04/12(ቅዳሜ) ጀምሮ ለ 3 ተከታታይ ቀናት በቻናላችን በኩል በሚሸጡ ሁሉም ዕቃዎች ላይ 5-15%⬇️ ቅናሽ አድርገናል።🤗
🎉🛍 ይግዙ በዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ ቅናሹ የሚቆየው እስከ በዐሉ ዋዜማ ድረስ ብቻ ነው🎁🛒

🎅🎄🎅🎄🎅🎄🎅🎄🎅🎄🎅
⭐️ መልካም የገና በዐል ⭐️
⭐️ SHOPIA ⭐️
🎅🎄🎅🎄🎅🎄🎅🎄🎅🎄🎅👇👇👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEO_AwEACCqYXy4L9A
Quality products 👇👇👇

Edifice casio watch- 1900 birr
Poison girl dior perfume-1100 birr
Ysl manifesto perfume-1100 birr
Chanel bags 7 pieces -2000 birr
Armani watch-1900 birr
YSL perfume-1100 birr
Miss dior perfume-1100 birr

Contact @kiru04
0931607806
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEPkyxEP1snCoAkFGw
🎊እንኳን አደረሳችሁ🎉
ፈረስ ለበዓሉ ስጦታዎችን አዘጋጅቶላችኋል 🎁🎁🎁

አንድ ሙክት በግ እና ሁለት ዶሮዎች አዘጋጅቶላችኋል

ከዚህ ሽልማት አሽናፊ ለመሆን

ፈረስ ይዘዙ እና የሄዱበትን ሂሳብ ስክሪን ሻት አድርገው ይላኩልን @FCS6090


ደንብና ግዴታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ።
መልካም ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኝተናል
- እንደተለመደው ዜናዎችን ሳይበርዱ በትኩሱ እናደርሳችኃለን።

- ቻናላችንን ለጓደኛዎ ይጋብዙ
ኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት 6 ወራት 547 የኬብል መቆረጥና ስርቆትእንደደረሰበት ዛሬ በዚሁ ጉዳይ ላይ እየተደረገ በሚገኝ ስብሰባ ላይ አስታውቋል።

ምንጭ:- Alain
@YeneTube @Fikeeassefa
የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውን ከተለያያዩ የሀገር ውስጥ ሚዲያዎች ተመልክተናል።

@YeneTube @Fikerasssefa
ታሕሳስ 8 ቀን 2011 ዓ/ም የከምባታ ጠምባሮ ዞን ምክር ቤት ባካሔደው አስቸኳይ ጉባኤ በሙሉ ድምጽ ያፀደቀው የከምባታ ብሔር በክልል የመደራጀት ሕገ መንግስታዊ ጥያቄ መፈጸም ባለበት የጊዜ ገደብ ውስጥ ባለመከናወኑ የከምባታ ጠምባሮ ዞን ምክር ቤት ለኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የፃፈው አቤቱታ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም ቢሮ ደርሷል።

የከምባታ ጠምባሮ ዞን አስተዳደር ሕዝብ ግንኙነት ጽ/ቤት
@Yenetube @Fikerassefa