የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ለ6 ግለሰቦች የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ
በዚህም መሰረት፡-
1. አቶ ፍቃዱ ተሰማ ፡-የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ሀላፊ
2. አቶ አዲሱ አረጋ በምክትል ፕሬዝደንት ማዕረግ የማህበራዊ ሴክትር አስተባባሪ
3. ወ/ር ጫልቱ ሳኒ የበምክትል ፕሬዝደንት ማዕረግ የኢኮኖሚ ሴክተር አስተባባሪ
4. አቶ ካሳሁን ጎፌ የኦሮሚያ ገቢዎች ባለስልጣን ሀላፊ
5. አቶ ሳዳት ነሻ በኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት የከተማ ፖለቲካ አደረጃጀት ሀላፊ
6. አቶ አበራ ወርቁ በኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት የገጠር ፖለቲካ አደረጃጀት ሀላፊ በመሆን ተሹመዋል።
ምንጭ:OBN
@YeneTube @FikerAssefa

86 ሺ 9መቶ ሀሰተኛ ገንዘብ ወደ ባንክ ለማስገባት የሞከሩ በቁጥጥር ስር ዋሉ።
በምስራቅ ሸዋ ዞን ቦሳት ወረዳ ኦሎንጭቲ ከተማ 86 ሺህ 9 መቶ ባለ መቶ ኖት ሐሰተኛ ገንዘብ (forged) ወደ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ለማስገባት ሙከራ ያደረጉ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸዉ ተገለጸ፡፡
ተጠርጣሪዎቹ ሁለት ሆነዉ ሐሰተኛ ገንዘቡን ወደ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ለማስገባት ስሉ ህብረተሰቡ ለአካባቢዉ ፖሊስ ባደረሰዉ ጥቆማ ከሐሰተኛ ገንዘቡ ጋር መያዛቸዉን የምስራቅ ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ኮማንደር አስቻለዉ አለሙ ተናግረዋል፡፡
ፖሊስ ሁለቱንም ግለሰቦች በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እያካሄደባቸዉ መሆኑን በመግለፅ በአቋራጭ ለመበልፀግ ከምንቀሳቀሱ ከእንደነዚህ አይነት ሰዎች ህብረተሰቡ መጠንቀቅ አለበት ብለዋል፡፡ህገ ወጥ ገንዘብ በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ የሚያደርሰዉን ጉዳት ለመከላከል ሁሉም አስፈላጊዉን ትብብር ማድረግ አለበት ስሉም ኮማንደር አስቻለዉ መልዕክታቸዉን አስተላልፈዋል፡፡
Via ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን/Sheger Times

የ2012 የወንዶች የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር የውድድር ፕሮግራሞችን በስፓርት ቻናላችን ላይ ለቀናል። @Yenesport ላይ ሙሉውን መመልከት ይችላሉ።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ
(ህዳር 18 ቀን 2012 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው መማክርት ጉባኤ (Senate) የተላለፉ ውሳኔዎች)
እንደሚታወቀው በዩኒቨርሲቲያችን በደረሰው የፀጥታ ችግር ምክንያት ትምህርት ተቋርጦ እንደነበረ ይታወሳል፡፡
የዩኒቨርሲቲያችን መማክርት ጉባኤ (senate) ሀዳር 10 ቀን 2012 ዓ.ም ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ተማሪዎች ዓርብ ህዳር 12 ቀን 2012 ዓ.ም ወደ ትምህርት ገበታቸው በመመለስ ትምህርት እንዲጀምሩ መወሰኑ ይታወሳል፡፡
ይህንንም ተከትሎ በተወሰኑ የትምህርት ክፍሎች የመማር ማስተማር ሥራ የተጀመረ ቢሆንም አሁንም እስከ ዛሬ ህዳር 18 ቀን 2012 በትምህርት ገበታቸው ላይ ያልተገኙ ተማሪዎች መኖራቸው ተረጋግጧል፡፡ ይህንንም በመረዳት የዩኒቨርሲቲው መማክርት ጉባኤ በዛሬዉ ዕለት ህዳር 18 ቀን 2012 ዓ.ም በድጋሚ ባካሄደዉ አስቸኳይ ስብሰባ የሚከተሉትን ዉሳኔዎች ወስኗል፡፡
- በአሁኑ ጊዜ የዩኒቨርሲቲዉን ሰላም ለማስጠበቅ ከዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ፤ ከድሬዳዋ አስተዳደር፤ አካባቢዉ ማህበረሰብ ከተለያዩ የፀጥታ አካላት ጋር በመተባበር እየተሰራ ያለዉ አመርቂ ስራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል፡፡
ተጨማሪ⬇️
https://telegra.ph/Yenetube-11-29

የፖለቲካ ፓርቲዎች ስብሰባ ተበተነ!
ፖለቲካ ፓርቲዎች በዛሬው ዕለት ከምርጫ ቦርድ ጋር ሊያደርጉት የነበረው ውይይት በተፈጠረ አለመግባባት ተበተነ።
የፖለቲካ ፓርቲዎች የምዝገባና የስነምግባር አዋጅ መፅደቁ ይታወሳል። የፀደቀው አዋጅ ማስፈፀሚያ ደንብ ላይ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት ለማድረግ በምርጫ ቦርድ አማካኝነት ቢሰባሰቡም መግባባት ላይ ባለመድረሳቸው ውይይቱ ተበትኗል።
Via:- አሐዱ ሬድዮ
@Yenetube @FikerAssefa

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ የወንጀል ችሎት በእነ ክንፈ ዳኝው የክስ መዝገብ ላይ እንዲከራከሩ ብይን ሰጠ፡፡
በነ ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኝው የክስ መዝገብ በአዳማ እርሻ ኢንጅነሪነግ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከትራክተሮችና የትራክተር አካላት ግዥ ጋር በተያያዘ በፈጸሙት የሙስና ወንጀል የቀረቡባቸውን 7 ክሶች እንዲከላከሉ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት ብይን ሰጠ፡፡ተከሳሾች በብረታብረትና ኢንጅነሪነግ ኮርፖሬሽን(ሜቴክ) ስር የሚገኘውን የአዳማ እርሻ መሳሪያዎች ኢንጅነሪነግ ኢንዱስትሪ፤ ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ ትራክተርና የትራክተር አካላት ግዥ ሲፈጽሙ በህግና በተቋሙ የግዥ መመሪያ መሰረት መፈጸም ሲገባቸው፤ ስልጣናቸውን ተገን በማድረግ ከህጋዊ አሰራር ውጭ ከተለያዩ የውጭ ሐገር ኩባንያዎችና የኩባንያዎቹ ወኪል ከሆኑት ኢትዮጵያውያን ደላሎች ጋር በጥቅም በመመሳጠር እንዲሁም ግዠዎች ከኢንዱስትሪው ፍላጎት ውጭ በቀጥታ በኃላፊዎች ተጽዕኖ እንዲፈጽሙ ትዕዛዝ ሰጥተዋል፡፡
በመሆኑም በአጠቃላይ ከ 7 የውጭ ሀገር ኩባንያዎች ከ14,000(ከአስራ አራት ሺ) በላይ ትራክተሮችን እና የትራክተር አካላትን 181,076,621 የአሜሪካ ዶላር 43,385,173.8 ዩሮ ወጭ በማድረግ ህገ-ወጥ ግዥ መፈጸማቸውን በዚህም ምክኒያት የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሬ አለአግባብ እንዲባክን አድርገዋል፡፡ከዚህም በተጨማሪ የተገዙት ትራክተሮች የጥራትና የቴክኒክ ችግር ያሉባቸው በመሆናቸው ከ6,000 በላይ ትራክተሮች ገዥ አጥተው በኢንዱስትሪው ግቢ ውስጥ ተከማችተው በፀሀይና በዝናብ እንዲበላሹ በመደረጉ በመንግሰት ላይ አሁን ባለው ደረጃ ወደ 300,000,000 ብር አካባቢ ጉዳት እንዲደርስ ማድረጋቸውን እንዲሁም በግዥ ሂደት የተሳተፉ የውጭ ሀገር ኩባንያዎች እና ሌሎችም ከፍተኛ ጥቅም እንዲያገኙ ማድረጋቸውን የአቃቤ ህግ የክስ መዝገብ ያስረዳል፡፡
ዐቃቤ ህግ 23 የሰው ምስክሮችን ፣19 የሰነድ ማስረጃዎችን ፣የኢሜል መልዕክት ልውውጦችን እንዲሁም የፎቶ ግራፍ ማስረጃዎችን በክስ መዝገብ ላይ አካቶ አቅርቧል፡፡ፍርድ ቤቱም ዐቃቤ ህግ ያቀረባቸውን የሰውና የሰነድ ማስረጃዎች መርምሮ ሁሉንም ተከሳሾች የቀረቡባቸውን ክሶች እንዲከላከሉ በማለት በ12/03/2012 ዓ.ም ብይን ሰጥቷል፡፡በዚህም መሰረት ተከሳሾች አሉኝ የሚሏቸውን የመከላከያ ማስረጃዎች ከጥር 4/2012 ዓ.ም ጀምሮ አቅርበው ለፍርድ ቤቱ እንዲያሰሙ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡
Via Federal Attorney General

ሲዳማ ለደቡብ ክልል ሀዋሳ ላይ ለፈሰሰው ሀብት በብር ካሳ ይከፍላል ።
የደቡብ ክልል መስተዳደር ሀዋሳን ነቅሎ ሲወጣ በህዝብ ምርጫ ክልል የሆነው ሲዳማ ሀዋሳ ላይ ደቡብ ክልል ለመሰረተ ልማት ግንባታዎችና ለሕንፃዎች ያፈሰሰውን ሀብት መቼ እንደሆነ ባይታወቅም መክፈሉ አይቀርም መባሉን የሲዳማ ዞን የህዝብ ግንኙነት ክፍል #ሰራተኞች በመልክት #አሳውቀዉኛል ሲል ጋዜጠኛ ተስፋዬ ጌትነት በማህበራዊ ሚድያ ገፁ አስፍሯል።

ሱዳን የኢጋድ ሊቀ መንበር ሆና ተመረጠች።
ሱዳን የኢጋድን ሊቀ መንበርነት ቦታ ከኢትዮጵያ ተረክባለች፡፡
የሱዳኑ ጠቅላይ ሚንስትር አብደላ ሀምዶክ የወቅቱ የኢጋድ ሊቀመንበር መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በድረገጹ አስታውቋል፡፡
@Yenetube @FikerAssefa
ሱዳን የኢጋድን ሊቀ መንበርነት ቦታ ከኢትዮጵያ ተረክባለች፡፡
የሱዳኑ ጠቅላይ ሚንስትር አብደላ ሀምዶክ የወቅቱ የኢጋድ ሊቀመንበር መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በድረገጹ አስታውቋል፡፡
@Yenetube @FikerAssefa
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሶስት የመንግስት የስራ ኃላፊነት ቦታዎች ሹመት ሰጡ።
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ከትናንት ህዳር 18 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ለሶስት የመንግስት የስራ ሃላፊነት ቦታዎች ሹመት መሰጠቱን አስታውቋል።
በዚህም መሰረት
⚡️አቶ አህመድ ቱሣ - የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን የኢንዱስትሪ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር።
⚡️ዶክተር አለሙ ስሜ - በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርአት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል አስተባባሪ።
⚡️አቶ አወሉ አብዲ - በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርአት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሃላፊ ሆነው ተሾመዋል።

ሱዳን የቀድሞው ገዥ ብሄራዊ ኮንግሬስ ፓርቲ እንዲፈርስ በሕግ መወሰኗን ዥንዋ ዘግቧል፡፡ ሕጉ የፓርቲው ተቀማጭ ገንዘብ እና ሃብትም እንዲወረስ ያዛል፡፡ ፓርቲው በቀድሞው ፕሬዝዳንት ሐሰን አልበሽር አመራር ሱዳንን ለ30 ዐመታት መርቷል፡፡
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
👍1
"የኢህአዴግን ወህደት አልቀበለውም"
#VOA_Audio
መወሃድን ካለብን ጊዜው አሁን አይደለም!! ውህደቱን ከመጀመርያው ጀምሬ ተቃውሜያለው!!
"መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ ለVOA ማምሻውን እንደተናገሩት።

----ክቡር አቶ ለማ መገርሳ-------

Audio
በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ቦታዎች እየተፈፀመው ያሉ ግድያዎች በአንድ አካል መፈጸሙን የኦሮሚያ ፀጥታ ቢሮ ገልጸዋል። መንግስት ግድያውን እየፈጸሙ ያሉት አካላት ላይ እርምጃ እየወሰደ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ፀጥታ ቢሮ ምክትል ሀላፊ ኮሎኔል አበበ ገረሱ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
የብልፅግና ፓርቲ (ብልፅግና) ፅ/ቤት ሃላፊዎች በወቅታዊ ሁኔታዎች እና የፓርቲው ስራዎች እቅድ ላይ እየተወያዩ ነው።
የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት እና የክልል ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ሃላፊዎች በዛሬው እለት በፓርቲው ዋና ፅ/ቤት በወቅታዊ የፓርቲው ሁኔታ ላይ እየመከሩ ይገኛሉ። ሃላፊዎቹ ፓርቲው በመጪው ጊዜያት በሚፈፅማቸው አበይት ተግባራት ዙሪያም ውይይት ያደርጋሉ።
በኢህአዴግ አባል እና አጋር ድርጅቶች ውህደት በተፈጠረው ብልፅግና ፓርቲ የመጀመሪያ ስብሰባ ላይ ሁሉም ህብረ ብሄራዊ ውህድ ፓርቲውን የተቀላቀሉ ፓርቲዎች ፅ/ቤት ሃላፊዎች ተገኝተዋል።

አቶ ለማ መገርሳ በድርጅታዊ አሠራር ልዩነት ላይ ያነሱት ሐሳብ፣ ዲሞክራሲያዊ እና ሐሳቡ ተጠናቆ ያልተዘጋ በመሆኑ አሁንም ቢሆን ለውይይት ክፍት መሆኑን የኢትዮጵያ ብልጽግና ፖርቲ ኦሮሚያ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።ከሳቸው ጋር የተደረገውን ጨምሮ ሁለቱንም ቃለ ምልልሶች ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Via VOA
@YeneTube @FikerAssefa
Via VOA
@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from YeneTube
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
💥ማስታወቂያ💥
School of American English
📌ቻይንኛ
📌ፈረንሳይኛ
📌ጀርመንኛ
📌ጣልያንኛ
📌አፋን ኦሮሞ
📌አረብኛ
አንቱታን ባተፈሩ መምህራን እናስተምራለን
አድራሻዎቻችን ⬇️
ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ +251919913021
ፒያሳ ፒያሳ ገበያ ማዕከል +251919913023
22 ጎላጎል ህንፃ 6ተኛ ፎቅ +251919913022
💥💥💥10% Discount 💥💥💥💥
ቅናሹን ለመጠቀም
ይህንን ፓስት screenshot አድርገው መያዝና ስመጡ ማሣየት ይኖርብዎታል
T.me/SCHOOLOFAMERICAN