38 ክላሽኒኮቭ ህገ ወጥ መሣሪያ በቁጥጥር ስር ውሏል
በተለያዩ የጉምሩክ የፍተሻ ኬላዎች በየዕለቱ በሚደረጉ ፍታሻዎች የህብረሰተቡን ማህበራዊ ህይወት አደጋ ላይ ሊጥሉ የሚችሉ የኮንትሮባንድ እቃዎች ይያዛሉ፡፡
በዚሁ መሰረት በዛሬው ቀን ከሕዝብ በተገኘ ጥቆማ በጋምቤላ ከተማ ኮድ 3 AA 55966 የሆነ FSR መኪና 38 ክላሽኒኮቭ ህገ ወጥ መሣሪያ ሻግ አርጎ በግለሰብ ግቢ ተደብቆ ባለበት በመከላከያ ሰራዊታችን ፌደራል ፖሊስ እና ጉምሩክ ሰራተኞች በጋራ በተሰራ ኦፕሬሽን በቁጥጥር ስር ውሏል።
ህገ ወጥነት ከህዝቡ አይንና ጆሮ ሊሰወር ስለማይችልና ይህንን የሚሰሩ አካላትም ከህግ ሊያመልጡ ስለማይችሉ ህገ ወጦች ከዚህ ስራቸዉ እዲታቀቡ እናሳስባለን።
ምንጭ፡ የገቢዎች ሚኒስቴር
@YeneTube @Fikerassefa

በአፋር ክልል በተፈጸመ ጥቃት የ16 ሰዎች ህይወት አለፈ!
በአፋር ክልል አፋምቦ ወረዳ ሜጉ ቀበሌ የታጠቁ ኃይሎች በፈፀሙት ጥቃት የ16 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ ጥቃቱ የተፈፀመው ቅዳሜ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽት ድረስ መሆኑን የአፋር ክልል የወንጀል መከላከል ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር አህመድ ኡመድ ለኢቢሲ ተናግረዋል።
በጥቃቱ እስካሁን 16 የሚሆኑ ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ከእነዚህም መካከል 3ቱ ህፃናት እና 4ቱ ደግሞ ሴቶች ናቸው ብለዋል። ጥቃቱ በተሸከርካሪ የታገዘ እንደነበረ የተገለፀ ሲሆን የሰነድ ማስረጃዎችን ማግኘት እንደተቻለም ነው ም/ል ኮሚሽነሩ የተናገሩት፡፡
በጥቃቱ ጉዳት የደረሰባቸው በርካታ ህፃናት በዱቡቲ ሆስፒታል የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ነው ተብሏል። የኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር በበኩሉ የጅቡቲ ጦር የኢትዮጵያን ድንበር ተሻግሮ ጉዳት አድርሷል የሚባለው ወሬ ሐሰት መሆኑን አስታውቋል፡፡
“የጅቡቲ ጦር የኢትዮጵያን ድንብር ተሻግሮ በአፋር በኩል ዜጎች ላይ ጉዳት አደረሰ” የሚለው ወሬ ሐሰት መሆኑን በመከላከያ ሚኒስቴር የምክትል ኤታማዦር ሹም ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኮሎኔል ተስፋዬ አያሌው ለኢዜአ ተናግረዋል።
Via:- EBC

በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የመንግስት ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ምገባ መርሀ ግብር ዛሬ በይፋ ተጀምሯል፡፡
የከተማ አስተዳደሩ ምከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የምገባ መርሀ ግብሩን ኣስጀምረውታል፡፡
ምንጭ፦ ኢቢሲ
@YeneTube @Fikerassefa
የከተማ አስተዳደሩ ምከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የምገባ መርሀ ግብሩን ኣስጀምረውታል፡፡
ምንጭ፦ ኢቢሲ
@YeneTube @Fikerassefa
የፋሲል ግቢ አብያተ መንግስታት እድሳት ተጀምሯል!
እድሳቱ ሲጠናቀቅ የሚታየውን ውብ ገፅታ ይይዛል ተብሎ ይጠበቃል። ከጎብኝዎች ከሚገኘው ገቢ የተወሰነው ለእድሳት እንዲሆን የተመደበ ሲሆን ብዙውን ግን አለም አቀፍ የቅርስ ተቆርቋሪ ድርጅት እደሚሸፍነው ተነግሯል።
@YeneTube @Fikerassefa
እድሳቱ ሲጠናቀቅ የሚታየውን ውብ ገፅታ ይይዛል ተብሎ ይጠበቃል። ከጎብኝዎች ከሚገኘው ገቢ የተወሰነው ለእድሳት እንዲሆን የተመደበ ሲሆን ብዙውን ግን አለም አቀፍ የቅርስ ተቆርቋሪ ድርጅት እደሚሸፍነው ተነግሯል።
@YeneTube @Fikerassefa
በጋምቤላ ክልል ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የድጋፍ ሰለፍ ነገ ሊካሄድ ነው።
የጋምቤላ ክልል ፕረስ ሴክሬተሪ አቶ ኦዱል አጉዋ እንዳሉን ጠቅላይ ሚነስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የሰላም ኖቤል ሽልማትን መቀናጀታቸውን አስመልክቶ የከተማው ነዋሪ ሰላማዊ የድጋፍ ሰልፍ ሊካሂድ ስለመሆኑ ነግረውናል፡፡
በነገው እለት በሚካሄደው በዚህ ሰላማዊ ሰልፍ የከተማው ከንቲባን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎችና የከተማዋ ነዋሪዎች እንደሚገኙ አቶ ኦዱል ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግረዋል፡፡
Via:- Ethio FM
@YeneTube @FikerAssefa

እነ ብርጋዲዬር ጄኔራል ተፈራ ማሞ በዋስ እንዲለቀቁ ተወሰነ!
ከሰኔ 15 ጥቃት ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው በማረፊያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን ሲከታተሉ የነበሩት ብርጋዲዬር ጄኔራል ተፈራ ማሞ፣ ኮሎኔል አለበል አማረ እና ኮሎኔል ባምላኩ እያንዳንዳቸው በአስር ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዲለቀቁና ጉዳያቸውን በውጭ ሆነው እንዲከራከሩ መወሰኑን የአማራ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታውቋል፡፡
Via AMMA

እነብርጋዲዬር ጄኔራል ተፈራ ማሞ በዋስ ተለቀቁ፡፡
ከሰኔ 15 ጥቃት ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው በማረፊያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን ሲከታተሉ የነበሩት ብርጋዲዬር ጄኔራል ተፈራ ማሞ፣ ኮሎኔል አለበል አማረ እና ኮሎኔል ባምላኩ ዐባይ እያንዳንዳቸው በአስር ሺህ ብር ዋስ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ተለቀቁ፡፡በሰኔ 15 ጥቃት ተጠርጥረው ጉዳያቸው እየተጣራ በእስር የቆዩት ተጠርጣሪዎቹ ባለፈው ሐሙስ ዋስትና ጠይቀው ነበር፤ መዝገቡን ተመልከቶ ውሳኔ ለመስጠትም ለዛሬ ተቀጥሮ ነበር፡፡በዋስትናው ዙሪያ መዝቡን ተመልክቶ አስተያዬት ለመስጠትም ለዛሬ ቀጠሮ ተሰጥቶ ነበር፡፡ በቀጠሮው መሠረትም ዐቃቤ ሕግ አስተያዬት ሰጥቷል፡፡
ከምርመራ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች የተጣሩ መሆናቸውንና ኃላፊነታቸውን ተወጥተዋል ወይስ አልተወጡም የሚለው ጭብጥ ዋስትና የሚያስከለክል አለመሆኑን ዐቃቤ ሕግ ለፍርድ ቤቱ መግለጹን የአማራ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የክልል ዐቃቤ ሕግ ኢዮብ ጌታቸው ለአብመድ ተናግረዋል፡፡ጉዳዩን የተመለከተው ፍርድ ቤትም ተጠርጣሪዎቹ ጉዳያቸውን በውጭ ሆነው እንዲከታተሉ እያንዳንዳቸው የ10 ሺህ ብር ዋስ አቅርበው እንዲወጡ አዝዟል፡፡በዚህ መሠረትም ተጠርጣሪዎቹ ዋስትና አቅርበው ከሰዓት በኋላ መውጣታቸውን አቶ ኢዮብ ለአብመድ አረጋግጠዋል፡፡

“እኔ ያደግሁባት ኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ሲሰቀልም ሆነ ሲወርድ እንኳን እግረኛ ቀርቶ መኪኖች ቆመው፣ ተሳፋሪዎች ወርደው ከበሬታቸውን የሚገልጹበት ጊዜ ነበር፡፡ይህ በየዓመቱ የምናከብረው በዓል ለሰንደቅ ዓላማችን ክብሩን የሚመልስ በመሆን ደረጃ መተግበር አለበት፡፡ ከበሬታችንን ደግሞ በሁሉም ቦታዎች እንግለጽ፡፡”
(ክብርት ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በ12ኛው የሰንደቅ ዐላማ ቀን ካደረጉት ንግግር የተወሰደ)፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
(ክብርት ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በ12ኛው የሰንደቅ ዐላማ ቀን ካደረጉት ንግግር የተወሰደ)፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
በድጋሚ የወጣ የህዝበ ውሳኔ አስፈጻሚዎች ምልመላ ማስታወቂያ!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በመጪው ህዳር 2012 ዓ.ም ለሚያካሂደው የሲዳማ የክልልነት የመደራጀት ጥያቄ ህዝበ ውሳኔ 5500 ( አምስት ሺህ አምስት መቶ) የሚሆኑ የህዝበ ውሳኔ አስፈጻሚዎችን በበጎ ፍቃድ አበል ክፍያ ከአንድ ወር ላልበለጠ ጊዜ ለማሰራት ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ነገር ግን በቂ የሆኑ አመልካቾች ስላልተገኙ ይህንን ማስታወቂያ በድጋሚ ለማውጣት ተገዷል፡፡
የስራው ሁኔታ- የህዝበ ውሳኔ አስፈጻሚ
የሚፈለገው ሰው ብዛት - 5500 (አምስት ሺህ አምስት መቶ)
የማመልከቻ ጊዜ- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ተፈላጊው ቁጥር እስከሚሟላ ድረስ
የማመልከቻ ቦታ- ንፋስ ስልክ ቡና ቦርድ ፊትለፊት በሚገኘው የምርጫ ቦርድ ማሰልጠኛ ማእከል
አመልካቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
📌 የማንኛውም የፓለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆነ/ያልሆነች
📌 በትምህርት ዝግጅታቸው በማንኛውም የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት/ ያለው
📌 እድሜ ከ20- 45 አመት የሆነች/የሆነ
📌 በገጠር ቀበሌዎች ተንቀሳቅሰው መስራት የሚችሉ
📌 የስራ ልምድ አይጠይቅም- ሆኖም በምርጫ አፈጻጸም ዙሪያ ወይም በተለያየ ማህበራዊ አገልግሎቶች የተሳተፉ አመልካቶች ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፡፡ቦርዱ በስራ የሚሳልፉትን ጊዜ የቀን አበል የሚከፍል እና ስልጠና የሚሰጥ ሲሆን በተጨማሪም በህዝበ ውሳኔው ላይ በበጎ ፈቃደኝነት ለተሳተፉ አስፈጻሚዎች የተሳትፎና የእውቅና ምስክር ወረቀት ይሰጣል፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

የገቢዎች ሚኒስቴር ከእቅድ በላይ ገቢ ሰበሰበ!
ሚኒስቴር መ/ቤቱ በ2012 በጀት ዓመት በመጀመሪያው ሩብ ዓመት 56 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ 57.3 ቢሊዮን ብር ወይም የእቅዱን 102 በመቶ መሰብሰቡን በዛሬው እለት የሩብ ዓመት እቅዱን በገመገመበት ወቅት ገልፃል፡፡ይህ አፈፃፀም ከባለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ12.9 ቢሊዮን ብር ወይም የ29 በመቶ እድገት አሳይቷል፡፡ይህ አፈፃፀም በየወሩ ሲተነተንም በሀምሌ ወር 18 ቢሊዮን ብር ፤በነሀሴ ወር 20.2 ቢሊዮን ብር እና በመስከረም ወር ደግሞ 19.1 ቢሊዮን ብር በአጠቃላይ በሩብ ዓመቱ 57.3 ቢሊዮን ብር ተሰብስቧል፡፡
በሩብ አመቱ ከተሰበሰበው ገቢ 54 በመቶ ያህሉ ከሀገር ውስጥ ገቢ የተሰበሰበ ሲሆን ቀሪው 46 በመቶ የሚሆነው ደግሞ ከጉምሩክ ገቢ የተሰበሰበ ነው፡፡ሚኒስቴር መ/ቤቱ ከማስተማር ጀምሮ ጠንካራ የህግ ማስከበር ስራዎችን የሰራ ሲሆን በዚህ ሩብ ዓመትም ከድርጊታቸው ያልተቆጠቡና ሀሰተኛ ደረሰኝ በመጠቀም ግብይት የፈፀሙ 16 ድርጅቶች በህግ ቁጥጥር ስር እንዲዉሉ አድርጓል፡፡በተመሳሳይ በግብይት ወቅት ደረሰኝ የማይቆርጡ ድርጅቶች ላይ የኢንተለጀንስ ስራ በመስራት 50 ተጠርጣሪዎች በህግ ቁጥጥር ስር እንዲዉሉና 2.6 ሚሊዮን ብር አስተዳደራዊ ቅጣት እንዲቀጡ አድርጓል፡፡
Via የገቢዎች ሚኒስቴር

የሰኔ 15 ክስተት ተጠርጣሪዎች ለፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ያስገቡት አቤቱታ!
እኛ በሰኔ 15/2011ቱ ክስተት ተጠርጥረን በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እስር ቤት የምንገኝ ተጠርጣሪዎች የሚከተሉት ችግሮች እንዲፈቱልን እንጠይቃለን:
1. ያለብንን የህይወት የደህንነት አደጋ: በተደጋጋሚ በፖሊሶች የሚፈፀሙ ትንኮሳዎች፣ ዛቻ እና ማስፈራሪያ፣ በፍ/ቤት ችሎት (ሳይቀር የጠመንጃ ቃታ ተከፍቶ ከፍተኛ ድንጋጤ ተፈጥሮ የነበረ መሆኑ)
2. በግልፅ ከፖሊሶች እንገድላችኋለን፣ እንዘረጋችኋለን የሚል ማስጠንቀቂያ እየተሰጠን ስለሆነ
3. በእጀባ ጊዜ የስነ ልቦና ጫና የሚፈጥር የአንድ ወገን አድሎ ከፖሊስ ይታያል
4. እንደ እስረኛ የምንጠይቃቸው መብቶች በማስፈራራት ማፈን( ለምሳሌ ከጨለማ ቤት ለመውጣትና ነፃና ገለልተኛ ፍትህ ለመጠየቅ የርሃብ አድማ ስናደርግ ችግሩን ለመፍታት ከመቅረብ ይልቅ ርምጃ እንወስዳለን የሚል ማሸማቀቂያ በመነጋገር ችግሩን ከመቅረብ ይልቅ ያልተገባ አካሄዶች አሉ)
ስለሆነም ከላይ የተገለፀው ችግር እንዲስተካከል
1. አጠቃላይ ከላይ የተጠቀሱት ችግሮች እንዲስተካከሉ
2. በህግ ጥበቃ ስር ሰለሆን የህይወት ዋስትናችን እንዲጠበቅ
3. የሚመለከተው የፖለቲካ ሺመኛ ቀርቦ እንዲያነጋግረን
4. ያለነውና የተጠረጠርነው በሰኔ 15ቱ ቢሆንም ተያያዥ ያልሆኑ ብሔር ተኮር ጥያቄዎች እና መገለሎች እንዲቆሙ
5. ፖሊስ እና የፍትህ ተቋማት ከወገንተኝነት የፀዳ አገልግሎት እንዲሰጡ
6. በፖለቲካ አመለካከታችን ብቻ ታስረን እየተሰቃየን ስለሆነ የፖለቲካ ውሳኔ እንዲሰጠን እንጠይቃለን
ከሰላምታ ጋር
ከሰኔ 15 የህሊና እስረኞች
ግልባጭ
- ለሰባዊ መብት ኮሚሽን
- ለሁሉም ብዙሃን መገናኛ ዘዴዎች
-ለኢትዮጵያ ሰባዊ መብቶች ጉባኤ
-ለአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን
አዲስ አበባ

አየር ኃይል ያሰለጠናቸዉን ተማሪዎች ነገ ያስመርቃል።
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ አየር ኃይል ያሰለጠናቸዉን አብራሪዎች፣ ቴክኒሻኖችንና የኤር ፖሊስ አባላትን ነገ ጥቅምት 4 ቀን 2012 ዓ.ም እንደሚያስመርቅ አስታወቀ፡፡አየር ኃይሉ “የዘመናዊ ሰረዊት ግንባታ ጉዞኣችን በተቋማዊ ሪፎርሙ ይሳካል” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደዉ የምርቃት ፕሮግራም ከፍተኛ የመንግስትና የመከላከያ ባለስልጣናት በተገኙበት በደማቅ ስነ-ስርዓት ይከናወናል ተብሏል፡፡
ምንጭ: ETV

የዐለም ግዙፉ የቴሌኮም ኩባንያ ቮዳኮም በኢትዮጵያ ገበያ ለመግባት እያሟሟቀ እንደሆነ ካፒታል አስነብቧል፡፡ የኩባንያው የአፍሪካ መካከለኛው መስራቅና እስያቀ ቀጠና ሃላፊ የመሩት ልዑክ ሰሞኑን በአዲስ አበባ ከመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናትና ቴሌኮም ሃላፊዎች ጋር ተወያይቷል፡፡ የቴሌኮም ገበያ ፍላጎት ዳሰሳም አድርጓል፡፡
Via Wazema
@YeneTube @FikerAssefa
Via Wazema
@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from Fiker Assefa
አዳስ የተመደቡ የወልቂጤ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ወልቂጤ በሰላም ደርሰው ዶርም ድልደላ ያተደረገላቸው ሲሆን ነገር ግን ተማሪዎች የተመደቡበት ደርም እያማረሩ ይገኛል።
ተማሪዎቹ እንደሚሉት በር ፤ ሎከር የሌለበት ደርም ነው የተመደብነው ብለሁ ቅሬታቸው ለየኔቲዩብ አሰምተዋል።
ተማሪዎቹ አክለሁ አዲስ ተማሪ ሆነን እንዴት እንዲህ አይነት ዶርም ውስጥ ይመድቡናል ሲሊ ተናግረዋል የሚመለከተው አካል አፈጣኝ ለውጥ ወይንም እድሳት ያድርግልን ብለዋል።
Photo :- Eph.
@Yenetube @Fikerassefa