በቀድሞዎቹ መጻሐፍት ውስጥ ፈጣሪ “ከእኔ ሌላ አምላክ የለምና አምልኩኝ” ብሎ የተናገረ አምላክ ዛሬም በዘመናች እኔን ብቻ አምልኩ ብሎ በተከበረው ቃሉ ይናገራል፦
29:56 እላንተ ያመናችሁ ባሮቼ ሆይ! ምድሬ በእርግጥ ሰፊ ናት፤ ብትቸገሩ ተሰደዱ፤ እኔንም ብቻ #አምልኩኝ فَاعْبُدُونِ ።
24:55 በእኔ ምንንም የማያጋሩ ሆነው #ያመልኩኛል يَعْبُدُونَنِي ፤ ከዚያም በኋላ የካደ ሰው እነዚያ እነርሱ አመጠኞች ናቸው።
51:56 ጋኔንንና ሰውን #ሊያመልኩኝ لِيَعْبُدُونِ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም።
21:92 ይህች ሕግጋት አንዲት መንገድ ስትኾን በእርግጥ ሃይማኖታችሁ ናት፤ እኔም ጌታችሁ ነኝና #አምልኩኝ فَاعْبُدُونِ ።
6:102 ይህ ጌታችሁ አላህ ነው፡፡ ከእርሱ በቀር አምላክ የለም፡፡ ነገርን ሁሉ ፈጣሪ ነው፡፡ ስለዚህ #አምልኩት فَاعْبُدُوهُ ፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ተጠባባቂ ነው፡፡
በኢስላም የሚመለከው አንድ አምላክ ብቻ ነው፤ ይህ አምልኮታችን ለአላህ እንጂ ለማንም አይደለም፤ ወደ ካዕባህ የምንቀጣጨው ቂብላችን ነው፤ “ወደ” ካዕባህ “ለ”አላህ ብቻ ነው የምናመልከው፤ “ወደ” እና “ለ” የሚባሉ ሁለት መስተዋድዶች ቅድሚያ እንለይ፤ ለአላህ ቢጤ ሆነ ሞክሼ አሊያም የሚመስለው ማንነት ሆነ ምንነት ስለሌለ ለአላህም አምሳያዎች “ስዕል” ወይም “ሃውልት አናደርግም፦
112:4 ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም።
42:11 የሚመስለው ምንም ነገር የለም፤ እርሱም ሰሚው ተመልካቹ ነው።
19:65 እርሱ የሰማያትና የምድር፣ በሁለቱም መካካል ላለዉ ሁሉ ጌታ ነዉና ተገዛዉ፤ እርሱን በመግገዛትም ላይ ታገሥ፤ ለእርሱ ሞክሼን ታዉቃለህን ?
16:75 ለአላህም አምሳያዎችን አታድርጉ፤
ኢንሻላህ በክፍል ሁለት በባይብል ስለ ጣዖት እና አምልኮ እንመለከታለን።
✍ከወንድም ወሒድ ዑመር
https://tttttt.me/Wahidcom
ወሰላሙ አለይኩም