ማጠቃለያ
አንድ የነብያችን”ﷺ” ንግግር በትክክል ተተርኳል ለማለት እንዚህ ከላይ የተዘረዘሩት ሚዛኖች ወሳኝ ነጥቦች ናቸው፤ አንድ ንግግር ሲመጣ ያ የመጣውን ወሬ ማረጋገጥ የሙስሊም ተቀዳሚ እርምጃ ነው፦
49፥6 እላንተ ያመናችሁ ሆይ! #ነገረኛ” فَاسِقٌۢ #ወሬን” ቢያመጣላችሁ #በስህተት ላይ ኾናችሁ ሕዝቦችን #እንዳትጎዱ እና በሠራችሁት ነገር ላይ #ተጸጸቾች እንዳትኾኑ #አረጋግጡ፡፡
ይህንን ካደረግም በኃላ ትረካዎችን በአግድም”horizontal” እና በተፋሰስ”vertical” መረዳት ይቻላል፤ ትረካዎቹ በአግድም ሲተረኩ በሁለት እረድፍ ይተረካሉ፤ እነርሱም፦
1ኛ. “አሐድ” آحاد አንድ ትረካ በአንድ ሙስኒድ ከተተረከ ተራኪው “አሐድ” ይባላል፤ ለምሳሌ በኡመር”ረ.አ.” የተተረከው ትረካ ልብ ይለዋል፤
2ኛ. “ሙተዋቲር” مُتَواتِر ደግሞ አንድ ትረካ ከአንድ በላይ ሙስኒድ በጀመዓ የሚደረግ ትረካ ነው።
ትረካዎቹ በተፋሰስ ሲተረኩ በሁለት እረድፍ ይተረካሉ፤ እነርሱም፦
1ኛ. “ገሪብ” غَرِيْب ማለት የትረካው ሰንሰለት ላይ አንድ ተራኪ ሲሆን ያ ትረካ “ገሪብ” ይባላል።
2ኛ.”አዚይዝ” عَزِيْز የትረካው ሰንሰለት ሁለትና ከሁለት ተራኪዎች በላይ ሲተርኩት ያ ትረካ “አዚይዝ” ይባላል።
ትረካዎች የሚያነጣጥሩበት ሶስት ባህርያት አሉት፤ እነርሱም፦
1ኛ. “መርፉዕ” مَرْفُوْع ስለ ነብያችን”ﷺ” የንግግር ባህርይ የሚተረክ ትረካ ነው፣
2ኛ. “መውቁፍ” مَوْقُوْف ስለ ሶሐባህ ባህርይ የሚተረክ ትረካ ሲሆን፣
3ኛ. “መቅጡዕ” مَقْطُوْع ደግሞ ስለ ታቢኢይ ባህርይ የሚተረክ ትረካ ነው።
ዋቢ መጽሐፍ፦
1. “Nukhbat al-Fikar” Author: Ibn Hajr al Asqalani
2. “Studies in Hadith Methodology and Literature”, by Muhammad Mustafa Al-A’zami
✍ከወንድም ወሒድ ዑመር
https://tttttt.me/Wahidcom
ወሰላሙ አለይኩም