ክርስቲያ ወገኖች ዘንዶውን ለማምለክ የሚቀርቡ ሰንካላ ምክኒያቶች ሲፈተሹ ይህንን ይመስላል፦
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጳጳሳት ቀሳውስት ሚይዙትን እባብ ቅዱስ አስመስለው ለማቅረብ ሲሞክሩ ያስደምማል።
ይህን እባብ ለማምለክ ሚያቀርቡት ምክኒያት እግዚአብሔር እስራኤላውያን በምድረ በዳ በሚጓዙበት ጊዜ ከመርዛማ እባብ እንዲድኑ የናስ እባብ እንዲሰራና እንዲያዩት አዞት ስለ ነበር እኛም በዛ ምክኒያት ነው ምንይዘው የሚል ነው ።
1ኛ ሙሴ የሰቀለው አንድ የነሃስ እባብ ሲሆን አሁን ግን መስቀሉ ላይ ያሉት ሁለት እባቦች ናቸው ይህ ደግሞ ሚመሳሰለው በዘመናችን ኢሉሚያቲዎች የሰይጣን አምላኪዎች አርማ ጋር ነው ባፎሜት የሚባለው የሰይጣን አምላኪዎች አርማ የያዘውና እና አሁን የኦርቶዶክስ ቀሳውስት ሚይዙት የእባብ አርማ በተመሳሳይ ሁለት እባቦች ይገኙበታል።
2ኛ እግዚአብሔር ለሙሴ ይህን የነሃስ እባብ እንዲሰቅል ያዘዘው ለዚያን ወቅት ብቻ ነበር ከዘመናት በኋላ ግን የእስራኤል ልጆች ይህን የናስ እባብ አምላክ አድርገው ይሰግዱለትና ያጥኑለት ነበር፦
" በኮረብታም ያሉትን መስገጃዎች አስወገደ፥ ሐውልቶችንም ቀለጣጠመ፥ የማምለኪያ ዐፀዶቹንም ቈረጠ፤ የእስራኤልም ልጆች እስከዚህ ዘመን ድረስ ያጥኑለት ነበርና #ሙሴ #የሠራውን #የናሱን #እባብ #ሰባበረ፤ ስሙንም ነሑሽታን ብሎ ጠራው። "
(መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 18:4)
ከጊዜ በኃላ ይህን የነሃስ እባብ አምላክ አድርገው ስለያዙት በንጉሱ የአካዝ ልጅ ሕዝቅያስ እንደ ጣኦት ተቆጥሮ ተሰባብሯል ይህ ስራውም በእግዚአብሔር ዘንድ ቅን አደረገ ተብሎ ተነግሮለታል፦
(መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 18:3)
ትናንት እንደ ጣኦት ተቆጥሮ የተሰባበረውን የአውሬ መገለጫ የሰይጣን ምሳሌ የሆነው እባብ መስቀል ላይ አድርጎ ልክ ነው ብሎ መከራከር እንደ ቃሉ አያስኬድም የበሰበሰውን የጣኦቶ አምልኮ ቀስቅሶ ሰዉን ለማሳት አትሞክሩ ይህ ጣኦቶ ተሰባብሮ መውደቅ አለበት እንደ መፅሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ ከሆነ።
3ኛ በሙሴ ዘመን ያ የነሃስ እባብ ከማየት ውጭ አይሰገድለትም። ዛሬ ላይ ግን ይሰገድለታል ይሳማልም ይህ ደግሞ የጣዖት አምልኮ ነው፦
ዘጸአት 20፥4 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር ”የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ፤ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም”፤
መዝሙር 97፥7 ”ለተቀረጸ ምስል የሚሰግዱ ሁሉ፥ በጣዖቶቻቸውም የሚመኩ ይፈሩ”፤ መላእክቱ ሁሉ ስገዱለት።
ይህ ግኡዝ ነገር በአበይት ክርስቲያኖች ይሰገድለታል ምስጋና ይቀርበለታል፤ ይህ በተግባር ሲሆን በጽሑፍ የዘወትር ፀሎት ላይ ደግሞ እንዲህ ይነበባል፦
ግዕዙ፦
“እሰግድ “ለ”መስቀለ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘተቀደሰ በደሙ ክቡር”
አማርኛ ትርጉም፦
“ዓለምን ለማዳን ሲል ኢየሱስ ክርስቶስ “ለ”ተሰቀለበት መስቀል #እሰግዳለው”
ግዕዙ፦
“#ስብሐት “ለ”መስቀለ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ በምህረቱ ይዘከረነ”
አማርኛ ትርጉም፦“ለ”ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል #ምስጋና ይገባዋል”
ምን ትፈልጋለህ? “ለ”ተቀረጸ ምስል የሚሰግዱ ሁሉ ይፈሩ እየተባለ ለምንድን ነው ለግኡዝ ነገር የፀጋ ስግደት የሚሰገድለት? ምስጋናስ የሚቅብለት የሚሰማበት ዐቅል የት አለውና ነው? መስቀል መሳለም ሆነ በመስቀል ማሳለም እና መስገድ የትኛው ነብይና ሃዋርያ አደረገስ አድርጉስ አለ?
ከአላህ በቀር የምትጠሯቸው ሊረዷችሁ አይችሉም፤ እራሳቸውንም አይረዱምና ወደ አላህ በንስሃ ተመለሱ፦
7፥197 እነዚያም ከእርሱ በቀር የምትጠሯቸው ሊረዷችሁ አይችሉም፤ እራሳቸውንም አይረዱም وَٱلَّذِينَ تَدْعُونَ مِن دُونِهِۦ لَا يَسْتَطِيعُونَ نَصْرَكُمْ وَلَآ أَنفُسَهُمْ يَنصُرُونَ ፡፡
በቴሌግራም ያግኙን @orthox