TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
63.2K photos
1.62K videos
218 files
4.39K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

መረጃ እና መልዕክት ፦ 0919743630

ማርኬቲንግ ፦ 0979222111 ወይም
0979333111

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
TIKVAH-ETHIOPIA
#Update ኢትዮ ቴሌኮም ስለ አክሲዮን ሽያጩ ምን አለ ? -  ኢትዮ ቴሌኮም ለ121 ቀናት የ10% ድርሻ አክሲዮን ሲሸጥ ቆይቷል። - አጠቃላይ 47,377 ኢንቨስተሮች ተሳትፈዋል ፤ ሼሮችን ገዝተዋል። - አጠቃላይ 10.7 ሚሊዮን ሼር ተሸጧል። - አጠቃላይ 3.2 ቢሊዮን ብር አሴት/ value ተፈጥሯል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ @tikvahethiopia
#ethiotelecom

" በአክስዮን ሽያጩ የተገኘው 3.2 ቢሊየን ብር ገንዘብ እስካሁን ለምንም አይነት ጥቅም ሳይውል በዝግ አካውንት ተቀምጧል " - ኢትዮ ቴሌኮም

➡️ " ከ47 ሺ በላይ ኢትዮጵያውያኖች የኢትዮ ቴሌኮምን አክስዮን ሼር ግዢ አከናውነዋል ! "

ኢትዮ ቴሌኮም በጥቅምት ወር 10 በመቶ ድርሻውን ማለትም እያንዳንዳቸው 300 ብር ዋጋ ያላቸውን 100 ሚሊዮን መደበኛ አክሲዮኖች ለህዝብ በሽያጭ ማቅረቡ ይታወቃል።

ውሳኔው ኢትዮ ቴሌኮም ሙሉ በሙሉ በመንግስት ባለቤትነት ተይዞ ከነበረበት ወደ አክስዮን ማህበርነት ያሻጋገረ ነበር።

ለግዢ የቀረቡት አክስዮኖችን በተመለከተ ተቀባይነት ያገኙ አክስዮን ገዢዎች ከጥር 17/2017 ዓም ጀምሮ እንደሚለዩ ተገልጾ የነበረ ሲሆን ተቀባይነት ያላገኙ አክስዮን ገዢዎች ደግሞ እስከ ሚያዚያ 6/2017 ዓም  ገንዘባቸው ተመላሽ ማድረግ እንደሚጀምር ይፋ አድርጎ ነበር።

ተቀባይነት ያገኙ እና ውድቅ የሆኑ አክሲዮኖችን በተመለከተ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ መሰረት ምንም አይነት ይፋ ያደረገው መረጃ ሳይኖር ወራትን ያስቆጠረው ኢትዮ ቴሌኮም በጉዳዩ ላይ በዛሬው ዕለት መግለጫ እየሰጠ ይገኛል።

መግለጫውን የሰጡት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ ምን አሉ ?

- የመጀመሪያው ዙር የአክስዮን ሽያጩ ከተጀመረበት ጥቅምት ዘጠኝ እስከ ታሕሳስ 25/2017 ዓም ድረስ ሲከናወን ቆይቷል።

- የሼሩ ዋጋ ዝቅ የተደረገበት ምክንያት ዝቅተኛውን የማህበረሰብ ክፍል ተጠቃሚ ለማድረግ ነበር።

- ዝቅተኛው 33  ከፍተኛው 3,333 ሺ አክስዮን ሽያጭ ማለትም ከ 9,900 ብር እስከ 99,900 ብር ሲከናወን ነበር።

- አክስዮን ሽያጩ ሪፖርት ተገምግሟል ለካፒታል ገበያ ባለሥልጣንም ስለ አክስዮን ሽያጭ በተመለከተ ሪፖርት አቅርበናል።

- በህዝብ ጥያቄ መሰረት የሽያጭ ቀኑ ካበቃ በኋላም የሽያጭ ጊዜው እንዲራዘም ጥያቄ በመቅረቡ እና ህጉም ይህንን የሚፈቅድ በመሆኑ እስከ የካቲት 7/2017 ዓም ተራዝሞ ቆይቷል።

- የአክስዮን ሽያጩ በአጠቃላይ ለ121 ቀናት ቆይቷል።

- አጠቃላይ 47,377 ኢትዮጵያውያን ኢንቨስተሮች ሼሮችን ገዝተዋል ፤ በአጠቃላይ 10.7 ሚሊየን ሼሮችን ሽያጭ ተከናውኗል በገንዘብ ሲተመን 3.2 ቢሊዮን ብር ይይዛል።

- አክስዮን ግዢውን የፈጸሙት ባለድርሻዎች በመጀመሪያው ዙር 43,848 በሁለተኛው ዙር 3,529 በአጠቃላይ 47,377 ኢትዮጵያውያኖች ናቸው።

- ስቶክ ማርኬት ላይ መገበያየት፣ መሸጥ እና መግዛት የሚችሉ ባለሃብቶች ተፈጥረዋል።

- በቀጣይ ባለ አክስዮኖችን የማነጋገር ስራ ይሰራል ይህንንም ለማድረግ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን መብት ሰጥቷል ህጉም ይፈቅዳል።

- በሂደቱ የሚያስፈልጉት ከባለአክስዮኖች የምንጠይቃቸው ማርጋገጫዎች አሉ በመቀጠል ባለቤትነታቸው እንዲረጋገጥ ወድ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ይላካል።

- በመቀጠል ሊስት በማደርግ በካፒታል ገበያ መሸጥ እና መግዛት ወደ ሚችሉበት አጋጣሚ ይፈጠራል አላማውም ይሄ ነው።

ቀጣይ የአክስዮኑ ሽያጭ ይቀጥላል ?

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ ፥ ባንኮች እና ትውልደ ኢትዮጵያውያኖች ጥያቄ ማቅረባቸውን ገልጸዋል።

" ይህንን ታሰቢ በማድረግ እና በመጀመሪያው ሂደት ላይ ያጋጠሙ ነገሮችን በመገምገም እና መንግስትን በማማከር በቀጣይ መሳተፍ የፈለጉ ግለሰብ ፣ ተቋማት እና ትውልደ ኢትዮጵያኖች የቀሩ ሼሮችን እንዲገዙ መቼ ለሽያጭ እንደሚቀርቡ የምናሳውቅ ይሆናል " ብለዋል።

አሁን ላይ በአክስዮን ሽያጩ የተገኘው 3.2 ቢሊየን ብር ገንዘብ እስካሁን ለምንም አይነት ጥቅም ሳይውል በዝግ አካውንት ተቀምጦ እንደሚገኝ ገልጸዋል።

" የባለአክስዮኖች መብት ባስጠበቀ መልኩ ቀጣይ ሂደቶች ይከናወናሉ " ሲሉ አሳውቀዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
#TikvahEthiopiaFamilyAA

@tikvahethiopia
348😡142👏47😭39🙏37🤔31🕊15🥰12😱10💔10😢8
🎁 የአካል ጉዳተኞች የሞባይል ጥቅል!!

ከመደበኛ ጥቅል እስከ 35% በሚደርስ ታላቅ ቅናሽ የቀረቡትን ልዩ ጥቅሎች በ *999# ወይም 999 በመደወል ይግዙ፡፡

👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 10% ስጦታ ያገኛሉ!

ማንኛውም ሰው ጥቅሎቹን ለተመዘገበ የማኅበሩ አባል መግዛትና በስጦታ መላክ ይችላል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3GECypV

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
175😭11🕊6🥰5🙏5💔5😱3😢1
#Ethiotelecom

🌟 13% የገንዘብ ስጦታ እስከ 100,000 ብር አጓጊ የዕድል ሽልማቶች ጋር!!

መጭውን የአረፋ በዓል አስመልክቶ ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ 13% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

💁‍♂️ የምንዛሬ ተመን 1$=148+ ብር

በተጨማሪም 13ሺህ ብር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!

🛋 አረቢያን መጅሊስ - 15 ዕጣዎች
🐏 የበግ ስጦታዎች - 20 ዕጣዎች
🛒 የበዓል አስቤዛ - 50 ዕጣዎች
💰 የኪስ ገንዘብ - 300 ዕጣዎች
🎁 እንዲሁም በርካታ የሞባይል ዳታ ጥቅሎች

የሚቀበሉት የገንዘብ መጠን ሲጨምር የጨዋታ ዕድልዎም ይጨምራል!

አስተማማኝ የገንዘብ መላኪያ የሆነውን #ቴሌብር_ሬሚት ወዳጆችዎ እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው👉 https://onelink.to/7k2x5b

🗓 እስከ ሰኔ 07 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
157😡10😢6🥰5🕊5🙏1😭1
🌟 7% የገንዘብ ስጦታ እስከ 100,000 ብር አጓጊ የዕድል ሽልማቶች ጋር!!

ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ 7% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

💁‍♂️ የምንዛሬ ተመን 1$=140+ ብር

በተጨማሪም 13ሺህ ብር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!

⭐️ 100,000 ብር
⭐️ 20,000 ብር
⭐️ 10,000 ብር
⭐️ 5,000 ብር
⭐️ እንዲሁም በርካታ የሞባይል ዳታ ጥቅሎች

አስተማማኝ የገንዘብ መላኪያ የሆነውን #ቴሌብር_ሬሚት ወዳጆችዎ እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው👉 https://onelink.to/7k2x5b

🗓 እስከ ሰኔ 07 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
258😡13🕊7😱6😢4😭4🥰3
#Ethiotelecom

🆕🎁 የ100 ብር አየር ሰዓት ሲሞሉ 30 ብር እንደሚመረቅልዎ ሰምተዋል

በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp የ100 ብር ካርድ ሲሞሉ ተጨማሪ የ30 ብር የአየር ሰዓት ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡

👉 በዕለቱ በድጋሚ ካርድ ከሞሉ 25% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ!

💥 የአየር ሰዓትዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ ይሙሉ፤ በየዕለቱ ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ!

🗓 እስከ ጳጉሜ 05 ቀን 2017 ዓ.ም

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
198😡16🙏10👏6😢5😭3😱1
#ዘመን_ገበያ ምን ጠፍቶ 🤷‍♂️

🛒 ያሻዎትን ያለድካም ባሉበት ይዘዙ፤ በአስተማማኝ የዴሊቨሪ አገልግሎታችን ይዘን ከተፍ እንላለን፡፡

💁‍♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!

📍በክልል ዋና ዋና ከተሞች ጭምር ያገኙናል!

በዘመን ገበያ ግብይትዎን ያዘምኑ!

አጠቃቀም ላይ እገዛ ካሻዎት፡ https://youtu.be/Q0udbA8-o1g

#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
109😡10🙏3😭2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ZemenGEBEYA

🌟📦 በዘመን ገበያ እንዴት በቀላሉ እንገበያያለን?

ቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!

በዘመን ገበያ ግብይትዎን ያዘምኑ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia
104🥰9
🔵🛜 ያለ ዲኮደርና ዲሽ DSTVን በቤትዎ ፋይበር ማጣጣም እንደሚችሉ ሰምተዋል

የሚወዷቸውን የDSTV ቻናሎች በስማርት ቲቪዎ የዲ.ኤስ.ቲቪ ስትሪም መተግበሪያ በመረጡት ጥቅልና የዳታ ፍጥነት DSTVን በቤትዎ ፋይበር ያጣጥሙ።

🎬 #ጎጆ_ጥቅል ከ70 በላይ ተወዳጅ ቻናሎችን በወር ከ929 ብር ጀምሮ!

💁♂️ እስከ 26.5% በሚደርስ ቅናሽ የቀረቡትን የፋይበር ብሮድባንድ እና የዲ.ኤስ.ቲቪ ጥቅሎች ይግዙ፤ በአማራጭ ይዝናኑ።

ℹ️ ስማርት ላልሆኑ ቲቪዎች STB (Set-Top Box) ለማግኘትና አገልግሎቱን ለመጠቀም የአገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ!

👉 ለበለጠ መረጃ: https://bit.ly/የዲኤስቲቪ_ጥቅል

#DSTV
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
155🙏12😡10🥰6😭5🕊4😢3🤔1
🔵🛜 የDSTV ተወዳጅ ቻናሎች ከፋይበር ኢንተርኔት ጋር ያግኙ!!

በስማርት ቲቪዎ የዲ.ኤስ.ቲቪ ስትሪም መተግበሪያ በመረጡት ጥቅልና የዳታ ፍጥነት DSTVን በቤትዎ ፋይበር ያጣጥሙ።

🎬 #ጎጆ_ጥቅል ከ70 በላይ ተወዳጅ ቻናሎችን በወር ከ929 ብር ጀምሮ!

💁♂️ እስከ 26.5% በሚደርስ ቅናሽ የቀረቡትን የፋይበር ብሮድባንድ እና የዲ.ኤስ.ቲቪ ጥቅሎች ይግዙ፤ በአማራጭ ይዝናኑ።

ℹ️ ስማርት ላልሆኑ ቲቪዎች STB (Set-Top Box) ለማግኘትና አገልግሎቱን ለመጠቀም የአገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ!

👉 እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ ይመልከቱ: https://youtu.be/5u0r_t7_WGA

#DSTV
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
129😡13🙏6🥰3😱1
ሥራን በክብር
ግብርዎን በቴሌብር!

ከሥራዎ ገበታ ሳይነሱ ምቾትዎ እንደተጠበቀ ባሉበት ሆነው ግብርዎን በቀላሉ በቴሌብር ይክፈሉ!

👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127#

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ግብርና የመንግሥት አገልግሎት ➡️ የግብር ክፍያ

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#TaxPayment
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
173😡10😢5🙏5👏3🕊3🥰1
🔥 ከወር እስከ ወር ያለገደብ!

ወሩን ሙሉ ያለገደብ መደወል የሚያስችሉ ወርኃዊ ፕሪሚየም የድምጽ ጥቅል ካልተገደበ ነጻ የመልዕክት አገልግሎት ጋር!

❇️ በ979 ብር ብቻ!

💁‍♂️ በቴሌብር ሱፐርአፕ፣ በማይ ኢትዮቴል፣ በአርዲ ቻትቦት እንዲሁም በ*999# ይግዙ፣ ወሩን ሙሉ ያለሐሳብ ይጠቀሙ!

#MonthlyUnlimitedVoicePackage
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
136😡20🙏5🥰3😱3
🎁ቴሌብር ሱፐርአፕ ይሙሉ፤ በየቀኑ 30% ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ!

በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp የ100 ብር ካርድ ሲሞሉ ተጨማሪ የ30 ብር የአየር ሰዓት ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡

👉 በዕለቱ በድጋሚ ካርድ ከሞሉ 25% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ!

💥 የአየር ሰዓትዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ ይሙሉ፤ በየዕለቱ ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ!

🗓 እስከ ጳጉሜ 05 ቀን 2017 ዓ.ም

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
76😡10🙏3🕊2🤔1😢1
#ethiotelecom

" አዲስ አበባ በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ የክልል ከተሞችን ደግሞ በአምስት አመት ጊዜ ውስጥ ከኮፐር ወደ ፋይበር ሞደም ለመቀየር አቅደናል " - ኢትዮ ቴሌኮም

ኢትዮ ቴሌኮም የሶስት አመት መሪ ስትራቴጂክ እቅድ እና የ 2017 በጀት አመት እቅድ አፈጻጸም በሚመለከት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።

የተቋሙ አፈጻጸም በሚመለከት ዘለግ ያለ ሪፖርት ያቀረቡት የተቋሙ ስራ አስፈጻሚ ፍሬ ህይወት ታምሩ በዘንድሮ በጀት አመት 162 ቢሊየን ብር ገቢ በማግኘት የእቅዳቸውን 99 በመቶ ማሳካት መቻሉን አሳውቀዋል።

የሶስት አመት መሪ ስትራቴጂክ እቅዱም 331.5 ቢሊየን ብር በማመንጨት ትርጉም ያለው ሥራ አከናውኖ ተጠናቋል ብለዋል።

ስለ ተቋሙ አፈጻጸም ዝርዝር ማብራሪያ በየዘርፉ ያቀረቡት ዋና ስራ አስፈጻሚዋ ፍሬ ህይወት ታምሩ ምን አሉ ?

➡️ በበጀት አመቱ  የ4G ኔትወርክ የህዝብ ሽፋንን ከ37.5 በመቶ ወደ 70.8 በመቶ ማድረስ ተችሏል።

➡️ ከ800 ሺ በላይ ዲቫይዞችን ለደንበኞች አቅርበናል።

➡️ 19 ሚሊየን ዲቫይዞች (የሞባይል ቀፎዎችን) ሽያጭ አከናውነናል።

➡️ በዘንድሮ አመት 1,683 አዳዲስ የሞባይል ጣቢያዎችን ተክለናል።

➡️ የኔትወርክ የታወሮቻችን (ማማዎች) ብዛት ከ 8,327 ወደ 10 ሺ ተሻግሯል። ታወሮቹ የሃይል አቅርቦት የሚፈልጉ በመሆኑ እና በርካታ ሳይቶች የሚገኙት ገጠር አካባቢ ላይ በመሆኑ ሶላር፣ ባትሪ እና ጀነሬተር  በመታገዝ አገልግሎት እንዲያገኙ ሆኗል።

➡️ ኢትዮ ቴሌኮም 4305 አጠቃላይ ጀነሬተሮች አሉት ከዚህ ውስጥ በዚህ አመት 419 አዳዲስ ጀነሬተሮችን  አስገብተናል።

➡️ 43 በመቶ (4305) ሳይቶች የመጠባበቂያ ጀነሬተሮች ገጥመናል።

➡️ 21 በመቶ (2151) ሳይቶች የሶላር የሃይል አቅርቦት ይጠቀማሉ።

➡️ 512 ከተሞች በ4ጂ አገናኝተናል።

➡️ 936 ከተሞች የ 4ጂ እና አድቫንስድ 4ጂ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል።

➡️ የ4 ጂ ሽፋናችን ከ 37.5 በመቶ ወደ 70.8 በመቶ በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ ማድረስ ችለናል።

➡️ 871 አዳዲስ ከተሞችን በዚህ ሦስት አመት ስትራቴጂክ ዘመን ማገናኘት ችለናል።

➡️ የ5ጂ አገልግሎትን በአጠቃላይ 26 ከተሞችን ተጠቃሚ አድርገናል በዚህ አመት 16 አዳዲስ ከተሞችን ተጠቃሚ አድርገናል።

➡️ ከዚህ ቀደም ምንም አይነት ኮኔክሽን ያልነበራቸውን 459 ወረዳዎች እና 2,388 ቀበሌዎችን አገናኝተናል በአጠቃላይ 5.9 ሚሊየን ህዝቦችን ተጠቃሚ አድርገናል።

➡️ ዲቫይዞችን(ቀፎዎችን) ለ 529 ወረዳዎች እና ለ 2678 ቀበሌዎች በማቅረብ በአጠቃላይ 6.5 ሚሊየን ዜጎችን ተጠቃሚ አድርገናል።

➡️ በመሰረተ ልማቶች ላይ በግጭት እና በተለያዩ ምክንያቶች ጉዳት ደርሶባቸው አገልግሎት ተቋርጦባቸው የነበሩ 280 ሳይቶችን ፣1151 የሞባይል ጣቢያዎቻችንን ፣1886 የተቆረጡ ፋይበሮችን መጠገን ችለናል።

➡️ አዲስ አበባ በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ የክልል ከተሞችን ደግሞ በ አምስት አመት ጊዜ ውስጥ ከኮፐር ወደ ፋይበር ሞደም ለመቀየር አቅደናል።

➡️ ለ24,123 ደንበኞች ባጠናቀቅነው በጀት አመት ብቻ ሙሉ ወጪዉን ተችሎ ከኮፐር ወደ ፍይበር ሞደም አዘዋውረናል።

➡️ 73 ሺ የኤሌክትሪክ መኪኖችን በሁለት የኤሌክትሪክ ቻርጅ ስቴሽኖቻችን ላይ ቻርጅ አድርገዋል።

➡️ ዘመን ገበያ ይፋ ከተደረገበት እስካሁን 7000  ትዛዞችን ተቀብሏል።

➡️ በዘመን ገበያ በ3 ወር ውስጥ ብቻ 15 ሚሊየን ብር ግብይት ተካሂዷል።

➡️ በአሁኑ ሰአት 86.1 ሚሊየን ዲቫይዞች ከኢትዮ ቴሌኮም ላይ ኮኔክትድ ናቸው።

➡️ 29.4 ሚሊየን ዲቫይዞች 4ጂ LTE የሚያስጠቅሙ ናቸው።

➡️ በጀት አመቱን ስናጠናቅቅ የደንበኞቻችን ቁጥር 83.2 ሚሊየን ሆኖ አጠናቀናል።

➡️ ብሮድ ባንድ ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች 847.1 ሺ ደርሷል።

➡️ በበጀት ዓመቱ አጠቃላይ 162 ቢሊዮን ብር ገቢ በማግኘት የእቅዱን 99 በመቶ አሳክተናል፡፡

➡️ በበጀት ዓመቱ 193.1 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ከአለም አቀፍ አገልግሎት አግኝተናል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
#TikvahEthiopiaFamliyAA

@tikvahethiopia
705😡132👏29🤔19😭15🕊12🙏8😢5😱4
🙏ስለአብሮነትዎ ምስጋና!!

🎊 የ2017 በጀት ዓመት እና የሶስት ዓመት መሪ የዕድገት ስትራቴጂያችንን በስኬት ማጠናቀቃችንን በማስመልከት ካበረከትንልዎ የ1 ጊ.ባ ዳታ፣ የ15 ደቂቃ የሀገር ውስጥ ጥሪ እና የ25 የጽሑፍ መልዕክት ስጦታዎች በተጨማሪ የቴሌብር ሱፐርአፕ ተጠቃሚ በመሆንዎ ተጨማሪ የ1 ጊባ ዳታ ስጦታ አበርክተናል!

🎁 ስጦታውን እስከ ሐምሌ 20/2017 ዓ.ም ድረስ ከሌሊት 6:00 እስከ ምሽት 12:00 ሰዓት መጠቀም ይችላሉ።

ስለአብሮነታችሁ ከልብ እናመሰግናለን!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
120😡23🙏10😢8😱6🕊2
🎁 ዕለታዊ የዳታ ጥቅል100% ስጦታ ጋር !

🕛 ዕለታዊ የዳታ ጥቅል በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp፣ በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል እና በአርዲ ቻትቦት ይግዙ 100% ስጦታዎን ይውሰዱ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
57😡7🙏5😢2
🎁 የአካል ጉዳተኞች የሞባይል ጥቅል!!

ከመደበኛ ጥቅል እስከ 35% በሚደርስ ታላቅ ቅናሽ የቀረቡትን ልዩ ጥቅሎች በ *999# ወይም 999 በመደወል ያገኟቸዋል፡፡

👉 ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ሲገዙ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር!

🚨 ጥቅሎቹን መግዛት የሚችሉት ከአካል ጉዳተኞች ማኅበር በተላከልንን ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ ብቻ ሲሆኑ መግዛት ያልቻሉ ደንበኞች አቅራቢያቸው በሚገኝ የማኅበሩ ቅርንጫፍ መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡

ማንኛውም ሰው ጥቅሎቹን ለተመዘገበ የማኅበሩ አባል መግዛትና በስጦታ መላክ ይችላል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/4b0vFub

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
173🙏10😡8🤔7🥰6🕊3😭1
#Ethiotelecom

ሥራን በክብር ግብርዎን በቴሌብር!!

ጊዜዎን ቆጥበው ድካምዎን ቀንሰው ዓመታዊ ግብርዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ባሉበት በምቾት ይክፈሉ!

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ግብርና የመንግሥት አገልግሎት ➡️ የግብር ክፍያ

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#TaxPayment
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
114😡17🙏8😱5😢5🕊3😭3🥰2
🛜📡 ዲኤስቲቪ ለልጆችዎ የክረምቱ ምርጥ መዝናኛ!

👉ወርኃዊ የዋይፋይ ክፍያዎ ላይ 230 ብር ብቻ ሲጨምሩ በዲኤስቲቪ ጎጆ 5 ምርጥ የልጆች ቻናሎችን ጨምሮ ናሽናል ጂኦግራፊ ዋይልድ፣ አቦል፣ ኤምቲቪ ቤዝ እና ሌሎች ከ60 በላይ የመዝናኛ ቻናሎችን ያገኛሉ።

🎬 በስማርት ቲቪዎ የዲ.ኤስ.ቲቪ ስትሪም መተግበሪያ በመረጡት ጥቅልና የዳታ ፍጥነት DSTVን በቤትዎ ፋይበር ያጣጥሙ።

💁♂️ እስከ 26.5% በሚደርስ ቅናሽ የቀረቡትን የፋይበር ብሮድባንድ እና የዲ.ኤስ.ቲቪ ጥቅሎች ይግዙ፤ በአማራጭ ይዝናኑ።

ℹ️ ስማርት ላልሆኑ ቲቪዎች STB (Set-Top Box) ለማግኘትና አገልግሎቱን ለመጠቀም የአገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ!

እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ ይመልከቱ: https://youtu.be/5u0r_t7_WGA

#DSTV
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
116😡13🙏6💔2
ገንዘብዎን በምቾትና በቅልጥፍና ይቀበሉ
ተጨማሪ 7% የገንዘብ ስጦታ ያግኙ!!

ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ገንዘብ በቴሌብር ሲቀበሉ ከዕለታዊ የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ 7% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

ለተጨማሪ፡ https://bit.ly/45oZ0vZ ይጎብኙ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#telebirRemit
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
89🙏4😡4😭2🕊1
⚽️ 🏆በጉጉት የሚጠበቀው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊጀምር ነው!!

በወርኃዊ የቤትዎ ፋይበር ዋይፋይ ክፍያዎ ላይ ጥቂት ብር ብቻ በመጨመር በሜዳ ጥቅል ስፖርትን ጨምሮ አቦል ቲቪ እና ሌሎች ከ125 በላይ የመዝናኛ ቻናሎችን ያግኙ።

እስከ 26.5% በሚደርስ ቅናሽ የቀረቡትን የፋይበር ብሮድባንድ እና የዲ.ኤስ.ቲቪ ጥቅሎች ይግዙ፤ በአማራጭ ይዝናኑ።

ስማርት ላልሆኑ ቲቪዎች ስማርት ስቲክ ለማግኘት እና አገልግሎቱን ለመጠቀም የአገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ!

ለበለጠ መረጃ: https://bit.ly/DSTV_Bundle

#DSTV
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
106🥰6🙏5😡4👏3