Hackathon Alert! Are you ready to test your cyber skills on a next-gen, military-grade cyber range? 💥Join the CYBER RANGES Hackathon and choose your league:
🛡️ Expert League – Elite Blue & Red teams from top organizations and countries
⚔️ Advanced League – Pen testers and defenders from leading cybersecurity teams
🎯 Foundation League – Individuals eager to assess and level up their skills
Open to participants worldwide – from Africa to Asia, Europe to the Americas
Whether you're a student, a security pro, business, or academic institution, this is your chance to learn, train, test, and prove your digital resilience.
Sign up now, select your league, and let the cyber battle begin.
Register here: https://shorturl.at/oTC09
Don’t miss out—top performers will receive prestigious awards and recognition.
#ETEX #ETEX2025 #DigitalEthiopia #TechForAfrica #EthiopiaTech
#DigitalTransformation #CyberRanges #Hackathon2025 #CyberSecurityChallenge #CyberResilience #BlueTeam #RedTeam

❤27👏24😡9🙏5😭4😢2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ETEX
እንዳያመልጥዎ !!
በምስራቅ አፍሪካ የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ (ETEX 2025)
ኢትዮጵያ በሀገራችን እንዲሁም በምስራቅ አፍሪካ ደረጃ የመጀመሪያ የሆነ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ (Ethiopian Tech Expo - ETEX 2025) ከግንቦት 8 እስከ 10/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ፡ አዲስ አለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ታካሂዳለች፡፡
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA) እና የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በጋራ በመሆን ከተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ የሳይበር ደህንነት ካውንስል ጋር በመተባበር ይህንን ኤከስፖ አዘጋጅተዋል።
የኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ (Ethiopian Tech Expo - ETEX 2025) በ5 ዋና ዋና መስኮች ላይ ትኩረት አድርጎ የሚካሄድ ሲሆን ፤ እነዚህም በሳይበር ደህንነት ፣ በሰው ሰራሽ አስተውሎት(AI) ፣ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ (FinTech) ፣ ስማርት ከተማ (Smart City) ፣ እንዲሁም በቴክኖሎጂ ትምህርት (Tech Education) ላይ ያተኮረ ነው::
በኤክስፖው አለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ፣ ፖሊሲ አውጭዎች ፣ ተመራማሪዎች ፣ መሪዎች እና ሙህራን በአጠቃላይ ከ 10 ሺህ በላይ ሰዎች ተሳታፊ ይሆናሉ::
የኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ (Ethiopian Tech Expo - ETEX 2025) ከግንቦት 8 እስከ 10/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ፡ አዲስ አለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል (Addis International Convention Center) ለሦስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን:-
• በመጀመሪያው የመክፈቻ ቀን ከሳይበር ደህንነት ጋር የተያያዙ ርዕሰ ጉዳዮች፤
• በሁለተኛው ቀን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዙሪያ ላይ ያተኮሩ መርሃ ግብሮች ፤
• በሦስተኛው ቀን (ግንቦት 10/2017 ዓ.ም) አጠቃላይ ለሕብረተሰቡ ለጉብኝት ክፍት ይሆናል፡፡
በዚህ በአይነቱ የመጀመሪያ በሆነ ኤክስፖ እንዲሳተፉ እና በኤክስፖው ላይ የተዘጋጀውን ዐውደ ርዕይ እንዲጎበኙ ተጋብዘዋል!!
👉 ለመጎብኘት ይመዝገቡ: www.etexethiopia.com

❤122👏35🙏10😢7🤔5🕊4🥰2😭1