#ETHIOPIA ኢትዮጵያ ከዓለም
#1ኛ ሆና አጠናቀቀች።
ሀገራችን
#ኢትዮጵያ በቤልግሬድ የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮን ከዓለም አንደኛ ሆና አጠናቀቀች።
#አሜሪካ ሁለተኛ ፤
#ቤልጂየም ደግሞ ሶስተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል።
በቤልግሬድ 2022 የዓለም የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያ ፦
🥇4 ወርቅ፣
🥈3 ብር፣
🥉2 ነሃስ፣ በድምሩ 9 ሜዳሊያዎች ማግኘት ችላለች።
እንኳን ደስ አላችሁ !
@tikvahethiopia